ውጤቶቻችንን የምንለውጠው እንዴት ነው? || How Do We Change Our Results - ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Комментарии • 69

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 11 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር መልካም ነው በተለያየ መልኩ ያስተምረናል።እኛ ለመማር ፈቃደኛ ከሆንን። ጌታ ሆይ የልቦናችንን ዓይን አብራልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kaffedofaaka6525
    @kaffedofaaka6525 11 месяцев назад +36

    አሼን የሚትከታትሉ ሁላችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ፈጣር ይስጣችሁ። ከባርነት ያውጣችሁ። በእውነት!

    • @gantgant6451
      @gantgant6451 11 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 11 месяцев назад +2

      Amen Amen Amen ❤

    • @tigista1977
      @tigista1977 11 месяцев назад +2

      አሜን

    • @sarahwelcome2560
      @sarahwelcome2560 11 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን በቅርቡ ከባርነት እንወጣለን

    • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
      @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 11 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን በተለይ እኛ አረብ ሀገር ያልን ልጆች እግዚአብሔር ይርዳን

  • @EndalkachewasresGezew
    @EndalkachewasresGezew 11 месяцев назад +7

    ዋው እኔ ስለእውነት ደረቴን ነፍቸ መናገር እችላለሁ አቶ አሸናፊ በጣም ይችላሉ ለኔ የሳቸው ትምህርት ሂወቴ ላይ ትልቅ ለውጥን አምጥቶልኛል አመሰግናለሁ።

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 11 месяцев назад +9

    ምገርም እዉቀት አለህ አቶ አሸናፊ እግዝአብሄር ይጨምርልህ እኛም ልክ እንዳንተ ዉስጣችን ፈጣሪ ይግለጥልን ❤❤🎉🎉

    • @danielsimachew7991
      @danielsimachew7991 11 месяцев назад +1

      😅❤❤😅

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 11 месяцев назад

      Amen 🙏🙏🙏

    • @milkigirma3953
      @milkigirma3953 4 месяца назад

      😊❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤😊😊😊❤😊😊❤😊😊😊😊😊😊😊😊 www😊😊😊❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😂😊😊😊😊😊😊😊😊😊w 😊😊😊😊😊😊❤😊❤❤😊​@@danielsimachew7991

  • @HaftuBelay-i6k
    @HaftuBelay-i6k 5 месяцев назад +1

    አሜን!!!!!

  • @KENZI___2
    @KENZI___2 11 месяцев назад +7

    የለቀቃችኋቸውን ቪዲዮዎች ባትቆልፏቸው ፕሊስ🤲

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
    @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ 11 месяцев назад +2

    Egziyabher amilak abizito abizito edime ke tena yistilih ato ashenafi

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ይልባችንን መሻይ ይፈፅምልን ሀይል እና ጉልበት ይሁነን

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 11 месяцев назад +2

    እፍፍፍፍፍፍፍ በእውነት እንዴት ላመስግንህ መምህር ከራሳችን ኣልፋን ለወደፊት ልጆቻችን የምናስተምርበት እውቀት እየቀስምን ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @HashimAbdulhamid-uz8ii
    @HashimAbdulhamid-uz8ii 11 месяцев назад +1

    ትምህርቶቹ በጣም ጠቅመውኛል አመሠግናለሁ።

  • @ElsaendaleDegaga
    @ElsaendaleDegaga 11 месяцев назад +1

    የኔ አባት እድሜ ከጤናይስጥልን❤❤❤

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 10 месяцев назад +1

    Sir,really u are so special!It's honey zat always comes out of ur mouth!Thanks!!!

  • @animeamv8313
    @animeamv8313 11 месяцев назад

    አሹ! እግዚአብሔር ምሉዕ አእምሮ ስለሰጠህ አመሰግነዋለሀ።

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 11 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ የእውነት አደርገዋለሁ ።በጣም ለውጥ ላይ ነኝ አንድ ቀን እመሰክራለሁ የምታስተምረን እንደሚሰራ

  • @Suls65850
    @Suls65850 11 месяцев назад

    ትውልድን የሚያነቃ የሚቀይር ድንቅ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ነው እናመሰግናለን

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 8 месяцев назад

    በእውነት ትለያላችሁ❤❤

  • @RedietZenebe-k5j
    @RedietZenebe-k5j 11 месяцев назад

    አመሰግናለሁ አቶ አሼ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏

  • @Jhonfeta
    @Jhonfeta 11 месяцев назад

    The in introducer is amazing what he says about slavery and freedom. Keep going

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን አሼ🙏

  • @Etech1616
    @Etech1616 11 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ ❤ አቶ አሸናፊ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 11 месяцев назад

    I really admire Mr Ashenafi

  • @Asha-z4c
    @Asha-z4c 11 месяцев назад

    No one inspired me but u sir.....
    Inshallha im gonna meet u soon tnxs batam

  • @octopus2309
    @octopus2309 11 месяцев назад +2

    ድግምት መተት እና የመናፍስታዊ አሰራር በአሼ እንዴት ይታያሉ ከኢነርጂ አንጻር ብታብራራልን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 11 месяцев назад

    Thanks so much for your response to this question I really appreciate ❤❤❤❤

  • @michaelgebremedhin6527
    @michaelgebremedhin6527 11 месяцев назад

    Thanks ashu

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 11 месяцев назад

    Thanks ashye dnki sew❤❤

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq 11 месяцев назад +1

    አላህ ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለው 3ኛውን ክፍል በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @davegov8258
    @davegov8258 11 месяцев назад +1

    Great

  • @SamuelAdmasu-i1c
    @SamuelAdmasu-i1c 11 месяцев назад +1

    አሼ አመሰግናለሁ

  • @TerefeMekureyaterefe-mn1up
    @TerefeMekureyaterefe-mn1up 11 месяцев назад +3

    ትህምርትቤት ውስጥ ህደአንድ ትምር ቢሰጥ መስርያቤት ውስጥ ህደስብሰባ ቢሰጥ በሬዲዬ በቴሌብዥን በስታዲየሞች ቢሰጥ ተባረኩ ትውልድ ተመስገን ተስፋአለው

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 10 месяцев назад +1

    Wow!!

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 11 месяцев назад +1

    አሼ አስተምረህ የማትጨርሰው ቶፒክ ቢኖር ስንተኛ መጥፎ ነገር ይዘን ሳይሆን ህልማችንን ይዘን እንድንተኛ በምትነግረው ተደንቅያለሁ ተጠቅምያለሁ አምናለሁ አሰመሰክራለሁ በአንተ መድረክ

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
    @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BiniyamGr-wx6cr
    @BiniyamGr-wx6cr 11 месяцев назад +2

    ሠላም ሠላም መምህር ከልብ አመሰግናለው በጣም ነው የገባኝ ወደዋላ ወደ ልጅነቴ ነው የመለስከኝ በልጅነቴ አሁን ያስተማርከኝ እንደዚህ ሳይገባኝ በደመነብሴ አድርጌው አሳክቼዋለው በወቅቱ የቤተሰቤ ችግር ለመቅረፍ ነው የተጠቀምኩበት በወቅቱ አሳክቸዋለው ከዛ በዋላ እንዳንዱ ሆንኩኝና ቆምኩኝ አሁን እንዳዲስ ለራሴ ለቤተሰቤ አንዲሁም ለሰው ልጆች ሁሉ የሚቀይር አቅም ስላለኝና እውቀት ስላገኘው ከአንተም ሆነ ከአንተን መሰሎች ያገኘውትን ትምህርት በመጠቀም እግዚሐብሔር አየረዳኝ እራሴን ቤተሰቤን አንዲሁም ሀገሬ አለምን እየቀየርኩ ነው መምህር አመሰግንሀለው እግዚሐብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

    • @tigista1977
      @tigista1977 11 месяцев назад +1

      በህውነት ተባረክ ከዚህም በላይ ጥበቡን እውቀቱን ይጨምርልክ Biniyam

    • @zewdhaile6128
      @zewdhaile6128 7 месяцев назад

  • @fekaduararsa196
    @fekaduararsa196 8 месяцев назад

    Perfect

  • @Bethelmiracle
    @Bethelmiracle 11 месяцев назад

    Memeher betam beteru eyekeyerken new gn anese seatu beziw ayayeze sele self image bedemb beteseralen andande BDD alebeng beye hula esegalew

  • @getimpacts
    @getimpacts 11 месяцев назад +1

    በናፍቆት የምጠብቅ ነኝ ሁሌ

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 7 месяцев назад

    Wow ❤

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 11 месяцев назад +1

    የወደ ፊት ኢ/ያ ብራሃን ናት ስው ሁሉ የነቃ ነው ተመስገን ስደት በኛ ያበቃል የቀንየልና መምህር

  • @katinekaba1354
    @katinekaba1354 11 месяцев назад

    ጀግናው አሼ !!

  • @tesfamikael6037
    @tesfamikael6037 11 месяцев назад +1

    Esti sle karma astemren 🙏🙏🙏🙏

  • @maruyene3301
    @maruyene3301 11 месяцев назад +1

    Ashe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shimelissimeneh955
    @shimelissimeneh955 11 месяцев назад

    እሼ ነገሮችን ብገነዘብም አንተ ግን አቅተኸኛል ❤

  • @KerseKerse
    @KerseKerse 11 месяцев назад

    TQ❤️❤️❤️❤️

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @JoYo-xd7wm
    @JoYo-xd7wm 11 месяцев назад

    ድንቅ ሰው

  • @weldusamuel6711
    @weldusamuel6711 11 месяцев назад

    Twin Towers የኣመሪካ ሲደረመስ የሚያሳይ ቪድዮ ከላይ ሰዎች ራሳቸውን ሲጥሉ ኣየሁ። ኣእምሮየ በጭንቀትና በፍርሃት ሞላ ከዚያ ቢሃላ ሁሌ በኣእምሮየ እየመጣ ያስፈራኝ ነበር ለብዙ ግዜ።ስለዚ ከመተኛታችን በፊት የሚናያቸውና የምንሰማቸው ምን ያህል ጫና እንዳላቸው እንረዳለን

  • @kumagutu4362
    @kumagutu4362 11 месяцев назад

    I love you so much

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 10 месяцев назад

    😮❤

  • @MintesnotMengesha-vz8bc
    @MintesnotMengesha-vz8bc 5 месяцев назад

    Gebtokal malet nw

  • @bekijida5913
    @bekijida5913 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 11 месяцев назад

    BZUWN HIWETACHN KEBATESEB GAR SELEMNASALF TRUNM HONE METFOWN ENWERSALN EDMAYACHN SIYADG BETMHRTM HONE AIMROACHN YEDGET LEWT SIYAMETA TRUN WERSEN SNQETLBET METFOWN EYETALN YEDGET LEWT ENAMETALN!!!!

  • @worokashu4529
    @worokashu4529 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @NigistiGebremeskel-d6z
    @NigistiGebremeskel-d6z 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @WUBALEMSAHILU
    @WUBALEMSAHILU 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤