This is cool. Check also Chinese Restaurant, Italian Restaurant, Indian(I think it is done already?), and think of experiencing a high class/tourism focused Ethiopian restaurant full experience...like Habesha 2000 or similar... Then you can start creating a play list by category... For example: Play list for cultural restaurants in Addis, Burger in Addis, shopping in Addis, Furniture in Addis, Concert Play list... I think a Play list is the best way to create a meaningful info. out of separate information... So far I see no meaningful play list in your Tube.... hence, delegate each of the crew to create play list by category...Nice !
1:22 ፕሪንስ በለጠ 😭
Prince bellti 😭😫
😂😂
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
That’s disrespectful megeb bet eyzor aydelm yhen name brand yamataw show some respect!
እኔ የምለው የምትበሉት ሁሉ የት ነው ሚሄደው እኔኮ በቪዲዮ እያየሇቹ ወፈርኩ
😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😂😂
ጆዬ ጓደኞችሁ ወንዶች ናቸው ተባረክ ይቱበሮች ከሴት ጋር እየተሻሹ አሰልቸተውን ነበር አንተ ደሞ ፅድት ያለ ብሎግ
አየ እኛጀራናፍቆናል አናተደሞ ያረብ እሩዝ ማሻላህ ብሉአፍያ❤❤❤
mashallah ,,, konjo yemeni food .. we thankyou jahnny ,, also all actors wonderful nice viedo ,,
ቢአፍያ፣የኔ፣ምርጥ፣ወንድሞች፣ማሻአላህ፣ብያለሁ🎉🎉🎉
በአላህ ያላመነ ወገን ነው
Prince በለጠ 🤣🤣
Weyne belachew🤣
Prince በለጠ alalem😅😅
😅😅😅hooo naguድhn ey abel😅😅
ትክክል እኮ ነው የአቤል ቻናል ስም እንደዛ ነው ሚለው በለጤ
@@arditube7340😂😂😂belliti ...ena belete yeleyayal😅
Very healthy food hundred times better than row meet well balanced food
Justice for salaale people,and God bless ethiopian
ማሻ አላህ በጣም ነው ደሥ የምትሉት
I like the wall design behind you guys.
bucha amani endaymetah eyanadedikew new
ጃኒዬ ስራ ፈት የሆኑ ኢሄን አትስሩ ኢሄን አታርጉ የሚል ኮመንት አትስማ
አገርቤት ሳልሄድ ብዙ ነገር አሳየህን
እኔ በበኩሌ ከነ ቤተሰቦቼ በጣም ነው የምንወደው የምታቀርበውን ክጋደኞችህ ጋር ያለህ ፍቅር ደስ ይላል❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾
Masub my favorite 😍
Yazewwww Dubai setmetu ena egabezachwalewu🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
YEMEN KING IS THE BEST OF THE BEST MOKRUTE
Lots of food 😋
Tekuru lij descent nw betam demo esum bedenbendiyawera argut bezu video lay zm endale nw and all yazew jema des telalachu
Wow 😋😋 የተባረከ ይሁን
This is cool. Check also Chinese Restaurant, Italian Restaurant, Indian(I think it is done already?), and think of experiencing a high class/tourism focused Ethiopian restaurant full experience...like Habesha 2000 or similar... Then you can start creating a play list by category... For example: Play list for cultural restaurants in Addis, Burger in Addis, shopping in Addis, Furniture in Addis, Concert Play list... I think a Play list is the best way to create a meaningful info. out of separate information... So far I see no meaningful play list in your Tube.... hence, delegate each of the crew to create play list by category...Nice !
I love yemni food
“የሠማችሁት ምግብ ሥሙ እ ነው” (4:15😂😂😂😂 ጃ ይችሽ
Wooooooow ymrl yezaaw fmly
የ አረብ ምግብ አዲስ አበባ ወስጥ🇪🇹 || Yemeni Food Addis Ababa Ethiopia
ደስ ይላል ሰቡሰቡ በለን ከጓደኞቼ ጋር እሄዳለዉ ከአንድ ወር ቡሀላ ሀገሬ እገባለዉ ግን የእስላም ምግቡ ክርስቲይን ይበላል
አይመስለኝም ዶሮው በግ እና ፍየል ቢስሚላህ ብለው ካረዱት አንድ ክርስቲያን መብላት አይችልም
@@arditube7340 አወ ቅዱሱን እርኩስ አይበላዉም ልክ ነሽ 😂
Ruze mabaya mabaya susun selaltetkmachu nw enj ruz besega bedoro yetftal sosun altetkmachutem amtewal besahan aladergachum arif teset emesetew sosu nw😊
ዲዘርቱ ከሙዝና ከዳቦ ነዉ ሚሰራዉ
Bro, but you never showed us what cologne u use?
I love Masub❤ Mesob yakew maneh yazew😂
kedus lebesu sayeker new mibelaw hodam
ዋጋቸዉ ዉድ ነው
መልካም ምግብ
Guys des yilal abelalachu. Gn fahsa be rice bitbelu arif nbr becos zurbian rice betam yitafital enante aleblachutim. Mirt bet new. Des tilalachu
1:23 prince በለጠ🤣💀
Ye muslim sga nw chrstian mehed yichlal??
ኸረ አይችልም።ሙስሊም ክርስቲያን ፣ክርስቲያን ሙስሊም የረደውን ስጋ መብላት የተከለከለ ነው። ለዛም ነው የክርስቲያንና የሙስሊም ስጋ ቤት ተብሎ የተለየው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@SisayneshShimles wakefta khonkus?
ZARE gena tebelaa ❤
የ bucha keld gn srry ayaskm😒
እምነታችሁ ምንድ ነው!!!
አረብ ሀገር የሚሰሩት እምነታችሁ ምንድን ነው??😂😂
First comment.....luv u guys ❤
The price of the food?
Mashallah tamrlachw
Please guys le camera manu mejmireya kenisulet fetfetachu sichrisu atasterfulet
o my girll ሞክረው🍔🍨
Jahnny yilal ymwdew bet✌️✌️✌️
Princ በለጠ
ደስ ትላላችሁ ግን ምናለ እፋችሁን ገጥማችሁ ብትበሉ 😳 ሞክሩ ተባርኩ 😮
Saltaaa woww
Jani dollar bjoneya nw enedy chnk yhdkw
betam des telalachu bucha amani jahnny arife beti nw
Bill ስንት ከፈላቹ?
ደምርኝ ዉዴ❤
Prince በለጠ😂
wtf😭
Masub lekurse nw aref
ያንሁሉ ሰጋ እየበላክ ብቻ ውሃ ይከብድሀል ሾርባው 😂😂😂😂😂😂 አይዞክ ቡቻዬ ያልፉል 😂😂😂😂
የ እስላም ምግብ እየበላህ ማሪያምን ማለት አይከብድም ??
Kuslam orthodox
ምግብና ሃይማኖት ምን ያገናኘዋል ????????
የእስላም ምግብ እምትፀየፉ ከሆነ አረብ አገር ሄዳችሁ አታፈንድዱ።።
ኃላ ቀር ሃይማኖት ጭንቅላትን ባዴ ያደርጋል
@@DavidDavid-eo1lzምግብና ሀይማኖት የሚያገናኛቸው ሙስሊሙም ክርስቲያኑም በሬ ፣በግ ፣ፍየል እንዲሁም ዶሮ ሲያርዱ ሙስሊሙ በስሚላህ ብሎ ክርስቲያኑ በስመአብ ብሎ ስለሚያርድ ነው የተለያየው ወንድሜ ስለዚህ ሙስሊም ክርስቲያን ፣ክርስቲያን ሙስሊም ያረደውን ስጋ አይበሉም። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Huala kr mchem asletenm
ደሞ፣ዛሬግዜ፣ማሽንነውየሚያርደው
ያበደ ነው Jahnny ደግሞ
ያዘውውው ጃኒ❤❤
እንደዚህ እየበላችሁ ግን ማፊ ውፍረት😂
እጃችሁን እንኳን የማትጣጠቡ ጀዝባዎች ስታስጠሉ
Salta yamne bxamm DASS ylal
wow👳👍
mgbu mtaft aymslm
አሁን አሁን ግን ግራ እየገባኝ ነው 🤔🤔 ምድነው ዝም ብሎ ምግብ ቤት ምናምነ መሮጥ 😮💨😮💨 አረ ቀየር አርጉት ቢያንስ 🤨🤨🤨
Ayche alakm bey setyo
Sera qeyru metlu erefu😂
አንች በቀን ከሶስቴ በላይ አይደል የምትበይው እነሱ በሳምት ለሰሩት 😅😅
አድቡ በልልን 😅😅😅😅@@jahnnyVLOGS
ደሙሩን እህት ወንድሞቼ🙏❤
ከመብላታቹ በፋት አማትቡ
ክርስትያን ቢበላ ችግር የለውም?
ችግርማ አለው። ለዛም ነው የክርስቲያን ስጋ ቤት እና የሙስሊም ስጋ ቤት ተብሎ የተለየው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@SisayneshShimlesyelewm qera new mitaredew it's normal
አቀማመጡን፣ግን፣አልቻላችሑበትም፣ሚሥኪኖች
😂😂😂😂 ብሉ ምን አለባቹ እናተ 🎉🎉🎉
minden new bucha aza yehonew
Batma megarmge almwfrchu
Prince በለጠ 😂😂
Prince ቤሊቲ ነዉ Amani 😅
አሁን አገኘሁት ''ጥራው'' i can't bucha😂😂😂
"የሙሰሊሙንበላችሁት
😅😅😅😅
የሙስሊም ምግብ ቤት
مطعم اليمن🇾🇪
gg❤my Bro
Lekidus setlu egrachun temxemachu atebelum
يمي
Bucha temechignalesh gn lijochun ategorabetachew mideber mood amtetehal beterefe yabede new jemaw
የጫማና ካልሲ ሽታውን ነገር ባላየ ባልሰማ ባላሸተተ ለምን አለፈችሁት?
😂😂😂 በተለይ ዳር ላይ ያለዉ እየተሸማቀቀ አዉልቆ ቁጭ አለ
Yazzzeeewwww🎉🎉🎉
በልአፊያ፣ብሉ፣
Akmematachu sasek lmd yelachuhum areboch kuch blew nw memegebut😂😂
አዚ ቦሃላ ጃኒን ሜሪካ ሄደህ በርገር እየበላህ ሳይክል ኡበር እየሰራህ ትመህርት ተማር ብትለው አይሰማህም! አይቷላ ምቾት ኢትዮጽያ እናት አገሩ ላይ!
cameraman አይበላም የናተን ትራፊ ነዉ እምሰጡት ሁሌ
እዳረብምግብ የሰለቸኝ የለም
Ezi lay ye kerestian Le Muslim yalachehun xelacha eyayew new absheru be megeb becha ayselmum
Guten Apetit
Yazew family ❤🎉
ኧረ ካሚራ አማኑን አብሉት😢😢😢ሚስኪን
አረ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ እኔ ምን ላስተካክል ንገሩኝ በናታችሁ viral አልወጣም እያለኝ ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Camera man Tgodaa 😅
19:22 look how amani and kidus look each other 💀
ጃኒ ኦርቶዶክስ ሆናቹ የሙስሊም ምግብ መብላት የተከለከለ ነው ፤አናም የግድ ቄደር መጠመቅ አለባችሁ።ይሄንን ያልኩት እያየሁ ማለፍ ስላልቻልኩኝ ነው።ምግቡ የሙስሊም መሆኑ እንጂ ምግቡ የክርስቲያን ቢሆን ችግር የለውም ነበር። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አወ ቁዱሱን እርኩስ ከበላዉ ልክ ብለሻል 😂😂
አማኔ የሚችለው ቀልድ ይሄ ብቻ ነው
First 🎉🎉🎉🎉
Comment for Germany
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
አረ ጸሎት ዝም ብሌ መብላት
አብርሽስ