Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤ እና ሳምሪ እዲት ዋላቹህ የዉዱ ክለብ ደጋፊ የገናናዉ የአለማችን ዝነኛዉ ማንም የማይተካዉ ባለታሪክ ክለብ ደጋፊ sol ማንቼ ነኝ ከማርቆስ ሰላማቹህ ይብዛልኝ አቤና ሳምሪ በጉጉት ስጠብቃቹህ ነበር እንኳን ደህና መጣቹህ።
አቤ አረ እነዚን ተጫዎች አይደሉም ይሄን የመሰለ አሰልጣኝ እዳናጣው እፈራለው አሞሪን ድንቅ ክች ነው 🎉
አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሁለቱ ማንቼዎች ዘንድሮ አልሆነላቸውም ለ2025/26 ተደራጅተው ቢመጡ አሁንም ቢሆን ቀጣዮን ጨዋታ ቢያሸንፉም ዘላቂ አይሆንም ሊቨርፑል ቦታውን እያጠናከረ በመሆኑ አስጊ ነው ቼልሲ ወደ ውጤታማነቱ ይመለሳል ብዬ እጠብቃለሁ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
እናመሰግናለን። ጥሩ ትንተና ነው።
አቤ በግልጽ ትናንት የታየኝ ዩናይትድ በቸልተኛው ካፕቴኑ በወደቀበት እለት እና ከለላን በሚፈልግበት ወቅት ከለላ እና መከታ መሆን ሲገባው ነገር ግን ያ ሰዉ ግን አሳልፎ እንዲበላ ለአዳኙ ሰጥቶታል።አዎ ስህተቶች እና ደካማ አጨራረስ ነበሩ ነገር ግን ሁሉም ቁጥሮች ይናገራሉ አሞሪም ትክክለኛ ተጨዋቾችን ካገኘ እና የሚገኙትን እድል መጨረስ ከጀመርን በትክክለኛ ውጤት መንገድ ላይ መሄድ እንጀምራለንአቤ እኔ የሚታየኝ ለረጅም ጊዜ ጥቅም ስንል የአጭር ጊዜ ህመምን መቀበል አለብን.እደግመዋለሁ ዩናይትድ በአማተር ተጨዋቾች የተሞላ ነው ኪሩቤል የማንቼው
እናመስግናለን አቤ😍😍😍
ሰላም አቤና ሳምሪ አንዴት ናቹ ሊቨርፑል የዘንድሮውን ዋንጫ የመብላት አቅም ላይ ነዉ ያለው አቤ ድንቅ ስለሆነው ኖቲንግሃም ፎረስት ሁለት ደቂቃ ሳትናገር ከወገብ በታች ባለ ቡድን ሰአቱን ጨረስከዉኮ ዛሬ አርሰናል አሸንፎ ሁለተኝት ቦታዉን ይረከባል መልካም ቀን አቤ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤
Abena sameri 1:43
selam selam abe enkuan dehna metachuh.
በጣም አዝኛለሁ
❤❤❤❤❤❤❤
Abena sameri
🎉🎉🎉
❤❤❤GGMU
Aba ye telgaram link lakulge ebakachu
አቤ ሳምር ዋሽትኝለች
ሰላም ሰላም አቤና ሳምሪ እኔ ትላትና ዘግይቼ ነበር ሬዶዮኔን የከፈትኩት ልክ ስከፍተው አቤ ሲናገር ነው የሰማሁት ምን ሲል መሰላቹ man city እኮል አቻ ይወጣል ሲል አረ ተው ብላ ሳቅ አለች ሳምሪም እቤም ደገመላት እኮል ይወጣሉ ብሎ ደገመላትና ሳቅ አለ እስኪ አቤ ያለው እውነት ይሆን ብዬ ስጠብቅ ስጠብቅ 1እኩል አያልቅም እንደኔ አቤ ስናገር የሰማ አለ ወይስ ውሸቴን ነው ወይ አቤ አረ ሁልግዜ ማን ያሸንፋል ማን ይሸነፋል እንደ ትንተና ብትጀምር RUclips ላይ በእውነት በጣም ይታይልህ ነበር እንደስተያየት ይወሰድልኝ በዛ ላይ አብዛኛውን ቤቲንግ ተጫዋቾች ናቸው ብዙ ቪው ታገኙ ነበር ሞክር አመሰግናለው ግርማይ ነኝ ከ ሲውዘርላንድ❤❤
Toby coyler ቢሞክረው
ማዝራዊ ላይ አልተመቻችሁኝም ከሚቆዩ የመጀመርያ
ሠላም ፣ሠላም አቤ-ሣምሪ እንዲሁም የሸገር ስፖርት ቤተሠቦች የሢቲ ነገር እንዴት የሚሆን ይመሥላችኋል? በአንድ ግዜ ወደታች ሢወረድ ያሣዝናል ብዬ ነው ።ለማንኛውም መልካም ግዜ፣yosefb
እንዴ ሳምሪ ማዝራዊን እንዴት እይተሽው ነው ዲላይት ማለትሽ ነው እነ ድያጎ ዳሎት ዘንድሮ ጥሩ ያልሆነው አማካይ ሆኖ እየተጫወተ አይደል እንዴ
am laughing wn people blame amorim. look at z players.. zey r not working hard & zey don't fight for the badge weyyy
❤❤❤❤❤
አቤ እና ሳምሪ እዲት ዋላቹህ የዉዱ ክለብ ደጋፊ የገናናዉ የአለማችን ዝነኛዉ ማንም የማይተካዉ ባለታሪክ ክለብ ደጋፊ sol ማንቼ ነኝ ከማርቆስ ሰላማቹህ ይብዛልኝ አቤና ሳምሪ በጉጉት ስጠብቃቹህ ነበር እንኳን ደህና መጣቹህ።
አቤ አረ እነዚን ተጫዎች አይደሉም ይሄን የመሰለ አሰልጣኝ እዳናጣው እፈራለው አሞሪን ድንቅ ክች ነው 🎉
አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሁለቱ ማንቼዎች ዘንድሮ አልሆነላቸውም ለ2025/26 ተደራጅተው ቢመጡ አሁንም ቢሆን ቀጣዮን ጨዋታ ቢያሸንፉም ዘላቂ አይሆንም ሊቨርፑል ቦታውን እያጠናከረ በመሆኑ አስጊ ነው ቼልሲ ወደ ውጤታማነቱ ይመለሳል ብዬ እጠብቃለሁ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
እናመሰግናለን። ጥሩ ትንተና ነው።
አቤ በግልጽ ትናንት የታየኝ ዩናይትድ በቸልተኛው ካፕቴኑ በወደቀበት እለት እና ከለላን በሚፈልግበት ወቅት ከለላ እና መከታ መሆን ሲገባው ነገር ግን ያ ሰዉ ግን አሳልፎ እንዲበላ ለአዳኙ ሰጥቶታል።
አዎ ስህተቶች እና ደካማ አጨራረስ ነበሩ ነገር ግን ሁሉም ቁጥሮች ይናገራሉ አሞሪም ትክክለኛ ተጨዋቾችን ካገኘ እና የሚገኙትን እድል መጨረስ ከጀመርን በትክክለኛ ውጤት መንገድ ላይ መሄድ እንጀምራለን
አቤ እኔ የሚታየኝ ለረጅም ጊዜ ጥቅም ስንል የአጭር ጊዜ ህመምን መቀበል አለብን.
እደግመዋለሁ ዩናይትድ በአማተር ተጨዋቾች የተሞላ ነው
ኪሩቤል የማንቼው
እናመስግናለን አቤ😍😍😍
ሰላም አቤና ሳምሪ አንዴት ናቹ ሊቨርፑል የዘንድሮውን ዋንጫ የመብላት አቅም ላይ ነዉ ያለው አቤ ድንቅ ስለሆነው ኖቲንግሃም ፎረስት ሁለት ደቂቃ ሳትናገር ከወገብ በታች ባለ ቡድን ሰአቱን ጨረስከዉኮ ዛሬ አርሰናል አሸንፎ ሁለተኝት ቦታዉን ይረከባል መልካም ቀን አቤ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤
Abena sameri 1:43
selam selam abe enkuan dehna metachuh.
በጣም አዝኛለሁ
❤❤❤❤❤❤❤
Abena sameri
🎉🎉🎉
❤❤❤GGMU
Aba ye telgaram link lakulge ebakachu
አቤ ሳምር ዋሽትኝለች
ሰላም ሰላም አቤና ሳምሪ እኔ ትላትና ዘግይቼ ነበር ሬዶዮኔን የከፈትኩት ልክ ስከፍተው አቤ ሲናገር ነው የሰማሁት ምን ሲል መሰላቹ man city እኮል አቻ ይወጣል ሲል አረ ተው ብላ ሳቅ አለች ሳምሪም እቤም ደገመላት እኮል ይወጣሉ ብሎ ደገመላትና ሳቅ አለ እስኪ አቤ ያለው እውነት ይሆን ብዬ ስጠብቅ ስጠብቅ 1እኩል አያልቅም እንደኔ አቤ ስናገር የሰማ አለ ወይስ ውሸቴን ነው ወይ አቤ አረ ሁልግዜ ማን ያሸንፋል ማን ይሸነፋል እንደ ትንተና ብትጀምር RUclips ላይ በእውነት በጣም ይታይልህ ነበር እንደስተያየት ይወሰድልኝ በዛ ላይ አብዛኛውን ቤቲንግ ተጫዋቾች ናቸው ብዙ ቪው ታገኙ ነበር ሞክር አመሰግናለው
ግርማይ ነኝ ከ ሲውዘርላንድ❤❤