''ገብርኤል ዋስ ጠበቃዬ'' የአባታችን የርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም መዝሙር ቁጥር 10

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 3,1 тыс.

  • @TigeYeshitla
    @TigeYeshitla Месяц назад +8

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የወንቅሸት ገብርኤል ኦርቶዶክስ ን ይተብቃት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @self-possessed
    @self-possessed Год назад +19

    የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባ ዮሐንስ አምላክ እዚህ ያደረስኸኝ ያስጀመርኸኝን አስፈፅምልኝ እኔ አቅምም ችሎታም የለኝም ሃያሉ መልዐክ አንተ እንደሁልጊዜው እርዳኝ ቁሜ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን🙏🙏🙏

    • @TixR-st8ei
      @TixR-st8ei 11 месяцев назад +1

      Amen Amen Amen 🙏 Lenem

    • @ማራምእናቴ
      @ማራምእናቴ 11 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ለሁላችንንም

    • @tadessenigusse8678
      @tadessenigusse8678 6 месяцев назад

      አሜንንን

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 3 года назад +26

    የኔ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጄ በዙሪያዬ አትለየኝ እንደማትለየኝ አይቻለሁ 🙏
    አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ላንተ ይሁን።
    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 4 года назад +28

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአክት ያሰማልን በዙሪያየ ያለህ ወንቅሸት ቅድስ ገብሪኤል ዋስ ጠበቃየ የኔ አባት በፆሎት አስቡን💒❤♥🍀🌾🌿

  • @Tigest-ts2lg
    @Tigest-ts2lg 11 месяцев назад +78

    የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ገብርኤልአባቴ ለምስክርነት አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @HudaMensur
      @HudaMensur 6 месяцев назад +3

      ጨሸገገጠጨጨኸዀኼሰ

    • @BertukanFentie
      @BertukanFentie 5 месяцев назад

      ​@@HudaMensur😂😂😂 1:05 😂😂❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😂😮😂😮😮😂😮😂😮😂😮❤😮😂😮😂😂😂😮😂😂😂o😮😂😂😮😮😮😮😂o😂😮😂😮😂😂😂😮😮❤😂😮😂❤😂o😂😮😂😂😮😂😂😂😂😮😂😂😮😂😮😂😮😂😂😮😂😮😂😮😮😮😂😮😂😮😂o😂😂😂😂😂😮😂😮😂o😂o😂😮😂😮o😂😮😂😮😂😮😂😮😂😂😮😂😮😮😂😂op❤❤😂😂😮😂😮o😮😂😂😂😂o😮😂o😂😮😮😂😮😂😮😂😮😮😮😂😂😮😮😮😂😂😂😮😮😂😂😮😂😂😮😂o😂😂o😂😂😂😮😂😂😮😮😂😂o😂o😮😂😂😮😮😮😮😮😂😂😮😂😂😂😮o😂😮😂😮o😮😂😮o😮😂o😮😮😂oo😮😂9😮😂o😮😂❤😮😂😂😂o😮o😮😂😮😂😂😮😂😮😂😮😮😂😂😂😂😂😮😂😮😮😂😮😂😮😂❤😂😂😂😮❤😮😮❤😮😂😮😮😮😮😂😮😂😮😮😮😮😮😮😂😮😂😮😮😂😮😂😂œ😂😮o❤😂o😮😂😮😂😮😂😮😮😂😮😂😂😮😂😮😂😂😂😮😮😂😮❤😂o😂😮😮😮😮😂😂😮o😂😮😮😂oo😂😂o😮😮😂😂😮😂😂o😂😂o😂❤😮😂😮😮😮😮😂😂😮😮😮😮😮😮😂😮😂😮😂😮😂😮😮😮😂😮😮😮😂❤😂o😂😂oo😂😂o😮😮😮😂😮😂😮😮😂off😮😮😂o😂😂❤😂😮o😮😂😂😮or😂😮😮😂❤😂😮😮o😮😮😮😮😮😮😮😮o😮😂😮😮😮😂😮😮😂😮😂😂😮0000000000😮😮😮😂😮😮😂😮😮😮😮😮😂😮😮😮😂😮😮😮😮😂😮😂œo😮o😮😮😮😮😮😂😮o😮😂😮😂😮😂😮😂off😂😮o😮😮😮😂😮o😮😮😮😂😮😂😮😮😮😮😂😮😂😮😮😮😮😮9😮😂😮😮9😮😂😂o😂o😮😂😮o😮😂😮😂😮😮😮o😂😮😂😮😂😮😂😮😮😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😂😮😂❤😂😂po😂❤😮😮😮😮😮😮😮9😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮😮😂😮😮😮😮😮o😮😂😮😮😮😮😂o😂o😮😂o😮😂😂😮😂😮😂😮😮😮😮😂😮😮😮😂😮😮😮o😮😂😂😮😮😂😮😂😮😮😮😮😂😮😮😂😮😮😮😮😮😂😮😮😂😮😮o😮😮😮😮oo😮😂😮😮😮😂o😮😂😮o😮😮o😂😮😂😮o😮oo😮o😮o😮😮op😮😮😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮😮😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮😮😂😮😮😮😮😮😮😂😮❤😮😮😮😮😮😮😮œœœ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮😮to😂😂😮o😮o😮😮😂😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮😮o😮😂😂😮😮😮😮o😂😮oof😮😂😮😂😮😮😮œœ😂😮o😮😮😮😅9😂😮😂😮œ9œœ😂😮😮😂😮😂o😂😮😮😮😮😮😂😮😂❤😮😮😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮o😂oo😮😮😮😮œ😮😮😮😂❤😮of😮😮œœœœœœ😮pop❤ Polk😮😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮😮😮😂😮😮😮😂😮😮œœœœo😮o😮😂😮😮😮😮😮😂😮pop😂😮😮oo pop o❤😮😂opp o😂😂o😅o😮o😮😂😮😮😂😮😮😮😂😮😂😮😮😮😮😮😂😮😂😮😂😮😮😮😂😮😂😮😮😮😮😮😮😮😮😂😂😅😮😮o😮😮😮😮😮œ9œœœœœo😮😮😂😮😮œœœœœ9œœœœ😮😮😮o😮o😮😮😮😮o😮😂o😮😂😮😮😮😮❤😮😂😮😮o😮😮😮😂😮p😮😮off😮o😮p😂😮o😮off😮😂 o😮😮😮o😂😂😮😮œœœ😮😮❤9oo😮o😮😂😮LFO😮œ😮😮😮😮😮😮o😂😮😮😮😮œo😂o😮😂😮😮😮😮😮😂😮o😮😂😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮😮😮😮😮😮😅😮😮o😂😮o😂😮😂o😮oo😮😮😮😮😮😮oo😮on😮😮😂😮😮😮😂😮😮😂😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮😮oo😮😮too😮top o😮😂😮o😮😮😮o😮😮😂❤😮😮9😮😮😂😮o😮😂😮😮😮😮😮😮😂😮o😮😂😅😮o😮😮o😂o😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ooo😮😮o😮😮oo😮o😮😮😂😮😂😮😮9😮😂😮😮😮😮😮😮o😮😮😮p😮😮😮😂😮😮ooo😮o😮😮😮😮o😮😮😮😮9o😂😮😮😂😮o😮to😮o😮😮o😮😮😂😂oo😮look😮😂😮😮😮9o😮😮😮o😮pooo😮😮😮😮😮😮😂😮oo😮😮😮o😮o😂o😮œœ😮😮o😮😂😮😮😂😮😮😂😂😂😮😂😂😮😂😂😮😂😮😂😂😮😂😮😮😂😮😮😮😮😂😮😂😮😂😮😂😮😂😮😂😮😂😂😮😮😮😂😂😮❤oooo/🎉፮፮፯፰፯😮😮😮😮😮

    • @kiyaadamasie188
      @kiyaadamasie188 Месяц назад

      እኔም

    • @حواءحواء-خ9ي
      @حواءحواء-خ9ي 25 дней назад +1

      አይዞሽ እህቴ ይበቃሻል ታምረኝነዉ በሱፆኒ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙏🙏

    • @user-if8oz7fs6i
      @user-if8oz7fs6i 9 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @za-zv4jx
    @za-zv4jx 5 лет назад +35

    የኛ አባት ሽ አመት ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔ ኩራት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከእግርህ ለመንበርከክ ያብቃን

  • @heedaakeedas5626
    @heedaakeedas5626 3 года назад +31

    በዙራያዬ አለህ በዙሪያዬ
    በዙራያዬ አለህ በዙሪያዬ
    በዙሪያዬ አለህ በዙሪያዬ ገብርኤል ዋስ ጠበቃዬ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን አባታችን

    • @solomonberhanu5349
      @solomonberhanu5349 5 месяцев назад +1

      ዙራያዬ አለህ በዙሪያዬ
      በዙራያዬ አለህ በዙሪያዬ
      በዙሪያዬ አለህ በዙሪያዬ ገብርኤል ዋስ ጠበቃዬ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን አባታችን

  • @سعدالشين
    @سعدالشين 5 месяцев назад +20

    ገብርኤል ሆይ ከህመሜ ፈውሰኝ ,
    እህት ወንድሞቸ በፆለት አሰቡኝ በሰደት
    በሸተኛ ሆኅኩ ፆለት አደርጉልኝ 😢😢😢

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 лет назад +60

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ
    በዙረያዬ አለ ገብርኤል ዋስ ጠብቃዬ
    በዙረያዬ አለ ዮሀንስ ዋስ ጠበቃዬ
    አባዬ እንወዶታለን ዘላለም ያኑርልን አሜን፫

    • @abushbekele2579
      @abushbekele2579 5 лет назад +1

      አሜን
      አሜን
      አሜን
      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @mariyammg9866
      @mariyammg9866 5 лет назад +1

      Abatachn ZIMARE Melakti Yasemalin Amén Amén Amen

    • @mr.3boodsh55
      @mr.3boodsh55 4 года назад +1

      እሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ

    • @shashunabrhamgremai798
      @shashunabrhamgremai798 4 года назад +3

      amen.amen.amen.amen.amen.

    • @azabu6089
      @azabu6089 2 года назад

      @@shashunabrhamgremai798 አሜንአሜንአሜን

  • @self-possessed
    @self-possessed Год назад +13

    I express my profound gratitude to Saint Gabriel, my protector and guardian, for tirelessly ensuring my safety every minute. It is truly beyond my comprehension how to adequately convey my appreciation for your unwavering watchfulness. Saint Gabriel, oh heavenly angel, even in my state of sinfulness, you never cease to safeguard me. I am overwhelmed with joy and immense gratitude towards you. I extend my heartfelt thanks to the Almighty God for bestowing such benevolent angels for the well-being of all mankind on this Earth.🙏🙏🙏

  • @ሐናንየኋላወርቅ
    @ሐናንየኋላወርቅ 5 лет назад +21

    አሜን (፫)አባ ዮሀንስ እኛንም በስደት ያለነውን አስቡን ለዚህ ክብር እግዚአብሔር ያብቃን በስደት ያለነውን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እስኪ ይህ ቅዱስ ስፍራ የናፈቀው እደኔ

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 5 лет назад +218

    በዙሬዬ አለህ በዙሬዬ ገብርኤል ነህ ዋስ ጠበቃዬ እልልል አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

    • @iyerusalemgirma4288
      @iyerusalemgirma4288 5 лет назад

      Uuuuuuuf dimtschewun samich alxegbi alkuny fataari tsagawun yabzalot

    • @godadawebet7872
      @godadawebet7872 5 лет назад

      Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen 🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 5 лет назад +1

      Selam leabatachyihun lbneyenekamezmurine Amen elllllllllllll

    • @shara8900
      @shara8900 5 лет назад

      ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @GdhdGdhe
      @GdhdGdhe 5 лет назад

      ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልኝ

  • @ማሪቱየጎደርልጁእናቴህወቴ

    ይሄ መዝሙር ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው
    ሁሌም ማታ ማታ እያዳመጥኩ እማለቅስበበት ነው

    • @sablenzabi1966
      @sablenzabi1966 5 лет назад +8

      Amen
      Amenamen

    • @kነኝየBብቻ
      @kነኝየBብቻ 5 лет назад +10

      አባየ ኑሩልኝ 1000/አመት ውድድድ

    • @shshhs3517
      @shshhs3517 5 лет назад +8

      አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን

    • @ayalneshmolla7506
      @ayalneshmolla7506 5 лет назад +1

      Amen amen amen ❤❤❤

    • @8r7dr7cyii5
      @8r7dr7cyii5 5 лет назад

      ማሪቱ የጎደር ልጁ እናቴ ህወቴ ነሽ ለኔ

  • @የድንግልማርያምልጅእየ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን ኣባታችን በእውነት መዝሙርቱም በጣም ደስ ይላሌ ሺ ኣመት ኑርልን ኣባታችን እንወደወታለን♥♥♥

    • @mr.3boodsh55
      @mr.3boodsh55 4 года назад +2

      እሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 4 года назад

      የኔአለኚታአባቴ

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 2 года назад +1

      Amen amen amenn

    • @asfc7228
      @asfc7228 2 года назад

      ልልልልልልልልልዝሜሬ መልእክት ያሰማልን ኣባታችን

    • @tintinalbaloushi728
      @tintinalbaloushi728 Год назад

      ​@Mr.3bood SH ተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተቱተቱቱተቱቱተተተቱቱቱተተቱቱቱተቡ

  • @ገኒ.ጓል.ተዋህዶ
    @ገኒ.ጓል.ተዋህዶ 9 дней назад +1

    የወንቅሸቱ ገብርኤል ኣባቴ ኣደራ ወንድሜ ፈውሰው ለምስክርነት ኣብቃኝ🙏❤

  • @meseretawuleuw3579
    @meseretawuleuw3579 5 лет назад +105

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና። ለአባታችን ይስጥልን ።እጅግ የሚጣፍጥ መዝሙር። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ጠላትወትን ከእግሮወ ስር ይጣልልን።

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 3 года назад +28

    እልልልልልልል ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር ቅዱስ ገብርኤልዬ ኃያሉ መልአክ አገራችን አደራህን 😭😭😭😭😭

    • @GDGGHrty
      @GDGGHrty 10 месяцев назад +1

      ኢኔም🎉🎉🎉🎉 🙏🙏🙏ሲወዶው

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 лет назад +33

    ዘማሬ መላአክ ያሰማልን አባ ዬዋንስ ተስፍ ማሪያም የበረሀዉ መናኝ እድሜህን ያርዝመዉ ቅዱስ ገብርኤል ሠላምን ያስፍን

  • @Kirubelassefa-k6q
    @Kirubelassefa-k6q 7 месяцев назад +2

    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከደጅህ እንድበቃ እርዳታህ ሁሌም አይለየኝ የጨንቅ አማላጁ

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ

    በዙሪያ ያለህ በዙሪያዬ
    ገብርኤል ዎስ ጠበቃዬ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን በእርሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን/3/

    • @jamela9636
      @jamela9636 5 лет назад +2

      እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @siifaangeechsiifaangeech2703
      @siifaangeechsiifaangeech2703 5 лет назад +2

      አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @banaynii5195
      @banaynii5195 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @uniquecell7960
      @uniquecell7960 5 лет назад

      Amen amen amen

    • @muridamuri689
      @muridamuri689 5 лет назад

      Amen

  • @marie9698
    @marie9698 5 лет назад +50

    በዙሪያየ ያለህ በዙሪያየ /፪/
    ገብርኤል ዋስ ጠበቃየ /፪
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫
    አባታችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን በሰላም ከስደት መልሶን የወንቅሸት ገብርኤል ለደጁ አብቅቶን በመስቀለወት ተባርከን ካለብን ችግር ለመፈወስ ያብቃን አሜን፫

    • @kuwaitbaby3659
      @kuwaitbaby3659 5 лет назад

      Elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Mi247Dgj
    @Mi247Dgj Месяц назад +2

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴከጭንቅ አውጣጭ አባቴ እጭንቅ ላይ ነኝ ከደጅህ ቆሜ ለመመሥከር አብቃኝ😢😢😢😢😢😢

  • @ወለተትሳኤወለተትሳኤ
    @ወለተትሳኤወለተትሳኤ 4 года назад +25

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው
    አባዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
    በዙርያየ ያለህ በዙርያየ
    ቅድስ ገብርኤል ነው ዋስ ጠበቃየ

  • @heyabeyehelen1609
    @heyabeyehelen1609 4 года назад +25

    አባየ የበርሐው መናኝ የውንጌል አርበኛ
    እድሜና ጤና ይጠብቅልን የስደተኞች አባት ይህየን መዝሙር ስሰማ ውስጤ ሰላም ይሰማኛል ጭንቅቴ ይቀለኛል ሽ አመት ኑርልን የድሆች አባት

    • @hanabeyene3045
      @hanabeyene3045 3 года назад

      ገብርኤል ከዙያችን አለ

    • @Desta-f3h
      @Desta-f3h 2 месяца назад

      ❤ልልልልልል❤

  • @HfhfhGdyx
    @HfhfhGdyx Год назад +11

    እኔ ሙሲሊምነኝ ግን ይሄንሰዉ በጣም ነዉ የመወደዉ እረጅም እድሜከጤናጋ ይስጠዉ

    • @gubivtyhpyv4990
      @gubivtyhpyv4990 Год назад

      ❤❤❤

    • @AbAb-m9m4g
      @AbAb-m9m4g Месяц назад +1

      ተባረኪ እማዬ የኛ ልዩ አባት ለአለም ለፍጥረቱ ሁሉ የሚያለቅሱ የሚያዝኑ የሚራሩ ልዩ አባት እኮናቸዉ አምሳያ የሌላቸዉ❤❤❤

    • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
      @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 5 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @eliasassefa6448
    @eliasassefa6448 5 лет назад +50

    የራማው ልዑል ቅዱሰ ገብርኤል ርዕሰ ባሕታዊያን ሊቀ አእላፍ ቆሞሰ አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም ያኑርልን።

  • @ghmn-eq9vi
    @ghmn-eq9vi 5 месяцев назад +2

    ዝማር መላእክት ይስማልን ክቡሩ ኣባታችን❤❤❤❤❤ ተመስገንኻ ልቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤ ኣባቴ❤❤❤❤ የዲንግል ❤❤ማርያም❤❤❤ ኣብሳሪ❤❤❤ መልኣክ❤❤❤❤

  • @eyeruseyerus4688
    @eyeruseyerus4688 5 лет назад +10

    ዝማሬ መልአክትን ያስማልን አባየ
    የኛ አባት የ8ሺ ሀዋርያ ማራኪው ዝነኛው
    ባህታዊው ልዩ አባት የኛ የስደተኞች ተስፋ
    እኔ ለአባታችን ቃላት ይጥርኛል በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አባት ማግኝት ዲንቅ ነው
    ኑሩልን አባታችን እንወዲወታለን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +6

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    በዙሪያዬ አለህ በዙሪያዬ በዙሪያዬ አለህ በዙሪያዬ በዙሪያዬ አለህ በዙሪያዬ ገብርኤል ዋስ ጠበቃዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ሠ7ጰ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ሠ7ጰ 5 лет назад +23

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይሰጥልን አባዬ

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 4 года назад +42

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን አደረሳቹህ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ባዓል ።ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አባ🙏

  • @EgssgshDhegeeg
    @EgssgshDhegeeg 6 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልል ላአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እስከምጽአት ያኑርልን አሜን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 лет назад +7

    እልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማል አባታችን ውይ እዴት ደስ ይላል ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር እድሜዎትን ያርዝምልን አባዬ

  • @herdssnerds4819
    @herdssnerds4819 3 года назад +17

    አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲 ለአባታችን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በሰደት ነዉ የምኖረዉ አባዪዪ በፀሎት አሰቡኝ ከነቤተሰቦቸ አሰቡን ከየህ ከክፉ ዘመን አሰበን አባዪዪ አሜን 🤲🤲🤲

  • @RyDt-ib8dh
    @RyDt-ib8dh 4 месяца назад +2

    አሜን አባ ቃለህይወት የሠማልን በጸሉታችሁ አሥቡን አባ

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn2626 4 года назад +12

    ልጄን በሳላም አቅፌ ለደጅህ ያብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል አባታችን በረከተወት አይለየኝቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @lezaleza9296
    @lezaleza9296 5 лет назад +53

    አባታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬነው አባታች የማቱን ሳላ እዴሜ ይስጥልን

  • @Samri27
    @Samri27 15 дней назад +3

    ኣሜን ❤

  • @ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እረጅን እድሜ ከጤና ጋር ያድልወት ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

    • @sarasabnt6861
      @sarasabnt6861 5 лет назад

      Elllllllllllllllliiiiiii Zemare malkt ysmlin Maeeen Ameeen Ameeen

    • @ysheyitadeesee985
      @ysheyitadeesee985 5 лет назад

      አሜን ነሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባተችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @የጀግናልጅ-ለ4ነ
    @የጀግናልጅ-ለ4ነ 5 лет назад +69

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን

    • @birkiiseefuu9687
      @birkiiseefuu9687 5 лет назад

      Elelelelslelelelelele Elelelelslelelelelele Elelelelslelelelelele Elelelelslelelelelele Elelelelslelelelelele Elelelelslelelelelele Elelelelslelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭⛪⛪⛪😭👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @weynshettefera1890
      @weynshettefera1890 4 года назад

      ልጅ

    • @mahelettesfaye7876
      @mahelettesfaye7876 4 года назад

      የጀግና ልጅ kalehawet,ysemlen

    • @sahayssatwa426
      @sahayssatwa426 4 года назад

      ዝማሬመላክትያሰማልን

    • @sahayssatwa426
      @sahayssatwa426 4 года назад

      አባትችእድሜይሰጥልን

  • @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ

    አባታችን ዝማሪ መላይክትን ያስማልን አባዬሸአመትኑሩልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልአጠላቶትን ከግሮት ስርይጣሎሎት አሜን

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 5 лет назад +23

    በጣም ነው ደስስስስስስስስስስስ የሚለው በእውነት እግዚአብሔር እንድዚሁ ደስ የሚያሰኝ ይስጥልን

  • @self-possessed
    @self-possessed 2 года назад +1

    አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏 ገብርኤል ዋስ ጠበቃችን ነው ከከንቱ ምኞት እና ሌሎች ችግሮች የታደገኝ የረዳኝ የሚረዳኝ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ተመስገን🙏

  • @tegistalemu9994
    @tegistalemu9994 4 года назад +44

    "በዙሪያዬ አለህ በዙሪያዬ:
    ገብርኤል ዋስ ጠበቃዬ::"
    አማላጄ: ጠባቂዬ: መመኪያዬ .. ሃያሉ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ኡፍ... ቃላት እኮ ያጥረኛል.....

  • @merymery7248
    @merymery7248 Год назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበዙሪያለህ በዙሪያ ሚካኤል ዋስ ጠበቃኤ መላኩ ገብርኤል አብሳሪዉ መላክ ከጭቀቴ አዉጣኝ ያምላክ ባለሞል ሳልነግርክ ችግሪን ታዉቀቃለህና ❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪🎁🎁🎁🎁ስለቴ ሰምሮ ባየሁት 🎁🎁🌷🌷🌷⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዩቲዩብ ስጠብቀው የነበረ መዝሙር እረጅም እድሜና ጤና ለአባዬ😍😍

    • @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
      @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 5 лет назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @tubya1651
      @tubya1651 5 лет назад +2

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልል.አባ.አባታችን.ዘማሬ.መላክት.ያሳማልን.አሜን

    • @haftomalem4645
      @haftomalem4645 5 лет назад +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
      @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 5 лет назад

      መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ
      አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺአመት ያኑርልን የኛ የሰላም የፍቅር የኛ ጅግና ክፉ አይንካብን አሜን አሜን አሜን

    • @tinbebtina1543
      @tinbebtina1543 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን የከበደኝ ሁሉ ይለቀኛል ይህን መዝሙር ስሰማው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gdgdyshshsgsgdgshs
    @gdgdyshshsgsgdgshs Месяц назад

    ገብርኤል ዋስጠበቃዬ 2:10 አጠዉ ጠብቀን ከስደትም በሰላም መልሰን ለደጅህ አብቃን ላባታችንም ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እድህሜህን እግዚአብሔር ይጨምርልን ያርዝምልን አባዬ ዋ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @teroyerosie1462
    @teroyerosie1462 5 лет назад +14

    የስደተኞች አባት የድሆች አባት አባታችን የበረሀው መናኝ ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጸጋውን ያድልልን

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን እግዚአብሔር አሜን ፫

  • @jchh7581
    @jchh7581 9 дней назад +1

    ማሾ ወለተ ኩሮስ በፆሎት ያሱብዋት
    🤲✝️🤲✝️🤲✝️

  • @zinazina5985
    @zinazina5985 5 лет назад +175

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለደጁ ያብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል

    • @lebanonlb9087
      @lebanonlb9087 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @assdddcvvvbb3638
      @assdddcvvvbb3638 5 лет назад +2

      👏👏👏👏👏🤲🤲🤲

    • @assdddcvvvbb3638
      @assdddcvvvbb3638 5 лет назад +2

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

    • @adisaaal6412
      @adisaaal6412 4 года назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @adsajamo6491
      @adsajamo6491 4 года назад

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመላክትያሰማልን

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214
    @mdtubeyidnglemaryamlig5214 5 лет назад +377

    የታል ከሜት ላይክ በጣም ነው የሚገረመው የተዋህዶ ልጆች የት ነችህ የህይወት ቃል ነው የምንመገበው ኑ እዚህ ቤት ከማረና ከወተት የሚበልጥ የሚጣፍጥ አለ💒💒💒💒💒💒💒💒✟✟✟✟✟✟

    • @askolswee1568
      @askolswee1568 5 лет назад +8

      Aman,aman,aman aman,aman,aman,aman,
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🏥🏥🏥🏥🏥🏥

    • @shshhs3517
      @shshhs3517 5 лет назад +6

      አሜን አሜን አሜን ለደጅህ አብቃን

    • @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
      @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 5 лет назад +4

      አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @muridamuri689
      @muridamuri689 5 лет назад +3

      Amen

    • @SaSa-tg8qd
      @SaSa-tg8qd 5 лет назад +3

      Amen amen amen ellllllll elllllll elllllllll

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
    @yedawitlijeyesushoymaregn7439 Год назад

    Egziabher yimesgen Zimare melaikt yasemalin

  • @ምህራትሽምህራትቴነውእኔስ

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን አባዬ የኛ ልዩ ስጦታ ሺ አመት ይኑሩልን አሜን

    • @ሀኒስስደተኛዋ
      @ሀኒስስደተኛዋ 5 лет назад

      እልልልልልልልል፡ዝማሬ፡መለአክት፡ያሰማልን፡፡አባችን

  • @AnteAmlakieNeh
    @AnteAmlakieNeh 5 лет назад +28

    Amen zimare melaktin yasemalen abatachen!! Ye erso tselot bereket besidet lalenew yidresen ameeeeeen!!!!

  • @زهراء-ز9ذ
    @زهراء-ز9ذ 4 месяца назад

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የወቁሸቱ ቁዱስ ጌብሬኤል ለደጅህ ኣብቃን❤❤

  • @mekdihabeshawitmekdi2056
    @mekdihabeshawitmekdi2056 5 лет назад +51

    ዋስ ጠበቃዬ ገብርኤል አንተ ለኔ ያደረክልኝ ብዙ ነው ቅዱስ ገብርኤል ስም የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት 🙏💓💓

    • @shaikawakra5752
      @shaikawakra5752 5 лет назад

      አባታችንዝማሬመላክትንያሥማልን

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад +111

    የበረሃው። መናኝ። አባ። ዮሐንስ። ተስፋ ማርያም። በፀሎት። አስብኝ። ለደጁ። እንድበቃ። ከስደተ። መልስ።

    • @kurifekryashenfal4939
      @kurifekryashenfal4939 4 года назад +4

      እኔም ህእት ምኞቴ እሱ ነው ለንስኣ ሞት ያብቃን

    • @ሰላምጋልትግራይ-በ4ቐ
      @ሰላምጋልትግራይ-በ4ቐ 4 года назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @tiguest4100
      @tiguest4100 4 года назад +1

      እኔንም አሰቡኝ በፀሎት እህቴቼ አደራውን ያብቃን ቅዱስ ገብርኤል ✝🙏🙏🙏❤💛💚✞❤💛💚

    • @amenamenamenkw8600
      @amenamenamenkw8600 4 года назад +1

      Tigsit Tigsit አሜን አሜን አሜን የበረአው መናኝ ያባ ዮአንስ ተስፋማሪያም ጸሎት ልመናቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን::

    • @yedngillij3990
      @yedngillij3990 4 года назад +2

      እልልልልልልልልልል👏👏👏
      ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
      አባይ እረጅም እድሜና
      ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አሜን፫🙏

  • @misomiso5027
    @misomiso5027 3 года назад +10

    በዙሪያ ያለክ በዙሪያ ገብሬኤል ዋሰ ጠበቀየ በእዉነት አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በደጁ አያሳጣን ወለተ ሥላሴ ነኝ ሰደተኛዋ በአሰሪዎች በነገ በዛሬ 4አመት ሆነኝ አባዬ በፁሎት ይሰብኝ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብሬኤል እኔም እደሰዎች ደጂህ መጥቸ ለመመሰከረ ያብቀኝ☝

  • @ሀይልየእግዜያብሔርነውተዋ

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    አጥንትን የሚአለመልም የ ፳፬ ቱን ካህናተ ሰማይ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ አባት

  • @hagoshagos5694
    @hagoshagos5694 2 года назад +1

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ajajsshhdhdh27
    @ajajsshhdhdh27 5 лет назад +8

    አባ እድሜና ጤናዎትን ይስጥዎት ለደጃችሁ ያብቃይ ክስደት ስመለስ አባ በጽሎትሁ አስብይ እስካለ ማርያም።

  • @konjoale4468
    @konjoale4468 5 лет назад +100

    አባየ ድምጽህ መድሀኒቴ ነውና የአብርሀሙ ስላሴ የአብርሃምን እድሜ ይስጥልን 🙏

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Год назад

    አባታችን የበረኸው መናኝ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አምላኬ ሆይ በእድሜ እና በጤና ጠብቅልን ጠላቶቻቸውን ከእግሮቻቸው ስር ጣልላቸው አሜን👏

  • @አፎሚያአፎሚያ-ቨ6ገ
    @አፎሚያአፎሚያ-ቨ6ገ 3 года назад +8

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሰላሙ ለሀገራችን ለህዝባችን አስፍንልን አምጣልን አባት ሆይ ማርን🙏

  • @asresmekuriaw2788
    @asresmekuriaw2788 5 лет назад +29

    የታል ከሜት ላይክ በጣም ነው የሚገረመው የተዋህዶ ልጆች የት ነችህ የህይወት ቃል ነው የምንመገበው ኑ እዚህ ቤት ከማረና ከወተት የሚበልጥ የሚጣፍጥ አለ💒💒💒💒💒💒💒💒✟✟✟✟✟✟
    Reply 222

    • @natur.uu7yu7yniguse59
      @natur.uu7yu7yniguse59 3 года назад

      ኸረ አለን

    • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
      @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 года назад

      መተናል 🙏ኑ 🙏እንመገብ መንፈሳዊ መዝሙር👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @nigistmesfin4485
      @nigistmesfin4485 3 года назад +1

      ኣዎ በዙርያየ ኣለ ኣምላከ ክዱስ ገብርኤል ከልጅነት እስከ እውከት።

    • @nigistmesfin4485
      @nigistmesfin4485 3 года назад

      Abate tselotona limenawo inem bet indigeba ina yalewin quatero bemulu beamlake kidus gebreal fikad indifetalign yirdagne amen amen.

    • @tadessenigusse8678
      @tadessenigusse8678 6 месяцев назад

      ቅዱስገብሬልአባቴየጭቅደራሸአተጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Afroshume
    @Afroshume Год назад +1

    Thanks so much for great mezmre am thinking we have to pray hard because look like a lot prayer makes difference and this mezmre is my favorite and powerful god soldier

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ3የ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ3የ 5 лет назад +11

    ይከ መዝሙር ስሰማ ዉስጤ ሰላም ይሰማኛል
    ስደተኛ መሆንየን እራሱ እረሳዋለሁ
    ዝማርየ መላክት ያሰማልን

  • @TtTt-gg8ih
    @TtTt-gg8ih 5 лет назад +22

    አባታችን እንዴት ለርግ አባዬ እድሜ እና ጤና ይስትልን

    • @Abc-rk6ro
      @Abc-rk6ro 5 лет назад

      👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤💚💛🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👏👏👏

    • @sanasana6232
      @sanasana6232 4 года назад

      ኣባትች

  • @mariyamchala5979
    @mariyamchala5979 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @zewdewoldadwit3118
    @zewdewoldadwit3118 5 лет назад +8

    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙርዎት ሁሉ ተሰምቶ አይጠገብም መንፈስን ያድሳል።

  • @adamezebeney4604
    @adamezebeney4604 5 лет назад +12

    በዙሪያየ አለህ በዙሪያየ
    ገብርኤል ዋስ ጠበቃየ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ላባታችን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አባታችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @fkremariamasnake9015
    @fkremariamasnake9015 3 года назад +9

    አብሳሪው መልዐክ ቅዱስ ገብርኤል ...አሜን

  • @eneyebabel8960
    @eneyebabel8960 3 года назад +7

    ሁሌም ቢሰማዉ ቢሰማዉ ማልሰልችዉ እሄን ከሰማሁ ዉስጤ ይታደሳል 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @self-possessed
    @self-possessed Год назад +23

    ገብርኤል ዋስ ጠበቃዬ🙏❤

  • @رحمهاحمد-ت8ش
    @رحمهاحمد-ت8ش 4 года назад +78

    ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞች በፅሎት አሰቡኝ 5 ወር እርጉዝ ነኝ የመጀመርያ ነው ጭንቆኛል እህታችሁ ነኝ ከሳውድ ምልስ ወንቅሽት ገብርኤል ለደጅ ያብቃኝ ከልጅ ና ከባለቤቴ ጋራ

    • @ፍቅረማሪያምጋሻዉ
      @ፍቅረማሪያምጋሻዉ 4 года назад +2

      አይዞሽ እግዚአብሔር አለሸ

    • @murrservices8463
      @murrservices8463 4 года назад +1

      አሜን አይዞሽ እህታቻን ቅዱስ ገብርኤል ይስብሽ

    • @abaynishabaynish9087
      @abaynishabaynish9087 4 года назад +1

      ayzosh

    • @seliyednglmaryamlij3556
      @seliyednglmaryamlij3556 4 года назад +1

      emebete dngl maryam kanchi ga thun 🙏🙏🙏

    • @sarahlema4184
      @sarahlema4184 4 года назад +2

      አይዛሽ እህታቺን የልብሽን ሀሳብ ይሙላልሽ የበረሀው መናኝ እመብረሀን አለቺልሽ

  • @jadnawfal2253
    @jadnawfal2253 5 лет назад +22

    በዙሬዬ አለህ በዙሬዬ
    ገብርኤል ዋስ ጠበቃዬ
    ጠላት ቢከበኝም ወጥመድ ቢዘረጋ
    አለህኝ ገብርኤል አንዳችም አልሰጋ የአናብስቶችን አፍ በሀይሉ የዘጋ ዛሬም አለህልኝ አንዳችም አልሰጋ :: እውነት ነው እኛም የወንቅ እሸት ገብርኤል ብለን አላፈርንም ብዙ ችግሮችን አልፈናል አባቴ ጸሎተወ እረድቶን

    • @yneworq6654
      @yneworq6654 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ዝማሪ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @daniyoutube2746
    @daniyoutube2746 2 года назад

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ሺህ አመት ያኑርልን

  • @djggszbbsfjcahsg9333
    @djggszbbsfjcahsg9333 5 лет назад +13

    እልልልል ዝማሬመላ እክቱን ያሰማለን መላኩ ገብርኤል ሀይል ብርታት ይሁነዎ አባታች ተመኘሁ በእጀዎ መፈወስ ።

  • @enatyekonhye5547
    @enatyekonhye5547 5 лет назад +100

    በዙሪያዬ ያለህ አቤት አጥትን ያለመልማ ያባታች መዝሙር አቤቴ ለገዳሙ እድበቃ አስቡኝ በፀሎት እኔን ስደተኛ ሃጢያተኛዋን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FetumYemedinawa-xb3jy
    @FetumYemedinawa-xb3jy 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ሰላም ያለበት ወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል ገዳም❤❤❤

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አባዬ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አብሳሪዉ
    መላአክ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል በክንፉ
    ከልሎ ይጠብቅልን በሔዱበት ስፍራ ሁሉ አባዬ ሺ አመት ያቆይልን ቸሩ መዳህኒ አለም አሜን አሜን አሜን

    • @ysheyitadeesee985
      @ysheyitadeesee985 5 лет назад +1

      እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእት ያሠማልን አባታችንን ያቆይልን

    • @RATHER77
      @RATHER77 5 лет назад +1

      Fetari tileku abatchinen edmawen sab
      Yariglen

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 лет назад +11

    አባቴ ሺአመት ኑርልኝ። እድስ ገብሬል የታየን አደራ ዘላለም አኑርልን ከኔድም ቀንስህ ለአባቴስጥልኝ

    • @loolelabdwawe4846
      @loolelabdwawe4846 5 лет назад

      Marakewe abate yega tesefa note ke memote wede menore yemetabeka nehena kecedete wede degehe terane aba yewehanece abate 💓💗💕❤

  • @adimkewuaguine
    @adimkewuaguine Год назад +1

    ሁሌም ሀያ አራት ስአት ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ነዉ አባ ቃልህይወት ያሰማልኝ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +20

    በሰማው በሠማው አለጠግበውም እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላአክት ያሰማለን 🙄 ሙልቀን በሰማው አለጠግበው መዝሙሩን ይህን መዝሙር ሰሰማ እንባይ ይመጣል😥😥😥😭 በቃ እኔጃ አባ እረጅም እድሜ ተመኝሁ

  • @yeewerqishetlijiwerqishet3295
    @yeewerqishetlijiwerqishet3295 Год назад

    Amen amen amen zimare melakte yasemalian ihitachian xegawn yabizalachuu bertulian abayee egizhaber yimesgen 🌿🌿🌿🌿🌿

  • @ወልቃይትአማራነው
    @ወልቃይትአማራነው 4 года назад +8

    ቅዱስ ገብርኤል ከዚህ የመጣብን መከራ አንተው እራስህን ጠብቀን፣
    አገራችን ኢትዮጵያ ከዚህ አስከፊ በሽታ አንተ ጠብቅልን በስደት ያለነው ልጆችህን ደጃፍህን ለመርገጥ አብቃን

  • @hussainihussaini9064
    @hussainihussaini9064 5 лет назад +13

    በዘሪያዬ እለህ በዙሪያዬ (2)
    ገብርኤል ዋስ ጠበቃዬ (2)
    በእውነት ለው እባታችን ዝማሬ
    ማላእክት ያስማልን አሜን አሜን
    አሜን እልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @mulukenabebe414
      @mulukenabebe414 3 года назад

      አሜን

    • @beyraubrhanu1114
      @beyraubrhanu1114 3 года назад

      በዘርያዪ እለህ በዙሪያዪ (2)
      ገብርኤል ዋስ ጠበቃዪ(2)
      ዝማሬ መላእክት ያስማልኝ

  • @moreshethiopia-2489
    @moreshethiopia-2489 4 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💖💖😘😍😪😘💞💕ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንቅ ሼት ገብርኤል ጠብቀኝ 😘😘😘

  • @ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ

    በዙራዬ አለህ በዙራዬ ገብርኤል ዋስ ጠበቃዬ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባቶቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚሐቤር ይባርከው ባላችሁበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @سعدالشين
    @سعدالشين 5 месяцев назад +5

    ገብርኤል ዋሰ ጠበቃየ ከህመሜ ፈውሰኝ
    ,በሰደት ላይ በሸታ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ወገኖቸ በፆለት አሰቡኝ 😥😥😥😥😭😭😭😭

  • @alsanmain3817
    @alsanmain3817 5 лет назад +15

    Amen Amen Amen zemari melkita yasemaln Abatechin erijim endime na Tena yestoti

    • @ghjj3835
      @ghjj3835 3 года назад

      Amen Amen Amen

  • @እለምየማሪያምልጅ
    @እለምየማሪያምልጅ 5 лет назад +18

    እልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል
    እሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እባታችን

    • @dbdhdkdjjdjdjf9636
      @dbdhdkdjjdjdjf9636 4 года назад

      እልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልል
      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @Zahra-hk6zy
    @Zahra-hk6zy 2 месяца назад

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን 🤲አሜን አባታችን መዝሙሩን ለዘመሩልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጸጋ ከረጅም እድሜ ጠብቆ ያኑርልን አሜን 🤲የቅዱስ ገብርኤልን ምልጃ ረድኤት በረከት አይለየን ከነመላው ቤተሰቦቼ ወለተሐና አሜን 🤲የራማው መላክ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የግፍ የመከራ አባታችን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን አሜን ባሉበት ሰላማቸው ይብዛልን አሜን በረከዎት ይደርብን ከነመላው ቤተሰቦቼ ወለተሐና አሜን 🤲🤲🤲

  • @አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ

    በዙርዪየ አለህ በዙሪያየ ገብሬል ጠባቂየ የበርኸው መናኝ አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከኔ ከማርባው እድሜ ከፍሎ ላንተ አባየ የአለም መዳኒት

  • @almefikr7849
    @almefikr7849 5 лет назад +7

    አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋአ ማርያም
    የስደተኞች አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    በዙሪያዬ ያለህ በዙሪያዬ ግብርኤል

  • @لرلدددد
    @لرلدددد День назад

    በዙሪያዬ ያለህ አቤት የወንቅሸት ቅድስ ገብርኤል አባቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanishkebede7046
    @adanishkebede7046 5 лет назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከተወ ይደርብን

  • @ያልፍይህን-ኘ9ቘ
    @ያልፍይህን-ኘ9ቘ 5 лет назад +28

    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዛሬ ደስም ክፍትም ነው ያልኝ ደስያልኝ እህቴ ወርቅሽት ገብርኤል ነች ደሙ ማበራችነው ያባቴ ገብርኤል ያስባችውትን ሁሉ ይሙላላችው ውዶ የተዋህዶልጅችና እንድሁም ሙስሊሙችም እውዳችሀለው እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያስማልን አባታችን ውድድድድድድድ*