58ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ሀብት ለመውረስ እናቱን ያስጨነቀ ሱሰኛ ወጣት መጨረሻ(በመ/ር ተስፋዬ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 397

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 3 года назад +18

    እኔ አምስት ጓደኞቼ ገጠመኙን ሼር አድርጌ ወድ መምህሬ እየተቀየሩ ነው በአለባበስ ንሰሐ ለመግባት እቅድ በማውጣት በቤተሰቦቻቸው ያሉ ነገሮች ካሉ በአንድ አምልኮ ሁኔታ ብቻ በብዙ ነገሮች ለመለወጥ እየተዘጋጁነው ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።አሜን

  • @ገብረኪዳንእንዳለ
    @ገብረኪዳንእንዳለ 3 года назад +31

    መምህሬ ገጠመኝ 176ኛ ላይ መጨረሻአካባቢ የተናገርከው ወጡላይ ጸጉር ,ጠጠር ስንጥ በጣም ነበር የማገኘው እና የመናፍስት ስራ መሆኑን ሳላውቅ ተሸውጃለሁ እንዳላገኝ ብዬ ወይም እዳላየው ጨለም ወዳለው የቤታቺን ክፍል ዘወር እያልኩ ነበር የምበላው አሁን ግን ጸሎቱንም ስግደቱንም እጣኑንም መጠቀም ስጀምር ከናቴጋር በዚህ ጉዳይ መጣላቱ ቀረልኝ የወጥ ብረድስቱ ውስጥ ሳይቀር ነበር በረሮ የሚገባበት እና የጸሎትን ሀይል አየተረዳሁኝ አየገባኝ ነው ጌታ ይመስገን የመቤቴ ማርያምልጅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✞✞✞✞✞✞❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳግምበእምነት
    @ዳግምበእምነት 3 года назад +26

    የተዋህዶ ዕንቁ አንደበተ ጣፋጭ መምህራችን አጋዕዝተዓለም ስላሴ አንተን በመዳፋቸው ድብቅ አድርገው ይዘው ከክፉ ይጠብቁህ፡፡

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ

    ወገኖቼን ሁላችሁ በፀሎት አስበኝ ወለተ ጨርቆስ እያላችሁ እኔ ደካማ የሞትኩት ውሾ ነኝ ያክፉ መንፈስ አስችግረኛል በእንቅልፍ የተያዘ መንፈስ አለ የቤተስብ ዛር መንፈስ በስደት ከባድ ነው ፀሎት አድርጉልኝ በፀሎት እንዲበረታ አባክችሁ ወገኖቼን

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 года назад +46

    እንንኳን ለቅድስት ሰላሴ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ።ዛሬ 1ኛ ነኝ መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይህ። እኛም ያንተ ተማሪዎች ለጽድቅ እና ለበጎነት አንደኛ እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ
    @የጌታየእናትድግልእናቴ 3 года назад +30

    ሀያቴ ከዛር አምልኮ ወጥታ ዛሬ ለቅዱስ ቁርባን በቅታልኝ አ አለች እግዚአብሄር ይመስገን

    • @m.g5295
      @m.g5295 3 года назад

      እግዚአብሔር የተመሰገ ነው

    • @getetachane2286
      @getetachane2286 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 3 года назад +1

      Des yilal betam enkuan des alesh betam tlk kbr new

    • @lidiya727
      @lidiya727 3 года назад

      አሜን የኔንም አያት ለዚህ ያብቃልኝ ዛር ታመልካለች

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 3 года назад +21

    እንኳን። አደረሰን ለቅዱስ ሰላሴ። ለወርሃዊ። ዕለት። መምህር። አጋእዝት ዓለም ሳላሴ። ከዚህም። የበለጠ። ፍሬ እንድታፈራ።።ፀሎቴ ነው

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 года назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ መምህራችን እንኳን 58ኛው ገጠመኝ አደረሰን እኛም ስምተን ለመለወጥ ያድርገግን መድሀንያልም

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 3 года назад +37

    መጀመሪያ እንኳን ለቅዱስ ሥላሴ ወርሀዊ በአል በሰላም እደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን የሰንቱ ሰው ሂወት ነዉ ያደንከዉ መምህራችን እግዚአብሔር ከነቤተሰበችህ በእድሜ በፀጋ ያቆይህ

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 года назад +6

    እንዃን አደረሰህ /አደረሳችሁ /አደረሰን የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ ዛሬ ወረው የአገዜ ቅዱሰት ስላሴ ከበር በአል
    ኑኑኑ ይቅርችሁ አኔ መጣው እኛ ስሚ ሉቦና አመምህርችን ተነገረ አንደበት ይደለን አሜን 🤲

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 3 года назад +6

    እንኳን ደናመጣህልን፣የነፍስ፣መጋቢአችን
    በፀሎትአስቡኝ፣ወለተስላሴ

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 года назад +1

    ማዘርዬ ምርጥ ታጋሽ እናት ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 27 дней назад +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቀኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan 3 года назад +16

    የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 года назад +2

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይሄንን ወንድማችንን እንደረዳሀው እኔንም ዘመኔን በከንቱ የማሳልፈውን ከንቱዋን ልጅህን ፍቅርህን በልቤ አሳድረህ አድነኝ ፈውሰኝ መጨረሻው ዘመን ላይ ነን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እናትህንም እድሜና ጤና ይስጥልህ ጧሪ ቀባሪ ያድርግህ እግዚአብሄር ይርዳህ በርታ መምህር በምድር የምታደርገው በጎ ነገር በሰማይ እንደሚከፈልህ ታውቃለህ ለምታደርገው በጎ ነገር እግዚአብሄር ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад +7

    ምንኛ የተባረኩ እናት ናቸው እመብርሃን ትጠብቃቸው መምህራችን እኛን ወደህይወት ለመምጣት የምታደርገው ጥረትና መስዋዕትን በእውነት እግዚኣብሔር ይስጥክ ወላድተ ኣምላክ ትጠብቅህ የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

    • @m.g5295
      @m.g5295 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 года назад +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ልጅ ከሱስ ውስጥ አጥቶ ወደ እራሱ የመለሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ይግባው አሜን ፫

  • @marialove3677
    @marialove3677 3 года назад +22

    እዉነት ነዉ በባዶ ኪስ ሆኖ እግዚአብሔርን ማምለክን የመሰለ ምን ደስታ አለ? ፈጣሪ ይመሰገን እንኳን ተመለሰ ወድማችን ቀሪ ዘመነህ ሁሉ በቤቱ ይሁን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 года назад +1

      እልልልልል እግዚ አብሔር የተመሰገን ቃለህዉትን ተሰፋሰላሴ ቁጥር 12 ነዉ ዉንደሜ ጉበዘ በርታ እናትህ ጉበዘ ናችዉ አይ እናት ሁሉምትችል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ቅዱሰ ቃሉ ጠይቆ ይሰጠችዉል መጠይቀ በችነዉ ሚጠበቀበን

    • @makdsm8979
      @makdsm8979 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በአንተ ላይ አድሮ የልጆቹን ነብስ ከገሀነብ የሚያድን አምላክ ይክበር ይመስገን
    ወንድማችን ከነ እናትህ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን
    የእናተን ታሪክ የቀየረ ጌታ የእኛንም ታሪክ ይቀይርልን አሜን።
    መምህር ቃለ ሂወትን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን አሜን⛪⛪⛪

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ ድንቅ ስራህ ተመስገንልን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አምላክ ሆይ እኛ የጠፋነውንም መልሰን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን አመተኢየሱስ ... በፀሎትህ አስበኝ ከኔ የበረታችሁ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu3467 3 года назад +3

    በሰው ሃገር ሆኜ ከስደቴ ይልቅ ስለ ልጄ የምሰማው ነገር ነዉ ትልቅ ፈተና የሆነብኝ ይሄን ገጠመኝ እሱን እያሰብኩ ነው የጨረስኩት ሃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ🙏

  • @ኢትዮሰሜነች
    @ኢትዮሰሜነች 3 года назад +8

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ አዳምጨ እመለሳለሁ የሰላሴ ሀብተ እረደኤታቸዉ ከሁላችን ከህዝበ ክርሲያን ጋር ይሁን አሜን ፫

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    እግዚአብሔር ይመስገን #መምህራችን
    #ቃለ ሒወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን ወይ እዲህ አስቸጋሪሚ ሰው አለ #እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል መጨርሻው ሲያምር #እኛም ለዚያ ክብር ያብቃን እስኪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን #ለካ እደዚህ እየተገላታክ ነው #ምዕመናን የማያገኝህ መምህራችን በርታልን #የሰው ሂወት ማትረፍ እጅግ ትልቅ ስጦታ ነው #እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድታገለግል #እማ ፍቅር ከጎንክ ትሁን የኛ ትሁት መምህር እንወድሀለን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад +2

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣ በጣም በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
    እግዚአብሄር የሁላችንም ልቦና ይክፈትልን
    ሁላችንም በዳቢሎስ ወጥመድ ተይዘናል
    ለወንድማችን የደረሰ አምላክ ለኔም ከነቤተሰቦቸ ለንሰሀ ሞት ያብቃኝ አሜን፫ መምህሬ በጰሎት አትርሳኝ
    ስርጉተ ስላሴ እያልክ

  • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
    @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 года назад +11

    መምህረ እንኳን ደና መጣህ እንኳን ለቅድሰት ስላሴ ወረሀዌ በአል አደረሰህ እንዲሁም ከነ ቤተሰቦችህ ከነ ተከታዮችህ

  • @febentewelde2747
    @febentewelde2747 3 года назад +6

    Egzabhar yemsgn memehar enqe salem metah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 3 года назад +8

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚቺ ቀን ያደረሰን ሰላም ዋልክ መምህር እንኳን ለአብርሃሙ ሰላሴ በዓል አደረሰክ

  • @m.g5295
    @m.g5295 3 года назад

    ተስፋዮ አበራ የህይወታችን ተስፋ
    መድህነዓለም ይጠብቅሕ

  • @mono1494
    @mono1494 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ጣፋጭ ትምርት የነፍስም የስጋም ምግብ የሆነዉን ትምርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ ተመስገን ሐጢያቴን ደብቀህ ቃልህን እንድሰማ አረከኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
    አስቡኝ በጸሎት ወገኖቸ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ከስደት ተመልሸ ከቤተሰብጋ ተሰባስበን ለመጸለይ እንደናፈቀኝ😭😭😭

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን like 👍👍👍 አንርሳ ቤተሰቦች አዳምጬ እመለሳለሁ

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 года назад +8

    ሰላም ላተይሁን መምህራችን መካሪያችን የመምህርን ትምርት አዳምጨ ልቤ በእግዚአብሔር ፍቅር ቀልጦ ደስብሎኝ ስለቅድስ ቁርባን ጥሩነገር ሳስብ አይሳካልኝም ይባስ ብሎ የተዉኩትን ሀጥያት ያሰራኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @prime5689
    @prime5689 3 года назад +1

    ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን እንኳን ለአጋዝታለም ስላሴ ወራዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የተስፋ ስላሴ ተማሩዎች የት ናቹሁ ኑኑኑኑኑኑኑ ገባ ገባ በለሁ የህይወትን ምግብ አብረን እንመገብ 💐

  • @ፅጌወለተስላሴ
    @ፅጌወለተስላሴ 3 года назад +4

    እህቶቸ በሳውዲ የምትገኙ እራሳችሁን ጠብቁ ሰው በስርቤት እየተሰቃየነው ይባስ ብለው አሁን እዳድስ ተነስተውብናል ወድም እህቶቻችን በስርቤት እያለቁነው አበቶች እናቶሽ ወድም እህቶቸ በጦሎት አስቡን ወድማችን ተስፋ ስላሴ በጦሎት አትርሳን ጭቅላይነን

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera 3 года назад +1

      አዎ ተጠንቀቁ አውሬው በኢትዮጵያውያን ላይ ተነስቷል
      በተለይ በክርስቲያኑ ላይ

    • @ፅጌወለተስላሴ
      @ፅጌወለተስላሴ 3 года назад

      እሽ መምህራችን እኔ ቡዙነገር ገብቶኛል ብቻ ላገራችን ያብቃን በጠሎት አስቡኝ ሁላችሁም ጥጌ ወለተ ስላሴ

  • @morinoshdady5713
    @morinoshdady5713 3 года назад +2

    እንክን ድናመጣህልን መምራችን ስላምህ ይብዛልኝ እር ላይክ ላይክ

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ በእውት እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን መድሀኒአለም ያርዝምልን በርታ አስተማሪ ገጠመኝ ነው

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 3 года назад +1

      እህት በቅንነት ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ አደረገኝ 3ደቂቃ በማየት

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 3 года назад +1

    እግዝአብሄር ይመስገን ለእኛም ይህ በረከት ያድለን

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund
    @waqaayyootikseekootibakkaahund 3 года назад +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @ፅጌወለተስላሴ
    @ፅጌወለተስላሴ 3 года назад +1

    ተስፋ ስላሴ

  • @murrservices8463
    @murrservices8463 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡልን መምህራንችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነበተሰበዎት እኛም እየሰማን ለመለወጥ ያብቃን እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል አጥት የሚያለመለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይተመስገነ ይዑን ምርጥ እናት እርጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይድሎት ወንድሜ ፅጋውን ይብዛልህ መምህር እርጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይድለህ

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 года назад +1

    ተመሰገን መድሀኒአለም አባቴ 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድለኛ የሆኑ ሴትዮ ናቸው ።
    እባካችሁ እህቶቼ ለመሰማት ሰንከፍት የመጀመሪያ ሰራችን ላይክ ሁልጊዜ ማድረግ አንርሳ እና ሰብሰክራይብ እናርግ እባካቾሁ ምንም ነገር አይቀነሰብንም።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ስለምታደርገዉ መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰመአትን ያዉርስልን በጣም ደስ በእዉነት ወንድማችን ወደ ህይወት ስለተመለስክልን በጣም ደስ ብሎናል መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 года назад

    ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ የማትሳላአ እድሜዬሰጥ እግዜያብሄር

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ከማይረባ ሱስ ወጣህ ወዲማችን እናትህን ጠዋሪ ያዲርግህ በርታ ትልቅ ትምህር ነው የተማርንበት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በርታልን ብዙ ትውልዲን እያዳክ ነው

  • @ሠላምYouTUbe-g8c
    @ሠላምYouTUbe-g8c 3 года назад +6

    እግዜአብሔር ይመሥገን እንቁ መምህራችን እኳን አዴረሣችሁ ታሥበው ተከብረው ለሚውሉ ወራዊ ክብረባዓል በእወነቱ ቃለሒወት ያሠማልን ከእኔ እዲሜ ቀንሦ ለእርሠወ ይሥጥልኝ አሜን

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    መምህር እኳን ደና መጣህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ቅድስ ኤልሻዳይ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ🙏

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 3 года назад

      እህት በቅንነት ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ አደረገኝ 3ደቂቃ በማየት ❤❤

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ስላሴ ወርሀዊ በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ

    አቤት እነሱን የፈታ የቅዱሳን አምላክ እኛንም ከእስራታችን ይፍታን ማነው ግን እንደኔ መምህር ሲያስተምር በአይነ ህሊናው የሚስለዉ የምር ሲያገር አብሬ ከባለ ታሪኮቹ ጋር ነው የምዞረዉ አብሬ ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ በስመአብ ብቻ መምህር አንተ ለመግለፅ ቃል የለኝም የምትወዳት እማ ፍቅር በነገሮች ሁሉ ከፊት ትቅደምልህ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 года назад +2

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ መ ም ህ ር አማ ፍቅር ትጠብቅክ መ m ህ ር

  • @እኔስዬማርያምነኝ
    @እኔስዬማርያምነኝ 3 года назад +1

    እሄ መዝሙር በጣም ነው ያምወደው
    እመአምላክ ትጠብቅህ

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 3 года назад +2

    እ/ር ይመስገን መምህራችን የኛ ብርሃን እመብርሃን ትጠብቅህ

    • @ethiopiatekedem4150
      @ethiopiatekedem4150 3 года назад +1

      እ/ር አይባልም እህቴ እግዚአብሔር ተብሎ ነው የሚፃፈው ከይቅርታ ጋር

    • @marialove3677
      @marialove3677 3 года назад

      አሜን እህቴ እ/ር ብለሽ አትጻፊ ሙሉ ለሙሉ እግዚአብሔር ብለሽ አስተካክይ ከይቅርታ ጋር

    • @amarechteshale2135
      @amarechteshale2135 3 года назад +1

      @@marialove3677 እሽ እግዛብሄር ያክብርልኝ

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 3 года назад +1

    ስለማነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የማይፈታው ቋጠሮ እና የማያለዝበው ልብ የለም ደስ ይላል ይህ በየሁሉም ቤት ያለ ችግር ነው መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ብዙ ነገር ተምረናል ገና እንማራለን መማር ብቻ ሳይሆን በተግባር እያደረግን ነው ብዙ ተለውጫለሁ እኔ ቤተሰቦቼንም ለመለወጥ እየጣርኩ ነው

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው !
    ለባለታሪኩ እናት እንኳን ደሰ አሎት ልጅት በዚህ ደረጅ ላይ በማግኘታቸው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይሰጦት አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 года назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ ውድ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የወንድማችን መለወጥ እንዴት እንደሚያስቀና መታደል ነው ለመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tube2014
    @tube2014 3 года назад

    እትና አባቶቸ እህት ወንድሞቸ እናቴ ታማብኛለች ወለተ እየሱስ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ

  • @mssmarshyee517
    @mssmarshyee517 3 года назад +1

    በእውንት መምህራችን ቃለሂውት ያስማልን ፀጋውን ያዛላቺው

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 3 года назад +2

    እንደምን አደራችሁን ወገኖችዬ በፀሎት አስቡኝ መንበረማርያም እያላችሁ እንደው በአዛኚቱዋ

  • @ghkvkhvhdu5774
    @ghkvkhvhdu5774 3 года назад +1

    አንኳን ለቅድስት ሰላሴ አደርሳችው ውድ የእግዚአብሔር ቤተስቦች
    ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @mehratmamo9813
    @mehratmamo9813 3 года назад +1

    እግዚሐብኤር ይመስገን መጨረሻዬን አሳምረው!!

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 года назад

    ወንድማችን እድለኛ ነህ ለአንተ የደረሰ አምላክ ለኛ ይድረስልን

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳን እኛንም እግዚአብሔር ይመሰገነሰ 👏

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለኛ ለአረብ ሃገር ላለነው እስቲ ፀሉይልን ኑሮ ኣልሞላ አለን በዚ ቀዳዳ ስንደፍን በዚ ይጎድላል እድሜኣችን በኣህዛብ ሃገር አለቀ በተለይ እኔ ስግደት በጣም ስንፍያለው ከስራው ኣንፃር ስራው ከባድ ነው የማንም ቤት ማለት ነው ግን ተመስገን በመምህር ትምህርት እፅናናለው አስራትም አወጣለው እና ለሁላችን አረብ ሃገር ላለን በፀሎት ኣስቡን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐

  • @jididjasamson7939
    @jididjasamson7939 3 года назад

    ብቻ መምህር እግዚአብሔር ውለታህ ይክፈልህ። ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @beletuteshome6603
    @beletuteshome6603 3 года назад +2

    ማምህር አድሜና ጤና ይስጥልኝ እንዳ አንተ አይናቱን yabizalin🙏🙏❤

    • @ahmaddaud1668
      @ahmaddaud1668 3 года назад

      ፈጣሪይባርክህ እድሜ፣በፀጋ ያኑርህ የዙ ነፍስ እያዳክ ነው

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 года назад

    አሜን በእውነት ቃለ ህይ ወት ይሰማልን መምህራችን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜን ስለዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንን እኛም ማንነታችንን እንፍንፈትሽ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @amuyezegeyeleje3386
    @amuyezegeyeleje3386 3 года назад +4

    ይህን ትምህርት እንዳዳምጥ ስለርዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ለመጀመሬያ ጌዜ ነው ያደመጥኩት መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን❤❤❤

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 года назад +1

    መምህር ተስፋዬ አበራ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እፅብ ድንቅ ነዉ የኛም መጨረሻው ያሳምርልን በእውነት መምህር ወንድሞቼ ሱስ ውስጥ እየገቡ ነዉ ገና ከአሁኑ ከ 23አመት በታች ናቸዉ በእግዚአብሔር ስም በፀሎት አስቡልኝ ከሰካራም ከሱሰኛ ከመጥፎ ሰው እንድሪቁልኝ የስራ ሰው እንድሆኑ በፀሎት በፆም በስግደት እንድበርቱ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃድ እንድሆን ስመክራቸው እሺ ይሉኛል ተግባር ላይ ግን የለም መምህር በፀሎት አስበን
    ወልደ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወልደ ሃና ወለተ ገብርኤል ወለተ ክሮስ ወለተ እዝገር ወልደ ሃወርያት ኃይሌ ስላሴ ወለተ ተክሌ ገብረ ህይወት ወልደ አማኑኤል ወልደ ሰማት ወለተ ማርያም ፅጌ ማርያም ወልተ ማርያም እያሉ ያስቡን ወስብሃ ለእግዚአብሔር ወለወላድቱ ድንግል
    ወመስቀሉ ክብር አሜን ያቆየን

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 года назад +1

    እዴት ደስ ይላል በዉነት ደስ እያለኝ ነዉ የሰማዉት እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ መምህር

  • @emebetandualem2902
    @emebetandualem2902 3 года назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እኛንም ለዚች ቀንያብቃን ከስደት ተመልሰን ነፍሳችንን ለማዳን የምንተጋ ያርገን

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 3 года назад +1

    እንዴት ደስ የሚል ታሬክ ነው ድንግልን ያመነ ይለመልማል እግዛብሄር ይመስገን

  • @zubaraxuabara9766
    @zubaraxuabara9766 3 года назад +1

    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllll. 👏👏👏👏💗

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 года назад +1

    እሰይ ተመስጌን እዴት ደስ ይላል እልልልልእልልልእእልልልል ተመስጌን የደስታ እንባ ነው ያለቀስሁት መምህር ኑርልን አሜን

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣህልን ተሰፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልን ያኑርልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ሰላም አደርክ መምህር እኮን ደና መጣህ

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 года назад

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
    እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ነገሮችን በመልካም ነገር ይቀይራል ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @tigist3240
    @tigist3240 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናታችን ጠንካራ ናቸው ወንድማችን በርታልን

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት ይሄን ያደረገ ያባቶቻችን አምላክ ይመስገን መጥፍታችችን የማይወድ ወጣሪባድም በሌላም እያስተማረ ዛሬም ኑልጆቼ ይለናል ተመስገን መእህር ፀጋውን ያብዛልህ ጠላቶችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ

  • @ፅጌማርያም-ቘ9ረ
    @ፅጌማርያም-ቘ9ረ 3 года назад

    በስመሀ በወልድበምንፈስቅዱስ አሀድአምላክአሜንስሜ ፆጌማርያም መምህርተስፋዬአበራትምርትህን መከታተልከጀመርኩአሁንነውእኔኦርቶዶክስነኝግንምአልፆምምአልፆልያምልፆልይእኳንባስብእንቅልፋያመጣልእናህቶቼወንዱሞቼእኔንምእግዝሀብሄርወደቤቱእንዲጠራኝ፣በፀሌታችሁአስቡኝ

  • @نننن-ث2ص
    @نننن-ث2ص 3 года назад

    AMEN💠💒AMEN💒💠💠💒AMEN💠💒🌹

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በጣም ነው የሚገርመው ዘዴክ እንዴት እንደምትለውጣቸው ከእግዚአብሔር የገኘህው ስጦታ ቢሆንም ዝም ብሎ የሚገኝ አይደለም ያንተ ፍላጐትና ቅንነት ነው ውጤት ያመጣው ለቅን ሰለ ብዙ ሕይወትን የመቀየር ነው ጌታ እድሜና ጤና ይስጥክ ለሚቃወመውም ልቦና ይሰጠውና ይጠቀምበት አያምልጠው

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 года назад

    ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን

  • @ayehudesalegn6865
    @ayehudesalegn6865 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ጽጋውን ያብዛልህ

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህር

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr 9 месяцев назад

    በወነት ቃለሒወት ያሠማልን መህምራችን ሰዉ ሁኖ የማይለወጥ ነገር የለም ተመሥገን ስለሑሉም ነገር🌸❤

  • @helanamde1472
    @helanamde1472 3 года назад

    Amen tebarek

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጠልን ፈጣሪ አሜን ፫🙏🙏🙏🙏 እንኳም አደረሳቸው ለሶስት ስላሴ የተዋህዶ ልጆች

  • @bangladish1643
    @bangladish1643 3 года назад

    የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብህር የተመሰገነ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር መምህር በውነት ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሬ ሕይወቴን ዞር ብየ ማያት ጀመርኩ ከየ የበለጠ እቤተሠቦቸ ጋር የሚደረገው ነገር በጣም ከባድ ነው መምህር አምላክ ከፈቀደ ባገኚህ እና ሁሉንም ነገር ባዋይህ በጣም ሕመም ነው ሳናውቅ በመናፍስት አሰራር እድሜ ልኳን እናቴ ታማ ትኖራለች የምረት አምላክ ከዚህ በሀላ በቃሽ ይበላት ሕመሟን

  • @saragebiyaw8455
    @saragebiyaw8455 3 года назад

    እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад

    እማ ፍቅር በፍቅሯ ማረከችዉ። እግዚአብሔር አምላክ በ ቤቱ ያጽናዉ ለኛም ለተማሪዎች ልቦና ይስጠን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 3 года назад

    ዉድ መምራችን በ እውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ ነው የ አምላክ ሥራ የ ልጆቹን ጥፋት የማይወድ አምላክ ክብሩ ይስፋ ስንቱን ሂወት እያዳንክ ነው ከ እግዚአብሔር ጋር እድለኛ ነህ የ ሰዉ ሂወት ስድን ከያምት ዉጪ ምን የማስደስት ነገር አለ ተመስገን አማኑኤል ሆይ

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 3 года назад +4

    መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እንዴት ነህ?
    እኔ አንተን ካወኩኝ ግዜ ጀምሮ ገጠመኝ አንድም አያመልጠኝም::አመት ይሆነኛል ተቀይሬበታለዉ በእግዚአብሔር ፈቃድ ክብርን አግኝቼበታልዉ ልጅ ሆኛለዉ ግን ፈተናዉ በዝቶብኝ እየተፍገመገምኩኝ ነዉ:: በፀሎት አሰቡኝ ወልደማሪያም ነኝ::

  • @tsghefekd2113
    @tsghefekd2113 3 года назад

    ቃል ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክል መህራችን እድሜና ጤና ይስጠልኝ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 года назад +1

    እንካን ስላም መጣክ መምህራችን ብእውነው እሱን የርዳ እምላክ ሁላችንንም ይድርዳን

  • @ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ምን እደምል ቃል አጠረኝ እግዚአብሔር በብዙ ያበርታህ የህይወት ዋጋ ያድርግልህ መምህር አፀደ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ

  • @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ
    @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ደህና መጣህ በሉ ስራችንን እየሰራን ከታሪካቸው ተምረን እራሳችንን እንለውጥ የመንፈስን ሴራ እንቃበት