Ethiopia ሰበር ዜና ሳኡዲ የቤት ሰራተኞችን በወር 100ሺ ብር በረራ ተጀመረ!! 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 41

  • @ainNike
    @ainNike 3 месяца назад +1

    ማነዉ ግን እደዚህ የሚለዉ😢 ፈጣሪን ፍሩ

  • @tadla8200
    @tadla8200 Год назад +4

    በወር መቶሽ ከተከፈላቸው ደስይለናል ማርያምን ጥሩ ነው። ካይማኖት ጋር አታያይዙ እባካቹ አረቦቹ። አኩል ነው የሚያሰሩን ግን ስደት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    እድሜና ጤናን ብቻ ነዉ ሳዉዲ የሚጨርሰዉ

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    በረከት የለለዉ ሀገር ነዉ ሳዉዲ

  • @aishahahmad6118
    @aishahahmad6118 Год назад +3

    ክክክ 6900 አላለም አባቴ ይመችህ እንደው ስታስበው አረቦቹ ስድስት ሽነው እሚከፈላቸው

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 4 месяца назад

      ወይዜናቸዉ፤የተዘበራረቀ፤😂😂😂😂

  • @AaAa-z1d3p
    @AaAa-z1d3p 7 месяцев назад +1

    መሻአላህ

    • @sadamTube
      @sadamTube  7 месяцев назад +1

      Shukren🙏👍♥️

  • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
    @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ Год назад

    ሳወደረቢያ የደሖች ሐገር❤❤❤❤

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 4 месяца назад +1

    እኔበደላላመጥቼ፤6አመትሆነኝ፤900መቶሪያልነዉየምሰራዉ፤ጨምሩኝብልአልጨምሩኝአሉ፤ሳኡዲ፤አርአርከተማ፤ጡሬፍከተማ፤ያላቹህ፥ኮሜንትፃፍልኝ😢😢

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 5 месяцев назад +1

    አርም ደካማ ትላልህ እጭ ኢትዮጵያ የሀያላን ሀገር ነበር

  • @ሶፋ33
    @ሶፋ33 Год назад +2

    አትቀባጥር ለሀበሻ 1000በወር ከከፈሉ ጡሩነው

  • @Saadh-v5q
    @Saadh-v5q 3 месяца назад +1

    ስውንገደልአታስገባድሀጉጉነዉ

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه Год назад +1

    እርርርርርርርርእተቪየሚረገኝ ልተፍስበት ስለስደት

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه Год назад

    ጥሩእድልነውአላለም

    • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
      @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ Год назад

      አው ነው እናተ እየሸቀላቹ የሰው ርዝቅ አትዝጉ

    • @ሶፋ33
      @ሶፋ33 Год назад

      @@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ ዝበይ ደሞወዙ ለምን ረገሰ ነው ያልነው እደትነው ሳያጣራ የሚያወራው ላድስ ሰው 6900 መቶ ይከፈላል እያለ ይቀባጥራል ሰው ያታልላሉ ከዝህ መታ 6900 ለመግስት ትከፍላለይ ደሞወዙ ስት እደሆነ አልታወቀም አስቢ1000ባድሽ ብሰራኳን 7ት ወር ደሞወዛን ለመግስት ትከፍላለይ

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Год назад

    ሢጀመር ለምን በሩ ከሁሉም ሀገር በታች ሆነ ሥራው እኩል ነው የሚሠራው

  • @ሷሊሀዩቲብባህርዳር

    አር ቆይ ተርጋጋ በወ 6900መስሎህ ነው ሀሀሀሀ አይኛ ሰው ያልተወራ ማውራት ያልተባለ እያላችሁ ምንም ስለማያውቁት ልጆች እንዲሰደዱ እያደርጋችሁ

  • @rabiyimam8626
    @rabiyimam8626 Год назад +1

    ኧረ ተው የውሼት ወሬ አታውሩ በኢትዩ መቶ ሺ የተባለው ምናይባት ፕሮሶስ መጨረሻ ይሆናል

  • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
    @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ Год назад

    ግን 6900 ሪያል ለማን በስንት ወር ነው?

    • @amajidrebato2232
      @amajidrebato2232 Год назад +1

      6900ረያል የተበለው የሰራተኛ ደሞዝ አዳለም ሱኡዲዎች ሰረተኝ ለመምጠት የሚከፉሉት ነው

    • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
      @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ Год назад +1

      @@amajidrebato2232 ተጠቃሚ የሚሆነው የኢትዮጵያ መንግስት ከሆነ ጥሩ ነው ዞሮ ለጥይት መግዣ ነው

  • @احمدمحمد-ث9ر8و
    @احمدمحمد-ث9ر8و Год назад

    6900 ሪያል ምን ማለትነው
    በወር ስትነው

    • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
      @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ Год назад

      የኢባሲ ነው ሳታቁ አታውሩ

    • @rabiyimam8626
      @rabiyimam8626 Год назад

      የአመት ደመወዝነው ምናምን ብዙ ተወራ ግን የትራንፖርት ነው አጠቃላይ ወጭ

  • @meremnigusemuzeyen7634
    @meremnigusemuzeyen7634 Год назад

    ወይ ስዴት

  • @makahalrawaly7758
    @makahalrawaly7758 Год назад

    አረቢችለመኪተብየሚከፈሎትነው6900ሪይል

  • @aishahahmad6118
    @aishahahmad6118 Год назад

    6900ለቢሮ እሚከፈልነው

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه Год назад +1

    እረየምንማሸአላህ ጅሎች

  • @مريمحبشي-ك4ت
    @مريمحبشي-ك4ت Год назад

    ክፍያው ትንሽ ነው ከሥራው ስታይ

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 6 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @ሷሊሀዩቲብባህርዳር

    የትኛው ኢንባሲ ነው እባክህ ደም ብታለቅስም አይርዱ አንተ እራሱ ስታወራ ዝም ብለህ ትቀደዳለህ

  • @Zeinab-rz4rh
    @Zeinab-rz4rh 5 месяцев назад +1

    Weshte

  • @zaynaba4204
    @zaynaba4204 Год назад

    انت ايش تتكلم

  • @fafi2537
    @fafi2537 Год назад

    የስደትን መከራ የተሰደደ ያዉቀዋል አሁን ያልገባን ሌላ ነገር ነዉአልገባንም በወር ደመወዝ ስት ነዉ

  • @ሶፋ33
    @ሶፋ33 Год назад

    ረዝም በል እደ እያኮነን እናውቃለን አንድ ኢቶጳዊ ስድስት ሺ ሪያል አይከፍሉም ምንአልባት ባመት ቢሆንጅ አተራስህ ውሸታም ነህ ቢልቢንእካ ስድስት ሺ አይከፈላቼው ምንማለትህ ነውስድስት ሺ ቢከፈል አድ አረብ ሰራተኛ አይቀጠርም አትወላብድ እያነን የምናውቀው