ለሞተ ሰው የሚደረግ ፍትሃት እንዲሁም በእሬሳ ለሚጫወቱ ፓስተሮች መልስ TIZITAW SAMUEL YEZELALEM HIWOT ETERNAL LIFE IC-

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 146

  • @clairezziwa7461
    @clairezziwa7461 5 лет назад +6

    እውነት እኔ በጌታ በመሆኔ ደስደስ ይለኛል ትዝታው ያተ ሥብከት እዴት ይመቻል መሠለህ ተባረክ እንወድሀለን ካደበትህ የሚወጣው የእግዛብሄር ቃል እውነተኛውን ስለምትናገር ደስ ይላል ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tigstbrhane4100
    @tigstbrhane4100 5 лет назад +8

    አሜን ንሥሀ አባቴ ኢየሱስ ነው
    ብዙ እንማራለን የአባቴ ውድ
    ተባረክ በብዙ

  • @asttucaasttuca5062
    @asttucaasttuca5062 5 лет назад +16

    ዘመንህ ይለምልም ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ኢየሱስሰላሜነው-የ2ዀ
    @ኢየሱስሰላሜነው-የ2ዀ 5 лет назад +4

    ይሄ የነፍስ አባት የሚባል በኛቤት ደግሞ መንፈሳይ አባተ ብሎ ዳያቢሎስ ስራ ጀምሯል ወድም ትዜ
    ለዚህ የሚሆን ትምህርት አዘጋጅ
    ተባረክ

  • @የእየሱስምርኮኛነኝእወድሀ

    አንተ የተባረክ ሰው ዘመንህ ይባረክ በተለይ ለቤተሰቦቻችን የቴሌቭዥን አገልግሎት ብትከፍት ጥሩ ነበር እኛም በቻልነው መጠን ከጎንህ እንሆናለን ትዝየ♥

  • @ኢየሱስሰላሜነው-የ2ዀ
    @ኢየሱስሰላሜነው-የ2ዀ 5 лет назад +3

    ወንድም ትዜ ዘመንህ ይባረክ በእውነት ይህትውልድ አይምሮው ባልሆነ ኮተት ተተብትቦ ተይዟል ጌታ ኢየሱስ ምህረት ያድረግላቸው

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ዘማር ትዝታው ፀጋው ይብዛልህ እውነት አለህ

  • @esetemariam995
    @esetemariam995 5 лет назад +9

    እሰይ በጣም ጎበዝ ነህ:: እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀቱን ያብዛልህ:: መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው::

  • @hiwitkasa3687
    @hiwitkasa3687 4 года назад +2

    ንስሀ አባቴ እየሱስ ነው ተባረክ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርልህ ትዝዬ

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 5 лет назад +7

    ትዜ ያብዛልህ ተባረክ

  • @haymanotabebe36
    @haymanotabebe36 5 лет назад +5

    ወንዴሜ ትዜ ጌታ ዘመንክን ይባረከው ፀጋው ይብዛልህ

  • @ሁሉበርሱሆነ-መ8ኀ
    @ሁሉበርሱሆነ-መ8ኀ 5 лет назад +6

    ትዝታው ብርክ በልልልል ለምልም ደሞ ሚገርመኝ ለዘፋኝም ቆመው መከራ ሲያዩ ለነገሩ ሁሉም ድህነት ያስፈልጋቸዋል

  • @monaali9356
    @monaali9356 5 лет назад +2

    በእውነት ትዝዬ ተባረክ እኔን ያልገባኝ ለምን እንዲህ ያደርጋሉ ይሁን ሰው ገና አልበራለትም እኔን የሚመስለኝ ይቅር በለው የሚሉ ይመስለኝ ነበር በጌታ መሆኔ በጣም ታድያለሁ ተባረክ ዐጋው ይብዛልህ ፣

  • @mulugetamesfin9190
    @mulugetamesfin9190 5 лет назад +5

    ጸጋ ይብዛልህ ትዜ እውነት ነው።

  • @mesertwake9009
    @mesertwake9009 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ በእየሱስ ስም ይባርክ የነብስ አባታችን እየሱስ ነው አሜን እስይ ይህ የገለጠልህ መንፈስ ቅዱስ ይባርክ

  • @meserettesema8013
    @meserettesema8013 5 лет назад +3

    ጀግና ጌታ እየሱስ ይባርክህ መጨረሻህ ያማረ ይሁን

  • @emeba951
    @emeba951 3 года назад +1

    ትዜ ሰዎቹ እኮ መፍታት ሳይሆን መርገምና በግዕዝ መተብተብ ነው የሚያደርጉት ፡ ጌታ ይግለጠው ፣ ይስበረው ፡፡ ተባረክ !

  • @እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ

  • @sawsanaldoosry9756
    @sawsanaldoosry9756 5 лет назад +1

    እንዲህ እንደ አንተ ለእውነት መቆም እንዴት ደስ የሚል የህሌና እረፍት ነው ትዝዬ በጣም የማከብርኽ ና የምወድህ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 5 лет назад +6

    እግዚአብሔር ብርክ ያድርግ እውነትን ስለገለፅክልን

  • @ሰለሁሉምነገርጌታያባረከአ

    አሜንአሜን
    እውነትነውትዝታ
    ጌታየባረክአሜን

  • @yidedeyaayenew6786
    @yidedeyaayenew6786 5 лет назад +14

    ንስሃ አባቴ ሰለኔ ሃጢአት የሞተልኝ ኢየሱስ ብቻ ነው ። ጌታ ይባርክክ ፍፃሜክ ያማረ ይሁን

  • @sharewyohannes1782
    @sharewyohannes1782 2 года назад +1

    ዛሬ ይህን ትምህርት የሚያሥተምረኝ ባገኝ ሥል ነው የዋልኩት ጌታ እየሱስ አንተን ሰጠኝ

  • @Behayluwa-M
    @Behayluwa-M 5 лет назад +5

    እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል፡
    ዮሐ 8:32
    ወንድሜ ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @tigisttigist2013
    @tigisttigist2013 5 лет назад

    አንተ እ/ር የባረከህ ሰዉ ነህ እ/ር ዘመንህን ይባርክ: ስወድህ ትዝዬ ተባረክ

  • @hiwott
    @hiwott 5 лет назад +4

    አሜን እ/ር ዘመንህን ይባክ ወንድማችን እንወድሃለን

  • @getachewbaba1426
    @getachewbaba1426 5 лет назад +2

    Almighty God Bless u Tize!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @weyniteferi8192
    @weyniteferi8192 5 лет назад +2

    Amen Amen Amen...heleluya tebarek wendim

  • @ok4757
    @ok4757 5 лет назад +8

    እውነት ነው ዘመንህ ይለምልም👂👈👏🙌😍🤗🙏

  • @eyobalemayehu3340
    @eyobalemayehu3340 4 года назад +2

    much grace in the name of jesus for you brother

  • @tamiratalemu6286
    @tamiratalemu6286 5 лет назад +10

    እኔንም ማንም በኮተተዉ ኮተት ከመንከራተት ያዳነኝ ኢዬሱስ ይባረክ
    አሜን

  • @getachewbaba1426
    @getachewbaba1426 5 лет назад +5

    ንስሃ አባቴ ሰለኔ ሃጢአት የሞተልኝ ኢየሱስ ብቻ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @berekettiramo7495
    @berekettiramo7495 5 лет назад +9

    Wow egziabher Abzeto Yebarkh Berta . God will help you

  • @solomonsulito4295
    @solomonsulito4295 2 года назад

    ጌታ አንተን፣ ዘመንህን ደግሞም ዘርህን ይባርክ፡፡ እንኳን ኦርቶዶክስ ሆነህ ቆየህ፣ እንኳን በዚህ ዘመን ጌታን ተቀብለህ ዳንክ፡፡ ይሄ ሁሉ የሆነው በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚሠራውን የሰይጣንን መንግሥት ራቁት እንድታስቀር ነውና ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባረክ ! የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከሰው እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ውስጥ አለ የሚለው ለአንተና እንዳንተ ላሉት ነው፡፡ ጌታ ይባርክ በርታ !

  • @mxm8849
    @mxm8849 5 лет назад +4

    ዘመን ዘለለምህ ይባረክ 👉👂

  • @maznamazrouie6196
    @maznamazrouie6196 5 лет назад +4

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ጊዜለኩሉ-አ3ኸ
    @ጊዜለኩሉ-አ3ኸ 5 лет назад +4

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ!!

  • @martaabu3237
    @martaabu3237 4 года назад +1

    ዘመንህ ይለምልም የኢየሱስ ልጅ ትዜ

  • @رشيدمحمد-غ8ف
    @رشيدمحمد-غ8ف 5 лет назад +2

    ተባረክ

  • @meserettesema8013
    @meserettesema8013 5 лет назад +5

    ንስሐ አባቴ እየሱስ ነው አሜን!!!

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 5 лет назад +2

    Tebarek tsigawon yabezalik

  • @sunadekita3745
    @sunadekita3745 5 лет назад +4

    Ameeeeeeeeeeeen zemen yibarek

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 2 года назад

    God bless you my beloved brother. Tize

  • @እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ

    ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mahiafrika2992
    @mahiafrika2992 5 лет назад +4

    ፍትሃት ምንድ ምንድን ነው ኦርቶዶክስና ካቶሊክ በሞተ ሰው እሬሳ እየተጫወቱ ነው እየቀለዱ ነው እንኳንስ በሰማይ ቋንቋ ይቅርና በምድራዊ ቋንቋ እስር ቤት ያለ ሰው እንዴት እስር ቤት ያለውን ሰው ይፈታል እንኩአንስ በሰማይ አንድ አምላክ አንድ አንድ ገዢ አንድ አዛዥ ባለበት

  • @nsnsjsnsn9751
    @nsnsjsnsn9751 5 лет назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @saronselam2459
    @saronselam2459 5 лет назад +3

    Geta yebarekeh

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 4 года назад

    ጌታ ዘመንህ ይባርክ እውነትና ብርሀን እየደመቀ ነው GOD bless u abundantly

  • @semaytilkketebaleseriwmeny5023
    @semaytilkketebaleseriwmeny5023 5 лет назад +3

    Thanks for telling us the truth!!

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 4 года назад

    tizitau betam betam liki neki geta rajim hidime ketiru tena ga yistiki enwadalen

  • @eyerusalembogale6813
    @eyerusalembogale6813 5 лет назад +1

    Tebarek wendmai

  • @tigistayenew6115
    @tigistayenew6115 5 лет назад +3

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ ጸጋውን ይበዛልህ ግን ቩዱ ሳትለቁ አይመጣለኝመ

  • @umhamdan3140
    @umhamdan3140 5 лет назад +2

    Wowo tebareki tiziyee

  • @mekdesindale9423
    @mekdesindale9423 5 лет назад +2

    Tize tebarek min ilalew lela

  • @bersabehgirma8180
    @bersabehgirma8180 5 лет назад +2

    የንሰሀ አባቴ ኢየሱስ ነው:: አሜን!!!!!!!!

  • @የጌታነኝ-መ2ዠ
    @የጌታነኝ-መ2ዠ 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @selamberhe7055
    @selamberhe7055 5 лет назад

    Amen! Bless you!
    As It is appointed unto Men once to die but after this is the judgment !! Heb 9:27.

  • @asmeromtesfai5107
    @asmeromtesfai5107 4 года назад +1

    ewnetm yenseha abatachin yesus new tizu ewndme tebareklign

  • @tegestttadele2888
    @tegestttadele2888 5 лет назад +3

    ammmmeenn

  • @abegbuyue3902
    @abegbuyue3902 2 года назад

    ትዜ ጌታ ይባርክህ በርታልን ሰው እየዳነ ነዉ. ሆርቶዶክስ ግን መቼ ነዉ አፈታሪክ ማስተማር ምታቆመው

  • @saroongadisaas279
    @saroongadisaas279 5 лет назад +1

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen tabaraki

  • @jsjsjssjsjs6468
    @jsjsjssjsjs6468 5 лет назад +4

    Ameeeen ameeeen tebarki

  • @tigistabrham3286
    @tigistabrham3286 5 лет назад +2

    Tize zemenihin geta yibareki

  • @alemneshe
    @alemneshe 5 лет назад +2

    Yamene yetetemek becha newu yezelalem Hiwot yemtnorewu enji teskar yabela Ayelem egziabher yedreslachewu

  • @sarahsara6118
    @sarahsara6118 5 лет назад +1

    Amen yabate buruki

  • @tigistabrham3286
    @tigistabrham3286 5 лет назад +3

    Are eyesusi yibareki

  • @solomonkirub4311
    @solomonkirub4311 3 года назад

    True God bless you the truth make us free

  • @mahi-c8v
    @mahi-c8v 5 лет назад +5

    kkkkkkkkkkkk አረ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ቂሊንጦ ተመቸኝ። ገና ድሮ ሳይበራልኝ እንኩዋን ከማይመቸኝ ነገር አንዱ ፍታት አርባ ሰማንያ ገሌ ገለመሌ ዛሬ እማ እየሱስዬ በቁሜ ፈቶኛል አረ ወይኔ መቼ ነው እውነት ሚበራላቸው እኔ ጨነቀነኝ እንደዚ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ።ጆሮ ያለው ይስማማማማማማማማማማማማ

    • @merry8649
      @merry8649 4 года назад

      Betam geta yerdachaw

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 лет назад +1

    tebareklin

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 5 лет назад +1

    Geta yiberkh tabaraki zemanh yataberak yehun

  • @nsnsjsnsn9751
    @nsnsjsnsn9751 5 лет назад

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ቀላል ሲጫወቱብን ከረሙ ጌታ ግን ይፍረድባቸዉ

  • @eliashalie3528
    @eliashalie3528 5 лет назад +1

    ጌታ ፀጋ በእጥፍ ይጨመርልህ

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር አበዚቶ ይባርክ

  • @azebmola4534
    @azebmola4534 5 лет назад +3

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @Etagegn3326
      @Etagegn3326 5 лет назад

      💕💖💖🎤🎸🎤🎤🎻🎺📢nesha abate eyesuse new TEBAREKLIGN

  • @castrozico1547
    @castrozico1547 5 лет назад +1

    Amennn tbarek

  • @kalkidanachinazalelamawene6258
    @kalkidanachinazalelamawene6258 5 лет назад +1

    Amen

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 5 лет назад +2

    Ur blessed teza

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 4 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።

  • @addisgetachew8647
    @addisgetachew8647 5 лет назад +2

    የንሰሀ ከባቴ እየሱስ ነዉ

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 3 года назад

    May Holly Spirit Reveal You More And More!!

  • @KingGediTsi
    @KingGediTsi 2 года назад

    ጀግና ነህ ወንድሜ ድሮም እወድካለሁ አውንም አብልጬ እወድሀለሁ!

  • @wudeneshyegetacell9299
    @wudeneshyegetacell9299 5 лет назад +3

    Geta yibarkh wondime

  • @burtukanyesusnafgahadhaasa9592
    @burtukanyesusnafgahadhaasa9592 5 лет назад +1

    Uffff tabarak wandime love you

  • @abebechdadi8189
    @abebechdadi8189 5 лет назад

    tebarek

  • @sawsanaldoosry9756
    @sawsanaldoosry9756 5 лет назад +3

    ንስሃ አባቴ እየሱስ ነው ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው

  • @asttucaasttuca5062
    @asttucaasttuca5062 5 лет назад +2

    Tabarak

  • @zeinazeina3157
    @zeinazeina3157 5 лет назад +1

    Geta yibariki tabariki

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot 5 месяцев назад

    ፓስተርይህከስነልቦናየተያያዘነው አባቱየሞተበትሰው እንዲጸድቅልህተስካርአውጣለትናይጸድቅልሀልሲሉትልጅይጓጓልእናያለውአድበሬውአርዶለቄሶቹያበላል።መቸምእረኛውከዋሸ በጉምንያድርግ?ስነልቦናውይኼነው።እናእነደዚህአሰተምርልን።❤❤❤

  • @mebrihitgebre9561
    @mebrihitgebre9561 5 лет назад

    God bless you

  • @teddyadijo9650
    @teddyadijo9650 5 лет назад +1

    Tabarakiiiiiii

  • @getachewbaba1426
    @getachewbaba1426 5 лет назад +1

    brother Tize ,would you send your email?

  • @shhhsgsv5407
    @shhhsgsv5407 5 лет назад +1

    Yes

  • @hanandagemawetdagemawet4683
    @hanandagemawetdagemawet4683 5 лет назад +2

    tabarakii

  • @felekufeleku1747
    @felekufeleku1747 5 лет назад +1

    Geta Yibarkh

  • @hshsavaha5227
    @hshsavaha5227 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @getachewbaba1426
    @getachewbaba1426 5 лет назад +1

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @kalkidanachinazalelamawene6258
    @kalkidanachinazalelamawene6258 5 лет назад +2

    Enam betam new megeremagn yemotawuna sawu nabesen yemar sela egna Protestant yehenan ankabelam ba damaka mazmurena ba damaki sebekat new menshagnaw ye Ethiopian kala. hewota betakersteyan tukura malbesen enkona atefakedem malkasem ayefakadem betasabu ba geda new enje yemeyalkesuta betakirstan menam ayenat yebehelawe ye lakiso sirat atekabelem tekatalch

  • @hdjfnffmfndjdjd6658
    @hdjfnffmfndjdjd6658 5 лет назад +1

    Amen amen amen kazewust yawetan amlak yemesgan wandime tize bawunet e/r kibat yagegneh tabarekilegn Geta hoy wandimen barekilegn gena yesabekal eyasus telat errrrrrr yelal ant demo beyesus sm teshageralek alfek tihedalek Amen amen amen haleluyaaaaaaa eyesus yadinal

  • @businechbusinech495
    @businechbusinech495 5 лет назад +1

    Geta.yibarikii

  • @dawitdawit4487
    @dawitdawit4487 4 года назад

    True