Ethiopia: ዘናጯ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 220

  • @ቢትኢስላምቢትኢስላም

    አቤት የኮመታቶች ቅናት በዛ በደብ አብሮባታል ዘንጣአለች የሃገራችን ስም ያስጠሩ ጀግና ናቸው ባያምርባቸውም ለኔ ምርጥ ጀግኖች ናቸው

  • @SaraSara-ij2or
    @SaraSara-ij2or 6 лет назад +23

    ጠንካራ ሴት ይመችሽ ዝነጣውን እንኮን እኝምእየስራን በቻይና ልብስ ይዘናል

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 6 лет назад +11

    አንድ የረባ ሰው ይጥፋ ኮመት የምትሰጡ ሰዎች የፃፋቹትን መልሳቹ አብቡት ስለ በጣም ይደብራል እናተ ምን ሰርታቹ ነው እንኳን ለሀገር ማን ያውቃል ለራሳቹም አልቻላቹ ይሆናል ፣ምን አለበት መልካም ነገር ብንፅፍ ውስጣችን ያለው ክፋት ነው በተሰደድንበት ሁሉ እርስ በራስ እደጠላት የምንተያየው ።

  • @ሉሲሙሉ
    @ሉሲሙሉ 6 лет назад +12

    ሣላደቅ አላልፍም ጎበዝ ናት ግን ዘናጭ እሚለው ምንም አይገባትም ወይም እሧን ዘናጭ ያሉት ሠወችዘናጭ አይተው አያቁም ማለት ነው ግን በሥራ አደቃታለሁ በጣም

  • @tinadesta744
    @tinadesta744 6 лет назад +20

    ምቀኛ እዳትልኝ ብቻ እኔ ከሷ የበለጠ የሚያማምሩ ፎቶዎች አሉኝ እስቲ ዘናጯ ብላች ልቀቁልኝ ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ አለች እናቴ እህህ

    • @saadarif1476
      @saadarif1476 6 лет назад

      yekena buzu yaworal alu
      esuwa ye ethiopian Sim ryasterach new
      anchi kerasish enkuwan Sim yelashim, zift hula

  • @እኔእኔነኝ-ፀ2ሰ
    @እኔእኔነኝ-ፀ2ሰ 6 лет назад +8

    ክክክክክክክ እንዴት ዘንጣ ልቧ ውልቅ ብሏል ክክክክክክክ

  • @mozamoza8734
    @mozamoza8734 6 лет назад +24

    እስፖርቶኞችን እባካችሁ አጭር ነገር በተለይ ቀሚስ አትልበሱ በልዋቸው እግራቸው ሲታይ ወንድ አገረድ ነው የሚመስሉት

    • @makdesmakdes3661
      @makdesmakdes3661 6 лет назад

      MoZA Moza ክክክክክክክክክክክክክ ትክክክል

    • @emebet9915
      @emebet9915 6 лет назад

      MoZA Moza tekekele new

    • @hanamisfin4952
      @hanamisfin4952 6 лет назад +1

      MoZA Moza ክክክክክክ

    • @ልብአጥቼነኝ
      @ልብአጥቼነኝ 6 лет назад

      MoZA Moza ክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ወንዳገረድ ትክክል

  • @fadilasultasultan78
    @fadilasultasultan78 6 лет назад

    Yen mar weded new maregesh gezeb dibaba manga yen tatong yekochengal allah yetebekeshe betam new medesh

  • @fatimablal1549
    @fatimablal1549 6 лет назад

    ሰው ኑሮውን ይመስላል
    ካለው አሳምሮ መብላትና የማንንም ነጭ ባህል ሳንላበስ በአገራችን ባህል ጠብቀን ያምርብና
    ለኔ ዘናጭ ማለቱ ይከብደኛል ምክንያቱም ሁሉም አርቴፍሻል ነው
    ጠንካራና ብርቱ ስኬታማ በሚለው እስማማለሁ

  • @የዲንግልማርያምልጂእግዛቢ

    አባይን ያላየ ምንጭ ያመሠግናል ትላለች አያቴ

    • @lloveyouMam
      @lloveyouMam 6 лет назад

      የዲንግል ማርያም ልጂ እግዛቢሄር ይመሥገን ኪኪኪኪ ትክክል ማሬ

    • @የዲንግልማርያምልጂእግዛቢ
      @የዲንግልማርያምልጂእግዛቢ 6 лет назад

      ምን ላድርግ ብለሽ ነው ማሬ ሥንት ዘናጭ ባየሁበት አይኔ እሷን ዘናጭ አሉ ደግሞ የሠው ልጂ ኑሮውን ነው የሚመሥለው

    • @የሃጋርልጅነኝ
      @የሃጋርልጅነኝ 5 лет назад

      ከከከከከከከ ገነ ዘሬ ሰኩ እውነት ነው

  • @ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል

    ዋው ጀግና!

  • @fariyefariye5696
    @fariyefariye5696 6 лет назад

    wwwoooww baredu tena jabadhuu 💓💓💗💗❤💋💋❤👍👍💲💲gazabe

  • @workaSefer
    @workaSefer 6 лет назад +2

    ቆንጆ ነው አይዞሽ. ወደፌትም ብዙ መስራት ትችያለሽ

  • @SaraHaji-lw9md
    @SaraHaji-lw9md 5 лет назад

    jabadhu bareduu oromo siraa baredaa

  • @Sanasenu2
    @Sanasenu2 6 лет назад +4

    ዘናጭ አይታቹሁ ስለማታውቁ ዘናጭ ብትሏት አይፈረድባቹሁም

  • @CarlosGarcia-po8pq
    @CarlosGarcia-po8pq 6 лет назад

    digna de seguir su ejemplo
    de diciplina y entereza

  • @tadeludereje3338
    @tadeludereje3338 6 лет назад

    awo iwunt newu zenac bitibal ye hager sim yasxer keras terfo newu anchi jegnaa nesh ambesaa👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @ritaritawowwow3549
    @ritaritawowwow3549 6 лет назад +6

    ይምርብሻል የኔ ጅግና ብርቅየ

  • @zaynabshoker2298
    @zaynabshoker2298 5 лет назад +1

    Yemay honeger atiitsafuu iswa tishalalech kahulachin jegnanachew yedibaba betasab good tis you awo zenac nat

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 6 лет назад +11

    ክክክክክ ተዘነጠና ተሞተ

  • @ልብአጥቼነኝ
    @ልብአጥቼነኝ 6 лет назад +3

    ሰዎቹ ዘናጭና እሯጭ ተምታታባቸው መሰል ወይ እስኪ ወደነ ዘናጭ ቤት ዘወርወር በሉና አቀብሉን

  • @tefere572
    @tefere572 6 лет назад

    ውይ ገንዘቤ ዲባባ በጣም ነው እምታምሪው!!!!!!

  • @ieyankedir6458
    @ieyankedir6458 6 лет назад +2

    Jegna Ethiopian girl 👍👍👌👌😘
    Degmo yalewu yemtlu asbubet
    Serta dekma hegeranm asterta newu
    Yamarebat tekemta ayidelm!!

  • @CarlosGarcia-po8pq
    @CarlosGarcia-po8pq 6 лет назад

    genzebe dibaba es una excelente atleta

  • @myalum2795
    @myalum2795 6 лет назад +44

    ዘናጭ ባለፈበት አላለፈችም

    • @hiwottadese4840
      @hiwottadese4840 6 лет назад +1

      Bella ኖኪያ ስልክ ይሰራል ወይ Alum kinat kezim belay yasebelale yeigerwan itabi atakiyem

    • @zabibahussain911
      @zabibahussain911 6 лет назад

      Bella ኖኪያ ስልክ ይሰራል ወይ Alum እረዝም በያቸው

    • @ድንግልእናቴነሽ
      @ድንግልእናቴነሽ 6 лет назад

      Bella ኖኪያ ስልክ ይሰራል ወይ Alum ቅናታም ምንም አይወጣላት

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 лет назад

      Bella ኖኪያ ስልክ ይሰራል ወይ Alum ክክክክክክክክክክክክክክክ ቀውስ

    • @berrybayou7563
      @berrybayou7563 6 лет назад

      dinkem zeneta !!!!!kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @ieyankedir6458
    @ieyankedir6458 6 лет назад +4

    Hulem akorabsh alehu yene konjo
    Swedish😘😘😘😘😘😘😘

  • @iloveyoumom3446
    @iloveyoumom3446 6 лет назад

    ምንም አትይ ግን ብዞ ይቀርሻል አሻሽይ ጀግናዬ

  • @ስደትንስታስቡእመአምላክን

    ሁለመነዋ ሸጋ ናት።💋💕💕💕

  • @alemneshdadi4545
    @alemneshdadi4545 6 лет назад

    woow woow kongretion sobontu oromoo jajabini kee iti yaa fufuu 💞💋💋

  • @mssamirah8317
    @mssamirah8317 6 лет назад +16

    ብር ካለ ማንም ያምርበታል አትሙኞ

    • @hayothaile9510
      @hayothaile9510 6 лет назад

      Ms Samirah ትክክል ምንም ጥርጥር የለውም ሰውን ሰው ያደረገው ከስራ ቀጥሎ ብር ነው

    • @ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል
      @ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል 6 лет назад +2

      ወይ ሀበሻ ስንሳደብ የሰዉ ሞራል እንነካለን አንልም ከምሪ ካልተመቹ አትዩት ኮመንትም አትስጡ ከመሳደብ ይሻላል አለመስጠት የኔማር ጀግና ነሽ ደግሞም ታምራለሽ የሰዉ ወሬ የትም አያደርስም ተያቸዉ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 6 лет назад +10

    ድሮ ድሮ ዱቄት ነበር የምትመስለው ብር ሲመጣ አማረባት እንጂ ደሞ ዝነጣ እንዲ ነው እኔ ከሳ የበለጠ ዘናጭ ነኝ

    • @martikebede7144
      @martikebede7144 6 лет назад

      ፍቅር የመርካቶ ልጅ tebale inde yeneduket

    • @mozamoza8734
      @mozamoza8734 6 лет назад

      ደሮማ በዚህ አፍንጭዋ እደጎርፍ ነበር ንፍጥዋ የሚሚዥረበረበው ብር ያለው ማማሩ ሆነና ዘናጭ ተባለች ድንቄም ዘናች

    • @ወሎየነኝወለየዋ
      @ወሎየነኝወለየዋ 5 лет назад

      አሁን ምንሰለቸኝ የሰዉ ፎቶ ማየት እነሀነን ተቀየሩ ሰላምስ የትህደች ደሞአትሊቶችን ጀመራችሁ ስራየላችሁም

  • @ጎንደሬነቴኩራቴ
    @ጎንደሬነቴኩራቴ 6 лет назад

    መዘነጥ ሌላ ማድነቅ ሌላ እኔ በማዳም ዩኒፎርም እበልጣታለው ግን እውነት ለመናገር በሩጫ ጎበዝ ናት ዝነጣው እንኳን አይመጥንም።

  • @darointalabishee5394
    @darointalabishee5394 6 лет назад +2

    woow yene konjoo tseguresh erasu yebakal jenga ye oromo lej sewedesh

  • @myalum2795
    @myalum2795 6 лет назад

    የሸገር ልጅ ነኝ ያውም

  • @talatalaco1467
    @talatalaco1467 6 лет назад +31

    እስቲ.ለኔ.ብር.ስጡኝና.ዝነጣ.እዴት.እደሆነላሳያችሁ።ወይዝነጣ.ኣሉ.እደዚኣይነትማ.እኔምኣለኝ።

  • @omobaid5938
    @omobaid5938 6 лет назад

    ጥሩ ነዉ

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 5 лет назад

    ብቃትና ፀጉር ዋውነው፡፡

  • @fantayemengistu5850
    @fantayemengistu5850 5 лет назад

    ይዞ መገኘት ነው ለፍታ እንጂ ሰርቃ አይደለም !!!!!!!

  • @hiwottadese4840
    @hiwottadese4840 6 лет назад +1

    Beautiful

  • @zabibahussain911
    @zabibahussain911 6 лет назад +5

    ክክክ ድንቄም መዘነጥ ምንም ትልበስ ምን አፈር ነው የምትመስለው አቋቋሟ በተለይ ሀሀሀ ዱቄት አቀባቧ ፐፐፐፐፐፐ

  • @እናቴዉስጤናትሚሚየ
    @እናቴዉስጤናትሚሚየ 6 лет назад +1

    ቆንጆ ነገር ናት ግን ከኔ አትበልጥም በእሩጫ ብቻ ትበልጠኝ ይሆናል እሱንም እበልጣታለሁ ክክክክክ

  • @djdjdjdhdjd3281
    @djdjdjdhdjd3281 6 лет назад +1

    ያው መቼም የ አገሬን ስም በማስጠራታቸው አንደኛ ነቸው መልክና ዝነጣ ግን 0 ነው

  • @woynishettaddase9080
    @woynishettaddase9080 6 лет назад

    Heddu bareddi ebbifamii lammii oromoo

  • @fateahmed1232
    @fateahmed1232 6 лет назад

    Sewodat yene konjo adnakish negn

  • @monegoncco
    @monegoncco 3 месяца назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️💪🏻💪🏻💪🏻👌👍

  • @123hawa41
    @123hawa41 6 лет назад

    የኔ ሴትዩ አንድኛይቱ ልጃ ባልዋ ብር የለውም የሌላይቱ ልጅዋ ደግሞ ብርአለው .. ብር ያለው ይመጣል ስሉዋት አስረ ልብስ ትቀይራለች እረ ምን ልብስ ብቻያ እዳው እሚያደረጋትን ነው እሚያሳጣት ... ያኛው የሌለው እየመጣነው ስላት ይምጣ ምን ላድረግ ትላለች ስለዚህ ብር ስላላት እጅይ ባይኖራት እስካሁን ስሞንም እሚያነሳት የለም ነበር እረ አላህ ብር ስጠን ከአርብ አገር ግረድናም አውጣ ያርብ

  • @ቤተልሄምዘነበ
    @ቤተልሄምዘነበ 6 лет назад

    ቆይ ምኗ ጋር ነው የዘነጠችው አታስቁኝ እስኪ ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @techzone6330
    @techzone6330 6 лет назад +2

    betam des tlilesh ekorabshalew😘😘😘

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906
    @jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 лет назад

    ተዘንጦ ተሞታል እቴ ብሩን ስጡኝና እዴት እንደሚዘነጥ አሳያችው ነበር ።ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ አሉ እያቴ ሰውን ሰው ያረገው እቁብ ነው አሉ 4።ነጥብ

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 6 лет назад +7

    ሁሉም የዘንጡ ይሆናል እኛ በቁንጣ ሥለምናያቸው እንጅ

    • @fhjjjkk8291
      @fhjjjkk8291 6 лет назад

      Zebiba Mohammed
      እውነትብለሻል

    • @atyeshaaar5020
      @atyeshaaar5020 6 лет назад

      ዝንጥ ያርገኝ እቴ ተዘንጦ ተሞተ

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 6 лет назад

    Ygebashal yene konjo jegbachin anbesa nesh iko

  • @ከመዳምጓዳ
    @ከመዳምጓዳ 6 лет назад

    ይች ልጂ ደስ ትለኛለች

  • @luleelulitii398
    @luleelulitii398 6 лет назад

    😎😎esti enem arefii shekala belachu astawwkung fotoyen ilikilachuwalo 😋😋😋

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ

    ጀግናም ናት ዜንጦም ናት

  • @ምርጥሀበሻዊት
    @ምርጥሀበሻዊት 6 лет назад +4

    ቁመናዋ ማሻ አላህ ቅርፅ 00000👈ነች

  • @merimasam1721
    @merimasam1721 5 лет назад

    ታለ መይካብ ነው የሚያምረብሺ

  • @salamtuway1313
    @salamtuway1313 6 лет назад

    so nice

  • @r0manr0man31
    @r0manr0man31 6 лет назад +11

    Jegena Yee Oromo Lij Barchi

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 лет назад +6

      R0man R0man አይይይይይይ ምስኪን ኦሮሞ ተብሎ አትሸለም ኦሮምያን ወክላ አትወዳደር ኦሮሞ አማራ ደቡብ ሃረሪ. .........አትበሉብን እንደ ሰለጠነ ሰው *ኢትዮጵያዪን* አስቀድሙ

      ይገባሻል ምርጥ ኢትዮጵያዊት ክበሪ ጀግና

    • @ferihaferiha3967
      @ferihaferiha3967 6 лет назад +2

      ብጣሻም ዘረኛ ጋላ

    • @helinaasrat3186
      @helinaasrat3186 6 лет назад +1

      Feriha Feriha አንተ ነህ ዘረኛ ጋላ ብለህ የምትሳደብ ። እንግዲ ምን ትሆኑ ኦሮሞ ነች። የኢትዮጵያም የኦሮሞም የአርሲም የበቆጂም የዲባባም ልጅ ናት ። ምን ያናድድሃል ዘረኝነትን ከውስጥህ ንቀለው

    • @ferihaferiha3967
      @ferihaferiha3967 6 лет назад

      Helina Asrat. ቲሽ ቅማላም ገምጭ ጋላ እድሜ ልካችሁን ከመሃይምነት የማትወጡ ዘረኞች ምን ኦሮም ተብላ አትሸለምም ወይም ኦሮሚያን አይደለም እምታስጠራው የኢትዮጵያን ነው ብጣሻም

    • @helinaasrat3186
      @helinaasrat3186 6 лет назад

      Feriha Feriha ተቃጠል እንግዲህ እድልህ ነው ። ዘረኝነት ምን እንደሆነ እወቅ ዝም ብለህ ድንቁርናህን በአደባባይ አታሳየን ።

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 6 лет назад

    She Just Look Good Only Her Sport Jam That Is All

  • @kemilaomar6130
    @kemilaomar6130 6 лет назад +11

    ለቢሄርዋ ፡ትመሥል ይሆናል፡ዘናጭ አለበለዚያ፡kkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 лет назад

      Kemila Omar ክክክክክክክክክክ ቀውስ

    • @kemilaomar6130
      @kemilaomar6130 6 лет назад +1

      +የ ሸገር ልጅ ነኝ ያውም የ 6ኪሎ አራዳ ሸገርዪ ኣዱ ገነት ኧሮ

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 лет назад

      Kemila Omar oromo zneta eyawqm alsh eco kkkkkkk

    • @kemilaomar6130
      @kemilaomar6130 6 лет назад

      +የ ሸገር ልጅ ነኝ ያውም የ 6ኪሎ አራዳ ሸገርዪ ኣዱ ገነት kkkkእየታዩ፡እነትናወዘተ

    • @ernirassellcihuyy4318
      @ernirassellcihuyy4318 6 лет назад

      መቼም ፓያሳ አይበልጥሽም ብለሽ ነው ክክክክክክክ

  • @michabouabdallah4624
    @michabouabdallah4624 6 лет назад

    Comment sechi woch legegla hken atahuthu

  • @fhjjhgjhdhhj4291
    @fhjjhgjhdhhj4291 6 лет назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉንችዬዝምአልኩኝ
    @ሁሉንችዬዝምአልኩኝ 6 лет назад +3

    ከሌሎች ትሻላለች ከኔ ግን አትበልጥም

  • @madesumsung2539
    @madesumsung2539 6 лет назад

    ሀጠራው ደግሞ ማጭድ እግር ምን ዘናጭ ናት ባይሆን አጭር ነገር አትልበሼ በሏት

  • @Taybi-_12
    @Taybi-_12 6 лет назад +1

    "new world record" uhhh,qalu endet dess yilal,beras layi sihon degmo OMG!!!

  • @አኢሻበላይነህ
    @አኢሻበላይነህ 6 лет назад +1

    ይዘንጡ ለፍተው በገኝት ገንዘብነው ምን አገባችሁ

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 5 лет назад

      አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል አለች እናቴ ብሪ ካለ ማንም ያምሪበታል አታሺቃብጡ

  • @ዶርአብይውስጤነው
    @ዶርአብይውስጤነው 6 лет назад +1

    ምን አለ እህትሽ ቢያረገኝ እና አትሌት በሆንኩኝ ፍሉዝ ነፍ ነበር 😲😲

  • @yealembezaeyesusnewst9698
    @yealembezaeyesusnewst9698 6 лет назад

    Konjo nesh fatari yitabiksh wedddddd

  • @saraalex4623
    @saraalex4623 6 лет назад

    ሁሉም ሰው ካለው ይዘንጣል ውሬ አታብዙ

  • @phonecase7402
    @phonecase7402 6 лет назад

    Sille Miti Oboletike Xuriyye Osuman Biraa Jahee Hungadhe Du'ee Nan Arsu Malifi Hedun Jaladha Surashi Yon Argh Hunda Nan Bohaa

  • @koukaabuomar8527
    @koukaabuomar8527 6 лет назад

    Tsegruwa new gin?

  • @rakrakrak7367
    @rakrakrak7367 6 лет назад

    እንኳን እሷ ማንም ይዘንጣል

  • @mariammaganda6976
    @mariammaganda6976 5 лет назад

    ዝናጭ ባልፋብት አላልፋችም ብሮን ለአኔህ ትሰጥኝናያ ዝንጣያ አንዴት አድሁን አሳያታልው

  • @juvhar1272
    @juvhar1272 6 лет назад

    እኖእምትገርሙኝኮሜንቶች ለምንትሳደባላችሁዱቄታምምናምንእኔእበልጣታለሁቅብርጥሴ አሁንእህንህዜምንምችሁምአያምርእናነውእኔእበልጣታለሁእምትይሁላቁጅናሽንሰውያውራላችሁእንጅ እራሳችሁንአታካብዱምንይዉጣላትታልሁሉንአሞልቶሰቶዋታል

    • @aishamohammed1318
      @aishamohammed1318 6 лет назад

      Juv Har ሀቅቅቅ ነው እኔእበልጣለሁ አይባልም ምንም ቆጆብንሆን አገራችን ስሟን ያስጠራችናት አደኛናት ምንም አያሳትም የኛጀግና ስወድሽ

  • @alemeykassa9237
    @alemeykassa9237 6 лет назад

    Betam gobse ethoipian nesh z enachi aydleshem

  • @ሠላምሠላም-ረ5ጸ
    @ሠላምሠላም-ረ5ጸ 6 лет назад +1

    ካለ መዘነጥ ምን ይቸግራል

    • @phonecase7402
      @phonecase7402 6 лет назад

      ሠላም ሠላም glee Newu yelshewu entesh tebede

    • @phonecase7402
      @phonecase7402 6 лет назад

      ሠላም ሠላም gele Newu Yelshewu Enetesh tebede

    • @phonecase7402
      @phonecase7402 6 лет назад

      ሠላም ሠላም
      Tebeje

    • @ሠላምሠላም-ረ5ጸ
      @ሠላምሠላም-ረ5ጸ 6 лет назад

      Phone Case ወንድሜ (እህት ማንበብ የማታውቂ /ቅ ከሆነ ሠው ማስነበብ ትችላለህ /ሽ ሣይረዱ በፊት ስድቡን ምን አመጣው እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ /ህ እሽ እኔ ልክ እንዳተ /ች መሣደብ አቅቶኝ አይደለም ግን አላደርገውም ምክንያቱም ባለጌ ወልዶ ባለጌ አላሣደገኝም እሽ ለአፈችሁ ለከት ይኑራችሁ ተሣዳቢወች

    • @phonecase7402
      @phonecase7402 6 лет назад

      ሠላም ሠላም
      Ejeg Bexem yekerte Besetet Newu ok lenche eyedalem le Betsy Aesfa Newu #

  • @tewoabera6323
    @tewoabera6323 6 лет назад

    ye debaba lijoche be mulu yameralu geletse newu

  • @ahas9881
    @ahas9881 6 лет назад

    Goshii italaa oromo aka tigree wigiifi egeeti isbojii hin kawatiin isbojii egeef wigiin ija nudhukusu

  • @faruzafaruza910
    @faruzafaruza910 6 лет назад

    ድንቄም ዘናጭ ዘናጭ በላፉበትም አላለፈችም ሁለት ግራ እግር

  • @ሱመያምረቱነኝ
    @ሱመያምረቱነኝ 6 лет назад

    ምኖነዉ ዘናጭ

  • @myalum2795
    @myalum2795 6 лет назад +3

    የሸግ ልጅ ነኝ ያውም የ 6 ኪሎ አንቺ ቆሼ

    • @ፍቅርፍቅርያሸንፋል-ዘ2ጐ
      @ፍቅርፍቅርያሸንፋል-ዘ2ጐ 6 лет назад

      Bella ኖኪያ ስልክ ይሰራል ወይ Alum ብቶኝስ እሳ እንካን ሀገር አስጠራችምን ባቶን?

    • @zenatajmaan3733
      @zenatajmaan3733 5 лет назад

      Bella ኖኪያ ስልክ ይሰራል ወይ Alum ኮሚቶች፡ሸ፡ነው፡ይደብራችሁ፡ጀግና፡ናት

  • @senaitgetu383
    @senaitgetu383 6 лет назад

    Ene milewu yihe human hair sirotu ayikebidachewum woy?

  • @የማርያምልጅ-ኀ3ሐ
    @የማርያምልጅ-ኀ3ሐ 6 лет назад

    ካለ ምን አለ እንደዚህ መዘነጥ ማንም አያቅተው

  • @engdlahussen3305
    @engdlahussen3305 6 лет назад +1

    ለኦሮሞች ዘናጭ ልኮን ትችላለች ለሌላው ብሄር አይነፍም

  • @ዙዙብላቹጥሩኝ
    @ዙዙብላቹጥሩኝ 6 лет назад

    😂😂😂😂 ዘናጮቹ እዳይሰሙ

  • @melatalemu7402
    @melatalemu7402 6 лет назад

    konjoo nechi min yewtletal

  • @merrymerry3313
    @merrymerry3313 6 лет назад

    Zenchi

  • @MH-lv7hx
    @MH-lv7hx 6 лет назад

    Qanachu

  • @michabouabdallah4624
    @michabouabdallah4624 6 лет назад

    Wb nesh

  • @betynegouse1189
    @betynegouse1189 6 лет назад

    ቁቁቴ ዝነጣ አሉ ማን ነበሩ

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    ዘናጭ እሄማ እኔም አለኝ ለዝነጣ ደሞ

    • @hiwottadese4840
      @hiwottadese4840 6 лет назад

      አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ fesam weregna ina jegina ayiwedaderum

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu 6 лет назад

    ገንዘቤዋውው

  • @yemariyamlija737
    @yemariyamlija737 6 лет назад

    asunkan mana zanacha macha andiw anata la artistocha Ana la abtam mazaxzax tawadalachu

  • @ሂዊፍቅር-ለ8ኘ
    @ሂዊፍቅር-ለ8ኘ 6 лет назад

    ዘናጭ አታቁም እንዴ ......ደሀ ብሆንም ግን ባለችኝ ልብስ በመዘነጥ እኔ እበልጣታለሁ እሽ....እንደሱዋ ሀብታም ብሆን ደግሞ አስቡት 😆😆

  • @مزكينمحمد-ح1ظ
    @مزكينمحمد-ح1ظ 6 лет назад

    Enen bayachiw zeneta endet endhone asaychiw nber

  • @hsidvgsusb4376
    @hsidvgsusb4376 6 лет назад

    Yan weboche Endat tamralchuo

  • @momloveu833
    @momloveu833 6 лет назад

    Pkl nat

  • @sarasarah1556
    @sarasarah1556 6 лет назад

    Zzzzzzii yemil word bategebu alalefechim ... Berucha kehone awo awo zenta tashenfalech ....ene salzenti ebeltatalewu eko ....oromo silalhonkugn alasrotugnim enji....esunm ebeltat neber

  • @fdgsdf9934
    @fdgsdf9934 6 лет назад +7

    Yalw mamarw

  • @engdlahussen3305
    @engdlahussen3305 6 лет назад

    እኔን ዝንጥ ያርገኝ