አሁንስ ከበደኝ ሆድ ባሰኝ😥🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 171

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem Месяц назад +79

    አይዞሽ🥹🥹

    • @ልጅሰያሀበሻ
      @ልጅሰያሀበሻ Месяц назад +2

      አይዞሺ ከማለት አረብ ሀገር ከምትሄድ አታስቀሯትም ነበር አብራችሁ አትሰሩም ነበር አስመሳዮዎች

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Месяц назад

      @@ልጅሰያሀበሻ ፧😂😂😂💪 እንደ ቡታወች አስመሳይ ዉሸታምቅሌታም እባብ ተንከሲስ የለም

    • @ameenahali1891
      @ameenahali1891 Месяц назад +2

      ሳህ😢😢😢 አሁንስ ቢሆን ሸር እያረጉ ቢያሳዲ ጓት ምችግራለዉ😏😏😏😏😏​@@ልጅሰያሀበሻ

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 Месяц назад +1

      ​@@ልጅሰያሀበሻቢያስ ሸር ቢያዴርጉላት

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 Месяц назад

      ባልመቶላት አላገባምብላ አደል ስደት የመረጠች ከሪም የሚባልች ስቴነዉ ሰዉ የላከ ዊና ኢፍን ለምኑልኘ ብሉ ስቴነዉ የ እና ሳተዉቁ ሰ ዉንአትሳደቡ የኢፍ ቤተሰብ አትሂጅ ብሎ ለምኗታል​@@ልጅሰያሀበሻ

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse Месяц назад +49

    እህቴ አይዞኝ🥹❤️🙏

    • @ልጅሰያሀበሻ
      @ልጅሰያሀበሻ Месяц назад

      አይዞሺ ምን ይጠቅማታል አረብ ሀገር ከምትሰደድ አግዛችሗት ሀገሯላይ ስራ አታሰሯትም ነበር ዘረኞች አስመሳዮዎች

  • @SefinaWዮቱብ
    @SefinaWዮቱብ Месяц назад +23

    ዉይ በእንባ ነው የጨረስኩት አላህ ያግዝሽ

    • @ቀመሩ
      @ቀመሩ Месяц назад

      ወዴ ደምሪኝ

  • @mustekudir-nk5sc
    @mustekudir-nk5sc Месяц назад +16

    ሰለ ትዳርሽ አንድ ቀን ንገርን እና በርቺ

  • @Etutube22
    @Etutube22 Месяц назад +2

    አይዞሽ ሀኒዬ🥺🥰

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd Месяц назад +11

    የልጂን ናፍቆት የወለደ ያቀዋል እኔም የ4ዓመት ልጂ አለኝ እማሚ ነይሲለኝ የምመልሰው ይጠፈኛል

  • @KEMERIA3
    @KEMERIA3 Месяц назад +1

    ሀናንዬ የኔ ቆጆ አብሽሪ ሁሌም አላህ ካቺጋር ነው ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ❤❤

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade Месяц назад +1

    ሀናንዬ የኔ አሳዛኝ ሁኔታዎች ሁሉ ገር ያድረግልሽ😢 አብሽሪልኝ ጠካራ ሁኚ

  • @MameAhmdin
    @MameAhmdin Месяц назад +6

    አንዴ ከወጣሽ ጠንካራ ሁኚ ሞትም አለ አላህ በሰላም ያገናኛቹ

  • @ToybaMohammed-tz7xt
    @ToybaMohammed-tz7xt Месяц назад

    የኔ ውድ አይዞሽ እማ ያልፋል 😢

  • @zizusyt-w7q
    @zizusyt-w7q Месяц назад +7

    የኔ ውድ ሀናንየ እንኳን መጣሽ❤❤❤❤❤❤

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي Месяц назад +2

    ሀናንዬ አብሽሪ አላህ ያሰብሽው አሳክቶ ከናፈቅሽው ቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ አይዞን ውዴ

  • @ZeytunaZeytuna90
    @ZeytunaZeytuna90 Месяц назад +1

    ሀንዬ ጠከሪ በይ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Месяц назад

    መሻአላህ ልጅአለሽ ወላሂ እንኳን ልጅያለሽ ያገባሽምአመሰይም ለማንኘም አይዞሽ አላህያሳድግልሽ❤❤❤❤

  • @HawayouTube-d9y
    @HawayouTube-d9y Месяц назад

    አይዞሽ አንድ ቀን ሁሉንም ይረዳል እኔም አንችን የተሰማሽን ስሜት ነበር የተሰማኝ. በጣም

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt Месяц назад +4

    እህቴ ጠንካሬ ሁኝ ከመጣሽ ከመንጣትሽ ገና ትንሽ ግዜ ነው የሆነሽ መረረኝ አትበይ
    እኔ አለሁ አይደለ እንድ 13 አመት ድፍን ሟላኝ ቤተሰቤቼ እደዉ ውሀ ምግብ እረበውኛል ዱኒያ ብላት ብሏት አልሟላ አለችኝ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ

    • @zuzuየደሴዋ
      @zuzuየደሴዋ Месяц назад

      ያሁኖቹ በትንሹም በትልቁም ማማረር ይወዳሉ ትናንት መጥታ ማልቀስ አይ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Месяц назад

      Men 13 yalahe ena gena 1amet ke 3wera new tedare menamn yelgnm gn kebdognale

  • @መዲዩቲብ
    @መዲዩቲብ Месяц назад +3

    ይከብዳልበርቺ ማሬ

  • @SabrijajSabrijaj
    @SabrijajSabrijaj Месяц назад +1

    አብሽር እቴ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s Месяц назад +2

    እኔምእዳችነኝ አብሽር ሁሉምያልፋ ሀናን

  • @nuranura-mp1xl
    @nuranura-mp1xl Месяц назад

    ቢያወሩት አያልቅም ዉደ ትለምጃለሽ ለምደነዋል አብሽር አላህ በአፉያ ያገናኘን

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Месяц назад +5

    እኔም 2 ልጅ ትቼ መጣዉ አዱ ዘድሮ የመጀመሪያዬ አህመድ ሪድዋ ትምርት ጀመረልኝ በኮሮና ነበር የወለትኩት ትንሹ 2 አመት 6 ወር ነዉ የዛሬ 2 አመት ነዉ የመጣሑት ትንሹ 8 ወሩ ነበር ትቻቸዉ የመጣሑት የወልድኳቸዉ አዲሥ አባ ሥመጣ ለናቴ ገጠር አሥገባዋቸዉ ዘድሮ ግን ተለያዉብኝ ትልቁ የግድ መማር አለበት ትንሹ ማዘር ጋነዉ ትልቁ ወደከተማ ለትምርት መጣ ወላሒ ሥሜቱ ከባድ ነዉ እኔሥ ኖሮ ተወደደ ቤት ፈረሠ እዚዉ ሖኜ እነሡን ማሥተማር ይሻለኛል ብዬ ከደገና ጨመርኩኝ እና ሐኑ ወላሒ ቻይዉ ግን ባታወሪዉ ይሻላል ከምታወሪዉ ቆፍጠን እደትይ ያረገሻል አለማዉራቱ እኔ ከመጣዉ አደ ቀን ሳላገኛቸዉ ትልቁ ገና ዘድሮ እሱም አዴ በቃ ትንሹ ጭራሹም ፎቶ እጄ ደምፁን ሰምቼዉም አላቅም እና ኢሻአላሕ ጠከር በይ እራሥሽን ጠብቂ ምገብ በደብ ብይ ይመርብሽ እኔ ወፍሬ ብታይ ወላሒ መለኬ ወዜ መጣ በቃ ስራዬ ብቻ ለልጆቼ ከተወሠነ ወር በሕዋላ ብር መላክ በቃ አሑን አቺ በኔ ተማሪ ቆፍጠን በይ እነሡን ለማሥደሠት ነዉ የተሠደድነዉ ያልፍል ደሞ በዲንሽን ጠከር በይ ቁረአን ቅሪ በኢሞ በዋሣብ ብለሽ በተለይ ምግብ ብይ አደራሽ እና በጣም ነዉ ማከብርሽ አይዞሽ አብሽሪልኝ በርቺ

    • @ali-tt5om
      @ali-tt5om Месяц назад +2

      በርችእህት

  • @lubabaendries
    @lubabaendries Месяц назад

    ማሻ አላህ ሀኒየ እንኳንም ልጅ ኖረሽ የኔ ዉድ አብሽሪ

  • @ሀየትቱዪብ
    @ሀየትቱዪብ Месяц назад +2

    አይዞሽ🎉🎉🎉አስለቀሺን❤😭😭😭😭

  • @የህልሜተዋናይ
    @የህልሜተዋናይ Месяц назад +2

    ወላሂ በጣም ከባድ ነው አይዞሽ ውዴ
    እኔ እናቴ ስትመጣ ገና 3ተኛ ክፍል ነበርኩ
    ወንድሜ ከኔ በታች ነው ከዛ ሶስተኛ ታናሻችን አለይ እሷ ብዙም ነብስ አላወቀችም እና ስትመጣ ከቤት መሄዷን እንጂ ለምንእና የት እንደምትሄድ አላውቅም
    ለሊት ተነስታ ስተሄድ ተልጆቸ እንደት ልለይ ነው እያለች በጣም እያለቀሰች ነበር 😢😢😢 እኛ ምንም አይመስለንም ከዛ ጧት አያቴ መጥታ ወሰደችን ከዛ እሷ ጋ መኖር ጀመርን እናቴም በሰላም መጣች ቀናቶች ተቆጠሩ አያቴ በጣም ነበር እምትንገላታው አጠቃላይ 8 ነን እቤት ያለነው ሁሉም ስራ እሷ ላይ ነው እኛ መብላት ብቻ ነው ምንም አናቅም እናቴ ስትደውል ደግሞ ስናወራት በጣም ታለቅሳለይ በግድ 2 አመት ሞልቷት በሰላም መጣችልን በናፍቆት በጣሞ ከስታለች ጠቁራለች እናቴ አልመሰለችኝም ወላሂ😢😢😢 የኔ ውድ እናት እማየየነየየ💋💋 ❤❤ ላንቺ ቃላት የለኝም 🥰🥰🥰🥰🥰 አሁን አድገንላት ወንድሜም እኔም መጣን ትንሿም ለመምጣት ደርሳለይ
    ሁሉም አሁን ነው የገባኝ

    • @AjebushMohammed
      @AjebushMohammed Месяц назад

      እሽ አውን የት ሆኔሽ ነው ውዴ

    • @የህልሜተዋናይ
      @የህልሜተዋናይ Месяц назад

      @AjebushMohammed አሁን ያለሁት ሳኡድ

    • @طيبهعرب-ذ6ش
      @طيبهعرب-ذ6ش Месяц назад

      ​@@የህልሜተዋናይአብሽሪ እኔም ሳኡዲ ነኝ በጣም ብዙ ነገሮች አሳልፌለሁ አልሃምዱሊላህ

  • @halewyatube
    @halewyatube Месяц назад +3

    ልክ እንደአዋቂ ስትስመኝ ያደረችዉን መቼም አረሳዉም ማጣት አይኑ ይጥፋ

  • @TamimiTA-y2h
    @TamimiTA-y2h Месяц назад

    የኔዉድ አብሻሪ ወላሂ እኔ ጡት እኮን ሳላስጥል ነዉ የተለየሆት ብቻ አልሀምዱሊላህ3አመት ሞላኝ አብሺሪእህቴ😭😭😭

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Месяц назад +2

    አብሽሪ እህቴ እኔ ልጅ ይዤ ነው የምሰራሁ በጣም ከባድ ነው አይዞን ደምሩኝ

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Месяц назад +2

    የኔ ውዴ ዳስ ስት አይዞሽ ባርቺ 👌🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Ararsoo-p5q
    @Ararsoo-p5q Месяц назад

    Yane wid Abshir yisakalish yalifal ulum inyam idazaw naw yatawanawina barchi❤❤❤ yanae wid ihti yalifi andaqan tigananyalachu

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን Месяц назад +5

    አላህበሠላምያገናኝሽውዴ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Месяц назад +1

    አይዞሸ

  • @nebattt
    @nebattt Месяц назад

    የእንቅልፉን ነገር ተይው ሀኒ ሀገራችን በሠላም እንግባ እና እተኛዋለን እና አይዞሽ ሁሉም ነው ዋናው ጤና ነው አላህ ልጅሽ ጋር በሠላም ያገናኝሽ

  • @mnbmnb-nc7gf
    @mnbmnb-nc7gf Месяц назад

    አይዞሽእህቴያልፋል እኔምእንዳችበተኛችበትስሜያትነውየመጣሁትሶስትአመቴእናቴአትመጭምእየተባልኩነው

  • @KokebTefera-hl4fi
    @KokebTefera-hl4fi Месяц назад

    የኔ ውድ አይዞሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 23 дня назад

    አፍፍፍፍፍ😢😢😢😢 10:27

  • @MalinaDxb
    @MalinaDxb Месяц назад

    አብሽሪማማዬጠክሪ

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 Месяц назад

    አይዞሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FathimaFathima-bg9ts
    @FathimaFathima-bg9ts Месяц назад

    አብሽሪ፣እህት፣አላህያግዝሽ፣

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 Месяц назад

    😢😢😢😢aln habibi enam yalij ent nayhi

  • @Makiya-r5zyoutube
    @Makiya-r5zyoutube Месяц назад

    አሰለሙ አለይኩም አብሽር የልፋላ🎉🎉🎉

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch Месяц назад

    ስደት መከራ ነው ዉዶቼ😢😢😢😢😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +2

    ወአላይኩም ሰላም ወራማቱላሂ ወበረከቱ😊😊 ያኔውድ አብሽሪ🎉🎉

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Месяц назад

    😢😢😢አስለቀሽኝ❤ዉደ😢😢😢

  • @skettube4149
    @skettube4149 Месяц назад +2

    ሀቢበቲ ልሂድ ልሂድ ስትይእንዳሰብሽው አገኘሽ ስዴትን😢

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad Месяц назад +3

    አብሽሪ ውዴ 😢😢❤❤❤

  • @SmeeraEthiopia
    @SmeeraEthiopia Месяц назад

    አብ ሽር 💞💞💞💞💞💞💞💞💋

  • @FejirShukri
    @FejirShukri Месяц назад

    ሊጂ ኢንደለሺ አለቅም። ነበሪ በሪች አይዞሺ🎉🎉🎉🎉

  • @AreguAlliseif
    @AreguAlliseif Месяц назад +2

    የኔ ውድ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @BahrelaBaherla
    @BahrelaBaherla Месяц назад +3

    ስለ..ልጂሽ..አቨት...በቃጠይ..አቭሺሪ

  • @Esera-pt2kx
    @Esera-pt2kx 26 дней назад

    Ok

  • @MLove-h9b
    @MLove-h9b Месяц назад

    ❤❤❤❤❤😢😢❤❤

  • @najatanajatanajatanajata6477
    @najatanajatanajatanajata6477 Месяц назад

    Misha allha hinu jagani❤❤❤❤birache

  • @Serkalem-f6t
    @Serkalem-f6t Месяц назад

    Ayezosh ehite berchelg hulum yalfal

  • @اكراماكرام-د6ذ
    @اكراماكرام-د6ذ Месяц назад

    Wed yalifali ene ye 1 Amet liji tesh new yemxawuwut

  • @EmuHamzah
    @EmuHamzah Месяц назад

    አብሺሪ የኔ ውድ ሁላችንም በልጂ ናፍቆት በቤተሰብ ናፍቆት እየተሰቃየን ነው አላሀምዱሊላህ አሏህ ልጂሺን ያሳድግልሺ

  • @MozaRrrr
    @MozaRrrr Месяц назад

    Abshri yena konjo kebade new gn ayezosh telmjewalsh ena leje sayenorgn rasu kebdognale 😢😢❤❤❤❤

  • @MestremTai
    @MestremTai Месяц назад

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Месяц назад

    ❤❤❤

  • @melektube
    @melektube Месяц назад

    ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ ጠንካራ ሁኒ መጥፎው ችግር ነው ከችግር ለመውጣት ነው ስዴት አላማሽን አሳኪ ዱአ አድርጊ ለቅሶ ይጎዳሻል

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 Месяц назад

    Abshir Allah yatbkchiw

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد Месяц назад

    በርች ማርዎ ማለትማ ወደአረብ ሀገር ለመሄድ ስታስቢ ሳይሳካሲቀር እደት ነበር ያለቀሽው ያንንአስበሽ በርች ሀኒየ

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba Месяц назад +3

    አብሺሪ

  • @skettube4149
    @skettube4149 Месяц назад

    ሀኒየ አህለን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እማ 🥰

  • @AsiaHassan-h4f
    @AsiaHassan-h4f Месяц назад +3

    አሰላም ዋለኩም ሀኑዬ ከተደሰትሽባቸዉ ቀን አዱን አጫዉቺን

    • @Noura-beauty
      @Noura-beauty Месяц назад +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @Tges872
      @Tges872 Месяц назад +1

      ​@@Noura-beautyእኔ ደመርኩሽ አንቺም እኔም አንች ደሪም ❤❤

  • @abayhailu1476
    @abayhailu1476 Месяц назад

    🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Месяц назад

    እህቴ አይዙሺ❤❤

  • @hayateሀያት
    @hayateሀያት Месяц назад

    አይዞሺሀኒየበርቺየኔልዩ

  • @ፋንድሻ
    @ፋንድሻ Месяц назад

    ያእኔም ልጅ ህደር 15 4አመቱሃ ነዉ እኔ ዱበይ ከመጠዉ 3አመት ሆነኝ አመት ሰይሞለት ነዉ ጥዬ ያመጠዉት😢😢😢

  • @HawaH-xv8dp
    @HawaH-xv8dp Месяц назад

    ❤❤😂😢

  • @fadilaramatu2044
    @fadilaramatu2044 Месяц назад

    Ayzoshi,mare❤❤❤

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta Месяц назад

    ❤❤❤❤😂አይዞሽ🎉ሑላችንም🎉እንዳንቺውነን

  • @EkremKebede
    @EkremKebede Месяц назад +4

    እና አፍቃሪሽ ሲመጣ ባለ ትዳር የልጂ እናት ነኝ አትይውም ነበር ሀኒሻ እ😮😮

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +3

      አየሽ ያን ድራማ ነበሬ ማለት ነዉ አየ ቡታወችኮ አስመሳይ እባብ ናቸዉ😮

    • @yeznMamuye
      @yeznMamuye Месяц назад +1

      ድራማ ነዉ ሙቢ እንኳን ዋሽቷ እናቴን አላቃትም ነበረ ያለዉ ገጠር ሄደዉ ቪዶ ሲሰሩ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Месяц назад

      @@yeznMamuye አወ እሱም ድራማ የሩታ ሸገር ነዉ ሀገሯ ያሉሁ ወንድሟ እቢ አለ ያሉት ቡታጅራ ትምህርትገባች ያሉት ድራማ እዉነት የላቸዉም እንደቁንጫ መዳጥ ነበር እነዚህን እንደት አንዳለቀስኹ በሰአቱ እዉነት ተደብቃ አትቀርም እንደት እንዳስጠሉኝ ቡታወች ከፍቅረና ከፉ በቀር እነ ቅመሟ ራሱ ጠፋች የተባለዉ ዉሸት ነዉ

    • @ebrahimtadese3731
      @ebrahimtadese3731 Месяц назад

      ይገረማሉእኮ😅😅😅😅አኡዝብላ ጨርሰዉ ወሸታሞቺ😅😊😊😊​@@FhfGnf-tn6sm

    • @najatanajatanajatanajata6477
      @najatanajatanajatanajata6477 Месяц назад

      😂😂ewanite michami tadabeki atakiremi

  • @AbukiMurad-sr8zy
    @AbukiMurad-sr8zy Месяц назад

    አሰለሙ.አለይክሙ.ዉዴ.አይዞሸ..ችይዉ.ብሶቴኙ.ቀሰቀሺቢኙ.ሀኒ❤❤❤❤❤

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ Месяц назад

    አብሽሪ ውዴ እኔም 1አመት ከ6ወር ልጂ ነው ጥየየመጣሁት አሁን ይኸው ድፍን 7አበት ሆነኝ ግን ምንም ያረኩት ነገር የለም ብቻ አልሀምዱሊላህ😢😢

  • @DghB4r
    @DghB4r Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tanzania-k1e
    @Tanzania-k1e Месяц назад

    አብሽርየኔውድ❤❤😢😢😢😢

  • @zinaYem-no4vf
    @zinaYem-no4vf Месяц назад

    አዬዞሸ በረች ❤❤❤

  • @HyweteHywete
    @HyweteHywete Месяц назад +2

    Ayizoshi faxari ale 🎉🎉🎉🎉

  • @elhmtube184
    @elhmtube184 Месяц назад

    አይዞሽ😢እህቴ ተፕኔል ፎቶ የምታቀናብሪበትን አፕ ስም ፃፊልኘ🥰

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ Месяц назад

    ለመጀመሪያ ግዜ ደላላ ሲመሰግን ሠማሁ🎉🎉🎉🎉

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ Месяц назад +2

    ሀንዬ እዴት ነሽ የሰፈሬ ልጅ በውስጥ ነልኝ

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ Месяц назад +2

    ያዳለላው ቁጥር ታበባሪኝ

  • @starcall9965
    @starcall9965 Месяц назад

    አላህሰላምያናኛችሁ ከቤተሰቦችሽጋውደ

  • @ሀየትቱዪብ
    @ሀየትቱዪብ Месяц назад

    ጠንክሪሀናን🎉👍👍👍👍

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Месяц назад

    በጣም ከባድ ነው በርች ውድ

  • @LailaAdim-to9fd
    @LailaAdim-to9fd Месяц назад

    አብሽሪ ወደ🎉❤

  • @kadigakadiga2032
    @kadigakadiga2032 Месяц назад

    🎉❤Azoshi

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን Месяц назад

    የኔውዴእኳንምተሳካልሽየኔማር❤

  • @AbukiMurad-sr8zy
    @AbukiMurad-sr8zy Месяц назад

    ወለተ.በጣም.ከባድ.ነዉ.የልጅ.ነፋቆት.ከበድቲ.ነዉቁሰሌን.ቀሰቀሸብኝ.አይዞን.ደምሩኝ..ዉዴ

  • @Hawwe12
    @Hawwe12 Месяц назад

    በሉ እናበረታታት አብሺሪልኝ እህቴ

  • @Kkk-m9q
    @Kkk-m9q Месяц назад

    Ene erasu alchalkum ljie bxam nfkagnlch😢😢

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek Месяц назад

    መሸለ ቤቱስ ጡሩ ገጠመሽ ያልጅ ነፉቆት ከበድ ነዉ ቁስሌን ቀሰቀሽብኝ

  • @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ
    @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ Месяц назад

    የመዳምቅመሞችን ማነዉ የማያፋቸዉ ሰብስክራይብ

  • @hayat-x7o6i
    @hayat-x7o6i Месяц назад

    አሽር ሀኒ እኔም እንዳቻ ነኝ😢😢😢😢😢

  • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
    @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ Месяц назад

    ስልጀሽ አባት አወሪን

  • @nicolaal-azzouni9784
    @nicolaal-azzouni9784 Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MoreThe-uc6jl
    @MoreThe-uc6jl Месяц назад

    አንየ,እሚቅያ,ቀዋልወልዶመለየት,ከባድነው

  • @ZeyadaGultamo12
    @ZeyadaGultamo12 Месяц назад

    Abeshri Allah baslam yaganagish

  • @Denametube
    @Denametube Месяц назад

    ወሌኩሰላም

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ Месяц назад

    ለምለም የምትባይ አስመሳይ አረብ ሀገር ከምትሰደድ ሀገሯላይ አግዛችሗት ስራ አትፈጥሩላትም ነበር