Simintegnaw Shi (8ኛው ሺ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- Simintegnaw Shi (8ኛው ሺ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~
እንደኔ በ 2016 የሚያይ ማነው ❤
እኔም ዛሬ ነው ያየሁት
እንደኔ 2015የሚያይ ማነው መቼም የማይሰለቸኝ😂😂😂
2016
Ene 2016 liwta sil eyayew new
ቆንጆ ልጅ አግብቶ ጎረቤትን ማመን ሽንብራ መዝራት ነው ትል በበዛ ዘመን
Betty Smal ሀ
አሪፍ አባባል ነች ክክክ
Betty Smal ቤቲካ
😂😂
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል አሉ ዮኒ
እጂ እጂ , አለኝ "እግር እግር ሳይለኝ, ባልጨረሰው ይቅርብኝ "ይደብራል ብቻ አይገልፀውም
እንደኔ 2 አመት ቡሃላ ድጋሚ ያየ ማነው 2016❤
ወይኔ ጉዴ አለች ማፊ የርቀት ፍቅር የለም እያልክ አታስፈራራኛ አሯሯ ።
እረ ብዙም አያምርም በተለይ መጨረሻው ላይ በጣም ይደብራን እረ እባካችሁ ዘና ያለ ፊልም ስሩ
ወይ 8ተኛ ው
በጣምምደሥአይል ግንተበራቱ
ወይ ጣጣ እውነትም 8ኛው ሽ በጣም ይገርማል
ባንድም ያስተምራል ለሜንኛው ምንም ኣይልም
የውነት
ያምራል
Duffyjoku
temechitogal mechereshaw yabede new😍😍😘
ዉይ 8ኛዉ ሺ በጣም ሀሪፍ ነው
የዱሮ ፍልምኮ 1ኛ ነው።
የድሮ መቶብር ምሳ ይጋብዝ ነበር ማለት ነው ለዛውም ትልቅ ሆቴላይ😮
ማንደላ ስላለበት አየዋለሁኝ
መጨረሻው ኣልገባኝም
ሴቶች እርቃን ካልሆናችሁ የሰለጠናችሁ አይመስላችሁም ልበል ስታስጠላ
ሁለተኛ ክፍል እንጠብቃለን አላለቀም
8 ኛው ሺ ደረስን አደል
ያምራል
wuyi habasha comment silayachu tawachuti #### uuuf arif film nawu ba ahun time iyatadaraga yala nagar nawu
ውይ ያስጠላል
8ሺ nice move
betam mexfu tmrti new endeza kohone fkir bikeri new ymishalew
በጣም ያምራል ይመቻችው
ያምራል እውነትም 8ኛ ሺ
እይ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል ግን በጣም እርፍ ነው
ውይይይይይይ ወንድ
don't go to the link guys it's a spam
እረ ሀበሻን አታጥላሉብን እኛ እንወዳታለን ሆሆ
way btim new mdibraw eshi aset magidey new uffffff
ጥሩ ነገር ነው መጨረሻው ኣላማረኚም አንጂ
ቆይ፡መጨረሻላይ፡ጥሎዋት፡ሄደ፡ወይስ፡ምድነው፡አልገባኝም
የምወዳት ተዋናይ አለች ቆይ ልይ
መቸም አሜንካን ሳታነሱ መስራት ክልክል ነው አይደል ትገርማላችሁ እፍፍፍፍፍ
wow
በርቱ ጥሩ ነው
ውይ ወንድ እርርርርር
ኢማን ኢማን wey set errrrrre
wwwwwwwwwww በጣም አሪፊ ነው የደኩተሩው ሚሥት በጣም ወዲጀሻለው አለው ቀጥሉበት
አሪፍ ነው ግን መጨረሻው አልገባኝም ምን ማለት ነው ጥሎአት ሄደ
Merema Jemal anem endeza ney
Woye sementanyaw shii
ere betam yedebral
Mandela selale new yayewt gin bazi film laye dase alalgnme
yerasun teto yesewu kemayet yadenn
mandela yana mar konjoooo.yikatelal
ማፊዬ ስወድሽ እኮ
tri new
wayi gudi macarashawu aligabanyim part 2 alawu indeti nawu
የርቀት ትምህርት እንጅ ፍቅር የለም ተመቼኝ ክክክክክክክክ
በምወዳቸው ተዋናዮች ግን ሚያስጠላ ፊልም -
እንዴት ነው እስኪ ንገሩኝ አሪፍ ነው ልየው ?
Barechi የድግል ማርያም ልጅ Ababe አዎን
Barechi የድግል ማርያም ልጅ Ababe. bareche በቃ ሁሌም ከኔ ትክሻ እስከመቼ እሽ ለዛሬ ቆንጆ ነው እይው ሁለትኛ ግን ጠይቂኝ
temesegen ahadu ከከከከከ እሺ አመሰግናለህው
እጠበኝ ቆሽሻለህው የኔ ጌታ እማ ላች ነው መባከኔ bn
abb
😊😊❤❤
woooooow very nice
Orjii Oromiya m
wowww betam yameral yenafal!!
betamarif new
mechersta Tru aydelm euff
mechersta tru aydelm
Mafiy tasikalesh kkkk
ayamrem offfffff
Arif now
Kkkkkkkkkkkkkk ewnate 8 gas Shi hhhhhhh ere bsak
እግዛብሄር
comment saneb tru ayidelem alayim gn mandelan betam widew nbre
❤❤❤
ahuns mnm film mayat alchalkum comant sachwoch ebakachu yalaywe yeyawe comant aycha twekut
man comont eyi alesh gil
ስወድሽ ማፌ ክክክክክ
ፉፃሜው አይነፋም እሽ
arif new gayes
እባካችሁ.እንይበት.ካልተመቻችሁ.ዝም.በሉ
Yekoye ayidolem would?
ልየው እንዴ?
8 ተኛው ሺ ተጀመር እንደ
የወረደ
Tewodros Kassahun
guys gen mechereshaw menden new?algebagnm
kkkk toller film sehr schön
Madela lemin film merete aseram siyasitela
yikrbgi comentu alamaregim...
ወይ 8ኛው ሺ ደስ ይላል
ወይ 8ኛው ሺ ይገርማል በፍጣጣው መጣ
ወይ 8ተኛ ሺ
❤❤
batame nawe yamerasetalawe menala balecarsrkote megeme temerete yalaweme
ስማርት nw
በቃ ተውኩት ደበረኝ ደባሪዎች
ኮመት፡ጥረቅቅም ሰል፡መጣለሁ
god nawo
د.
+Saada Mohammed በጣም ይመቻል ደስ ብሎኛል
መሪማ አህመድ ይህ በጣም ይደብራል አልተመችኝም
ማንዴላ ስላለበት ብቻ ልየው ለሱ ብዬ
Beka aljemirew gena commentun sayew eko debaregn
katay alew?
beza beza
kkkkkkkkkkkk.ውይ፡ስታስቁ
አረ፡አይነፋም፡አጨራረሱ፡ምንድን፡ነው፡አንዱን፡ሰርቶ፡ሌላውን፡ማፍረስ
ሀረግ አለሙ
ሀረግ አለሙ
ሀረግ አለሙ
ahun yhe film new mndnew mtastemrun😏😏
ኡፍፍፍ በጣም ይደብራል
حياه العسيري ውውውው
አንቺ ደፋር በቤትሽ
ኧሯ
ማፊይ እጇን ገነጠልሻት እኮ ክክክክክ
bxame yasetamerale amesagenalew
Juctxesbn Gutsbkb3dg ላየው ነበር ኮሜት አችሁ አስተወኝ
gena sejemerew asetelagn
Mafiye 😂
ha ha ha ወይ 8ኛው ሺ በጣም ነው ምያስጠላው
kkkkkkkk wonegudee
😏😏😏
ምንም አይል በርቱ
konjo
እንደ ብዙ ያልተጨረሰ ነገር አለው በጅምር መተው ምን ማለት ነው
2016/10/29 04 : 09