Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ የቤቶች ተከታታዮች በያላችሁበት ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ከዚህ ወረርሽኝ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ፈጣሪ አምላክ ኢትዮጵያን እና በስደት አለም ያሉትን ይጠብቅልን ግድባችን ይገድባል መልካም መዝናናት !!!ዛሬ በግል ችግር አልነበርኩም
I LIKE BETOCH COMEDIANS 💞💞💞STAY AT HOME STAY CLEAN.ĢOD PROTECTING US FOR EVERYTHING.
👍👍👍👍👍👍
ሀይ
እርስትዬ ስወድሽ
🌾🌳🌲🌿🌽👍👍👍👍👍👍👍👍💒💒💒💒
ኧረ ስሞትላችሁ በ ሁለት መቶ እሪያል ተወዳዲሬ ነዉ ላይክ አንዲ ሽ ከገባሁ በአላህ አዲሮጉኚ
ላይክ አረኩ በይ ሰብስክራይብ አርገሽ ስራውን አቅይልኝ
ሁለት መቶ ሪያልሽን እንደምትበይብ ጥርጥር የለውም 😁😁😁😁
🙈😂😁😁
በአላህ ተብሎ አይጠይቅም ሆ ምነው በአላህ ስጡኝ ብለሽ ብጠይቂያቸው ይሰጡሻል ብሩን
@@fanteshtesfaye1458 አደረኩሽ
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣቹህ 🌷ማነው ይህ በሽታ ጠፍቶ ለወደፊቱ 2013 ፣የሰላም የፍቅር እንድሆንልን የሚመኝ እስኪ👍
አዲስዬእኔ በሽታው ቢጠፋና ሀገሬ ብገባ እያሉክ ልቤ ፍስስ አለብኝ
Hi
2013ደውሉለት ከመለሠላችሁ ?
እኔ😍💋💋💋👈
Amen.❤❤🤲🤲🤲🤲
ይችን ፅሁፍ እምታነቡ ፈጣሪ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ጉሉ አሚን
አሚንሁላችምበያለንበትየአላህጥበቃአይለየን
አሚን አላሁመ አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen
ቤቶች እንደድሮው ቆንጆ አይደለም ይስተካከል የሚል ላይክ👍
ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰለማቹ ብዝት ይበል welcome ,ቤቶችዬ
ቤቶችዬ አቦ ይመቻቹሁ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር የሀገራችን የወገኖቻችን ክፉ አያሰማን በያለበት እግዚአብሔር ይጠብቀን መልካም ምሽት
ቤቶች ሁሌም ለኔ አንደኛ ናችሁ እያዝናና የሚያስተምር የማይሰለቸኝ ድራማ ነው ለኔ በርቱልን
ተለይቶ ማቆያው ስለቀናሰ በጣም ደስስስ ብሎኛል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹በስደት ያለነውን ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን ግዜ አይታችሁ ያልተዋችሁን ውዶቻችን : : እንደወትሮውም ደስ ብሎን እያዋዛችሁ ያለውን እውንታ ስለምታስኮሞኩሙን እግዚአብሔር ይስጥል የቡለጠ እንድትሰሩ እግዚአብሔር እድሜናውንና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ :: አሜንዬ እድግ በይልን ቤተሰቦቿን ሳላመሰግን አላልፍም በዚህ ሰአት እንድትሰራ ስለፈቀዳችሁላት :: እሷም የድራማው ማጣፈጫ ነችና :: የሚገርመው አንዳቸውም ከሌሉ ደስ አይልንም እንወዳችሁዋለን::ሌላው ሁሌም እንደምለው እባካችሁ ይሄን ተቀዳደደ ጅንስ አትልበሱ :: ወንዶቹም እንዲሁ የተጣበቀና የተበጫጨቀ ጅንስ እትልበሱ ሚስጥሩ ሌላ ነው እንደዚህ የሚለብሱ ሰዎች ግብረሰዶማውያን ናቸው ( በተለይ የተጣበቀውን) እናም ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ተውት ስልጣኔ በዚህ ከሆነ ይቅር :: ውበትም የለውም ውጥር ያደርጋችሁና የሰውነታችሁን ቆንጅና ይቀይረዋል :: ይሄ ሁሌም የምለው ነው :;
አስከይ የመዳም በት ሰራ አጅ አጅ ያለው በተለይ ለብስ ማጠብ መተኮስ ሰልቸት ያለው በላክ አስናኑኝ .
እኔ አንደኛ
frhiwot denri mamaye bekinebet
Frhiwot tizazu subscribe enderarge konjo
Ameseginalehu ehetochey
ውይ እኔ እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ ስራውን ልርሳው
ሻሼ አንቺ ኮ በጣም 100/👏👏👏👏👏
የመዳምንስራ ሳልጨርስ ስከንፍ መጣሁ 🏃🏃🏃
በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች ባላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ራሳችሁን እየጠበቃችሁ ስወዳችሁ ለአላህ ብየ 💓😍🌹
ነገ ሰኔ አስራ አራት ለኔ ልዩ ቀን ናት😍ድንግል ሆይ ስላደረግሽልኝ ሁሉ አመሰግንሽ አለሁ❤ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁኪኪኪኪኪኪ አሹ ብልሹ አማት ነኝ አይልም መሰላችሁ😁😁😁😁
😍😍
ሰብ ግጪኝ እማ😢💋💋
ክክክክ ፆታ ቀይሯል
@@eduyedingillijedu20 እሽ😍👏
@@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ 😂
Ye melakam Abatochi Sime Enkuwan Le Abatochi Ken Adaresachu I Love you All Father 🎉🎉🎉♥️♥️
ለመጀመርያው ግዜ 2 ነኝ እባካሁ Like ሱጡኝ
Baga ngy dhuftani betochi koo heduni isin jaladha jabadha nufi😍😍😍😍😍 namin akka kiya jaltani like nafi godha
ግብፅ ሆዬ እጇን ወደ ትራምፕ ስትዘረጋ ኢትዮጵዬ ግን ወደ እግዛብሔር ነው። ታዲያ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል? አባይ ይገደባል የግብፅም አፍ እንደዛው!😡
ትክክል
ሀይላችን እግዚሀቤር ነው
@@AsAs-qn7oq ዉዴ ቤተሰብ ሁኝ
I love betoch keep it up my people 🙏🙏👍👍
ጥያቄ ገንዘብ ከሆነ ጥያቄውን አሳልፌ እሰጥሻለሁ😂😂😂😂😂😂ሰላም ለሀገራችን💚💛❤👊
ቤቶች እወዳችኋለሁ 😍😍
ፔሬዲ ቀረ መልካም ልጅ ፈጣሪ መርቆ ይስጥሽ በሉኝ እስኪ
የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልሽ ማር
Great episode! 💚💛❤👍👍👍
አይ አሜንዬ ወፌ ቁረጥ ይበልልሽ ማር ኡኮነሽ&በዜ ኦቦ ይመቹ
ማነው እንደኔ ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቀው
ፍትህ ቤሩት ላሉ እህቶቻችን😭😭😭😭
ይበቃል ቦርጭ ውይ
ዛሬ አንደኛ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ይህ በሽታ ከአገር ያጥፋልን አሚን በሉ
እንደምር
@@hesanaytbe9017 እሽ ደመርሁሽ
45ተኛ ተደምሬያለሁ ወደኔም ቤት ጎራ በሉ
@@Yewahmenyhonal8532 ደምሬሻለሁ
አሜን ሰብ አርጉኝ😭😭
የቤተች ድራማ በጣም ደስ ይላል ይመቻች❤
ቤቶች እንደኔ ሚወዳቸው ማነው
እኔ ይበቃል ልቤ ነው
አህለን የቤቶች ድራማ ኮሮና ጠፍቶ በስደት አለም ያልነው አላህ ለሀገራችን ያብቃን አሚን ኢንሻአላህ የቤቶች ድራማ እና የእግር እሳት ድራማ በጣም ነው የምወደው እንደኔ የሚወድ 👍👍👍👍👍 ዛሬ ኮሮና በኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ተመዝግቧል አላህ ነጃ ይበለን ምህረቱን እዝነቱን ይላክልን የወንጀላችን ብዛት ነውና ሁላችንም ወደፈጣሪያችን እንመለስ 😢😢
እንኳን በስላም መጣችሁ ቤቶችየ ♥እስኪ ማነው እንደኔ ቤቶችን እያየ ኮሜንት የሚያነብ!!
እኔ
@@ጦይብሽነኝቀበጧጦይብሽነኝ ክክክክ ጎበዝ
እዉነትም አሹ ብሉሹ 🤣🤣🤣🤣🤣
ሁሌም.አቀራረባችሁ.እንከን.የለውም.በጣም.ያምራል.ገና.35.አመት.ትሰሩታላችሁ.ፈጣሪ.እድሜ.ይስጣችሁ
ዋው ልዩ ነው እና መሠግናለን🙏🙏
እስኪ ማን ነው እንደ እኔ ምድር ሰላም የምትሆንበት ቀን የናፈቀው። ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ይህንን ወረርሽኝ ከገፀ_ምድር አጥፍልን 🤲🤲
amen kedir edemer bekinebet
Amen amen amen
I like it 👍 betoch is the best movie
Who said it's a movie😂😂
አይ አሹ ብልሹ ጨጓራ ስትልጥአባቢ እያልክ
ኧረ አጥፍቶ ጠፊውን ፋጣራ ከምድረ ገጽ ያጥፋው #ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራህ ትኑር ሰላም በስደት ላይ ያለች ወገኖች
አገሬ ልገባ ነው ስላም እናተንም በስላም ላገራችሁ ያብቃችሁ
የትነሽ የኔዉድ
amen
እኔም ልገባ ነው ማር ግን ሳላሰብበት ነው እንደምሳፈር ነተነገረኝ እጄ ላይ ገንዘብ የለኝም ለማቆያ እንዴት እንደማደርግ አላቅም እሰኪ መረጃ ካለሸ ንገሪኝ
@@assi2514 subscribe enderarge konjo
@@sasaaas3751 subscribe enderarge konjo
ውድ ቤተሰብ እንኳ ደህና መጣኝ ደስ ይላል
ችግኝ የሚነቅልም ሰው አለ ነው ምትሉኝ😠 ወይ ፈጣሪ እንስሳ ሆነናላ ማሰብ የተሳነን😒😒😒😒
መሰከረም እንደመር በቅንነት
እንሰሳ ብቻ አይገለጸንም ሀገር እዴያድግ ቁልቁለት የሚቀብሩት ።
@@Hh-dp7yt በቅንነት ላስቸግራችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ
አይባልም ምን ያቺ. ቅመ ም ልጅ. ትባረክ
አሹ ብልሹ ግን ጥሩ አመች ነው ምክኒያቱም የዘሩሞላን ስድብ እየጠጥ ተስፉ አይቆርጥም 😅
lol
😂😂😂😂
ዋውው ቤቶች እንዴት እንደምወዳችው በርቱልን 😘
ብሩክ አየሁት ልበል
አሜን። የኔ ቆንጆ
ሰብ ዉዴ
እንኳዋን በሰለሚ ማጠቹ ቤቶች በጠሚ የዝነነል በርቱ ቀጥሉበት
የቤቶች ደራማ አርቲሰቶች ለኮሮና ጥንቃቄ በጣም ይጎላቸዋል
እንደ አሜን ቅመም ልጅ ይስጣችሁ አሜን በሉ።
የቤቶች ድራማ ተከታታዬች እስኪ እንደ እኔ ልጆቻቹና ባለቤታችው የናፈቃቹ ላይክ አድርጉኝ
ኑሩልን
እርሰቴ ዘሬ የት ሄደሸ ነው።👌👌👌❤💓
ስወዳችሁ
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውዶች ነገነግቶ ማየት ናፈቀኝ የዐሃይ ግርዶሺ አስጨነቀኝ በላይክ አፅናኑኝ
ሜሮን እንደመር በቅንነት
ውዶቼ እንደማመር
@@mesiyehenok3928 ደምሪኚ ደምሬሻለሁ❤
@@wellotube8782 ደመርኩሽ ደምሪኝ
አሚን የኔ ቅመም ስላምሽ ይብዛልኝ
አሹና ይቤ መቸነዉ እሚስማሙት 😂😂😂😂
እኔምለው አሹብልሹ በምንም ሚዲያ አቸው አላቅም. ያልተዘመረለት ምርጥልነ ያመናችውበት ላይክ ግጩጩጩጩጩጩ
ሰላም ለናንተ ይሁን ውዶቼ የሰዶቶኛች ሰቃይ ሰቃዬ ነው ና በጣም አዝኛለው ፆሎት እናርግላቸው በየአረብ ሀገሩ በእሰርቤት ላሉ ወገኖቻችን
ዊ'!ቅዳሜ'ቤቶች'እሑድ"!እንተዋወቃለን"ባይኖሩ"!ሣምቱ'አሠልቺ"!ይሖን'!ነበር::
የቤተሰብ ጨዋታና የግር እሳትስ 😍
ልክ ነሽ የኔ መጽናኛአ
ክክክክክክ ጁማአና ማክሰኞ የቤተሰብ ጫዋታን ብጨምሪበት ፣ይበልጥ ዘና ትያለሽ
ቤቶች ይመቻቹ ዉድድድድድድድድ
ዛሬ ፍቅረኛዬ ወንድሜ ሆኗል አይዞሽ በሉኝ በላይክ😭😭😭
እእእእ
አይዞሽ እማ ግን ምን ልሁን ብሎ ከፍቅረኛነት ወደ ወንድምነት
ምን በምን ማለት አይዞሽ
@@አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ የለዉጥ ሽግግር🤣🤣🤣
Kkkkkkk ጥሩ ነዋ ወንድምም ከሆነሽ አሪፍ ነው
ወልካም ቤቶች 👩👩👦👦👩👩👦👦👩👩👦👦
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የኢትዮ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሲቀጥል አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ለሙስሊሞች ነው ጥያቄየ የሙስሊሞች ቻናል ባዶ ሆኖ የሚያየው ሲጣ እየተዘጋ ነው ማየት ናመማሩ ለኛነው የሚጠቅመን ተምረንበት ባንጠቀምኳ ገብተን ላክ ኮሜትና ሸር ሰብስክራብ እናድርገው እባካችሁ ነገ አማማለህ የምንጠየቀው አኛነን
እግዚያብሄር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን ውድድድ ነው የማረጋችሁ
እከ የሌለበት አይነፋም
እከየ ናፍቀኝ
እግዚአብሔር አምላክ ይህንን በሽታ ከአለማችን ያንሳልን አሜን፫የቤቶች ድራማ ተከታታዮች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፕሊስ በቃ እኔ ብዙ ሰብስክራይብ እንዳገኝ ግድ አርቲስት ወይንም ተሳዳቢ መሆን አለብኝ እንዴ በቃ በግድ ሰብአድርጉኝማሮች😓😓😓😓💚💛💛❤
አሜን ሰብሰክራይት አድርጌሻለሁ
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ስለደከመኝ ነገ አያችዋለሁ መልካም ምሽት 😍😍 ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሂ😍
አንደኛ ነኝ ማንም አልቀደመኝም የመዳም ሸቃላ ሁላ እወዳችሁለሁ አይዙችሁ እናንተም ስራ ስትጨርሱ ታዬት አላችሁ
ቤቶች የኔ ምርጦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወድሞቼ በሰላም. ወደ አገራችን. ለመግባት ያብቃን. ኢትዮጵያ ሰላሟ ይብዛ ኮረናን ያጥፈልን ።
አሰላሙ አለይኩም ውድ ያገሬ ልጆች አላህ ከኮኖና ይጠብቃችሁ በቅንነት ፍሮፋይሌን በመንካት ሰብስክራይብ አርጉኝ❤️❤️
ደምሪኝ ልደምርሽ
አርጌሻለሁ ወደኔም ጎራ በይ
@@hesanaytbe9017 እኔም ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
ደምሩኝ መልሴ ፈጣን ነው
ኑ እስኪ ቤተሰብ እንሁን
ፈጣሪሆይ ግብፅ እና ኮሮናን ከኢትዮጵያ ላይአይናቸውንአሳልን 👍👍👍
Aፍቢ ፍቅር እንደመር በቅንነት
Welcome back guys
እወዳችሁ አለሁ ቤቶች ምታቀርብት ሁሊም አስተማሪ ነው
መደመጥ ያለበት:-ዘመድኩን በቀለ ማነው| ruclips.net/video/y5VrDMEQ-fQ/видео.html
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እግዚአብሔር ይህን በሽታ ያጥፋልን አሁንስ ኡፍፍፍፍፍ
የአሳመነው ልጅ እንደመር በቅንነት
ውይ እውነተ ቤቶች ስትመቹ ስቱን አሥተማራችሑን ሑልጊዜ ኑሩልን።
አሜንዬያየኔ ሚጥሚጣ እድግ በይልኝ
ቤቶች ስወዳቹህ
በኮረና ይሁንባችሁ ወደ ቤቴ አህሪቡ
አብ አድርጌያለሁ ይሔን አይቼ ሣበቃ ቪድዮሽን አያለሁ አንተም ነይወደኔ ቤት
@@HabtshTube-j7l እሸ
አይይይይ ዘድሮ ማሺላ እያርር ይስቃል አለ ይቤ እደወ ዘናነወ የምታረገኝ እኮ
የአሜን እናት ሆና ምትተውነው መስከረም አበራን መልሷትት ለጥቂት ጊዜም ቢሆን ድራማውን ደመቅ አድርጋው ነበር 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
ቤቶች. ደራማ. ስውዳችሁ. አሚንየ. የኔውዴ. የኔ ቀመም
ዋው ቤተሰቤች በጣምእወዳችኋለሁ
ዌልካም ቤቶችዬ እናም ጠብቀናል እንኳን በሠለም መጠችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀችሁ ።
ምርጦቼ
Wow very amazing drama. Endom Ashublashun kise wusit biyargi Dasilagn Nebar.
በጣም ደሥ ይላል
_ቤቶች እንኳን ሰላምመጣቹ ውዶቼ_በነገውእለት በአለማችን የጰሀይ ግርዶሽ _ስለሚኳሔድ ማንምሰው ወደሰማይ እዳይመለከት በአክብሮት እጠይቃለው_በአለምላይ እደእግር እሳት የመጣውን ኮሎራበሽታን እግዚአብሔር ያጥፋልን።
ውሸት ነው
@@mohmmedamin8137 የኔማርእውነትነው
በሰደትያላችሁበሙሉየአላህጥበቃአይለየን።።ይህንንአሰከፊበሸታከምድረገፀእልምያረግልንያረብ
በዜ በጣም ትችላለክ ጠንክር ወንዲማችን
Yibe nebsekoneh abbate may GOD bless you guy's i love betoch drama
እሥኪ የሻሸ አድናቂወች
😍😍😍 ዉዶቼ እንኳን ደና መጠቹሁ
Wall cam ቤቶችየ መጣችሁልኝ የኔ ሱሶች ስወዳችሁ እኮ ከቶ እንደኔ ማነው እሚወዳቸው♥♥♥
ሰብ አርጊኝ እማ😍😍
ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
Salam betoch sewedacu ekooo 👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖
Betocheye siwadeachu eko especially nama siyaw betam yesidastagnel nuruligne yene wedewacheeeeeeeereeeeeeeeeeeeeeeeeee
ደሥ ይላል በራቱ
አቤት ስትመቹ አድናቂያቹ ነኝ
ውድ የቤቶች ተከታታዮች በያላችሁበት ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ከዚህ ወረርሽኝ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ፈጣሪ አምላክ ኢትዮጵያን እና በስደት አለም ያሉትን ይጠብቅልን ግድባችን ይገድባል መልካም መዝናናት !!!ዛሬ በግል ችግር አልነበርኩም
I LIKE BETOCH COMEDIANS 💞💞💞STAY AT HOME
STAY CLEAN.
ĢOD PROTECTING US FOR EVERYTHING.
👍👍👍👍👍👍
ሀይ
እርስትዬ ስወድሽ
🌾🌳🌲🌿🌽👍👍👍👍👍👍👍👍💒💒💒💒
ኧረ ስሞትላችሁ በ ሁለት መቶ እሪያል ተወዳዲሬ ነዉ ላይክ አንዲ ሽ ከገባሁ በአላህ አዲሮጉኚ
ላይክ አረኩ በይ ሰብስክራይብ አርገሽ ስራውን አቅይልኝ
ሁለት መቶ ሪያልሽን እንደምትበይብ ጥርጥር የለውም 😁😁😁😁
🙈😂😁😁
በአላህ ተብሎ አይጠይቅም ሆ ምነው በአላህ ስጡኝ ብለሽ ብጠይቂያቸው ይሰጡሻል ብሩን
@@fanteshtesfaye1458 አደረኩሽ
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣቹህ 🌷ማነው ይህ በሽታ ጠፍቶ ለወደፊቱ 2013 ፣የሰላም የፍቅር እንድሆንልን የሚመኝ እስኪ👍
አዲስዬእኔ በሽታው ቢጠፋና ሀገሬ ብገባ እያሉክ ልቤ ፍስስ አለብኝ
Hi
2013ደውሉለት ከመለሠላችሁ ?
እኔ😍💋💋💋👈
Amen.❤❤🤲🤲🤲🤲
ይችን ፅሁፍ እምታነቡ ፈጣሪ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ጉሉ አሚን
አሚንሁላችምበያለንበትየአላህጥበቃአይለየን
አሚን አላሁመ አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen
ቤቶች እንደድሮው ቆንጆ አይደለም ይስተካከል የሚል ላይክ👍
ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰለማቹ ብዝት ይበል welcome ,ቤቶችዬ
ቤቶችዬ አቦ ይመቻቹሁ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር የሀገራችን የወገኖቻችን ክፉ አያሰማን በያለበት እግዚአብሔር ይጠብቀን መልካም ምሽት
ቤቶች ሁሌም ለኔ አንደኛ ናችሁ እያዝናና የሚያስተምር የማይሰለቸኝ ድራማ ነው ለኔ በርቱልን
ተለይቶ ማቆያው ስለቀናሰ በጣም ደስስስ ብሎኛል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹በስደት ያለነውን ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን ግዜ አይታችሁ ያልተዋችሁን ውዶቻችን : : እንደወትሮውም ደስ ብሎን እያዋዛችሁ ያለውን እውንታ ስለምታስኮሞኩሙን እግዚአብሔር ይስጥል የቡለጠ እንድትሰሩ እግዚአብሔር እድሜናውንና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ :: አሜንዬ እድግ በይልን ቤተሰቦቿን ሳላመሰግን አላልፍም በዚህ ሰአት እንድትሰራ ስለፈቀዳችሁላት :: እሷም የድራማው ማጣፈጫ ነችና :: የሚገርመው አንዳቸውም ከሌሉ ደስ አይልንም እንወዳችሁዋለን::
ሌላው ሁሌም እንደምለው እባካችሁ ይሄን ተቀዳደደ ጅንስ አትልበሱ :: ወንዶቹም እንዲሁ የተጣበቀና የተበጫጨቀ ጅንስ እትልበሱ ሚስጥሩ ሌላ ነው እንደዚህ የሚለብሱ ሰዎች ግብረሰዶማውያን ናቸው ( በተለይ የተጣበቀውን) እናም ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ተውት ስልጣኔ በዚህ ከሆነ ይቅር :: ውበትም የለውም ውጥር ያደርጋችሁና የሰውነታችሁን ቆንጅና ይቀይረዋል :: ይሄ ሁሌም የምለው ነው :;
አስከይ የመዳም በት ሰራ አጅ አጅ ያለው በተለይ ለብስ ማጠብ መተኮስ ሰልቸት ያለው በላክ አስናኑኝ .
እኔ አንደኛ
frhiwot denri mamaye bekinebet
Frhiwot tizazu subscribe enderarge konjo
Ameseginalehu ehetochey
ውይ እኔ እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ ስራውን ልርሳው
ሻሼ አንቺ ኮ በጣም 100/👏👏👏👏👏
የመዳምንስራ ሳልጨርስ ስከንፍ መጣሁ 🏃🏃🏃
በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች ባላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ራሳችሁን እየጠበቃችሁ ስወዳችሁ ለአላህ ብየ 💓😍🌹
ነገ ሰኔ አስራ አራት ለኔ ልዩ ቀን ናት😍ድንግል ሆይ ስላደረግሽልኝ ሁሉ አመሰግንሽ አለሁ❤
ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ
ኪኪኪኪኪኪ አሹ ብልሹ አማት ነኝ አይልም መሰላችሁ😁😁😁😁
😍😍
ሰብ ግጪኝ እማ😢💋💋
ክክክክ ፆታ ቀይሯል
@@eduyedingillijedu20 እሽ😍👏
@@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ 😂
Ye melakam Abatochi Sime Enkuwan Le Abatochi Ken Adaresachu I Love you All Father 🎉🎉🎉♥️♥️
ለመጀመርያው ግዜ 2 ነኝ እባካሁ Like ሱጡኝ
Baga ngy dhuftani betochi koo heduni isin jaladha jabadha nufi😍😍😍😍😍 namin akka kiya jaltani like nafi godha
ግብፅ ሆዬ እጇን ወደ ትራምፕ ስትዘረጋ ኢትዮጵዬ ግን ወደ እግዛብሔር ነው። ታዲያ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል? አባይ ይገደባል የግብፅም አፍ እንደዛው!😡
ትክክል
ሀይላችን እግዚሀቤር ነው
@@AsAs-qn7oq ዉዴ ቤተሰብ ሁኝ
I love betoch keep it up my people 🙏🙏👍👍
ጥያቄ ገንዘብ ከሆነ ጥያቄውን አሳልፌ እሰጥሻለሁ😂😂😂😂😂😂ሰላም ለሀገራችን💚💛❤👊
ቤቶች እወዳችኋለሁ 😍😍
ፔሬዲ ቀረ መልካም ልጅ ፈጣሪ መርቆ ይስጥሽ በሉኝ እስኪ
የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልሽ ማር
Great episode! 💚💛❤👍👍👍
አይ አሜንዬ ወፌ ቁረጥ ይበልልሽ ማር ኡኮነሽ&በዜ ኦቦ ይመቹ
ማነው እንደኔ ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቀው
ፍትህ ቤሩት ላሉ እህቶቻችን😭😭😭😭
ይበቃል ቦርጭ ውይ
ዛሬ አንደኛ ነኝ ቤተሰብ እንሁን ይህ በሽታ ከአገር ያጥፋልን አሚን በሉ
እንደምር
@@hesanaytbe9017 እሽ ደመርሁሽ
45ተኛ ተደምሬያለሁ ወደኔም ቤት ጎራ በሉ
@@Yewahmenyhonal8532 ደምሬሻለሁ
አሜን ሰብ አርጉኝ😭😭
የቤተች ድራማ በጣም ደስ ይላል ይመቻች❤
ቤቶች እንደኔ ሚወዳቸው ማነው
እኔ ይበቃል ልቤ ነው
አህለን የቤቶች ድራማ ኮሮና ጠፍቶ በስደት አለም ያልነው አላህ ለሀገራችን ያብቃን አሚን ኢንሻአላህ የቤቶች ድራማ እና የእግር እሳት ድራማ በጣም ነው የምወደው እንደኔ የሚወድ 👍👍👍👍👍 ዛሬ ኮሮና በኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ተመዝግቧል አላህ ነጃ ይበለን ምህረቱን እዝነቱን ይላክልን የወንጀላችን ብዛት ነውና ሁላችንም ወደፈጣሪያችን እንመለስ 😢😢
እንኳን በስላም መጣችሁ ቤቶችየ ♥እስኪ ማነው እንደኔ ቤቶችን እያየ ኮሜንት የሚያነብ!!
እኔ
@@ጦይብሽነኝቀበጧጦይብሽነኝ ክክክክ ጎበዝ
እዉነትም አሹ ብሉሹ 🤣🤣🤣🤣🤣
ሁሌም.አቀራረባችሁ.እንከን.የለውም.በጣም.ያምራል.ገና.35.አመት.ትሰሩታላችሁ.ፈጣሪ.እድሜ.ይስጣችሁ
ዋው ልዩ ነው እና መሠግናለን🙏🙏
እስኪ ማን ነው እንደ እኔ ምድር ሰላም የምትሆንበት ቀን የናፈቀው። ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ይህንን ወረርሽኝ ከገፀ_ምድር አጥፍልን 🤲🤲
amen kedir edemer bekinebet
Amen amen amen
I like it 👍 betoch is the best movie
Who said it's a movie😂😂
አይ አሹ ብልሹ ጨጓራ ስትልጥ
አባቢ እያልክ
ኧረ አጥፍቶ ጠፊውን ፋጣራ ከምድረ ገጽ ያጥፋው #ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራህ ትኑር ሰላም በስደት ላይ ያለች ወገኖች
አገሬ ልገባ ነው ስላም እናተንም በስላም ላገራችሁ ያብቃችሁ
የትነሽ የኔዉድ
amen
እኔም ልገባ ነው ማር ግን ሳላሰብበት ነው እንደምሳፈር ነተነገረኝ እጄ ላይ ገንዘብ የለኝም ለማቆያ እንዴት እንደማደርግ አላቅም እሰኪ መረጃ ካለሸ ንገሪኝ
@@assi2514 subscribe enderarge konjo
@@sasaaas3751 subscribe enderarge konjo
ውድ ቤተሰብ እንኳ ደህና መጣኝ ደስ ይላል
ችግኝ የሚነቅልም ሰው አለ ነው ምትሉኝ😠 ወይ ፈጣሪ እንስሳ ሆነናላ ማሰብ የተሳነን😒😒😒😒
መሰከረም እንደመር በቅንነት
እንሰሳ ብቻ አይገለጸንም ሀገር እዴያድግ ቁልቁለት የሚቀብሩት ።
@@Hh-dp7yt በቅንነት ላስቸግራችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ
አይባልም ምን ያቺ. ቅመ ም ልጅ. ትባረክ
አሹ ብልሹ ግን ጥሩ አመች ነው ምክኒያቱም የዘሩሞላን ስድብ እየጠጥ ተስፉ አይቆርጥም 😅
lol
😂😂😂😂
ዋውው ቤቶች እንዴት እንደምወዳችው በርቱልን 😘
ብሩክ አየሁት ልበል
አሜን። የኔ ቆንጆ
ሰብ ዉዴ
እንኳዋን በሰለሚ ማጠቹ ቤቶች በጠሚ የዝነነል በርቱ ቀጥሉበት
የቤቶች ደራማ አርቲሰቶች ለኮሮና ጥንቃቄ በጣም ይጎላቸዋል
እንደ አሜን ቅመም ልጅ ይስጣችሁ አሜን በሉ።
የቤቶች ድራማ ተከታታዬች እስኪ እንደ እኔ ልጆቻቹና ባለቤታችው የናፈቃቹ ላይክ አድርጉኝ
ኑሩልን
እርሰቴ ዘሬ የት ሄደሸ ነው።👌👌👌❤💓
ስወዳችሁ
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውዶች ነገነግቶ ማየት ናፈቀኝ የዐሃይ ግርዶሺ አስጨነቀኝ በላይክ አፅናኑኝ
ሜሮን እንደመር በቅንነት
ውዶቼ እንደማመር
@@mesiyehenok3928 ደምሪኚ ደምሬሻለሁ❤
@@wellotube8782 ደመርኩሽ ደምሪኝ
አሚን የኔ ቅመም ስላምሽ ይብዛልኝ
አሹና ይቤ መቸነዉ እሚስማሙት 😂😂😂😂
እኔምለው አሹብልሹ በምንም ሚዲያ አቸው አላቅም. ያልተዘመረለት ምርጥልነ ያመናችውበት ላይክ ግጩጩጩጩጩጩ
ሰላም ለናንተ ይሁን ውዶቼ የሰዶቶኛች ሰቃይ ሰቃዬ ነው ና በጣም አዝኛለው ፆሎት እናርግላቸው በየአረብ ሀገሩ በእሰርቤት ላሉ ወገኖቻችን
ዊ'!ቅዳሜ'ቤቶች'እሑድ"!እንተዋወቃለን"ባይኖሩ"!ሣምቱ'አሠልቺ"!ይሖን'!ነበር::
የቤተሰብ ጨዋታና የግር እሳትስ 😍
ልክ ነሽ የኔ መጽናኛአ
ክክክክክክ ጁማአና ማክሰኞ
የቤተሰብ ጫዋታን ብጨምሪበት ፣ይበልጥ
ዘና ትያለሽ
ቤቶች ይመቻቹ ዉድድድድድድድድ
ዛሬ ፍቅረኛዬ ወንድሜ ሆኗል አይዞሽ በሉኝ በላይክ😭😭😭
እእእእ
አይዞሽ እማ ግን ምን ልሁን ብሎ ከፍቅረኛነት ወደ ወንድምነት
ምን በምን ማለት አይዞሽ
@@አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ የለዉጥ ሽግግር🤣🤣🤣
Kkkkkkk ጥሩ ነዋ ወንድምም ከሆነሽ አሪፍ ነው
ወልካም
ቤቶች 👩👩👦👦👩👩👦👦👩👩👦👦
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የኢትዮ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሲቀጥል አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ለሙስሊሞች ነው ጥያቄየ የሙስሊሞች ቻናል ባዶ ሆኖ የሚያየው ሲጣ እየተዘጋ ነው ማየት ናመማሩ ለኛነው የሚጠቅመን ተምረንበት ባንጠቀምኳ ገብተን ላክ ኮሜትና ሸር ሰብስክራብ እናድርገው እባካችሁ ነገ አማማለህ የምንጠየቀው አኛነን
እግዚያብሄር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን ውድድድ ነው የማረጋችሁ
አሜን
እከ የሌለበት አይነፋም
እከየ ናፍቀኝ
እግዚአብሔር አምላክ ይህንን በሽታ ከአለማችን ያንሳልን አሜን፫
የቤቶች ድራማ ተከታታዮች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፕሊስ በቃ እኔ ብዙ ሰብስክራይብ እንዳገኝ ግድ አርቲስት ወይንም ተሳዳቢ መሆን አለብኝ እንዴ በቃ በግድ ሰብአድርጉኝማሮች😓😓😓😓💚💛💛❤
አሜን ሰብሰክራይት አድርጌሻለሁ
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ስለደከመኝ ነገ አያችዋለሁ መልካም ምሽት 😍😍 ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሂ😍
አንደኛ ነኝ ማንም አልቀደመኝም የመዳም ሸቃላ ሁላ እወዳችሁለሁ አይዙችሁ እናንተም ስራ ስትጨርሱ ታዬት አላችሁ
ቤቶች የኔ ምርጦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወድሞቼ በሰላም. ወደ አገራችን. ለመግባት ያብቃን. ኢትዮጵያ ሰላሟ ይብዛ ኮረናን ያጥፈልን ።
አሰላሙ አለይኩም ውድ ያገሬ ልጆች አላህ ከኮኖና ይጠብቃችሁ በቅንነት ፍሮፋይሌን በመንካት ሰብስክራይብ አርጉኝ❤️❤️
ደምሪኝ ልደምርሽ
አርጌሻለሁ ወደኔም ጎራ በይ
@@hesanaytbe9017 እኔም ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
ደምሩኝ መልሴ ፈጣን ነው
ኑ እስኪ ቤተሰብ እንሁን
ፈጣሪሆይ ግብፅ እና ኮሮናን ከኢትዮጵያ ላይአይናቸውንአሳልን 👍👍👍
Aፍቢ ፍቅር እንደመር በቅንነት
Welcome back guys
እወዳችሁ አለሁ ቤቶች ምታቀርብት ሁሊም አስተማሪ ነው
መደመጥ ያለበት:-ዘመድኩን በቀለ ማነው| ruclips.net/video/y5VrDMEQ-fQ/видео.html
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እግዚአብሔር ይህን በሽታ ያጥፋልን አሁንስ ኡፍፍፍፍፍ
የአሳመነው ልጅ እንደመር በቅንነት
ውይ እውነተ ቤቶች ስትመቹ ስቱን አሥተማራችሑን ሑልጊዜ ኑሩልን።
አሜንዬያየኔ ሚጥሚጣ እድግ በይልኝ
ቤቶች ስወዳቹህ
በኮረና ይሁንባችሁ ወደ ቤቴ አህሪቡ
አብ አድርጌያለሁ ይሔን አይቼ ሣበቃ ቪድዮሽን አያለሁ አንተም ነይወደኔ ቤት
@@HabtshTube-j7l እሸ
አይይይይ ዘድሮ ማሺላ እያርር ይስቃል አለ ይቤ እደወ ዘናነወ የምታረገኝ እኮ
የአሜን እናት ሆና ምትተውነው መስከረም አበራን መልሷትት ለጥቂት ጊዜም ቢሆን ድራማውን ደመቅ አድርጋው ነበር 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
ቤቶች. ደራማ. ስውዳችሁ. አሚንየ. የኔውዴ. የኔ ቀመም
ዋው ቤተሰቤች በጣምእወዳችኋለሁ
ዌልካም ቤቶችዬ እናም ጠብቀናል እንኳን በሠለም መጠችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀችሁ ።
ምርጦቼ
Wow very amazing drama. Endom Ashublashun kise wusit biyargi Dasilagn Nebar.
በጣም ደሥ ይላል
_ቤቶች እንኳን ሰላምመጣቹ ውዶቼ
_በነገውእለት በአለማችን የጰሀይ ግርዶሽ
_ስለሚኳሔድ ማንምሰው ወደሰማይ እዳይመለከት በአክብሮት እጠይቃለው
_በአለምላይ እደእግር እሳት የመጣውን ኮሎራበሽታን እግዚአብሔር ያጥፋልን።
ውሸት ነው
@@mohmmedamin8137
የኔማር
እውነትነው