Wow,congratulation all my sister brother back to home,I feel bad I see interview all this women how much abused this citizen,Thanks Dr.Abeye God bless you and your family.
Yes we have to supporting Dr abey 100%. We never aver gets moma Ethiopia better than Dr abey. My people think twice before we doing big mistake. Support Dr abey. God bless all.
Forward with Dr.Abeye who is the genuine leader of Ethiopian. Thank you Sir, for teaching us what is like to serve both in words and deeds. People wake up and stand by this humble leader!!!
I am totally speechless!!!! Dr,Abiy truly God given leader to Ethiopia. I hope and pray GOD TO KEEP U SAFE AND PROTECT U from any evil conspiracy. Dr Abiy very special!!!!
አሁን የእውነት እያለቀስኩኝ ነው ለምን እነዚህ ሁሉ እህቶቼ ናቸው በእውነት ዶ/ር አብይ የዋህ እና ደግ ሰው ነህ እኔም እንደ አንተ አንድ ቀን ሰዎችን መርዳትን ከፈጣሪ መመረጥ እንደሆነ ተረድቻለሁ
Maashaaallah maashaaallah wolhii rabbii nsira jalatu Mee Qatar lee kootuuu
ይሄን ያደረገ ቸር ፈጣሪ አምላካችን ስሙ ከፍፍፍፍፍፍ ይበል
አብያችን እድሜ ይስጥልን ሌሎችንም ችግሮች ለመፍታት ቁርጠኝነትህን እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳህ
አይተን የማናውቀውን አሳየሀን በእውነት ለዜጌችህ እንደደረስክ የሰማይ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ።
ዶክተር አብይ
የምውድህና የማክብርህ
በምክናየት ነው
የሀገር ፍቅር
የዜጎች ክብር
ዶክተር አብይ ላይ
ጎልቶ ይነበባል
ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው
የእኒ ጠይላይ ሚንስትር አብችየ
አይዞሽ ሁላችንም ወልደናል በቤት
At.abiy.msrft👎👎👎👎👎
8ui
ምን ቢሰድቡህ ምን ቢያላግጡብህ ስፍራህን የማትለቅ እንደልማድህ የምታደርግ መሪ እግዚአብሄር ቀኝህን ይደግፍህ የሰማይ አምላክ የተመኘሀትን ያለምካትን ኢትዮጵያን ያሳይህ
ትክክክክክክል ወላሂሂሂሂ💔😭😭😭😭
በጣም እውነት ነው
Very true keep going our hero we love you 👍🇪🇹❤❤❤
አሚን አሚን አሚን
Ameeeesn🤲tebareki ihit
Prie minestir Dr. Aby
It's Very good for his people and his Country
I wish for my country like him
አብቹ አንተ ትለያለህ የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ መሪዬ We love you abichuu❤❤❤
@@TobiTube9 አንተን የምታምነው አላህ ባናትህ ይዘቅዝቅህ ጀዠባ።
Wow,congratulation all my sister brother back to home,I feel bad I see interview all this women how much abused this citizen,Thanks Dr.Abeye God bless you and your family.
እረጅም እድሜና ጤና የኛ ጀግና በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ
ደግነትለራስነውየኛመንግስትቀጥልበትአላህይጠብቅህወድምአለም
ዜድየ ደምሪኝ
አይ እኛ ኢትጵያዊያን ስቃይ መቸ ነው የሚያለቀው እኛም በስኡዲ እየተስቃየን ነው ያ,ርብ ኸይር ፈርደን የአላህ
ሌሎች ፖለቲከኞችም ከዶ/ር አብይ ተማሩ
ለሕዝብ ሥሩ......ዓብይ ፈጣሪ ሁሌ ካንተ ይሁን
* ከአብይ ጋር ወደ ፊት! ኢትዮጵያ እንድትቀጥል አብይን እንደግፍ።ተልካሾቹ ዶላራቸውን በሽብር ጨርሰው ይጠፋሉ *
ብእትክክል
ማሬ
💔💔💔💔😭😭😭😭
እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመው ሊላምን ይባላል ጠላቶቻችን እግዚአብሄር ይጣልለን
Gsjsj Svjsksk amane marrr
እግዚያብሄር ይባርክ የስልጣን ዘመንክ ይርዘም .really I do not know what I have to say you are special ...love u for ever God bless you
አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ
Amen hayuye
Ameen ya rab
ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅ ቅንነትህን ቀጥልበት አንድ አድርገን አላህ ያግዝ
Long live for PM D/R Abiye Ahemdi👌❤👌👍🤘💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Vik
አይይ አስለቀሱኝ አላህ ቀጪቅ ያዉጣህ እንኮን ደስ አላቹሁ በሙሉ እደዚህ ሀገራቺንን ሰላምና ደስታ ያዉርድልን ያረብ ያረሂም የከሬም ሁሉ ም ነገር አይቸግርህምና
ወላሂ እላችዋለው እኔ ጀግናው ጠቅላያችንን
የወደድኩትና ውስጤ
የገባው ገና ያየውትና ለችግረኞችጋርና ከተራሰዎችጋር አብሮ ሲተናነስ ያኔ በቃ ሙሉ ሰው መሆኑን ውስጤ አምና እናማ እላችዋለው ዶክተር አብን እስከዛሬም አደንቀዋለው ምርጥ መሪዬ በዘመኔ ያለየውት መሪ ጀግናዬ ዶክተር አብይ አህመድ አሁንም ክብርልን አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ጠላቶችህ ወደዋላ ሊጎትቱክ ቀንከሌት ቢሰሩም አንተ ግን እነሱንቀድመህ ገስግሰካል እሱ ይጠብቅህ ድል ለኢትዩፕያ ሀገሬ ውድቀት ለጠላቶቿ
እድሜ እና ጤና ለአበይ ስላም እና ብልፅግና ለሀገችን እህቶቼ እንኮን ለሀገርቹ በስላም በቃቹ አለህምዱሊላህ
ይሄን መሪ አውርደን ማንን ልናደርግ ነው???? አረ የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ከ ዶክተሩ ጎን ቁሙ
Yse
እየሱስ እየሰቀል ብርሃን ይፈታ ኃይልን እኮ ነን ማስተዋል ይስጠን
ትክክክል
machi yegebachewale enazeme eko ke were bohala yaderegelacho rasetowu yesadebutal
@@ethimaryam9617 በጣም። በቅንነት subscri......
I AM PROUD OF OUR LEGEND P.M DR ABEY AHMED
GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY
እግዚአብሔር አምላክ እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ከህዝቦቿ ጋር ይባርክ💚💛❤
አይ ዶ/ር አብይ ዘመንህ የተባረከ ይሁን የስንቱን እምባ አበስህ ።
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💛❤ እህትና ወንድሞቻችን እንኳን ደህና መጣቹ 🙏🙏🙏 💚💛❤
ዶ/ር አብይ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏 💚💛❤ይህን ሳመሰግንህ በየ ሀገሩ በስደት ላይ ሆነው ተጨንቀው እንደደርስክላቸው ሆኜ ነው ህመሙና ደስታው እነሱጋ ስላለ 🤲💚💛❤። በቤሩት በተቀረው ሀገር ያሉትን እህት ወንድሞቻችንም አደራ 🙏🙏🙏
ሁሉ እሺ ሚልህ ደስ ሊልህ ይገባል ዶ/ር አብይ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው🤲 🙏🙏🙏 በርታ 💚💛❤
🙏🙏🙏⛪💚💛❤
Dr abey is gifted from God. Dr abey father off love and peace. Moma Ethiopia proud off u. Long life for my Abbchu.
yes dr/abiy strong so me like him
የጠቅላይ ሚኒስትሩ: አስደናቂ ስራ: ለጠላቶቹ: ትልቅ: ውርደትና በራሳቸው: ላይ የእሳትን ፍም እንደማፍሰስ ነው::ይሄ ደግሞ ንፁህ ፍቅር እንጂ ፖለቲካዊ ይዘት የለዉም::
ያረብእድሜእናጤናይስጥህየኢትዮአባት
ያረብእኛንምውሰደን
😂😂😂
😭😭😭😭 እይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ደግ እምላክ ነው ከእሁን በሃላ ሁሉንም ፈጣሪ ያስተካክለዋል ይሄን ማን እየው እድሜ ይስጠው ዶር እብዬዬን 🙏🏾💚💛❤️
አብይ። ጌታ። ይባርክህ። ዘመንክ። ይባረክ
ማሻአላህ ደሥይላል በረታልን ዶክተራብይ ጀግናሠዉ በጣም እወዲሀለሁ
እግዚአብሔር በሂድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ከእግዚአብሔር በታድ የስደተኞች አባት ሰብሳቢ ነህ ዘመን ህይባረክ አሜን
ስላደረከዉ ሁላ ልዑል እግዚአብሔር ያክብርልኝ አብይ አጅግ በጣም እናመሰግናለን።።
Yes we have to supporting Dr abey 100%. We never aver gets moma Ethiopia better than Dr abey. My people think twice before we doing big mistake. Support Dr abey. God bless all.
በኡነት ምን ብዬ ለማስግንክ ዶታር አብይ እንባዬን ማቆጠጠር አልቻኩም አንቴ ለኛ ስጦታችን ነክ እግዝሃቤር ብቻ ይጠብቅህ እድሜክ ይዘምልን። ጠለት በአፍ በጥም ይደፈ አንቴን የምከታታልክ ለሰለም አይችልክ። ውድከለው አድቃን እኛም ባስደት የለን እንደምትደርስልን ታስፈ አለኝ ትጌ ስደታኛዋ ከጉዌት
May. The. Lord. Blessed. And. Keep. Abyi ahmed
Ameennnn
ቤቲ ደምሪኝ ቪደወ እይና
ያረብ ያአላህ ስላም ፍቅር አንድነት ለእምየ ሀገራችን እትዮጵያ ስላም ስላም ስላም ስላም ያአላህ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አብቹ በእውነት ቃላት አጠረኝ ምንም ቢሆን እኔም በስደት ነው ያለውት የስደትን ኑሮ አወቀዋለው እኔም ዱባይ ነኝ እኛም ህጋዊ ፍቃድ እንደሚኖረን ተስፋ አደርጋልው
አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የኔ ጀግና የኔ አዛኝ የኔ መልካም ሰው
ማአሽአላህ ዶ/ር አብይ አላህ ከጠላት እንዲሁ ከችግር ይጠብቅህ እውነትኛ መሪ ነክ
ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሰውን ሁሉ ወዳጅ ገና ባንተ ቅን ምኞት ኢትዮጵያዊ ሁሉ በሄደበት ይከበራል በመታደርገውም መልካም ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ይከብራል 🙌🙏
ድንቅ የሆነ ጤቅላይ ምስተራችን ዶክተር አብይ አህመድ እድሜና ጤና ላንቴ አላሂን እንለምናለን ሽህ አሜት ኑርልን እንወድሀለን እናኬቢርሀለን የኛ ጀግና እድሜ ይስጥህ ክፉ አይካብን
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ለህዝብህ ያለህ እሳቤ ደስ ይላል። እግዚሐቤር ይባርክህ። እድሜህን ያርዝም። ለሕዝቡ የማያስብ መሪ እጅግ ክቡር ነው። ሕዝብ ነው ዋናው። ያለሕዝብ መቆርቆር መሪ ተብዮ ዋጋ የለውም።
ፋና ቴሌቭዥን ምስጋና ይገበዋል። አመሠግናለሁ።
እግዚአብሄር ይባርክህ አቡቹ
እናመሰግናለን
Forward with Dr.Abeye who is the genuine leader of Ethiopian. Thank you Sir, for teaching us what is like to serve both in words and deeds. People wake up and stand by this humble leader!!!
የእግዚአብሔር ልብ አለውና መልካምነትን ማንም ሊነጥቀው አይችልም። በጎነት የባህሪው ነው ልክ እንደ ጌታው።
Dk Abey egziabeher zerehen yebarkew,💚💚💚
አብይ ጥሩነገር አለዉ እነዚህን ወገኖች መርዳት ቀላል አይደለም ኡነት ለመናገር ከባድ ነዉ ጥሩነቱንም ልናመሰግነዉ ይገባል ህፃን ልጆች ደግሞ ያሳዝናሉ ፈልገዉ አልተወለዱም አላህ ተፈጠሩ ብሏቸዉ ተፈጥረዋል እኳነን አልጆቹ በሰላም ወደሀገራቸዉ ገቡ ዋናዉ ነገር ስለዚህ እናመሰግናለን አብያችን አገርያሉትንም ችግሮቻችንን ፍታልን እባክህ የገጠር እናቶች መከራስቃይ አይተዉ ያሣደጉ ያስተማሩ እናቶች ለምን ያልቅሱ በልጆቻቸዉ ናፍቆት ሀዘን እየተሰቃዩ ነዉ የታፈኑት ይፈቱልን የሴት ስቃይ ይብቃ።
አብይእድሜጤናይስጠውአንበሳጀግናለዘላለምይኑሪ
የአገርን ምንነት የተረዱ ይመስለኛል። መንግሥትም ምንም እኝኳ በራሳቸው ፍቃድ አገራቸውን ለቀው የተሰደዱ ቢሆንም፣ ችግሩን ተረድቶ ዜጎችን መርዳቱ ትልቅነት ነው። አመሠግናለሁ።
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭አግዚአብሔር ይመስገን አብቺዬ አግዚአብሔር አድሜ አና ጤና ይስጥክ 🇬🇳❤️❤️❤️❤️❤️❤️አስቲ የ ሰው ደስታ የምቶዱት 👍👍👍👍አርጉኝ አኔ በጣም ያምገርማኝ ትምርት ቤት ርብሻ ሲነሳ 👉ማብግስት የላም አንላለን የ አከባቢ ሰው ሲጣል 👉ማግስት የላም ይኤ ማንግስት ፋርዶበታል ከዚ በላይ ምን ያርግ
Thank you Dr.Abiy
I am totally speechless!!!!
Dr,Abiy truly God given leader to Ethiopia. I hope and pray GOD TO KEEP U SAFE AND PROTECT U from any evil conspiracy.
Dr Abiy very special!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገራችሁ መሬት አበቃቹህ እህቶቼ።
How can anyone dislike this prime minister, thank you Dr Abiy , May God Bless You and Your Family!
ልጂ የያዘችው አስለቀሰችፕ የኔ እናት
Maashallhaa Maashallhaa
Batem dase yelal wowowowwowowow
Dr abiyi turunew gen selaha emanete becheh dateh yelahum enji
እግዛብሄር።እረጅም።እድሜና።ጤና።ይስጥክ
እንደ አስከበክን ክበርልን አብያችን💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Alem Daniel ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭
@@mohamodaethiopia አሜን በቅንነት subscri...
ልጅየያዘችውአስለቀሰችኝኧረአብይዘላለምንገስስንትየተነፍፈቀንአገናኘይሄውይበቃዋል
ኮሜንቶችን አነበብሁ። ደስ ብሎኛል። ምክንያቱም አብዛኛዎቻችሁ ለአገሩና ለሕዝቡ ከሳቢ፣ ተቋሬቋሪ፣ ለዜጎች በሚችለው ሁሉ የሚረዳ መሪ ማግኘት ጥቅሙ ገብቷችኋል። ኢትዮጵያ መሪ አግኝታለች። ስለገባችሁ አመሠግናለሁ።
እናመሰግናለን አብይ አህመድ ።ድል ለአብይ አህመድ
ዋየኔ መጨረሻ ዱአ አዲርጉልኝ እኔም የናተ ብጤነኝ ወረቀት የለለኝ ሚስኪን ስደተኛ ነኝ የቀኔለት በዱአ አስቡኝ
ጌታ ይጠብቅልን ማራያችን♥♥♥ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን💓💓
አራ መክስ ታራሳ ያኣላህ እንኳን ዳስ አላቹሁ ውድ ያሀጋሬ ልጆች
መጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን እኔም ጠፍቸ ነው የምስራው አስሬታየ አገቴን አቃ ልገለኝ ነበር ቢሮም ብድውል እሽ እሽ ብለው ዝም አሉኝ ድግሜ ስድውል ዘጉብኝ እና ቢሮም ብራቸውን ከተቀበሉ ቡሀላ ዙርው አያዩንም ሶስቀን ቆልፍብኝ ታለ ምግብ ልሞት ነበር አልሀምዱሊላ ህይውቴ ተርፎ እዝህ ድርሻለሁ
እውነት በጣም ነው የምወድህ አተ መሪ ሳትሆን አባት ነህ መልካም ነህ አንተን የሚጠላ ከሳሱ ጋር የተጣላ ሰው ነው. ኑርልኝ
አልሃምዱሊላህ እንኳን ለ ሀገራችሁ አበቃችሁ
Abicho melekam sewa Gata abizeto ebarekh 💋💋💋💛💛💛💜💜💚💚💙💙
አብይ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፊቱንም ያብራለህ
በቅድሚያ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እህቶቼ እንኳል ለቅድስት ሀገራችሁ አበቃችሁ ዶክተር አብይ እረጅም እድሜን ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ሌላ ምንም አልልም አሁን እንዲ ሲወራ ቀላል ይመስላል ግን ህገወጥ ሆኖ መኖር ብዙ ዋጋ ያስከፍላል
አይዟችሁ እህቶቼ ሁሉም በእግዚአብሔር ይስተካከላል ይህን ያሳለፈ አምላክ ነገም የተሻለ ነገርን ያመጣል
ኡፍፍፍ ሚስኪን ያገሬ ህዝቦች አብይ አላህ ያኑርህ ወላሂ ቃላት የለኝም
ዶክተር አብይ እኛ ቃለባዮች ነን አንተን ግን ዉለታህን ድካምህን አንድዬ ይክፈልህ 💕👍🙏
አላሕ ኢትዮጵያን ከነ ሕዝቦቻ በያለንበት ይጠብቀን ረጅም እድሜ ለአብይና ግብረ አበሮቹ
እራሳችንን እንዳቀረብን ነው አለም የምትቀበለን። ዝቅ ብለን እንኑር ስንል ለበለጠ ዝቅተኝነት መዘጋጀት አለብን። ዶር አብይ የኢትዮጵያን ከፍታ እያሳየ የህዝቧን ጉስቁልና እየቀረፈ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይጠብቅ ይባርክ
ለኢትዮጵያ መግስት። ክብር እና ምስጋና ላብይ ውይም ላብቹ ክብር ይገባው
ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ዶክተር አብይ የምርጦች ምርጥ የሰው ልጅ የኢትዮጵያ ልጅ እንዳሰብከው ይሁንልክ ሁሉም ነገር ቃላት የለኝም ላአተ ከጠላት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
እስኪ እሄን ጀግና እንደኔ የሚወደው Like 👍 ግጩት
ወንድ የሆነ መሪ ከለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትልቅ ዕድመ ይስጥህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ
እውነት እባየን መቆጣጠር ተሳነኝ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ጀዛከላህ ከይር ስልጣን ላይ ያለ ሰው ግማሽ ህዝብ ሲያመሰግን ግማሽ ያማርራል ስለዚህ የሁሉን ሰው ማሟላት ሰለማትችል ሰወች ቢያማሩህም እሄ በጎ ስራህ እያየ እማያመሰግን ማሰቢያ የላቸውም ማለት ይቻላል
አልሀም ድሊህ ስለ ሁሉም ነገር አሁን ሰላም ነው ጠፍተንም ብንሰራ በሰላም እየሸኝው ነው
ሰላምየ እንኳን ጌታ ረዳሽ ጌታ ይባረክ
እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይባርክህ ዶክተር አብይ 👏👏👏
ደምሪኝ ቲጂየ
አብዬዬ እግዚአብሔር ያኑርህ ቃላት የለኝም አነተ ውድ ነህ
አብይ አላህ ይጠብቅክ
ወይ መታደል ይህ ቀን ናፈቀኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ እህቶቼ በሰው ኣገር ብዙ ችግር ኣለ ዋናው መጨረሻው ሰያምር ነው መጨረሻችን ያሳምርል እግዚአብሔር
አብይ አብይ አንተ የደሀ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሰላምህ ይብዛ ካተጋ ወደፊት
ቃል አጣሁ እኮ ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባቴ ብዬሀለው ❤እንኳን ደስ አላቹ ወደ ሀገራችን የመጣቹ
የኢትዮጵያን እንባን የሚያብስ የእየሱስ አገልጋይ አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ያድርግልህ ።❤🇪🇹❤
አብይዬ ቃላትየለንም እረጅም እድሜ ጠናይሥጥሁ ከነቤተሠብህ ለዘላለምሩር
አብይአህመድ
እኔግንናሥሥባቸዉ
መላአክናቻብቻበጥቅሎእድሜእናጤናይሥጥልን
ደሥታየወደረየለዉም
እዱትአይነትበሺይወድልን
በጣም ያሳዝናል እረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ሁሌም ንገስ እንደዚህ እንዳስደሰትካቸው አንተንም አላህ ያስደስትህ ዶክተር አብይ አህመድ ሁሌም ኑርልን
Tabarkii egzabeher yibarkii D//Abiy Ahamd tabarkiiii babizuuuuu❤❤❤❤👍👍
ዘመንህ ይባረክ አብይዬ ውድድድድ ነው ማረግህ ቃላት አጠረኝ በጣም ደስ ብሎኛል ያአረብ ሀገርን ስቃይ ያየልን እግዛብሔር ይመስገን
ደምሩኝ ያገሬ ልጂ ጀማሪ ነኝ
ለሀገረ ስድተኝ ድራሽ ነህ አላህ ይጠብቅህ እላለሁ አድናቁው ተመካ ሙከርመ ነው
አብቹ ከአንተጋር ውድፍት እራመድ አለን ሁሉም ስድተኝ ሽኩርን
እግዚአብሔር ፡ዘመንህን፡ይባርክ፡ዶክ፡አብይ፡ከክፉዎችም፡ይጣብቅ።
ትክክለኛምግስትአለንአብይአህመድለዝላምይንሩልን
የኔ ጠቅላይ ሚኒስቴር ትለያለህ❤❤
Uuuuffi yarbbi koo atti Abiyee nujiraa chrissii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egziabher bdirathn yikfelh dr Abiy
ዶር አብይ እናመሰግንሓለን ኑርልን
የኢትዬጰያ ህዝብ ዶክተር አብይን ስታጣ ልክ ትገባለህ ዶክተር አብይ በእውነት እድሜህ እረጅም ይሁን ደስታህ ይብዛ
ያራብ አብይ ላኘም እደዝህ አይነቱ ይግጣማን ወላሂ ባጣም እያሰሰባኘነው እዴት እደምጋባ ሀገሬን
እራሴን መቆጣጣር አቃቴ እህቶቻችን ሳይ እግዚአብሔር በስላም ለአገራቹ በቃችሁ
አንዳንደየ ጥሩ ሥራ ትሰራለህ እንኮን ደስ አላችሁ
እሱ ሁሌ ጥሩ እንደሰራ ነው ህዝቤ ምስጋና የለውም እንጂ ። ብቻ ፈጣሪ ይርዳው ። መስራት እና ማውራት ይለያያል
እግዚያብሄር ይሰጥክ ሌላ ምን ይባላል ደረሰክላቸው ተመሰገን ነው የሚባለው