ሞኒ እዳይነሳአስተካክሉ 💯

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 449

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k Год назад +1

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችያወቁትን ማሳወቅ ሌሎችን መጥቀም ስለሆነ ብዙ ነገሮች እጠብቃለን በርች

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ Год назад +1

    ሠላምሠላምሠላም እህታችንን ዋውውው ጠቃሚ መረጃ ነው ሞኒታይዜዥንማስተካከልለማናቀውውድ ይጠቅመናልስላሳየሽን እናመሠግናለን ቀጣይ በፈጣሪ ፍቃድ እጠብቃለን ማማየ ሀሪፍቆይታነበር

  • @SofiEndris2
    @SofiEndris2 Год назад

    ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም መጣሽ ቆጆ መረጃነው ነው ማሻአላህ በርች ቀጥይበት ጡሩናው ያወቁትን ማሳወቅ እናመሰግናለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውውው አሪፍ መረጃ ነው ሸር ያደርግሽልን እናመሰግናለን በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነትን ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ያድለን

  • @QueenMedia01
    @QueenMedia01 Год назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሸ ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን
    ሠላም ለሙሉ ኢትዮጵያ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ጠንካራ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Год назад

    nice job 👌👌👌👍በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ባለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ሰላም ፍቅር አንድነት እና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን one love Ethiopia one love Ethiopia one love Ethiopia

  • @ሰላምለኪዝ
    @ሰላምለኪዝ Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ nice job 👌👌👌👍በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ባለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ሰላም ፍቅር አንድነት እና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን one love Ethiopia one love Ethiopia one love Ethiopia

  • @zuzutube4959
    @zuzutube4959 Год назад

    ሠላም ሠላም ዋው በጣም አሪፍ ትም ርት ነው እናመሠግናለን ወደ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ ዋው

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Год назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔባለሙያ በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው ማሻአላህ በርቺ አሪፍቆይታነበር ለነበረንቆይታከልብእናመሰግናለን💚💚

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Год назад

    ሰለም ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ አሪፍ ነው እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንን

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Год назад

    ሰላም ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቀጥይበት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልሽን

  • @astersimatube
    @astersimatube Год назад

    ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ ዋውውውውው በጣም አረፍ ነው እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ልዩ በርችልኝ ውድ❤❤❤❤❤❤

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 Год назад

    ዎውው አሪፍ ለብዙቺ የሚጠቅም ጥቅም መረጃ ነው ያዎቀውን ማሳዎቅ መልካምነት ነው የኔ መልካም እናመሰግናለን ስላካፈለሽልኝ ጥቅም መረጃ ቀጥይበት እናመሰግናለን 👍👍♥️

  • @betitube7252
    @betitube7252 Год назад

    እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው የኛ መምህር እናመሠግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @zorthodox1104
    @zorthodox1104 7 месяцев назад

    ሰላም ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አስተማሪ ቪድዮ ነው በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ከሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦኧ ይሁንልን ❤❤❤

  • @simegngoshu8538
    @simegngoshu8538 Год назад

    ቃልየ የኔ ውድ እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምሽ ይብዛ ልኝ ዋውውው ለምትሰጭን አሪፍ አሪፍ ትምህርቶች ናቸው በርች የኔ ውድ በቀጣይ አሪፍ ስራ እንጠብቃለን

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን አሜን ምርጥ አሰራር መርጃ ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 Год назад

    ሰለም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ቪዲዬችሽ እጅግ አስተማሪ ነው እንደዚ አይነት ቪዲዬች የሚሰሩት በተለያየ ቋንቋ ነው በአሜርኘ ብዙ አይደለም በርችልን እናመሰግናለን ❤

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 9 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አለሽ በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የኔ መልካም በርች ካንች ብዙ እንጠይቃለን ከዚህ የበለጠ እንጠይቃለን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @OmuMrad245
    @OmuMrad245 Год назад

    ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ ቃልየ የኔውድ ዋውውው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቀጥይበት የኔ መልካም እናመሠግናለሁ በርችልን የኔ ልዩ🎉🌹🌹🌹🌹👍👈

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 Год назад

    ሰላምሽይብዛ ውድእህታችንበጣም አሪፍ ቪዶነው ይዘሽልን የመጣሽው በርችያወኩትን ማሳወቅ መልካምነትነው እናመስግናለን አሪፍስራነው በርችቀጥይበትባድስስራሽ እጠብቃልለን

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እማ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ጥቃሚ መረጃ ያውቁት ማሳውቅ መልካምነት ነው በርችልን ውዴ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Год назад

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ዋው ብዙ የማያውቁ አሉ ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው እናመሰግናለን በተረፈ በርች ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነው ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን ፍትህ❤

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታች እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው አሪፍ ነው ያሳወሽን እናመሰግና ለን እህታችን ሰላም ያድርግልን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር❤❤❤

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam Год назад

    እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ብያለሁ እህቴ ሰላምነሽልኝ የኔ ውድ እህት በጣም ድስ እሚል ጥሩ ትምህርት ይዘሽ ስለመጣሽ እናመስግናለን ሽኩረን አመስግናለሁ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @newsmedia2145
    @newsmedia2145 9 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ አሰራር ነው ወድጄው አለሁ አሪፍ ነው ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመስግናለን በርቱ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ውድ የሃገሬ ልጆች ኑሩልኝ ባላቹበት

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Год назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ውድ ውካንመጣሽልኝ የኔ ውድ ሰላምሽንይብዛልኝ ዋው

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi Год назад

    ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን በርች እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቸ ፈጣሪ ፈረጃዉን ያጣ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebutube
    @abebutube Год назад

    ቃልኪዳን ዋው በጣም አሪፍፍፍ ትምህርት ነው አወ ጆን አድተካክሉ ሲባል እሰማለሁን በርቺልኝ 🎉🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉❤

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እኳን ሰላም መጣሽ አሪፍነው ልብ አድማስ ጀማሪዮቹ ያልሞሉት ይጠቅማቸዋል በጣም አሪፍነው እናመሰግናለን በርቺውድ

  • @2127ሀ
    @2127ሀ 9 месяцев назад

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያቀረብሽልን እህታለም የምርብዙሰዉ የሚቸግረዉነገር ነዉ ቀጥይበት ያወቁትንማሳወቅበጣም መልካምነት ነዉ ይጨምርልሽ አደኛ ነዉ እናመሰግናለን

  • @ነስሪያዩቱብወሎቦረና

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርቺ አሪፍቆይታነበር ማሻአላህ አሪፍ ትምህርትነው የምታስተምሪውሁሉ ይገባል ማሻአላህ በርቺ❤❤❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Год назад

    አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላ ያምራልማሻአላህ ጎበዝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @sofiya7465
    @sofiya7465 Год назад

    ሠላምሠላም ለዝህቤትሠላምሺ ይብዛ እንኳንደህና መጣሺስለመጣሺደስብሎኛልማሻአሏህ አሪፍ ቆይታ ነበር በረቺ ሠላምእና ፍቅርለሀገራቺንአብሽሪበረቺ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 Год назад

    ዋዉ እህታችን በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ የሆነ ቪድኦ ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ በተለይ ለጀማሪ ዩቱበሮች በጣም ነዉ የሚጠቅም እናመሠግናለን የኔ መልካም እህት ክበሪልኝ ሰላምሽ ይብዛ

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 Год назад

    ከእግዚአብሔር የሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰራ ሙሉጸጋ ላንቺ ይሁን እያልን ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉም መልካምንም ያድርግ ሰላምን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ በጣም ስለ አስተማሪና መሠግንሐለው ኮበሌ ኢትዮጵያዊ በሌለኝ በሌለበት ቦታ ሰላምሽን ያብዛልሽ

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል ዋው በጣም ጥሩ እናመስገናለን በእውነቱ ትንሽ እራቅ አደረግሽው እንጅ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን አሜን

  • @yenutube21
    @yenutube21 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል በርችልን የኔ መልካም በጣም ደስ ይላል ምርጥ ቪዲዮ ነው ያስተላለፍሽልን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 Год назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያሳይሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @ነስሪያዩቱብወሎቦረና

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ አሪፍቆይታነበር የኔ ውድ ሰላምሽንይብዛልኝ ዋው ዋው አሪፍትምህርትነው

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 9 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውድ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርችልን በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው የሰጠሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @Fetah90
    @Fetah90 Год назад

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነትን ያብዛልን በርችልኝ ውደ🎉🎉🎉

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Год назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ አሪፍ ጠቃሜ መረጃ ነው ያቀረብሽልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነት ነው እሺ እናሶተካክላለን

  • @Emumubarek
    @Emumubarek Год назад

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላ የምፈልገዉ ቢድወ ነዉ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ ያሳየሺን እኔም አላስተካከልኩም እያየሁ አስተካክላለሁ

  • @batitube3367
    @batitube3367 Год назад

    ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሠላም መጣሽ ሀሪፍ ነው በርችልን ሁልግዜ የምታቀሪበያቸው ነገሮች ሀሪፍና አስተማሪ ነውና በርች ሠላም ፍቅር አንድነትን ይመልስልንንንንንንን

  • @halaq
    @halaq Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀሪፍ ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን🌺🌺🌺 ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 Год назад

    ኤግዚያብሔር ይመስገን የኔ ውዴ በጣም አሪፍ ምርጥ ይሆን ነገር ነው ተከታይ በአዴን ሬዲዮ እንጠብቅሻለን አድስ የሚወጣ ጠቃሚ ነገር ነው የተመለከተ ውይይት ሰላመ እግዚአብሔር ሰላም ሽ ይብዛልኝ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Год назад

    ሰላም እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም ቆይታችን ደስ የሚል ጊዜ ነበር ያሳለፍነው እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በዚሁ ቀጥይበት ውዴ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Год назад

    ሰላም ሰላም እና ዋዉ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበርን እናመስግን አለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ስንፈልሀው ነበር ዋዉዉ❤❤❤ክበሪልንንን

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 Год назад

    ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ 👌🎉🎉🎉🎉

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 9 месяцев назад

    ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራረሰ ነው ያጋራሽን ያወቁትን ሜሳወቅመልካምነት ነው ለምታረጋጊሌን መልካምና ጠቃማ ነገርች በሙሉ እናመሰጌናለን በቀጣይ በሌላ ،ቨደወ ኤጠብቅሻለን

  • @ensratube
    @ensratube Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ዋው አሪፍ መረጃ ነው የሰጠሺን እናመሰግናለን ለቅንነትሽ በርቺ 😘😘😘😘👍

  • @ZelekeHabtuTube
    @ZelekeHabtuTube Год назад

    እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔመልካም እንኳን ደና መጣሽልኝ ዋው በጣም ወሳኝ የሆነ መኀጃ ነው ያካፈልሽን እናመሰግኛለን በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልቅ የሰላም የፍቅርና የአንድነት አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን❤❤❤

  • @gunatube12
    @gunatube12 7 месяцев назад

    ዋዉ ይመችሽ እንዲህ የሚጠቅም ትምህርት በተለይ ለእኛ ለጀማሪዎች ምርጥ ነው ክበሪን እህት ሰላምሽ ብዝት ይበል ምርጥ ቆይታ ነበረን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ከጭንቀት መከራ ይሰውረን

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን እናመሰግናለን በርች እህቴ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Год назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁሰላምቹይብዛልኝሰላምላገራችንኢቶጺያ አለንውዴውካደናመማሻአላህ በርቺ ደስየሚል ትምህርትነው ምታስተምሪን ከልብእናመሰግናለን❤

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam Год назад

    ሠላምሰላምሽይብዛእህታችን እንኳን
    ደህናመጣሽአሪፍቆይታነበር በጣምአሪፍ ነውያሳየሽን🎉እናመሰግናለን🎉 በርችልን🎉❤❤❤

  • @bitibahrain
    @bitibahrain 9 месяцев назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ሁሉ በጣም በጣም አሪፍ መረጃ ነው የሰጠሽን ብዙዎቻችን አንደ ከሆንን ቢኋላ የሚነሳ አይመስለንም ህጎቹንም አናቅም ስለዛ በመጀመሪያ ህጉን ማወቅ አለብን ከዛ ህጉን መፈፀምይኖርብናል ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ክበሪልን

  • @mamiyoutube8338
    @mamiyoutube8338 Год назад

    በጣም አርፍ ነጋር ነዉ በዝ ቃጥ ሰላ ምተሰይን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስጌን በጣም ደስ ዬምል አርፍ ቆይታ ነበሬን ሰላናበሬን
    በጣም ቆዬሺ በጣም ደስ ዬሚል አረፍ ግዜ ነበሬን በጣም ደስ
    ለሀገራችን ሰላም ይሁን

  • @amazingtube9507
    @amazingtube9507 Год назад

    ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩና አስተማሪ ነገር ነው ያሳየሽንን እናመሰግናለንሽ በርች በተረፈ አላህዬ ሃገራችንን ስሰላም ያድርግን ሴተሰቦቻችን ይጠብቅልን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን ያረብ

  • @Astertube23
    @Astertube23 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን ለአድሱ ዘመን ሰላም አደረሰቹሁ እንኳን አደረስን አሜንንን አድሱ ዘመኑን የሰለም የፍቅር ይሁንልን እግዚአብሔር ይበረክልን ዋውውው እና አመሰግናለን የኔ በርችልን ❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 7 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን በርች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ዋውዋው ነው❤❤

  • @Umu_m
    @Umu_m Год назад

    ሠላምሸ ይብዛልን እህታችን እንኳን ምደህና መጣሸ ማማየ በጣም ደረሰ የሚል ግዜ ነበር በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ሠላም ፍቅር አንድነት ንመተሳስብ ሠላምን ፍጣሪ ይመልሰልን. አረፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ማሬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 Год назад

    ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርች እናመሰግናለንሰላም ፍቅር ለሃገራችን ይሁንልንን🎉🎉🎉❤❤

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Год назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው ማአሻአላህ ብለናል በድጋሚ እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ ይላል

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉደ እኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን የኔዉድ በጣምጠቃሚ መረጃ ነዉ ያሳዬሽን በርችልኝ ሀገራችንን ሰላምፍቅር አንድነት ያምጣልን ያረብ

  • @fereihyowetfereiyoutube
    @fereihyowetfereiyoutube Год назад

    ሰላምሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሰለመጣሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛልሰለነበረን ቆይታ በጣም እናመሠግናለን ሰላም ኢትዮጵያ ለሀገራችን ይሁንልን ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብ መከባበርን ያምጣልን ዘርኘነትን ያጥፍልን ! አሪፍ ትምህርት ነው

  • @wyn918
    @wyn918 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ብዛት ይበል እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ አገርችንም ሰላም ያድርግልን በጣም አሪፍ የሆን ውይይት ነበር ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን

  • @እንቁYouTube9480
    @እንቁYouTube9480 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው ደስ እሚል መረጃ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽልን እህቴ በጣም አስፈላጊ ፕሮግራም ነው ያመጣሽልን ብዙዎቻችን የተቸገርንበት ነው ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እህታችን እኮንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንያብዛልንበያለንበት አላህይጠብቀን በርችዉደ ጉበዝ ሸር አርጊዋለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zenegahu.
    @zenegahu. Год назад

    ሰላም ቃልዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል መረጃ ነሉ በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ በጣም እናመኖግናለን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እናመለግናለን

  • @ቀመሩ1234
    @ቀመሩ1234 Год назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ከልብ እንናመሰግናለን ክበሪልን በርቺልን በሌላ ቪዲኦ እንገናኛለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እህት እንኳንደህና መጣሻ ሀራፍትምህርትነው በርች ያወቁትንን ማሳወቅመልካምናትነው በርች አላህሀገራችንንን ሰላም ያደረግልንንን ያረብ በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃችሁ ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንንን ያረብ

  • @emamu21
    @emamu21 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንም በሰላም መጣሽልን ስለመጣሽ ደስስስስ ብሎኛል በእውነት እህታችን በልካምነትሽን ቀጥይበት በርችልን የእኔ መልካም የጠቀመሽን ይጠቅማችዋን ብለሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @mgottube1
    @mgottube1 Год назад

    ሰላምሺ ይብዛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሺ ሀሪፍ ነገር እና አሰፈላጊ ነገር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ

  • @mehdyaTube
    @mehdyaTube 9 месяцев назад

    ሠላም ሠላም እኳን ደና መጣሽ ዋውውውው እናመሠግናለን በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ መረጃ ነው ያሣየሽን ያወቁት ማሣወቅ ትልቅ ነገር ነው በርቺ

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Год назад

    ሰላም ሰለም ቃዬ ሰላምሸ በክርሰቶሰ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ማር❤እንኳን ሰላም መጣሸልኝ ሁሌም ሰለምታቀርቢልን አሰተማሪ ቢዲዮዋች ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤

  • @chaltutusee
    @chaltutusee Год назад

    Wow mashallah taabarakaala jabadhu baayee baredaa itti nuuf fuuf hojii gariti jiritaan jabadha koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu ❤❤❤❤❤❤

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Год назад

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ መሻአላህ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ ❤ አገራችን ሰላም ፍቅርና አንድነትን ለሀገራችን ያምጣልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችን

  • @Rabasied
    @Rabasied Год назад

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አላህ ሀገርሰላምያርግልሰላምያምጣልሰማሻአላህ ምርጥ ትምህርት

  • @Rahemitube
    @Rahemitube Год назад

    ሰላአም ሰላአም እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ ያሳየሽን ይጠቅመናል እናመሰግናለን እህታችን አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጣሽ ውድ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሠላም ለአገራችን ይሁንልን ፍቅራችን ሠላማችን ይብዛ እልልልን በየአለንበት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ደስ ይላን በርችልኝ😊

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ በእውነት በጣም አሪፍ ቆንጆ የሚጠቅም ነው ለሁላችንም ያቀርብሸልን በእውነት ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት እናመሰግናለን

  • @zuzunews7583
    @zuzunews7583 7 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ ቃልየ..ጥሩ ነገር ነው .ያሳየሽን በርቺ..ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን መተሳሰቡን ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም ያድለን አገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን 🙏

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 Год назад

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው እናመሰግናለን እህታችን ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ❤👌 በርችልን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን_

  • @weyni2816
    @weyni2816 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በርቺ❤❤

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Год назад

    ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር አላህ ያምጣልን በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ❤❤❤❤ እናመሰግናለን ❤

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውውውውውው አሪፍ ትምህርት ነው እህት እናምሰግናለን በትክክክክል ከሰው ከመጠይቅ ሰርች መደረግ❤❤😍😍😍

  • @እውቀትንበነፃYouTUbe21

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን እህቲችን ቀጥይበት👍👌👍

  • @hani8649
    @hani8649 9 месяцев назад

    ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ እና ጠቃሚ ነው ያጋራሽን እህታችን እኛ ሞኒ ያልሆነውስ ምንም ችግር አያመጣብንም እህታችን በኮሜንት አሳውቂኝ በርቺ ባልሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን።

  • @2-dj5jd
    @2-dj5jd Год назад

    ሰላም ሰላም ቃልየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ አሪፍ እና አስተማሪ ፕሮግሬሞቸን ነው ምታሳይን የኔ ጀግና በርች በቀጣይም በተሻለ ሰራ እን ጠብቃሐን በርችሕጨኝ ውጄ

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ጠቃሚ ነገርነው ያሳየሽን በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር ያወቅሸውን ስለሳወቅሽን እናማሳግናለን

  • @tekeofficialtube7988
    @tekeofficialtube7988 Год назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት መሆኗን አምና አሪፍ ነው መልካም ስራ ነው መልካምነት የሼህ አንቺ የዋህ ሁን ሌሎች የሰዎች መምህራን ብቃት በትዳር ህይወት እምሻው ❤❤❤

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Год назад

    ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ባለሽበት ቦታ ሠላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍ ዕውቀት ሰጥተሽናል አመሰግናለሁ። በርቺ

  • @አወልፎዜዩቶብ
    @አወልፎዜዩቶብ 9 месяцев назад

    አስላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን አህታችን አንኮን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚና አስተማር ነው ያቀረብሽልን አናመሰግናለን የንውድ በርችልን