የዝነኛዉ አርቲስት ልጅ አስደነቀችን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 642

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  11 месяцев назад +124

    እዚህ ዝግጅት ላይ እንዲቀርቡ የምትፈልጓቸዉን ህፃናት ለመጠቆም ከታች ያለዉን ስልክ ይጠቀሙ ።
    07 17 05 99 69
    እናመግናለን ።

    • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
      @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 11 месяцев назад +3

      _ህፃናት ብቻ ነው የሚያካትተው እኔስ መቅረብ አልችልም😆_

    • @aishayoutube12345
      @aishayoutube12345 11 месяцев назад +2

      እህቴን አቅርብልኝ ❤ስምንት አመት ልጅ ናት

    • @Fatiya.N
      @Fatiya.N 11 месяцев назад +1

      ምርጥ ፕሮግራም ጀመርክ❤

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 11 месяцев назад +2

      አላህ ያሳካልሽ ያኡምሪ

    • @RahmiabduRahmiabdu
      @RahmiabduRahmiabdu 11 месяцев назад

      Yesent amet lejoch nachew mikerbut

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 11 месяцев назад +39

    ይህ ፕሮግራምህ በደብ የመነጠቁ ህፃናት ቀርበው በቲቪም መተላለፈ አለበት እና ህፃናቶች እዲያዩት ሚበር ቲቪዎች አስቡበት ❤❤

  • @trr1069
    @trr1069 11 месяцев назад +97

    ወላሂ ያሁኑ ትዉልድ ነገሮችን የሚረዳበት የሚተነትንበት መንገድ ያስገርማል አላህ ይጨምርላቸዉ እና

    • @aminaahmed3962
      @aminaahmed3962 11 месяцев назад

      አሚን

    • @sartt4348
      @sartt4348 11 месяцев назад

      ❤❤

    • @user-aliyareaction
      @user-aliyareaction 11 месяцев назад

      K egna gize bebelete fiqirna confidence silemiyadigu yemslegnal Allahu aelem

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 11 месяцев назад +3

      ቁረአን ወይም የረሡልን ሀድሥ በደብ ቢያነቡ ቢረዱ ጥሩ ነበር ነገር ግን ምን ዎጋለዉ በሼርክና በቢዲአ የተጨማለቁ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድ
      ምሩኝ

  • @abdurebimuhammed
    @abdurebimuhammed 11 месяцев назад +61

    ማሻአላህ ወንድም ኢስማኢል፣ የሚዲያ ስራን መቼም እንዲህ ነው ብዬ ላንተ ባልነግርህም ተስፋ ሳትቆርጥ ጠንክረህ ስራ።
    እንደሚሳካልህ ደሞ ተስፋ አደርጋለው።

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 10 месяцев назад

      ውዴድ
      ምሩኝ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 11 месяцев назад +10

    _አረ እግሊዘኛዋ አሜዚግ ነው እኔማ በማላወቀው ቋንቋ እየሰደበችኝ መሠለኝ 😆😆😆_
    _የኔ ቅመም አላህ ይጨምርልሽ የልብሽን መሻት አላህ ይሙላልሽ_

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp 11 месяцев назад +25

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤ካፏ ማር ጠብይላል የሚባለው እዚችነው የኔ ማር ቤተሰቦችሽን አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልሽ እቅድሽንም ያሳካልሽ❤ የመዳም ቅመሞች አብሽሩልኝ ሆድ አይባሳችሁ አላህ ሀሳባችንን ያቅልልን ያረብ☝

    • @SaniYour
      @SaniYour 6 месяцев назад

      አላህ ያበሽርሽ እኛም ከስደትመልስ ወልደን ኢንሻአላህ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 11 месяцев назад +120

    ሼር አድርጉ በቃ የኛ ልጆች በካፍር ሚድያ መቅረብ የለባቸውም 😢❤❤❤❤

    • @hawaahmed9072
      @hawaahmed9072 11 месяцев назад +27

      አይባልም ያቀረባት ሥለሀይማኖቷ ነዉ የተጠየቀችዉ ሥለኩፍር አልጠየቃትም እያንዳንዳቸዉ እሸቱጋር የቀረቡ ልጆችሥለቤተክርሥቲያን አልተጠየቁም ዘለን። የሠዉ። መብት ባንነካ

    • @hayuos4013
      @hayuos4013 11 месяцев назад +2

      Ewunet bileshal ehite, eshetu silehaymanot tilacha sayhon ethiopiawunten new miyanesew, sijemer programu tiru bihonim ke eshetu copy yetederege new

    • @tamramohamed563
      @tamramohamed563 11 месяцев назад +7

      ንግግርሽን አስተካክይ አወቅን ብሎ ማውራት እህ ሁሌ የሰውንሀይማኖት ማክበር የራስንማክበርነው

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 11 месяцев назад +10

      አረ ተፋቱኝ ሆ ምን ጉድ ናቹ ስለ እሸቱ ማን አወራ ሲቀጥል የሙስልም ልጅ መቅረብ ያለበት በራሱ ሚድያ ነው ብዬ አምናለሁ ካልተመቻቹ የራሳቹ መብታቹ ነው ኝኝኝኝ አትበሉብኝ ኤጭ

    • @የመዳምቅመምየዩቱብቻናል
      @የመዳምቅመምየዩቱብቻናል 11 месяцев назад

      ​@@bintkadir4594😂😂😂😂

  • @semeriyasehmsu4674
    @semeriyasehmsu4674 11 месяцев назад +13

    ሰለለው አለይሂ ወሰልም ❤
    ቀልጣፈ ልጅ ነት ማሻ አለህ

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 11 месяцев назад +30

    እኔም ልጆቸን ከዴሴ ይዠ እመጣለሁ❤❤❤❤

  • @Anelmuslim
    @Anelmuslim 11 месяцев назад +9

    በኢስላማዊ ሰላምታ ብትጀምረው ያአኺ❤❤❤

  • @sitraa132
    @sitraa132 11 месяцев назад +7

    ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያሀቢበና ያረሱለሏህ የኔ ውድ ነብይ በሱናወ ኑሬ በሱና ሙቸ የአንቱን ፊት ለማየት ያብቃን ያአላህ ወላሂ

  • @jjl7448
    @jjl7448 11 месяцев назад +6

    ማሻአላህ በጣም ደስእምትል ልጅ ናት አላህ ያሳድግሽ ምኞትሽንም ያሳካልሽ ወላሂ ዶንኪ ቱብ ላይ ሙስሊም ሲቀርቡ ብቻእየሄድኩ አያለሁ ግን እዚበሙስሊም ቻናል እደዚህ ድንቅ የሆኑ ልጆች ማቅረብ በመጀመርህ በጣም ደስ ብሎኛል ቀጥልበት

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ 11 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው ይቀጥል ማሻ አላህ ደስ የምትል ጣፋጭ ልጅ አላህ ያሳድግሽ🌹🌹

  • @tijuhabibi
    @tijuhabibi 10 месяцев назад +1

    ማሻአላህ የኔ ቅመም የብዙ ሙያ ባለቤት የዲን እውቀትሽ የረሱል ሰ.ዕ.ወ ፍቅር ወደኛ ሙያም ዝነባሌሽን አየሁ አላህ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ።
    ዱዓሽን አሚን ብያለው

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 11 месяцев назад +13

    ያ አላህ 😢
    ወላሂ በእንባ ጭምር ነው ያየሁት
    ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም
    ኢስማኤል ምርጥ አስፈላጊ ፕሮግራም ነው
    ይሳካል በርታ እንዲህ አይነት ፕሮግራም አስፈላጊ ነው❤

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 11 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ አንችንም እኛንም ከምትወጃቸው ከምንወዳቸው ከነብዩ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጎረቢት ያድርገን ያረብ ኢንሻ አላህ
    የሶፊያ ልጂ ናት እንደ

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
    @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 11 месяцев назад +3

    መሸ አለህ መሸ አለህ የኔ ቅመም አለህ የሰድግሽ አለህ የሰብሺውን ሁሉ የሰከልሽ የኔ ቅመም በጠም ደስ ይለል ወለሂ በጠም ረሴን እደ ምፈትሽ አርገሺኘል የኔ ቆጆ መሸ አለህ ኢስመኤል ጄዘ ከለህ ከይር ወድመችን በጠም ደስ የሚል ፖረግረም ነው የመጠሀልን እነ አድ አስተየት ስጀምር በአለህ ሰለምተ ጀምር ምኪኒየቱም እኘ ሙስሊሞች ነን ወድሜ 💐💐💐💐

  • @emuhuzeyfa5475
    @emuhuzeyfa5475 11 месяцев назад +10

    ይችማ የ13 አመት አደለችም ማሻአላህ ወላጆችሽ አላህ ይባርካችሁ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 11 месяцев назад

      የኔናት13ነበርያገባችዉ ማማየየኔጎደኛ

    • @TawfeNure
      @TawfeNure 10 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 11 месяцев назад

    ማሻ አላህ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ልክ እዴ ዶንኪ ኢትዮብ ነው እናም ሙስሊም ልጆችን እድህ አዉጦቸዉ

  • @allahwakiil4329
    @allahwakiil4329 11 месяцев назад +3

    ማሻአላህ የኔ እንቁ አላህ ይጨምርልሽ ሁቢ❤❤ፊዳካ አቢ ወኡሚ ሩሂ ከማን ያረሱላሏህ 😢😢አስለቀሽኝ😢😢😢😢

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 11 месяцев назад +19

    የዝነኛው አርቲስት ልጂ ያልከው የማን ልጂ ናት ? ማሻ አሏህ. አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳት ❤

    • @zenat617omer9
      @zenat617omer9 11 месяцев назад +4

      ይህ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነዉ የማነች ልጅ ማሽአላህ ናት

    • @jamelayimer
      @jamelayimer 11 месяцев назад

      ​@@zenat617omer9እኔም

    • @bintyimam-vt9hf
      @bintyimam-vt9hf 10 месяцев назад +1

      የባህሬንከድርልጅ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 11 месяцев назад +6

    እድግ በይ ማማየ❤ አላህ ያሣዉቅሽ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 11 месяцев назад +1

    S.A.W ❤ ይቅርታ ጥያቄህ በአቅሟ አድርገው እንጂ ህፃን ናት አንተ ሌላ ሰው ቢጠይቅህ አትመልሰውም፡፡

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 11 месяцев назад +16

    አስተያየት ጥያቄ አታክብድ ደቂቃ ቢያንስ 20 በተረፈ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረኝ ቤቴ ነው ብየ ስለማሰብ ነው አስተያየት የሰጠሁት 🇵🇸🇵🇸❤️❤️❤️🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 11 месяцев назад +14

    ማሻ አላህ ብያለሁ😊
    ዱባዮች ስራ ፈልጉልኝ ዱአም አድርጉልኝ 😢😢

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 11 месяцев назад +4

    ማሻአላህ ልጆች በከተማ ማሳደግ ትልቅ ነገር ነው እኔ በሶ እድሜ ምንም አላቅም ድኔን

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 11 месяцев назад +1

    በጣም ደሰ ይላል ወንድሜ ቀጥልበት,,እሺ ሸር ሸር ,አርጉለት

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 11 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድግሺ ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ያሰብሺዉን አላህ ያሳካልሺ ስነስረአቷ ማሻአላህ ❤🤲🤲አሚን ብያለሆ ዱአዉን ❤❤❤❤

  • @mahdiabdirahman119
    @mahdiabdirahman119 11 месяцев назад +2

    እእስማኤል እባክህን በርታ በዝህ ፕሮግራም ላይ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ትምህርትም ነው ለሌሎች ልጆች እጅግ በጣም ሊበረታታ ይገባል

  • @samiramohammed4739
    @samiramohammed4739 10 месяцев назад +3

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ምርጥ ፕሮግራም በርታ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w 11 месяцев назад +1

    አፍ ታስከፍታለች ማሻአላህ ጀግና ቤተሰብ እንዳላት ታስታውቃለች በርቺ

  • @Taybi-_12
    @Taybi-_12 11 месяцев назад +7

    MashaAllah 💞 how cute she is 💗 may Allah make all your dreams come true Habibti.

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 11 месяцев назад +4

    አሚንንንን
    ማሻአላህ
    እኔ ሃሳብ ልጨምርልህ. ምሳሌአዊ አነጋገር ምናምን ይቅርና ልክ መጨረሻ ላይ እደጠየቅካት ጥያቄ ጠይቅ ሌላው ፕሮግራሙ በቁርቅአን ይክፈቱልህ
    ብቻ አላህዬ ኡመት ሙሃመድ ይጠብቅልን በርታ ❤❤❤❤❤

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ 11 месяцев назад +3

    ማሻአላህ በጣም ብቃት ያላት ልጅ ናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ليلهايمام
    @ليلهايمام 11 месяцев назад +14

    ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 11 месяцев назад +4

    ማሻአላህ የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ አላህ ይጨምርሽ ውድድድድድድድ የኔ ጣፋጭ

  • @maryem9100
    @maryem9100 11 месяцев назад +1

    ማሻአህ ስልጡን የሆነች ቆጆ አላህ ያሳደገሽ እነኡሰሙ ቀጥሉበት

  • @zainasied615
    @zainasied615 11 месяцев назад +1

    መሻአላህ ተባርካላህ አላህ ያሳድግሺ የልብሺን መሻት ሁሉ ያሳካልሺ የኔየ የልጁ ታታሪይ❤❤❤

  • @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ
    @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ 11 месяцев назад +7

    አላህ ያሠብሽዉን ያሳካልሽ የኔ ፈድሻ

  • @Abbbe-t1f
    @Abbbe-t1f 11 месяцев назад

    ማሻአላህ አሪፍ ፕሮግራም ነው ጀዛኩምላከይረን የሙስሊም ልጆች ቲቪ ሾው በጣም አሪፍ ሐሳብ ነው ❤❤❤

  • @fatuma241
    @fatuma241 11 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን አላህ ይጠብቅሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 11 месяцев назад +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ በርች የተመኘሽውን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ

  • @alias784
    @alias784 11 месяцев назад

    Masha Allah Dnk Zigjt Tetenakro Yiktel 🙏
    Great Job

  • @JoVj-xp4up
    @JoVj-xp4up 9 месяцев назад

    ሰለሏሁአለይሂወሰለም ማሻአላህ ተባረከላህ አላህይጨምርልሽ አላህያሳድግሽቅመምየ❤🤲👏🙌

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 11 месяцев назад +1

    መሻአላህ ጣፋጭ ነገር የሆነች ልጅ ቀጥሉበት

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 11 месяцев назад +3

    ሰሉላህ አለይህ ወሰለም ሀቢቢ ያረሱለላህ ❤❤❤ ማሻላህ ማርየ እድግ በይ አላህ ከአሰብሽዉ ያድርስሽ የኔ ባለ ሂጃብ ማርየዋ ❤❤

  • @nurhamza9037
    @nurhamza9037 10 месяцев назад

    Masallah konjye and full confidence. May Allah fill your dreams insallah.

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp 11 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ሀሣብሽንና እቅድሽን ይሙላልሽ ለናዬ አላህ ያሳድግ ❤❤❤

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 10 месяцев назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ. አላህ ሁላችን ከረሱላችን ጉረቤት. አላህ ያድርገን. ሰለላሁ አለሂ ወሰለም አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ

  • @zebu4271
    @zebu4271 11 месяцев назад +12

    ኧረ ኢሄ ትውልድ ገራሚ ነው ሱብሀነላህ

  • @emtube9470
    @emtube9470 11 месяцев назад +2

    ማሻ አሏህ ፈገግታዋ ሢምር ህልምሽ ሁሉ ደሤ ይላል ያሣካልኝ ማማየ

  • @yahyafifi-j7c
    @yahyafifi-j7c 11 месяцев назад

    Masha alla yana mares alla yasadigish wonidimachin tichilala barita ❤❤❤

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 11 месяцев назад +2

    ማሻአላህ አላህ ምኞትሸን ያሳካልሸ እምትገርም ልጂናት ወላሂ ማሻአላህ

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg 11 месяцев назад +2

    መሻአላህ ተባረከላህ ሰለዋት አብዙ ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም💚💚💚💚

  • @Ibra_media1
    @Ibra_media1 11 месяцев назад +9

    አላህ ያሳድግሽ❤❤🎉

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 11 месяцев назад

    Mash allha katelebat dasi yamele borogeram naw katelebate lijituw garam nat❤❤❤

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አግሊዘኛዉ ያዉ ከዉሀ ጋ ነዉ የጠጣችዉ ኩላሊቷን. ለማፀዳት😅

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 10 месяцев назад

    🎉ማአሻአላህ አላህ ህልምሽን ያሳካልሽ
    እደጊ ልጀ🎉

  • @makeamakea9451
    @makeamakea9451 11 месяцев назад +4

    ማሻ አላህ ቀጥሉበት ምርጥ ፕሮግራም

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 10 месяцев назад

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለሏህ
    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ❤❤❤❤
    ምርጥ ኘሮግራም

  • @Aziza477
    @Aziza477 9 месяцев назад

    Mashs allah rabbiin jannata keesstti ollaa isaani sihakaayyatu guddadhu rabbiin beekumsa siif kenne itti siif hadabalu❤❤❤

  • @fatimasaid2224
    @fatimasaid2224 10 месяцев назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ጥሩ ደረዳ ያድርስሽ የኔ ቆጆ

  • @Sofia-q2f
    @Sofia-q2f 11 месяцев назад +7

    MashaAllah tebarkAllah ALLAH yahfezek ❤

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 11 месяцев назад +16

    እራሴን ታዘብኩት ያገባሁት በዚህች ልጅ እድሚ ሆኘ ነው አሁን ከሰላሳ በላይ ሆነኝ ምንም ነገር ሳላቅ 😢

    • @adraadra4688
      @adraadra4688 11 месяцев назад

      የኔ ቢጤ ወላህ😢

    • @akjulan7084
      @akjulan7084 11 месяцев назад

      😢😢😢

    • @hayat.712
      @hayat.712 11 месяцев назад +1

      ዛሬ ጀምሪ ተሥታ እዳትቆርጪ ኡኽቲ

  • @badweilan
    @badweilan 10 месяцев назад

    ماشاء الله تبارك الله
    የነብዮ ፍቅር ኢባዳ ነው እንጂ ስቃይ አይደለም ስለዚህ አርእቱን ብትቀይረው ጥሩ ይመስለኛል።

  • @امعبدالرحمن-ظ7ر5ر
    @امعبدالرحمن-ظ7ر5ر 11 месяцев назад

    በጣም ደስ እምትልጅ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ምኞትሺን ሁሉ ያሳካልሽ

  • @karemakarema1206
    @karemakarema1206 11 месяцев назад +2

    እውይ አላህ ያሳድግሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw 10 месяцев назад +1

    አላህ:ያሰብሺውን:ሁሉ:ያሳካልሽ:ለትልቅ:ደረጃ:አላህ:ያብቃሽ:አሚን።

  • @ቲያቢንትሰኢድ
    @ቲያቢንትሰኢድ 11 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ወላሂ ገና ሳያት አይኗ ልጀን መስላኝ በጣም ደነገጥኩኝ አሏህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ

  • @NajathOpop
    @NajathOpop 11 месяцев назад

    ማሻ,አላህ የኔ ቆጆ ልጅ አላህ ይጨምርልሻ እድግ,በይ

  • @ZamzamYimamHussen
    @ZamzamYimamHussen 11 месяцев назад +1

    አሠላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወዲም ኢሥሚኢል አህለን የኔዲም ሰብ ላይክ ማሻአላህ አላህ አላህ ያሥዲግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qwqw2031
    @qwqw2031 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ተባርክአላህ ምኞትሺንሁሉ አላህያሳካልሺ❤❤❤💐

  • @umelkheyrahmed7213
    @umelkheyrahmed7213 11 месяцев назад

    MashaAllah wetebarekellah yemtdenq lij nat Allah yitebiqish yene konjo
    Des yemil jimaro newu bertu beteley yemechereshawu quranawi tiyaqewu temechitognal barekellahu fikum

  • @AishaAisha-kt7bo
    @AishaAisha-kt7bo 11 месяцев назад

    Maashaalla haabibtii alhaa yaa asdigishi tiliqi darajaa yaa adarsishi❤❤❤❤❤❤❤

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 11 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህ ያሣድግሺ ካሠብሺው ድረሺ ማሬ ያች አይነቱን አሥተዋይ ልጆች ያብዛልን አሚን

  • @Ekram-tube
    @Ekram-tube 10 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ወላሂ ደስታዬ መቆጣጠር አቃተኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ 😢

  • @dhhchgnl9329
    @dhhchgnl9329 10 месяцев назад

    አላህ ያህፊዚክ ማሬ ፍላጎትሽን አላህ ያሳካልሽ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 11 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳካልሽ ብር አጠራቅማለሁ ለሀጅ አለች

  • @Tatahero50
    @Tatahero50 10 месяцев назад

    Masha Allah! Bravo Lina. I'm proud of you.

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 11 месяцев назад +2

    ያኡምሪ አላህ ምኞትሺን ሁሉ ያሣካልሺ

  • @Hanif323
    @Hanif323 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ልጆቻችንን በልጅነት እውቀትን ማዝያዝ አለብን ጠንክሩ ግን
    ለልጆች ስለ ፖለቲካ ጥያቄ አጠትቋቸው
    ጠቃሚ አይደለም

  • @umuhayat1831
    @umuhayat1831 11 месяцев назад

    ማሻ አልላህ አልላህ ያሳዱግሺ ያሳብሹ ዩሳካልሽ

  • @gidgghgd1676
    @gidgghgd1676 11 месяцев назад +1

    masallh Allah yasedegeshe

  • @ayanothman4963
    @ayanothman4963 11 месяцев назад

    Masha Allaah Ethiopian Muslims are the best ❤❤❤. Somali girl

  • @zeharatube1
    @zeharatube1 11 месяцев назад +1

    Yene kemem Allah yetbekeshi abesheru

  • @jamilarashad5084
    @jamilarashad5084 11 месяцев назад +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @ketfowatube3093
    @ketfowatube3093 11 месяцев назад +2

    ማሻ አሏህ ወሏሂ ያሁን ትወላች አሏህ ይጨምረላቸው

  • @huda._.010
    @huda._.010 10 месяцев назад

    የነብዩ አ ሰ ወ ፍቅር አያሰቃይም አስለን እንደዚህ አይባልም ሀራም ነው

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 11 месяцев назад +1

    አላህ ያሳድግሽ ቅመም የሆነች ልጅ ወላህ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 11 месяцев назад +2

    እቺ ቅመም ትንሽ ሆና የሰራችው ሊፒስቲክ እየተቀባ ነው ምናምን ብላ የምትሰራበት ነው የሚያስታውሰኝ ማሻ አላህ አድጋለች

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 11 месяцев назад +1

      በረከት ሁኒ አቦ የት ነው ያየኃት እያልኩ አዕምሮየን እያስጨነኩት ነበር

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 11 месяцев назад +2

    ማሻላህ አላህ ያስድገሽ ያርቢ የኔ ቅመም

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 11 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንዴት ነው ንግግሯ አላህ ይጨምርልሽ

  • @alekaabedla3163
    @alekaabedla3163 11 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ሀቢብቲ አላህ ይጠብቅሽ❤

  • @meditishu8014
    @meditishu8014 11 месяцев назад +1

    መሻአላህ ናት ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ ያሰብስውንም አላህ ያሳካልሽ🎉

  • @mubemantube4421
    @mubemantube4421 11 месяцев назад +9

    ደስ የሚል ፖሮግራም ቀጥልባት ❤

  • @አልሀምዱሊላአለኩልሀል
    @አልሀምዱሊላአለኩልሀል 10 месяцев назад

    መሻ አላህ የኔውድ ግን ሶፊንትመስላቾ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 11 месяцев назад +3

    ماشا الله الله اكبر
    الحمد الله علي نعمة إسلام 🙏

  • @afiyaahmad8926
    @afiyaahmad8926 11 месяцев назад

    Mashallha TabarkAllha yenee qonjoo allha ysadigish

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 11 месяцев назад +3

    የኔቆጆ😢😢😢 ስለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 11 месяцев назад +8

    ያላ አድሱን አባት አበረታቱት