ውለታን የዘነጋው የሶማሊያ መንግስት አካሄድ እና የኢትዮጵያ ምላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 23

  • @user-ht8gc4hv4p
    @user-ht8gc4hv4p 15 дней назад +6

    እኛ ኢትዮጵያዊ ነን ፋና በርቱልን

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 15 дней назад +5

    እኛ ኢትዮጲያዊያን🇪🇹💪 ነን
    በደም ስራችን የሚዘዋወረውን ደም ዋጋውን እናውቃለን። የአባቶቻችን ልጆች ነን💪
    አስፈላጊ ከሆነ ዛሬም አለን 🇪🇹💪

  • @ElectronPcRepair
    @ElectronPcRepair 15 дней назад +4

    Emeye Ethiopia amlak yetebekesh.

  • @yayahala615
    @yayahala615 15 дней назад +1

    አይ ሶማሌ ከግብፀ ጋር አበረች ።።።።ለግዜው ነው ቆይትው ይጣላሉ ።።።ኢትዮጵያን የነካ ችግር ይደርሰበታል ለማንኛውም ።።።ዋ

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 15 дней назад +2

    ሶማሊያ ብንለምንሽ "እምቢ አሻፈረኝ" አልሽ አሉ እውነት ነው? እሺ በድጋሚ ታሪክ እንድንሰራ ከፈለጋቹ ምንም ችግር የለውም አባቶቻችን የሰሩትን ታሪክ እኛም በደጋሜ ታሪክ ሰርተን እናሳያቹህልን💯🇪🇹💪

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 14 дней назад

    እኔ ሚገርመኝ እኛ ለሶማሌ ምን አገባን እነሱ እይፈልጉንም የኛ የውጭ ፖሊሲ መቀየር አለበት እናስመስል መጀመርያ የራሳችንን እናረጋጋ

  • @Getahun-sw5cg
    @Getahun-sw5cg 15 дней назад

    ሶማሊያ ደግ አድርጋለች 💯 ሲጀምር ምን ይሰራል የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከሶማሊያ ?

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 15 дней назад +2

    ETHIOPIA 👉 Ethiopian🇪🇹 citizens fear their God in their religion. Do not violate the rights of other people/countries; They are only defeated by love❤️. The country of victorious💪 people! The only winning country is Ethiopia.

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 15 дней назад +2

    ግብፅ ያረጋጋት ሱማሌን😆😆😆😆

  • @AddisAbebaBete
    @AddisAbebaBete 15 дней назад +1

    በደም ለከፈልነው መስዕዋትነት ምላሹ ይህ ከሆነ ፤ ለአልሸባብ ወለል አድርገን ሱማልያን መስጠት ነው። ካስፈለገም ማስታጠቅ። የዘመኑ "ዲፕሎማሲ" ይህ ብቻ ነው።

  • @GetachewAdise
    @GetachewAdise 15 дней назад +1

    በትንንሽ አገር መጭወች ሆነች አገሬ በቅረብ ቀን ሶማልአ የሱዳን አጣ ፈታ ይገጥማታል.....

  • @Hkim185
    @Hkim185 15 дней назад

    ከፈራቹህ አሰራሄልን ጥሩ

  • @awelkerhagos3484
    @awelkerhagos3484 15 дней назад

    የምን ዉለታ ወደቡን ስላልቀማቹ ነዉ አሁን ማልቀስ ምን ዋጋ አለዉ .

    • @Hkim185
      @Hkim185 15 дней назад

      እማማ አዉልቆ አረገኝ
      መቶ ብር ተበደሬዎት መቶ ብሮን ብመልሰሎት መቶ ብሮን ዘረፍኮት ይባላል እንዴ?
      ሱማሌላንድ 100km የወደብ ጠረፍ ትሰጠናለች
      እኛ ደግሞ ለም መሬት 125 km እንሰጣታለን ወርቅም ቤንዚንም ሊወጣበት ይችላል ሰለዚህ የቱ ጋ ዝርፊያዉ እንደሆነ አሰረዳኝ
      ሱማሌ እንደሆነ 1500km የባህር ጠፈር አላት ምንም ልተጠቀመችበትም
      ኤርትራ 1000km የባህር ጠረፍ አላት የገመል ዉሃ መጠጫ ሆኖዋል
      ጅቡቲ 100km የባህር ጠፈር አላት 8 የዓለምን ደረጃ ያሞሉ ወደብ አላት ይህ ማለት ኮንቴነር መርከቦችን ታቆማለች
      አሰብ ወደብ የጀልቢያ ማቆምያ ነዉ ትላልቆቹ የኮንቴነር መርከብ ሲመጡ ወቅያኖሰ መሐል ቆመዉ በቀን ሁለት ኮንቴነር ያመላልሳሉ ደግነቱ ኤርትራ ከሁለት ኮንቴነር በላይ ዕቃ የላትም እነዚህ ሁለት ኮንቴነሮች አሰመራ ለመድረሰ ሁለት ወር ይፈጅባቸዋል የከሰል ባቡር ነዉ ሁለት ኮንቴነር ነዉ የሚጭነዉ ሰመራ እንጨቷን በሙሉ ቆርጠዉ ጨረሱት
      እና ሱማሌምላንድ እንደ አሰብ ወደብ የግመል ዉሃ መጠጫ ይሁን ወይሰ እንደ ጁቡቲ ባለሰምንት ወደብ ባለቤት ይሁኑ ሁለት ቢሊዬነ ደላር ያሰገቡ የቱ ነዉ የሚሻላቸዉ

  • @hasengirsha7510
    @hasengirsha7510 15 дней назад

    Ethiopian chaljette eguu hin qabdu hanga aduwwin dhufee halamijefate nurukutu ilalun nurra hin jiru seera wanti jedhu kijiba abbaa humnatuu jirataa jira nus akka ethiopiatti hin qeebalu masrin dhute biyyakerrati lola hamma isin bantu eeeguun sirrimiti

  • @nomoret.2017
    @nomoret.2017 15 дней назад

    ኢትዮጵያ በሶማልያ ውስጥ የነበረችበት ግዜ ጽድቅ፡ ግብጽ ስትገባ ደሞ ሃጥያት የምሆንበት ምክንያት ኣይተየችም እኔ። ግብጽ መግባት ከሌላባት ኢትዮጵያውንም መውጣት ኣለባት።

    • @Hkim185
      @Hkim185 15 дней назад

      ምን ታወራለህ እኛ እኳ ዓለም በሙሉ ፈርቶ ሸንቱን ሲሸና አሜሪካኖች አልሸባብ አሰፈርጦ ሲያወጣቸዉ እኳ ነዉ እኛ ገብተን ሰላም ያሰፈነዉ ይህም ፕሬዜዳንት እኛ ነን ደማችንን ያፈሰሰንለት
      እኛ ባንደግፈዉና ሰወ ባናረገዉ ዛሬ እኳ አፉን አይከፍትብንም ነበር ሱማሌ የአልሸባብ መፈንጫ ትሆን ነበር
      እንደገና ላሰምርበት እኛ የሄድነዉ ሰላምን ለማሰፈር ነዉ ግብፅ ደግሞ ጦርነት ለመጀመር, ነዉ አብቹ ጦርነት ባህላቸዉ ከሆነዉ ወርቃማዎቹን ካማከረ
      ግብፅን የምንቀጣት ኤርትራን በቀጣንበት ዜዴ ነዉ ሰላምም የለም ጦርነትም የለም እንፋጠጣለን ግብፅን በቢሊዬን አክሰረናት አገራ ትሄዳለች ግብፅ እኛን የመወረር መብት የላትም እኛ ጦርነቱን እሰካልጀመርን ድረሰ
      ግን ከቀበጠች እኛም እሰራሄልን እናመጣለን ለግብፅ እኛን መዉረር ሐላል ከሆነ ለምን የእሰራሄል ፓለሰታይን መወረር ሐራም ይሆናል
      ይህ ጦርነት መሰጋጆ ጦርነት ላይጀምሩ የግብፅን ኤኮኖሚ ደባቅ ያገበዋል ጦርነት ተጀምሮ እኛ ካሸነፍን ሱማሌን ንንጠቀልላለን

  • @kibiroessa2215
    @kibiroessa2215 15 дней назад

    አሁን ለቅሶ ምን ያደርጋል።
    በቃ የዘረኝነት መንግስታዊ እሳቤ መጨረሻው ይሄ ነው።
    መጀመሬያ ብሄራዊ ስሜት ይቀድማል

    • @Hkim185
      @Hkim185 15 дней назад

      ዘረኝነት እንዲጠፋ ሰላም እንዲወርድ
      ፋኖን እጅ ሰጥ በለዉ
      ትጥቅ ፍታ በለዉ
      ወልቃይትን መልሰ በለዉ