Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay With Meaza Birru on Philosophy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #ShegerCafe #AlemayehuGelagay #meazaBirru
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 48

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 4 месяца назад +6

    Reading furnish the mind with the material of knowledge that is what we can see on very few individuals like Alemayehu Gelagaye

  • @gujin9147
    @gujin9147 4 месяца назад +13

    ዶር ዳኛቸው አሰፋን ባንቺ ፕሮግራም ቀርቦ መስማት እናፍቃለሁ። ቢቻል ቢቻል በጫወታ እንግዳ ካልሆነ ደሞ በሸገር ካፌ ቢሰየምልን ምንኛ መልካም በሆነ።

  • @ElimSawi-uu9sk
    @ElimSawi-uu9sk 4 месяца назад +1

    ግሩም ነው ፡ለሁለታችሁ እድሜና ጤና ይስጣቹ !

  • @getahunmendis3376
    @getahunmendis3376 4 месяца назад +2

    አለማየሁ ገላጋይ ምርጥ ደራሲ ጥሩ ወግ አዋቂ

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 4 месяца назад +3

    Alex for life❤

  • @dasa4008
    @dasa4008 4 месяца назад

    በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዳይሆን። አቶ አለማየሁ አንዳንድ የምንናግራቸው ወይም የምናወራቸው ነገሮች ግዜና ሁኔታ ብንመርጥ ይሻላል። እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

    • @kibromtewolde922
      @kibromtewolde922 4 месяца назад

      Men tenager merdat Chger kalbhe ershen teyeke zelo saw kemawks

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 4 месяца назад +2

    ሰላም ሰላሞ ሰላም 🙏🙏🙏

  • @TesfayeTadese-xs1oq
    @TesfayeTadese-xs1oq 4 месяца назад

    Selamachihu yibza

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Tom365s
    @Tom365s 4 месяца назад

    Ma legend

  • @mesimesi4541
    @mesimesi4541 4 месяца назад

    አሌክስ❤
    አበባው አያሌውን መስማት አልፈልግም መአዚዬ

  • @kedirsani6387
    @kedirsani6387 4 месяца назад +1

    Ye Yesew melikiya andu

  • @mafitube8502
    @mafitube8502 4 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Binimobek888
    @Binimobek888 4 месяца назад

    ❤ alex

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 4 месяца назад +2

    እነ ሴንጎር ከፀጋዬ ጋር ቅርርብ እያላቸው እንዴት እድሉን አልተጠቀሙበትም ? መልሱ ግልፅ ነው ; ፀጋዬ አፍሪካዊ ወንድማቸው ስለሆነ ብቻ ነው። ጥሎብን የፈረንጅን ቡራኬ በየሥራዎቻችን ውስጥ እንሻለንና። እነ ሴንጎርም ይኸው እስከዛሬ በራስ ጥበብ እጥረት ተሰንጉረዋል።

  • @mikyasawoke3651
    @mikyasawoke3651 4 месяца назад +1

    በጠቅላላው ትርጉሙ ከወሰድነው ፍልስፍና ማለት በግርድፉ የጥበብ ፍቅር ሲሆን፣ ይሄም ሰው በምድር ተሰራጭቶ መኖር ከጀመረበት አንስቶ በተለያዮ ስልጣኔ፣ ተረት ወዘተ ተንፀባርቆ የተስተዋለ ነው። የህዝብ አሰፋፈር እንዲህ አህጉራት፣ ሀገራት ተዋቅረው ወሰን ተበጅቶላቸው ጥንቅቅ ብሎ የታየው ከቅርብ አስርት አመታት ወዲህ ሲሆን፣ በዚህ ረገድ የፍልስፋናን ምንጭ መበየን እራሱን ፍልስፍናን መጨቆን ይመስላል። ቢሆንም ግን ተረት፣ መንፈሳዊነትን ወዘተ አራግፈው በአመክንዮ ብቻ የሚጎዝ የፍልስፍና ስርአት በመመስረት(የግራክ አካዳሚያዎችን ልብ ይላል) ምዕራብያኑ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ ለዛም ነው የባለቤትነት ስሜታቸው ከፍ ብሎ የሚታየው። ታዲያ እኛ ምን እናድርግ ምን በጀ ከተባለ ግን እኛም የእኛን መንፈስ ከወደቀበት ፈልጎ መቀስቀስ ነው።

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 4 месяца назад +1

    አድርባይነት!

  • @muleKibiru
    @muleKibiru 4 месяца назад

    አሌክስ፡የአለማችን፡መርጥ፡ሰው

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 4 месяца назад

    Mlkam ledat blana Gash Alax

  • @RiyadMohammed-et1zu
    @RiyadMohammed-et1zu 4 месяца назад

    የቆየ ቃለ መጠይቅ ነው ሐምሌ 10 2008

  • @AbuHani-lc3vu
    @AbuHani-lc3vu 4 месяца назад

    የመቼ ነዉ?

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 4 месяца назад

    ይኼ ሰውዬ በፈጣሪ መኖር ጥያቄ አለው ።ይኼ አስተሳሰቡ አይመቸኝም? ካሁኑ ቀላል የማይባል ተከታይ አፍርቷል

    • @getahunmendis3376
      @getahunmendis3376 4 месяца назад

      መብቱ እኮ ነው

    • @dinamoh2879
      @dinamoh2879 4 месяца назад

      አንተን ምን አስጨነቀህ ታዲያ

    • @yohannesAfework-wl3zy
      @yohannesAfework-wl3zy 4 месяца назад +1

      በምክንያታዊነት መሞገት ይቻላል ፤ አልተመቸኝም ማለትም መብትህ ነው። ነገር ግን በሌላ ሰው ጭንቅላትና አንደበት ላይ ማዘዝ አትችልም።

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 4 месяца назад

    ጋሽ አሌክሶ

  • @Berhan_Zem_Berhan
    @Berhan_Zem_Berhan 4 месяца назад +2

    የጫት ቤት ፈላስፋ የዳንኤል ክብረት አይነት እበላ ባይ ተረኛ ካስጠጉኝ እንደው ትንሽ ነገር ነው‼️ በዚህ ፍልስፍናህ የስሙኒ ዳቦ አትገዛበትም ፍገት ነገር 😏

  • @aman7077
    @aman7077 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤