Betoch - "አመፅ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 261

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +986

    እስኪ የናቱ አፍቃሪ የሆነ ብቻ ያለምንም ምክንያት።ላይክ ይግጨኝ። እናቴ ለኔ መከታዬ ናት የሚል ብቻ ሰላማቹ ይብዛ በያላቹበት🙏❤

    • @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
      @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ 5 лет назад +10

      Samra Wit እኔ አለሁልሽ ማማዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ለእናቶቻችን አብዝቶ ይስጥልንንን

    • @dudududu3636
      @dudududu3636 5 лет назад +4

      አናትየለኝምአውትክክልመከታነች

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 лет назад +2

      @@dudududu3636 አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ። ባፀደ ገነት ነብሳቸውን ያኑርልሽ😥

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 лет назад

      @@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ አሜን አሜን አሜን ለናት ምትክ የላትም እውነት 🙆‍♀️🙏❤❤

    • @dudududu3636
      @dudududu3636 5 лет назад

      @@samrawit5314 አሜንአሜንአሜን

  • @ዙዙወሎየዋ-መ2ዠ
    @ዙዙወሎየዋ-መ2ዠ 5 лет назад +186

    ሰወች ዱአ አርጉልኝ ወድሜ በብሀር ወደ ሰኡዲ ሄዶ ድምፁ ጠፍብኝ ጨነቀኝ ወላሂ እደው ዱአ አርጉልኝ አለሁ እድለኝ የናቴልጅ ነው አልቻልኩም 😭😭😭😭

    • @meseretmeseret6387
      @meseretmeseret6387 5 лет назад +1

      Ayizosh wude hulum bagizewu yisakal

    • @lloveyoumame1068
      @lloveyoumame1068 5 лет назад +2

      አይዞሽ ማማ አላህ በሰላም ያሰገባልሽ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 лет назад +2

      አይዞሽ ፈጣሪ ድምጹን ያሰማሽ

    • @እሙመስኢድእሙመስኢድ
      @እሙመስኢድእሙመስኢድ 5 лет назад +2

      አይዞሺ ማሬዋ አላህ ጡሩ ነገር ያሰማሺ

    • @seada6216
      @seada6216 5 лет назад +1

      አይዞሽ እህት ምንም አይሆን አላህ አለዉ

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 лет назад +335

    በስማም ዛሬ አንደኛ ነኝ 😀የሻሼ ወዳጆች እስኪ እንያቹሁ 👍😍

  • @ነኝሡኒዋየድንተማሪ
    @ነኝሡኒዋየድንተማሪ 5 лет назад +174

    የርስትየ አድናቂዎች የት ናችሁ ቅመም የሆነች ልጅ ናት በጣም አስተማሪ ነው ።እስኪ አዲናቂወችዋ የት ናችሁ ላይክ ግጩኝ በናታችሁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад +582

    #ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ጓደኞቼ #እናቴ ጋር ስለተገናኘሁ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው #ለአላህ
    #የሰው ደስታ ብቻ የሚያስደስተው ላይክ ግጩኝ 👍ውደች

  • @goo8670
    @goo8670 5 лет назад +367

    እስኪ። ኢትዮጵያ መሄድ እየፈለገ ነገሮች አልስተካከል ያሏችሁ ላይክ አድርጉ

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 лет назад +291

    እምዬ ሀገሬ በጣም ናፍቃኛ ለች እስኪ ላገርሽ ምድር ያብቃሽ በሉኝ 🙏

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад +176

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ማን ነው እንደ እኔ ሀገሩ መግባት የናፈቀው

  • @AdemAAhmed
    @AdemAAhmed 5 лет назад +663

    ድራማውን እያያችሁ ኮመንት ማንበብ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ!! ላይክ ሳገኝ ደሞ እራሴን እንደ ሚሊዮነር ነው የማየው🙆‍♂️😂

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 лет назад +8

    በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁት፡ የዚህ አይነት ስርዓት የጎደላቸው ሰዎች አሉ፡ መንግስት ሳይሆን ሕዝብ ሊታገላቸው ያስፈልጋል፡ እናመሰግናለን

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 лет назад +1671

    በእናታችሁ ጡት በጠባችሁት ይዣቹሃለው ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው😭😭😢😢😢

  • @smarttube279
    @smarttube279 5 лет назад +10

    ቤቶች የዛሬው ድራማችሁ ሁሌ የሁሉንም ቤት የቆረቆረን ችግር በግልፅ ያሳየ አስተማሪ ድራማ ነው። በርቱልን

  • @hamihami8887
    @hamihami8887 5 лет назад +130

    #አገሬ ልሄድ ልብሴን እያዘገጃጀሁኝ ነዉ የማያችሁ መልካም መንገድ በሉኝ ማሮቼ እናንተም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @SaSa-bh6qd
      @SaSa-bh6qd 5 лет назад +1

      ወይኔ የኔማርመልካምጉዞ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 лет назад +1

      በሰላም ግቢዉድ

    • @fatumamohammed3786
      @fatumamohammed3786 5 лет назад +1

      Alllah keanechi gaer yihune mamaye selam gebi

    • @hannahz8267
      @hannahz8267 5 лет назад +1

      መልካም መንገድ ይሁንልሽ እህት ኤቶጺያን ሰላም በይልኝ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 лет назад +1

      በሰላም ግቢ ሆዴ መልካም ጉዞ በይ አንቺም ሰብስክራይብ አርጊኝ ከኢትዮጵያ ሹሮና በርበሬ ላኪልኝ ከኢትዮጵያ 😁👍

  • @ameenaameena3683
    @ameenaameena3683 5 лет назад +20

    እዲህ እየተጨማለቁ ነው የድሀ ልጅ ተምሮ ጓበዝ ተማሬ ተምሮ ስራ እይዛለው እሚለውን እያጨለሙ ተስፋ የሚስቆርጡት ምርጥ ትምህርት

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +93

    ለጨነቀው መካሪ ለሚደሰት አብሳሪ ያደረገና
    ማስተዋልን አስፍቶ ማጣትን አጥብቦ ይስጠን መልካም ምሸት የቤቶች ድራማ ወዳጆች

  • @ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ
    @ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ 5 лет назад +13

    በለዉ ገና ዛሬ ተመችቶኝ በሰአቱ አየሁት ተባረኩልኝ ሁላችሁም እያየናችሁ እዚ ደርሰናል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠን
    ግን እከ የት ሄደ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እኔ ትሁት እንድሆንሁላችሁ እናንተም ትሁት ሆኖ ብሎ ፍጣሬ አስተምሮናል አመፅ ኛ አትሆኖ እንናመስግናልን ቤቶችየ!*

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 5 лет назад +21

    ድራማው በጣም አስተማሪ ነው ላይክ የምትለምኑ ጥቅሙ ምን እንደሆነ በናታችሁ አስረዱ ከዛ አንድ ሺ ጊዜ ላይክ አደርግላችሁ አለው በሰጨኝ

  • @egeziabeheryaleweyehun3263
    @egeziabeheryaleweyehun3263 5 лет назад +91

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ማን ነው እንደ እኔ ሀገሩ የናፈቀው

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 лет назад +21

    ግብረሶዳማውነትን እንዲሁም ክፉ ክፉ ውን ከሀገራችን 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇨🇬🇨🇬🇨🇬ያጥፋልን
    ፍቅር ን ይብዛልን አሜን በሉ 🙏👐👏

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +39

    ሰላም ቤቶች እንኩዋን ደና መጣችሁ
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባረክ 🙏ሰላም ፍቅር አንድነት ይብዛልን
    💚💛❤️

    • @rtttrr321
      @rtttrr321 5 лет назад

      እረ እከየ የት ገባ እባካቺሁ አምጡል
      እደኔ እከ የናፈቃቺሁ ላይክ

  • @ayneyamaryam9062
    @ayneyamaryam9062 5 лет назад +3

    ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ኮሜንታተሮች ኑሩልኝ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላቹ ከድራማው ይልቅ ኮሜንቱ ዘና ያደርጋል ክክክክክክክ

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 5 лет назад +14

    Welcome ቤቶችዬ ደብሮኝ ነበር ኡፍፍፍ ትንሽ ልሳቅ፣ የምር ክፍት ብሎኛል አላኬ ሆይ እርዳኝ😰

  • @misriajamal3627
    @misriajamal3627 3 года назад +1

    Wowowow oromo ko love etopiya afan oromo nu hojadha adara betoch

  • @ሂሩትአፀደማርያም
    @ሂሩትአፀደማርያም 5 лет назад +41

    በጣም ከፍቶኛል ከእኔ የበረታቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወገኖቼ

    • @salamchocola2507
      @salamchocola2507 5 лет назад

      አይዛሽ እህቴ እመብርሀን ትርዳሽ

    • @haile952
      @haile952 5 лет назад

      እግዚያብሄር ያስብሽኝ እምማ አይዞን
      ቀን ያልፋል እስከሚያልፍ ያለፋል

    • @csrffgddggdrt4180
      @csrffgddggdrt4180 5 лет назад

      አይዞሽ ፈጣሪ ያስብሽ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад +29

    በናታችሁ አሞኛል
    ህመሙ ደሞ የሆድ ቁርጠት
    የልበ ምት
    የራስ ምታት
    የድብርት
    መንስኤው እንደተረዳሁት
    የ subscriber አምሮት

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 лет назад +62

    🙆🙆እስቲ እደኔ ኮሜት ለመፃፍ ስትሮጡ ግን ኔቶርክ የሚያስቼግራቹህ ውይ ደሜ ፈላ😱😒

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 лет назад +31

    ቅዲስ ሚካኤል ይጠብቅ ችሁ ሸቃሊት
    አሜን ብሉ እየከፈልብት 👏👏👏👆

  • @luluteynatey5110
    @luluteynatey5110 5 лет назад +34

    Welcome የቤቶች ቤተሰቦች! I’ve been waiting! Give me like! I am the first person to drop a comment & I am Eritrean fan !!!!

  • @ያስሚንአህመድ
    @ያስሚንአህመድ 5 лет назад +5

    እንደው እንደ ቤቶች አይነት ምርጥ ድራማ ይገኝ ይሆን የ እውነት በጣም ነው ምናመሰግነው በየሳምንቱ አዲስ ርዕስ ይዛችሁ ከች ነው በቃ❤❤

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 лет назад +51

    የያቆብ ለሊት ያርግላቹ
    ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተኙ

  • @cell9826
    @cell9826 5 лет назад +48

    እረ እከ የታለ እባካችሁ አምጥሉን ቤቶች

  • @bazealxe4499
    @bazealxe4499 5 лет назад +7

    ቤቶችዬ በርቱ እመሰግናለው ስለ ጥሩ ትምርታቹ👌💖

  • @ዋንኦፊኪያ
    @ዋንኦፊኪያ 5 лет назад +37

    ርስቴ የኔ ቅመም😍
    #ግብረሰዶማውያንንና
    #ሴት_ልጅ_ተንበርክካ ታገባኛለህ ወይ የሚለውን ከኔ ጋር የሚቃወም 👍ግጩኝ😊

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 лет назад +118

    እስቲ ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ አድርጉኝ። ደግሞ እወዳቹዋለሁ።

  • @nejatedilgeba2802
    @nejatedilgeba2802 5 лет назад +32

    ኮሜንት እየነባችሁ ምታዩ እጃችሁን አውጡ እኔ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው

  • @አማራነኝ-ዀ6ቈ
    @አማራነኝ-ዀ6ቈ 5 лет назад +29

    ላይክ ግጩን እምትሉ ያባቴ አምላክ ከ ግንብ ይጋጨችሁ 🤦

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +2

      የ ፍቀር እናት እመቤቴ ናት !!! Prime ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ባለሽበት ድልት ይበልሽ ቤተሠብ👍

    • @tube504
      @tube504 5 лет назад +1

      ክክክክክክክክ👍👍👍👍

    • @rozaethiopia2836
      @rozaethiopia2836 5 лет назад

      Kkkkkkkkkkkkkkkk

    • @zahraksa4798
      @zahraksa4798 5 лет назад +1

      Kkkk

    • @halamehalame7344
      @halamehalame7344 5 лет назад +1

      ክክክክ

  • @ያፈቀረህልቤዛሬምያስብሀል

    እኔ ግርም የምትሉኝ ሰወች ስለ ድራማው ኮሜንት መስጠቱን ትታችሁ ላይክ ምናምን አላሉም የቆመ ጋሪ ይግጫችሁና

  • @ወለተስላሴ-ኀ4ለ
    @ወለተስላሴ-ኀ4ለ 5 лет назад +35

    እስኪ አሜንን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ👍

  • @ቢታንያየድንግልማርያምልጅ

    ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላቹ እዋዳቹዋለው ማነው እደኔ ሀገሩ የናፈቀው

  • @የመርሳዋየዜድእህት
    @የመርሳዋየዜድእህት 5 лет назад +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች❤👍👍👍

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 лет назад +11

    Wey ኮሜተሮች እንዳው። ስለደራማው እንደስው እኳን። አስተያየት የሚስጥ የለም።
    በተርፍ መልካም ምሽት

  • @እናቴትናፍቂኛለሽእናቴህይ

    እንካን በሰላም መጣቹ ቤቶችዬ እስኪ እንደኔ ሃገሩን የናፈቀዉ በላክ ያፅናናኝ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +1

      እናቴ ህወቴ ነሽ ለኔ Duos ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ባለሽበት ድልት ይበልሽ ቤተሠብ👍

  • @ፅኑቃልዳዊት
    @ፅኑቃልዳዊት 5 лет назад +5

    ቤቶች ተባረኩ እውነት ና ወቅታዊ የሆነ መልክት ነው የተወናቹት❤😍

  • @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
    @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 5 лет назад +6

    ሰላም ቤቶች ሰላማቹህ ይብዛ
    በጣም አስተማርና ወቅታው በድራማ
    መልክ ስለምታቀርብልን ከልብ
    እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 5 лет назад +47

    በርቱ የምር በጣም አስተማሪ ነው👍 ።ግን እከዬ ምን ነው ጠፍብን በሰላም ነው?

    • @حنانبنتإدريس
      @حنانبنتإدريس 5 лет назад +1

      እስከ ሌላ ስራ ይዟል ነቅዕ ድራማ እጅግ አስተማሪ ድራማ በማዘጋጀት ላይ ነው ያሉትን እንይ ክክክ

    • @fafyyallahbaria7511
      @fafyyallahbaria7511 5 лет назад

      آحبك يا الله الحمد لله ፈ ሸገ"";ኦእእዲኢአአለአአአ

  • @misraali2505
    @misraali2505 5 лет назад +12

    አንኳን ደህና መጣቹ አስቲ ሴቶች ያንበረክካሉ እንጂ አይነበረከኩም የምትሉ ላይክ ግጩኝ

    • @ayneyamaryam9062
      @ayneyamaryam9062 5 лет назад

      ክክክክክክ ያንቺ ይሻላል ውዴ

    • @umerendiris39
      @umerendiris39 5 лет назад

      ሴቶችየ ተንበርክካችሁም በተሳካላችሁ ባል ውድነው

  • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን

    ኧረ አቡሽ በሳቅ ገደልከኝ 😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂ቤቶች ሰላማችሁ፡ ይብዛላችሁ እንዲሁም ውድ የሀገሬ ልጆች 👐👐

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +1

      ጌታዋን ያከበረች ብፅሒት ድንግል ማርያም ጴንጤ ነበረች ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ባለሽበት ድልት ይበልሽ ቤተሠብ👍

    • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
      @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 5 лет назад +1

      ጠቅላላ እውቀት እሺ፡ አደርጋለሁ የሀገሬ ልጅ ላንተም ምችት፡ ይበልህ

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 года назад

      በጣምየግድሳኩ😒🤣🤣🤣

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 5 лет назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል የምር 😢😢😭😭😭😭

    • @msethiopia4200
      @msethiopia4200 5 лет назад

      አይዞሽ ውዴዴዴ እመቤቴ ማርያም አለሁ ትበልሽ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 лет назад +1

    .ይሄን ድራማ አለማድነቅ አይቻልም😍😘👌👍👍👍👍👍👍

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 лет назад

      ኪያችን ሰብስክራይብ አድርጊን

    • @kiyawed4225
      @kiyawed4225 5 лет назад

      @@AGESarsema አደርኩ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 лет назад

      @@kiyawed4225አመሰግናለሁ እህቴ

  • @adiseadegulea7951
    @adiseadegulea7951 5 лет назад +14

    kkkkkkkkkkkkkአይሽብሩ
    እንደዛሬዉስቄአላዉቅም
    እርስቴንእንደኔየሚወድማነዉማርየሆንሽልጅ

  • @iamfromethiopia2134
    @iamfromethiopia2134 5 лет назад +4

    በጠም ደስ የሚልነ አስተማር ድራማ ነው ደሞ ወቅተዊ ጉደይን የተመለከተ በተረፈ እርስቴን በጠም ነው ምወደት❤👍

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ቤቶች ምርጦች ይመቻቹሁ ውስጤ ናችሁ

  • @hiwieske5753
    @hiwieske5753 5 лет назад +14

    እርስትዬ ቅመም አሉሽ እውነትም ቅመም የንግግርሽ ለዛ እራሱ ሲያምር

  • @tube504
    @tube504 5 лет назад +14

    *ሚሚ የቤተሰብ አፍቃሪ ባላቅሽም እወድሻለሁ የኔ መልካም ኮሜንቶችሽ ሁሉ ጥሩነትሽን ያንፀባርቃሉ😘😘😘 ሁላችሁንም ወዳችዋለሁ Selaaaaaam ሁኑ*

  • @anshaendris2186
    @anshaendris2186 5 лет назад +1

    ማሻ አላ እደት ደስ ይላልየምታነሡት ሀሣብ በርቱልኝ ቤቶችየ

  • @ብሩክነኝየእናቴያባቴልጅ

    እንደ ዛሬ ከፍቶኝ አያቅም አጽናኑኝ እስቲ የስደት እህቶቼ

  • @betelihamgatnet123
    @betelihamgatnet123 5 лет назад +2

    ሽብሩ ክክክክክ እኔ በሳቅ ደከምኩ እንደው የሀገራችን ችግር ስንቱ ተጋልጦ ጥሩ ምልከታ ነው ቤቶችየ

    • @mubashsharif5070
      @mubashsharif5070 5 лет назад

      አራ እርስቴን ያምዎድ ለይክ ግጩኚ

  • @tube504
    @tube504 5 лет назад +34

    *😃😃😆😄😆😄😉😄 ወጉ ደረሰኝ ባሌ አጎረሰኝ 3 ተኛ ነኝ ምንድነዉ ሽልማቴ ከ 1እስከ 3 የኮመተ ይሸለም*

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 лет назад +1

      ክክክክ ይችን አባባል ሰምቼ አላውቅም ነበር

    • @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
      @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ 5 лет назад +3

      ኡሙ ረያን ilove you mama። ሽልማት ያው እንደተለመደው በላይክ ይገለፃል ♥♥♥♥♥♥♥♥ ይህው

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 лет назад +1

      😁😁😁😁ደስ ይላል ሸልሚኛ በይ ሰብስክራይብ ግጪኝ👍

    • @tube504
      @tube504 5 лет назад

      @@JoytubeWBS ስንተኛ ነሽ እንድሸልምሽ😃😄

    • @tube504
      @tube504 5 лет назад

      @@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ 😍😍😍😍😃😘😘

  • @የሀገሬሰላምናፈቀኝሻሹፀጋ

    Betam ywmiyamr SRA new ደራሱውን እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ከልብ እናመሰግናለን ። ቤቶች እንወዳችሁሀለን

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች ለአላህ ብየ እወዳችኃለሁ ባላችሁበት አላህ ይጠቃችሁ ።
    በሰላም ከቤትሰብ እድትለየን በሰላም ያገናኝን 🤲🤲🇪🇹

  • @jimmaasanyiimooti7714
    @jimmaasanyiimooti7714 5 лет назад +8

    Bada bareedu drama keessan dheeradha namati tolla jabadha zaruu zaruu 😍😍

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 5 лет назад +5

    ሠላም ፍቅር ለሃገራችን አንድነት መሃላችን ይስፈን

  • @መከነሰላምYouTube-n1y
    @መከነሰላምYouTube-n1y 5 лет назад +3

    ማሻአላህ በጣምደስ እሚልነው በርቱ እርስትየ የኔቆጆ

  • @ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36
    @ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36 5 лет назад +8

    ዌል ብለናል ቤቶችየ እደኔማነው እምየ ኢትዮጵያ መሄድ የናፈቀው በላይክ ተናገሩ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 лет назад

      👍👍👍👍ሰብስክራይብ አርጊኝማ

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 5 лет назад +8

    God bless you batwchiye 😘💗

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ

    ዊ ብለናል ቤቶችዬ እንዴት ሰነበታችሁ ይቤን የምትወዱ ላይክ Me

  • @endrisosman6311
    @endrisosman6311 5 лет назад +4

    ዘሩን የሚወድ ለ ላይክ አይሳሳም እና አስኪ

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል

    ጾመ ድኅነት (አረብ ረቡዕ)
    ይህ ጾም የዘለዓለም ጾም ነው ይሉታል። ጾሙ የማይጾመው ከዕለተ ፋሲካ አንስቶ እስከ ጰራቅሊጦስ ባሉት ሀምሳ ቀናት ብቻ ነው። በዚህ ጾም የመዳናችን ምሥጢር የተፈጸመባቸው ቀናት ስለሆኑ ጾሙ ጾመ ድኅነት ተብሏል።
    ረቡዕ:-
    የምንጾመው ጌታ ላይ ሴራ የጠነሰሱበት ዕለት ስለሆነ የአይሁድን ተንኮል መጥፎነት በማሰብ እንጾማለን። እኛም ጌታ ሆይ ልቤን ከተንኮልና፣ ምቀኝነት ጠብቅልኝ የኃጢአት ሴራ እንዳላደርግ እባክህን ጠብቀኝ ስንል እንጾማለን ለኃጢአት ቀጠሮ በመያዝ ብዙዎች ይኖራሉና ። ነገ ዝሙት ለማድረግ ለመስረቅ ለመዋሸትና ለማግኘት በምኞቱ ይጸንሳልና ይህን ሴራ ከልብ እንዲያጠፋልን ከአይሁድ ሃሳብ ጋር በዚህ እንዳንተባበር እንጾማለን። ይህን ሸንጎ ያደረጉበት ጌታ እንዲሞት የወሰኑበት ሸንጎ በመባል ይታወቃል።
    አርብ:-
    ጌታ የሞተበት ፣ የተሰቀለበት ቀን በመሆኑ በጾም እናስበዋለን። ይህም ጌታ ሆይ አንተ ስለኃጢአታችን ስትል ተሰቅለህ አድነኸናልና። አሁን እኛን ያዳንከን ልጆችህን ጠብቀን አጽናን ስንል እንጾማለን።
    ይቆየን!
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር

    • @rozatefera7270
      @rozatefera7270 5 лет назад

      ቃለሂወትያሰማልን እህታችን

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 лет назад +2

    Well como back betoch
    Good job 1 can learn how to beehive and how to be a good person. Beast regard to all of you. I love to watch betoch. 😘😍💖👍

  • @ድረስልኝበምልጃህሚካኤልሆ

    3ኛ ነኝ ግጩኝ እስኪ በመዳም ሞት ይሁንባቹሁ 😋😋

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 лет назад

    Waw bexam arif new 👍 👍 👍 👍 👍 💙 💛 ❤ beretu selamashu yebeza Yagere legoch ulu 💙 💛 ❤ amesegenalu

  • @wogaguneyaty37
    @wogaguneyaty37 5 лет назад +4

    ውይ ቤቶችዬ ውስጤ ናቹ የኔ መዝናኛ
    የላይክ ጥማት ያለባቹ ከግንድ ያላትማቹና

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 лет назад +1

      😁😁😁ክክክ እሺ በቃ ሰብስክራይብ ግጪኝ ሆዴ

  • @ሐናንየኋላወርቅ
    @ሐናንየኋላወርቅ 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @ዮናታንየሚካኤልልጅ-አ5ጸ

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ በያላቹበት ይብዛላቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ
    እስኪ

  • @atsedemaryam4412
    @atsedemaryam4412 5 лет назад +1

    ግሬድ ልንሞላ አለ ዘሩ ሞላ ክክክክ ወይ ግሬድ… እንደው ስንቱ ይሆን በየ ትምህርት ቤቱ በመምህሩ የሚደፈረው ቤት ይፍጀው፣እናመሰግናለን ቤቶች

  • @akliluethiopia8865
    @akliluethiopia8865 5 лет назад +13

    የቤቶች ተመልካች 1ኛ ነኝ like ግጩኝ እስኪ መልካም ቅዳሜ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 лет назад +6

    አከደከን አንዳንዴ አምጡልን ቤቶች ቤቶችዬ ስወደችሁ ወይ ጉድ ይገርማል ሁሉ ነገር በገንዘብ ቤት አሣየሁ ብሎ ክፈል ብሎ አረፈ ሆሆ ደና ቀን አምጣ

  • @yebunawyearadawdegafi4602
    @yebunawyearadawdegafi4602 5 лет назад +11

    My father is like zeru mola😘😘

  • @susu-js4by
    @susu-js4by 5 лет назад

    ዋው እደዚህ የመምህራን ሸርሙጣ አዋርዱልን ተባረኩው

  • @አማረችነኝምሕረትይባዛልኝ

    You’re amazing betoch🤣🤣🤣

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 5 лет назад

    ዋዉ በእውነት በጣም ትምህርት ይሰጣል በርቱልን እንወዳችሀለን

  • @zdnegn3176
    @zdnegn3176 5 лет назад +17

    ዱሮ ዱሮ የፊልምም ሆነ ድራማ ምንነት የሚታወቀው በኮሚንት ነበር አሁን ግጩኝ ግጩኝ ሆኖል ነገሩ ሁሉ ሲኖትራክ ይግጫቹ እና

    • @merondubai7959
      @merondubai7959 5 лет назад +1

      ክክክክክክክ አመት ያስቃል

  • @selamselam3901
    @selamselam3901 5 лет назад +2

    Welcome betoch betam nw yemwedachu ertrawit ነኅ ብሃላ 2 ሳምንት አሄዳለዉ Adiss abeba ላይክ ስጡኂ👍👍👍

    • @webatade3846
      @webatade3846 5 лет назад

      Enem ....! 😍 Yet Nesh Anchi Mar??

  • @umuabdurezaq6136
    @umuabdurezaq6136 5 лет назад +5

    እደኔ ትናትም ዛሬም ምን ይዠ አገሬ ልመለስ ብሎ አልሳካለት ያለ ማነው ላይክ ግጩኝ ምናልባት በናተ እናተ ላይክ ሰትገጩኝ ተሳክቶልኝ አገሬ እገባ ይሆናል

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ

    እናመሰግናለን ቤቶች በጣም አስተማሪ ነዉ!

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +15

    ድራማውን እያያችሁ ኮመንት ማንበብ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ እስቲ ምርጦችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc 5 лет назад

    Betoch enkwan ba selam metachu betam arife new qatelubate enamesgenalin tebarku

  • @alipppsara8826
    @alipppsara8826 5 лет назад +7

    Wooooo ersetye yene mare baxami adanakushi shibiru hhhhhhh gudu woxa hhh🤣🤣🤣🤔

  • @derejeyilma3480
    @derejeyilma3480 5 лет назад

    Amazing betoche wow I Loved it this is one of a great message to the people txu betoche

  • @እሙሀጀረ
    @እሙሀጀረ 5 лет назад +3

    ውይ ማፌ ካገባሽ ጀምረሽ ሠከን ብለሻ አሹ ብልሹ የትነው እከ ደከሥ ድራማው እየቀዘቀዘ ነው በነገራችን

  • @HK-xx9yn
    @HK-xx9yn 5 лет назад

    በጣም ነው ማደቃቹ ከምር ውይ ከዚ በፊት እደዚ ተብዬ በጣም ስቸገር ትምርቴ ራሱ እዲያስጠላኝ ሰበብ ሆኖ ኛ ል በዛላይ ካአስተማሪ.

  • @የነገንማንያውቃል-ጘ3ኘ

    ቤቶችየ እዴት ናችሁልኝ .ሀገሬ ልገባ 15 ቀን ቀረኝ እህቶቼ በሰላም ግቢ በሉኝ ♥

  • @ፍርደወስመሀመድ
    @ፍርደወስመሀመድ 5 лет назад

    አቤትደሥሢል አስተማሪምአዝናኝም ቤቶችየ እድሜችሁይርዘም

  • @ሠላምለሠውልጅ
    @ሠላምለሠውልጅ 5 лет назад +3

    man nw yagatr lij abiyen yamiwad lik gechun 😘😘siwadachu!!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዠ9ኘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዠ9ኘ 5 лет назад +2

    እኳን ደና መጣቹ ቤቶችዬ
    እዚ ክሩለይ አርቲሥት አልማዝ ሀይሌን ብታሣትፏት ደሥ ይለኛል ምክንያቱም የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ እደዛ ተቸግራ ማለፍ ያሣዝናል

  • @hudaahmed6360
    @hudaahmed6360 5 лет назад +5

    ላይክ ግጩ የሚለው በዝቷል ሁላችሁንም 👍👍👍👍👍👍👍ሰላማችሁ ይብዛ ውዶች

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 лет назад +1

      አረ ሰብስክራይብን አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ማሬ

    • @hudaahmed6360
      @hudaahmed6360 5 лет назад

      @@JoytubeWBS አደርኩ 🌺

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ቤቶችየ ዉድድድ እርሰቴ የኔ ጀግና ትክክለኛ ነገር ይህነዉ ለኢትዮጵያ የሚየሰፍልጋት💗❤😍

  • @hayatali9496
    @hayatali9496 5 лет назад +3

    Yane wedoche bagugute setabekacheu metacheulege😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @ዜድነኝየናቷናፋቂ
    @ዜድነኝየናቷናፋቂ 5 лет назад +2

    ዋው ነው እርስቴ ሰወድሸ የኔ አስተዋይ ሁላችሁንም አወዳችጛለሁ በርቱ