ልዩ የልደት በዓል ዝማሬ በዋካ ዘማሪያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2017 ዓ.ም // liyu yelidet beale zemare bewaka zemariyan

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025
  • ልዩ የልደት በዓል ዝማሬ በዋካ ዘማሪያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2017 ዓ.ም // liyu yelidet beale zemare bewaka zemariyan 2017
    ገና ደስታች ገና ደስታችን
    በኢየሩሳሌም ትንቢት ተናግረው
    ነቢያት ይወርዳል ይወለዳል ብለው
    ተስፋ ስለሰጠው ለአዳም በቀጠሮ
    አብነቱን ላከ ቃሉን አክብሮ
    አዝ
    ጌታ ተወለደ በቤተልሔም
    ቅድመ አለም ንጉስ አምላክ ዘለአለም
    የተወለደው ከድንግል ማርያም
    አለምን ለማዳን ሊሰጠን ሰላም
    አዝ
    ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ
    የእስራኤል ንጉስ ወዴት ነው እያሉ
    ኮከብም መራቸው ጌታ ወዳለበት
    ፈጣሪን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት
    አዝ
    ለአለም ፈጣሪ ወድቀው ሰገዱለት
    ለክብሩ ያመጡትን ገበሩ ከፈቱት
    እጅ መንሻውን ሰጡጡት እንደየ ስርአቱ
    እጣኑን ለክህነት ወርቁን ለመንግስቱ
    አዝ
    መንጋቸውን ሌሊት ሲጠብቁ ያደሩት
    በሜዳ ላይ ያሉ እረኞች ነበሩ
    መልአከ እግዘብሔር መጥቶ ነገራቸው
    መድሀኒት ተወልዷል እርሱም ክርስቶስ ነው
    አዝ
    የገለፀልንን እንይ ተባባሉ
    የመልአኩ ብስራት ድንቅ ነው እያሉ
    እረኞችም አዩት ቤተልሔም ደርሰው
    ህፃንና እናቱን እዛው አገኟቸው
    አዝ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር ሁላችን በአንድነት
    ሰምተናል ምስጋና ከሰማይ መላእክት
    ሰላም ሰፈነልን በጌታ ልደት
    እስኪ እልል በሉ በአምላከ ምህረት
    አዝ
    ባለፀጋይቱ እየሩሳሌም
    ባገሯ ተወልዶ ቤዛ ኩሉ አለም
    በህዝቦች በተናቀ በከብቶች ግርግም
    አምላከ ሰላምን አለች አላምንም
    አዝ
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ተስፋ ስላረገች
    እጅ መንሻን ይዛ ስግደት አቀረበች
    አንድም ክርስቶስን ተሰብካ አይታዋለች
    ቃልም ስጋ ሆነ ተዋህዶ እያለች
    አዝ
    በገና ጨዋታ አይቀመጡም ጌታ
    በሰላም በፍቅር ብንኖር በደስታ
    ይገኛል መሀላችን የሰራዊት ጌታ
    ምስጋና እናቅርብ ሁላችን በእልልታ
    ዋካ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የዝማሬ ሥርዓትን የጠበቁ መዝሙራት የሚያደርስ ሚዲያ ነው Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Комментарии •

  • @FebenSolomon
    @FebenSolomon 6 дней назад +11

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹህ ድንግል ትባርካቹህ 🥰🙏

  • @Kidist-y1v
    @Kidist-y1v День назад +4

    አሜን ዘማሬ መልክት ያሰማልን በሰዉ አገርም ያለን በሰላም በጤና ከቤተሰቦቻችን ያገናኝን በያለንበት መልካም ብአል ይሆንልን

  • @BoaobodblHgjal
    @BoaobodblHgjal 4 дня назад +5

    እልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሰማልን ለሁላችንም ከነቤቴስቦቻችን የከርሞ ሰዉ ይበለን እትዮጵያ ሀገራችን ወደ ቀድሞ ርሰቷን ይመልሰልን ፈቅረ ሰላሙን ያድለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ እሰይ ተወለደ ጌታ👏👏👏✝️
    ወድ ቤቴስቦቼ በፀሎታቹሁ አሰቡልኝ ወንድሜን መንቀሳቀሰ አይችልም ታሞብኛል😢🤲🤲🤲

  • @Dasas-mj9nf
    @Dasas-mj9nf 2 дня назад +2

    እልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል በስደት ያለነውን በሰላም ወደ አገራችን ይመልሰን

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m 2 дня назад +1

      አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ሁሌም ደስታችን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @nishanmultiimedia
    @nishanmultiimedia 6 дней назад +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ

    ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ለልደቱ በሰላም ያድርሰን❤🕊

  • @KassayeGetachew-c6s
    @KassayeGetachew-c6s 4 дня назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ገና ደስታችን ደስ ይላል

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእኽትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @KidistAschalew-un5ok
    @KidistAschalew-un5ok День назад +2

    ተመስገን ለዚህ ያደርስክን እግዚአብሔር ሆይ ማረን እልልልልልል ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HzbayeshDinku
    @HzbayeshDinku 4 дня назад +2

    እእእእእእ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን አሜን(፫)❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Menalo-my6br
    @Menalo-my6br 2 дня назад +1

    አሜንዝማራ መላክትንያሠማልንቸ ቸሩ መዳኔያለም ኢትዮጵያን ሠላም ያመልስልን ባአሉን የሰላም የጤና ያሁንልን የአመት ሠው ያበለን አሜን ተመሥገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 6 дней назад +3

    አሜን ዝማሬ መላእክትን🎉ያሰማልን ❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Muluneshebeyazn
    @Muluneshebeyazn 4 дня назад +2

    እልልልልልል ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 እልልልልልል ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልል

  • @MjmKeakm-tm2lm
    @MjmKeakm-tm2lm 21 час назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድሞች እንኳን አደረሳቺሁ የኦርቶደክስ ተዋህዶ አማኞች❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 4 дня назад +2

    እልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤

  • @alemneshalebacehw372
    @alemneshalebacehw372 День назад +2

    አሜን ፫ ዝማሪ መላክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችውን ያርዝምልን በርቱ እህት ወንድሞቼ ተመልካቾችም ላይክ ሸር እያደረግን ለሁሉም እናዳርስ መንፈሳውይ የሆኑትን ነገር ለሁሉም እንዲደርስ ማድረግ በረከት ነው

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 3 дня назад +1

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selomeDaniel-m4q
    @selomeDaniel-m4q День назад

    እልልልልልልልል ደስትላላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @DavAlem-yz5hm
    @DavAlem-yz5hm 6 дней назад +3

    እልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ

  • @Gelatia
    @Gelatia День назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 дня назад +1

    ገና ገና ደስታችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር አምላካችን ምስጋና ለሱ ይሁን!!!❤❤❤❤❤

  • @Afbom-d2m
    @Afbom-d2m 4 дня назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍቅር-ለወገኔ
    @ፍቅር-ለወገኔ 4 дня назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏

  • @MeberatiYergalme
    @MeberatiYergalme День назад +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሪ መላዕክትን ያስማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @girlethiopia4893
    @girlethiopia4893 2 дня назад +1

    Amen Amen Amen egizabher yimesgen zemare melaket yasemalen ❤❤❤

  • @amen-t5z
    @amen-t5z 2 дня назад +1

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን🙏🙏🙏🌺🌺

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 2 дня назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርየአባቴየሰማ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anhukanhuk529
    @anhukanhuk529 2 дня назад +1

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤🎉

  • @AstraHeh
    @AstraHeh 2 дня назад +1

    ዘማሪ መልእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @Zenashgirme-y8d
    @Zenashgirme-y8d 4 дня назад +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mmihg1411
    @mmihg1411 3 дня назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene 3 дня назад +1

    Eleleleel eleleleel eleleleel unkan aderesachiw ameen ameen ameen unkan abro aderesen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SSuyani-t7y
    @SSuyani-t7y День назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 2 дня назад +1

    እልልልል እንኳን አደረስን ለጌታች ልደት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mgdes-y9r
    @Mgdes-y9r 3 дня назад +1

    Elelelelelele zemare melaeketen yasemalen betam desilale❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungPhonetastic-g3b
    @SamsungPhonetastic-g3b 2 дня назад +1

    ዝማሬ መላእክትያሰማልን

  • @EeEe-z3o
    @EeEe-z3o 2 дня назад +1

    አሚን አሚን እንኮንለዝችቀንአደረሰን 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🍀🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌺🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌻

  • @aderajewalebachew
    @aderajewalebachew 4 дня назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @رهفا-ص8د
    @رهفا-ص8د 2 дня назад +1

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ገና ደስታችን አይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 дня назад +1

    ዝማሪመልአክትንያሰማልን እልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @AkrmCell-n7y
    @AkrmCell-n7y 3 дня назад +1

    እልልልልልልል እኳን አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @QalabAsegid
    @QalabAsegid День назад

    ikan adrachuu adsreseneee❤❤❤❤❤❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏👏🍀🍀👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍀🍀🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐🍀🍀💐💐💐💐💐💐🪴🪴🪴🪴🪴🪴🍀🍀🪴🪴🪴🪴🪴🪴🌿🌿🌿🌿🌿🌿💕💕🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾💕💕🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌷🌷🌷💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺💠💠🌺🌺🌺🌺🌺🌺አሜን እሜን እሜን እግዝሀቤር ይክበርልን ይመስገንልን ሳይገባን እንድገባን አርጎ ክፍታችን ሀጠያታችን ሳያይ ለዝህ ቀንአን ስአት ያደርስን ሉእል አምላክ ሉእል እግዝሀቤር ❤🌹 ትመስገን❤

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 4 дня назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏

  • @HsHs-q2b
    @HsHs-q2b 3 дня назад +1

    እእእእእእእ እንኳን እደርሣችሁ

  • @segni212
    @segni212 2 дня назад +1

    Melkam ❤❤❤ye Lidet behal le hulachinm

  • @MuluMulu-fm5kp
    @MuluMulu-fm5kp 4 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zenaye-l6o
    @Zenaye-l6o 3 дня назад +1

    Zemareay melaakete yasemalene medehene aleme le Ethiopia hegerachene semene yadelelene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Burtesolkejelaw
    @Burtesolkejelaw 3 дня назад +1

    አሜን አሜን እእእእእእልልልልልል🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-cp8nn
    @Tube-cp8nn 2 дня назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat5602 День назад +1

    amen amen amen
    Kal yioweten yesmalen
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r День назад

    amen amen amen
    elelelelelelelelelle
    eleleleleleleleleele
    eleleleleleleleleele
    👏👏👏👏👏👏

  • @MeseretMeseret-s4s
    @MeseretMeseret-s4s 3 дня назад +1

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 4 дня назад +1

    እልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @TegistGonder
    @TegistGonder 4 дня назад +1

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @MishbaMisshba-b3g
    @MishbaMisshba-b3g 2 дня назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistGojamew
    @TigistGojamew 3 дня назад +1

    አንኳን አደረስቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 4 дня назад +1

    እልልልልልልልልል 💐💐💐💐🙏🙏🙏🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j 2 дня назад +1

    Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️🌿🌿🌿 elllllllllllllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 дня назад +1

    Zmaries mlaecte yessemalnne mes parents

  • @Amarech-u8t
    @Amarech-u8t 4 дня назад +1

    Gana dasitachn ekane Adarasan ❤❤❤❤❤❤

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv 3 дня назад +1

    እልል

  • @TinaTina-pj6ou
    @TinaTina-pj6ou 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j 2 дня назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🎉🎉🎉😂😂😂 Amen Amen Amen

  • @ehte9733
    @ehte9733 3 дня назад +1

    🥰❤️❤️

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 4 дня назад +1

    እልልልልልልልል

  • @AlexAlex-cs6hk
    @AlexAlex-cs6hk 4 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @GizawTekletsadik
    @GizawTekletsadik 4 дня назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @OppoCell-m9l
    @OppoCell-m9l 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaMohamad-pq4tc
    @RahmaMohamad-pq4tc 18 часов назад

    Amen amen amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢ililililililililililil ililililililililililil ililililililililililil 🎉🎉🎉❤❤❤kalwot yasamalin zimare malakt yasamalin dhirme yisxilin amen amen amen ame inukaan adderesen ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉ililililililililililil ililililililililililil ililililililililililil 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 3 дня назад +1

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💚💚

  • @SarhSarh-g2v
    @SarhSarh-g2v 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fanteyTashoma-c9u
    @fanteyTashoma-c9u 2 дня назад +1

    Aman .lezih .yabekahn.kbr.msgana.ledgl.maryamlg

  • @mahderGuder
    @mahderGuder 2 часа назад

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen ❤❤❤❤

  • @AyeleAsefa-h9d
    @AyeleAsefa-h9d День назад

    Elllllllllllll temesgn

  • @amen-t5z
    @amen-t5z 2 дня назад +1

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን🙏🙏🙏🌺🌺

  • @Tube-cp8nn
    @Tube-cp8nn 2 дня назад +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 17 часов назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለገና በአል❤

  • @langliznejla1190
    @langliznejla1190 3 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-cp8nn
    @Tube-cp8nn 2 дня назад +1

    እልልልልልልል

  • @melesechbekele
    @melesechbekele 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KidistKassahun-x3e
    @KidistKassahun-x3e 4 дня назад +1

    እልልልልልል

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 День назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetEmu-h1q
    @EmebetEmu-h1q 3 часа назад

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 3 дня назад +1

    እልልልልልልልልልል

  • @mayemaye-w4i
    @mayemaye-w4i 4 дня назад +1

    እልልልልልልልል

  • @Gejg-b5q
    @Gejg-b5q 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HassonShaban
    @HassonShaban 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbramKassa
    @AbramKassa 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 2 дня назад +1

    እልልልልልልልል

  • @QeqaaQwerq
    @QeqaaQwerq 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ

    እልልልልልልልልል

  • @HluHluSis
    @HluHluSis 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤