ሽንቴ ፀበል ነው በማለቴ ይቅርታ | ዶ/ር አብይን ማሞገስ እጀምራለሁ | ከፍያለው ወደቀልቡ? ወይስ ወደቀለቡ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    ሽንቴ ፀበል ነው በማለቴ ይቅርታ | ዶ/ር አብይን ማሞገስ እጀምራለሁ | ከፍያለው ወደቀልቡ? ወይስ ወደቀለቡ?
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @belachewasratu1056
    @belachewasratu1056 11 месяцев назад +100

    ተክልየ በጣም ነው እምናዘነው እንደዚህ ያለ እንስሳ ማቅረብህ የሆነ አላጋጭ ደንዝ ነው

    • @yeshi2239
      @yeshi2239 11 месяцев назад +3

      በጣም ሺ ጊዜ የምታቀርበዉ ሰዉ ብታጣ እሔን እሬሳ ማቅረብ ተመልካቹን መናቅ ነዉ ሚዲያህንም ማቆሸሽ ነዉ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 11 месяцев назад

      እሱስ ማን ነውና አስመሳይ!!

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r 11 месяцев назад +121

    ይሄ ሰውዬ በሕይወት መኖሩን ሳስብ የእግዚአብሔር ቸርነት ዘወትር ይደንቀኛል

    • @Saba-y3g
      @Saba-y3g 11 месяцев назад

      በጣም

  • @melkamcommunication6629
    @melkamcommunication6629 11 месяцев назад +122

    ተክለሃይማኖት እባክህን እንደዚህ አይነት እንጭጭ ባታቀርብ ጥሩ ነው፨ ለተከታታይ ክብርም ማሰብ መልካም ነው።

    • @workitua1733
      @workitua1733 11 месяцев назад +2

      እረ ፡ የዘቀጠ ፡ የዲያቤሎስ ፡ ዉላጅ ፡ ነዉ። ተክሌ ፡ እንዳያጠፋህ።

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 11 месяцев назад

      Tikekle

    • @meazagenet4428
      @meazagenet4428 11 месяцев назад

      Thankyou

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 11 месяцев назад

      የኔም ሃሳብ ነው ይሄን የረከሰን ድፍን ቅል

    • @birukmenta
      @birukmenta 11 месяцев назад +3

      ለዚህ ልጅ እውቅና እየሰጣችሁት ነው ሀሳቦቹ ሁሉ እጅግ በጣም መርዛማ ናቸው ማቅረቡ አስፈላጊ አይደለም እንዲታረም አቅርበኸው ከሆነም የባሰ ጥፉ ሃሳቡን ዘራበት ያሳዝናል

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 11 месяцев назад +69

    እግዚአብሔር ትእቢተኞችን ያዋርዳቸዋል!!!

  • @akinawayele6739
    @akinawayele6739 11 месяцев назад +157

    እግዚአብሄር ትእቢተኛን እና ትምክተኛን ይጠላል።

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 11 месяцев назад +38

    እኔ የማዝነው መፀአፍ ቅዱሰ ይዞ ሲለፈልፍ አሜን እያላቹ ለምትሰሙት ሰው ነው empty mind

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 11 месяцев назад

      ምን ቢሉህ ምን ታውቅና ነው አለማወቅህ ነው እንደዚህ የሚያናግርህ

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 11 месяцев назад +1

      @@basildetino6842 እናንተ አወቅን ያላቹ ሱፍ በለበሰ ጠንቁአይ እየተሸወዳችሁ እያየሁ ምን እንዳውቅ ትፈልጋለህ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 11 месяцев назад +151

    እድሜ ይስጠን ይኧ ትእቢትህ አንድ ቀን መተንፈሱ አይቀርም ብዙዎች እንዳንተ የተነፉ ፍኛዎች ሲተነፍሱ አይተናል

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc 11 месяцев назад

      ቆማጣ

    • @ns8691
      @ns8691 11 месяцев назад +6

      የመተፈሻው ግዜ ደርሶ ሲተነፍስ ለማየት ያብቃን ጥጋቡ መሥመር አልፋል

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc 11 месяцев назад

      @@ns8691 ምኞትአይከለከልም፡ተመኙ፡መቼምመቼም፡ስልጣንአታገኛት፡ላምአለኝ

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 11 месяцев назад +5

      እሩቅ አይደለም

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc 11 месяцев назад

      @@ns8691 ይሄ፡ምትይው፡ሀሙሉ፡በቅልፍሽ፡ሲሆነው፡ምታይው

  • @rosesaamnun
    @rosesaamnun 11 месяцев назад +48

    በጣም አዝናለሁ ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ጋር ኢትዬዽያዊ መባላችን

    • @helenh6930
      @helenh6930 11 месяцев назад

      ምን ማለት ነው ልጁ ትክክል ነው የሚናገረው

    • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
      @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 11 месяцев назад +1

      በጣም

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 11 месяцев назад

      ጋላ እንሰሳ እንጂ ሰው ስላልሆነ ኢትዮጵያዊ ተብሎ ሊቆጠር አይችልም

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 11 месяцев назад

      ⁠ፈሣም ግም እበት ሸርሙጣ ሸታታ እስከነዘርማንዘርሽ ከምድር ላይ ልትጠረጊና ልትጠፊ ቲንሽ ቀናት ብቻ ቀርቶሻል እመኚኝ

    • @alelignwase2702
      @alelignwase2702 8 месяцев назад

      ahah ethiopiyawi mebale yemtefelgute kenante hasabe ga yemisemama ena yenanten hasabe yemikbel sew ga becha nw malet nw????

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 11 месяцев назад +136

    ይሄ ልጅ ግን ገና አድጎ አልጨረሰም ድፍን ልብ ነው ያለው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠው

    • @tgalmey
      @tgalmey 11 месяцев назад +6

      የጋዜጠኛው ትዕግስት ሳላደንቀው አልቀርም እኔ ብሆን ከፍለፊቴ በለው ብርጪቆ አናቱን ብየ እገላገል ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ns8691
      @ns8691 11 месяцев назад

      😅😅😅😅

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 11 месяцев назад

      ​@@tgalmeyአሱ ከብት እየጠቀ ነዉ አንተ ግንባሩን ስትለው?

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 11 месяцев назад

      እረ አለ 😂😂😂😂😂

    • @ethiofam7643
      @ethiofam7643 11 месяцев назад

      @@yonathan2895እራሱን ነዉ እየጠበቀ ነዉ

  • @user-if1vp3rw7k
    @user-if1vp3rw7k 11 месяцев назад +19

    ተክልዬ እንደዚህ አይነት እንስሳ በማቅረብህ በጣም አዝኛልሁ ልጁ እንዝህላል ንግግር ፍፁም የማይችል ቀሽም እኮ ነው ያንተን ሚዲያ አይመጥንም

  • @user-fz6fl3tz8q
    @user-fz6fl3tz8q 11 месяцев назад +59

    አይ ወንድሜ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስ "ሐሳቤ እንደ እግዚአብሔርን ነው" ከዛ ደግሞ "ልገለው ነበር" አቤት ድፍረት እግዚአብሔር ይገስጽህ

  • @user-mg2xv7sk9s
    @user-mg2xv7sk9s 11 месяцев назад +17

    ይህንን ልጅ እናቱ ወልድኩ ከምትል አራውት ብትል ይሻላታል በጣም የምፀየፈው ሰው ቃላት ያጥረኛል ልቦና ይስጥህ ጊዜው የኔ ነው ብሎ በትህቢት የተወጠረ አላየሁም

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 11 месяцев назад +45

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመዲ ረ ሡ ለላህ ምን አይነት ከብት ልጂ ነው እረ አላህ ሆይ እንደዚህ አይነት ከብት አንሳልን ያረቢ

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb 11 месяцев назад +8

    ከእውቀት ነፃ ባለጌ ይቅርታ የትልቅ ሰው መገለጫ ነው ባለጊዜ መሆንህን በትክክል እያፀባረክ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው ፈጣሪ ታላቅ ነው

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 11 месяцев назад +43

    የናተን መጨረሻ ያሳየን ሁሉ..ነገር የኛ

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 11 месяцев назад +2

      ግዜ ዳኛ ነዉ።

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 11 месяцев назад +10

    ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን ትዕቢት በጣም በዝቷል

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 11 месяцев назад +35

    ከእውቀትም ከእምነትም ነፃ

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 11 месяцев назад +8

    ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ነኝ አላለም አቤት ድፍረቱ አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች ያልታደሉ ናቸው😢😢😢😢

    • @rahwa138
      @rahwa138 11 месяцев назад

      Betam

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj 11 месяцев назад +41

    ወይ ግዜ የማንም ጨምላቃ ይጨማለቅብን

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 11 месяцев назад

      Betam

    • @mimihenok5576
      @mimihenok5576 11 месяцев назад

      ምን ይደረግ ቦቲ ጫማ እኮ እንደዚህ ነው ግም ። ዛሬ ቀን ወጣለት ።ፋኖ እየመጣልህ ነው ሽንትህን ለመጠጣት ተዘጋጅ ። ጥንብ ግማታም ጋላ የተባለው እንደነዝሀ‍እ አይነቶች ናቸው። የአድሳባን መሬት ከ 128 ሄክታር አሁን 43ሄክታር ነው የቀረው ከዚህ በላይ ምን ፈለክ እሱም ይመለሳል አንተም ክፍታአፍ ወደ ግምነትህ ትመለሳለህ።

  • @helenguder507
    @helenguder507 11 месяцев назад +14

    ወይኔ ተክልዬ ይሄን ልጅ አፈርኩበት😳ከልቡ ተንትኖ ሞቷል! የሰው ልጅ በዚህ መጠን ይዘቅጣልልልል??? ልብ ይስጥህ

  • @user-lc9mf1vx9g
    @user-lc9mf1vx9g 11 месяцев назад +51

    ምን አይነት የትዕቢት ንግግር ነው እግዚአብሔር ይፈውሰው።

  • @tesfayedemekemekuria4836
    @tesfayedemekemekuria4836 11 месяцев назад +10

    ልገለው ሄጄ ነበር ነው ያለው መሞት ዬሚገባህ አንተ ነህ አንድ ቀን አይቀርልህም ሰው ጥርስ ውስጥ መግባትህን እንዳትረሳ እብደትህን ይጨምርልህና ይገላግልህ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 11 месяцев назад +83

    እግዚአብሔር አለ ችግር የለም ንጉሱ ፈራጁ በግዜው ይፈርዳል 😢😢😢

  • @zelalembelay2184
    @zelalembelay2184 11 месяцев назад +6

    ሰው መገምገም ያሉበት ሃሳቡ ነው ። ነገር ግን እንስሳ ምኑ ይተቻል። አቤት:! ሰው እንዴት ሰው ሆኖ ተፈጥሮ ይህን ያህል "ምንም" ይሆናል።

  • @bisrathabte2880
    @bisrathabte2880 11 месяцев назад +32

    የኔ ወንድም ይሄ ሣቅ ወደ ለቅሶ እንዳይለወጥብህ ከልብ እፈራለሁ:: እግዚአብሔር ወደ ልቦናህ ይመልስህ::

  • @tigistamsale427
    @tigistamsale427 11 месяцев назад +10

    ተክልዬ እንደዚ አይነት ሰው በፍፁም ማቅረብ የለብክም እራሱን እንደትክክለኛ ሰው ነው የሚያየው እላዩ ላይ አጋንንት የሰፈረበት ነው እግዚአብሔር ይፈውሰው!!!

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v 11 месяцев назад +90

    በሽተኛ ወደ አማኑኤል እንጂ ወደ ሚዲያ ምንአመጣው💔

  • @user-cu2wj9ev8w
    @user-cu2wj9ev8w 11 месяцев назад +6

    "ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ"🙆‍♀️ እግዚያብሔር አሁንም ቆንጠጥ አድርጎ ያስተምርህ

    • @Memmare
      @Memmare 11 месяцев назад

      እረ ምን ጉድ ነው አታምጣው ሳልለው አምጥቶ ቆለለው

  • @lilytesfa7589
    @lilytesfa7589 11 месяцев назад +25

    ይሄን ሰገጤ መሀይም በማቅረብክ አዝናለሁ ተክሌ ከእዚህ ሰዉ ምን ልንማር ነዉ 😊

  • @123be33078
    @123be33078 11 месяцев назад +9

    የዚህን ሰው ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው ።!!!!!

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 11 месяцев назад +12

    ተክሌ እመነኝ ይህን ልጅ ሰው ሳይሆን ፈጣሪ ትምህርት እንደሚሰጠው አንጠራጠርም ለሁሉም ዕድሜ ይስጠን ትዕቢት በምድሪቷ በዝቷል

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 11 месяцев назад +6

    የእግዚአብሔር ቸርነት አቤቱ ያንተ ቸርነት አቤቱ ማሐሪነትህ ግሩም ድንቅ ነው አምላኬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tewahadolezelalem394
    @tewahadolezelalem394 11 месяцев назад +28

    እግዚአብሔር ይማርህ

    • @liyaestifanos5226
      @liyaestifanos5226 11 месяцев назад

      ይቅርታ መቀለጃ አይደለም እባክህ የጥላሁንን ዘፈን አሰማው ከገባው በተረፈ ተክልየ እባክህ ደግመህ ቤተክርስቲያኒቱን አታሰድብ እሱን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው

  • @ecclsiyaalem
    @ecclsiyaalem 11 месяцев назад +3

    ከፍ ያለው ቱፋ ልዑል እግዚአብሔር። ወደ ልብህ ይመልስክ። የእውነት አሳዘንከኝ።

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 11 месяцев назад +24

    ፈጣሪዬ የድፍረት አጥያት እንዳይገዛኝ ጠብቀኝ ይሄ ሰው ጤንነቱ ልክ ነው ግን ሎቱ ስብዓት

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 11 месяцев назад +15

    ወይ ጌታ ሆይ ስንቱን አሳየከን በዚህ ዘመን ከፍጡራን በላይ ነኝ አለ!!!

  • @kiroswase876
    @kiroswase876 11 месяцев назад +21

    አደፋፈርህ ልጄ ጭራሽ ከዘበነ እና ከምህረተአብ ጋር 😂😂😂😂 በየትኛው እውቀትህ 😂😂

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 11 месяцев назад +9

    ተክልዬ ይሄን ድጋይ አምጥተህ ጭቅላታችን አታዙረው

  • @mesiseifu6783
    @mesiseifu6783 11 месяцев назад +54

    ፈጣሪ ይማርህ ማነህ .... ለነዚህ አይነት ሠዎች እኮ መልስና መስጠት ተገቢም ነው ተብዬዎች አላምንም ። ለማንም አይመጥንም...ጅል ነገር ..

  • @user-vu8du3yo1y
    @user-vu8du3yo1y 11 месяцев назад +8

    አረ እግዞ መህርና ክርስቶስ ከነጭራሹን በጌታ መሳለቅ ክርስቶስ በጭቃ አይን አብርቷል እኔም በሽንቴ እንደክርስቶስ እፈውሰለው ያሳዝናል ጌታ ሆይ እንደኛ በደል አትመልከት እንደምህረትህ ይሁንልን🤲😭

  • @user-lp7ib1mq1j
    @user-lp7ib1mq1j 11 месяцев назад +11

    ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም አለች አያቴ እድሜ ይስጠን እጂ. እዛች ምድር. ላይ ገና እናያለን. ቡዙ. ነገር. 😊

  • @fouzfouz8624
    @fouzfouz8624 11 месяцев назад +9

    ጠጥቶ ነዉ የመጣዉ ሰዉየዉ አይ ጊዜ ስቱን አሳየን አጋኒት😢

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 11 месяцев назад +23

    ነገ ጠብቅ ያላገጥክበት ፀበል መዳኛህ የምትሸናው ሽንት መልሶ ላንተ መርዝ ይሆናል

  • @mihretkifke6819
    @mihretkifke6819 11 месяцев назад +3

    ሰለእግዚአብ ክብር ያልገባው እንዴት ተታቀርባለህ እግዚኦ ወዴት እየሄድን ነው

  • @AyoK-jy6jd
    @AyoK-jy6jd 11 месяцев назад +33

    እውነት ይሄ ሰው መንፈስ አለበት

    • @saraaguilar5341
      @saraaguilar5341 11 месяцев назад

      አዎ በጸብ አለበት ወጸ ሠጥፎ የሚመራ መንፈስ አለበት ካለጥርጥር እንፀልይለት

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 11 месяцев назад

      በጣም ፣ነው ፣ያለበት 😥

  • @yoditbeleta
    @yoditbeleta 11 месяцев назад +2

    እጅግ ግርም የሚለኝ የእግዚአብሔር ምህረት !!!!!!!!

  • @tomasmesfin5586
    @tomasmesfin5586 11 месяцев назад +49

    ተክሌ ከብትም እንግዳ አድረገህ መጋበዝ ጀመርክ

    • @netsanetmengiste4633
      @netsanetmengiste4633 11 месяцев назад +3

      በጣም የስቃል😁😁😁😁😁😁

    • @haymanottekle1675
      @haymanottekle1675 11 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @mahletwasihun450
      @mahletwasihun450 11 месяцев назад +7

      አረ ከብት ብዙ ጥቅም አለው የሰው ከንቱ

    • @rutaaraya7464
      @rutaaraya7464 11 месяцев назад

      😅😅😅

    • @fafihabeshawit9322
      @fafihabeshawit9322 11 месяцев назад +2

      የከብት ደረጃማ አይሰጠውም ከብትማ ብዙ አገልግሎት አለው

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- 11 месяцев назад +10

    በእልህኝነቱ ሃይማኖት የከዳ ፣ መከፋፈልን የሚያውጅ፣ ከራሱ ኅሊና ጋር የተጣላ፣ ዲቁናውን ያፈረሰ፣ የእናት ጡት ነካሽ እንደ ምኞቱና ሐሳቡ ውሳጣዊ ሰላም በማጣት ሲባዝን እንዳሰበው እራሱን ለማጥፋት አቅዶ የነበረውን ተጨማሪ የንስሐ እድሜ እግዚአብሔር ሰጥቶት እዚህ ካደረሰው ወደ ልቡ ቢመለስ መልካም ነበር፨ እሱ ግን ልቡን አደንድንዋል፨ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ልቦናህን ይመልሰው፨ ተክለሃይማኖት ወንድማችን ትውልዱን የማያንጽ ቪዲዮው viral ይሆናል በሚል ከሚቀርብ እንግዳ የሚመጣው ጥቅም ቢቀርብህ ይሻላል፨

  • @user-et2ny6cy8g
    @user-et2ny6cy8g 11 месяцев назад +18

    Zero ሲደመር Zero =Zero የሆነ ሀሳብ ያለዉ ሰዉ ነዉ ያቀረብከዉ ተክልዬ ፕሊስ እዉቀት ያለዉ ልንማርበት የምንችለዉን ሰዉ አቅርብልን እንቶ ፈንቶ ነገር ነዉ በናታቹ

  • @workuugelaww1010
    @workuugelaww1010 11 месяцев назад +10

    Please, as a journalist, you have to respect your audience!!! Please!!!

  • @netsanettowlde2395
    @netsanettowlde2395 11 месяцев назад +15

    ወንደሜ ባዶኖትህ ግልፅ ብሎ ይታይል

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x 11 месяцев назад +6

    😢😢😢የጠፋ ትውልድ አንተ የዛር ውላጅ የገለታ ልጅ ሱባኤ ያዝ ተፀበል ወንድ ዝቅ አለ😢😢

  • @surdelti
    @surdelti 11 месяцев назад +12

    ወይ በቁም መሞት መበስበስ ። የሰው ልጅ እንዲህ ሲወርድ በጣም ያሳዝናል ።

  • @tiruaynetkelem9753
    @tiruaynetkelem9753 11 месяцев назад +5

    ተክልዬ እንደዚ አይነት ሰው በፍፁም ማቅረብ የለብክም እራሱን እንደትክክለኛ ሰው ነው የሚያየው እላዩ ላይ አጋንንት የሰፈረበት ነው እግዚአብሔር ይፈውሰው!!! ጭራሽ ከምህረት አብ ጋር የሚቀመጥ መች ስራ አጣ ምህረት አብ አማኑኤል ይግባ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 11 месяцев назад +17

    ዮኒ ማኛን ባልወደዉም ከአንተ ጋር ግን ሊወዳደር አይችልም አንተ እኮ የቁም ሙት ነህ ሰዉ ብሎ አንተን መድረክ ላይ ማዉጣት በራሱ መዝቀጥ ነዉ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 11 месяцев назад

      ዮኒ እማ ከዚህየባሰ እብድ ነው!!!

    • @tsionaychew2582
      @tsionaychew2582 11 месяцев назад +1

      @@welansatesfaye5384 ቢሆንም ይሄንን ዮኒ ቆሞ አይደለም ሞቶም ይበልጠዋል

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 11 месяцев назад +8

    ተክሌ በጣም ተሳሰተሃል ይሄን ቆሼ ማቅርብህ 😢

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 11 месяцев назад +51

    እግዚኦ ልቦና ይስጥህ

  • @hiwotschlapfer158
    @hiwotschlapfer158 11 месяцев назад +3

    ማዝነዉ እንደገና ወርቶዶክስን እያሰደበ የለዉ እግረኛዉ ሚዲያ ነዉ 😢😢😢

  • @demelashworkudegisew5708
    @demelashworkudegisew5708 11 месяцев назад +7

    በጣም ያሳዝናል የእውነት አምላክ ይፈረድብሃል ።መፀሀፍ ቅዱስ "የድፍረት ሀጢያት አይግዛህ" ይላል።እውነትም ታሟል ።

  • @dawit2583
    @dawit2583 11 месяцев назад +5

    "ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ነኝ " አለኮ ደፋር ነው

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 11 месяцев назад +13

    16:32 "ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ነኝ"😢 እያለ ከሚመጻደቅ የወደቀው የሉሲፈር መንፈስ ከሠፈረበት ምን አይነት እውቀት ላገኝ ነው የማዳምጠው??! የዲያብሎስ ውድቀት የጀመረው ማህበረ መላእክትን እኔ ነኝ የፈጠርኳችሁ በማለቱ ነው።ይሄም ከንቱ ሽንቴ ጸበል ማለቱን ተቋቁሜ እያዳመጥኩ
    ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ነኝ ሲል እየሰማሁት መቀጠል አልቻልኩም። ግን የገባቸው ብዙ አመት በፕሮቴስታንቱ እምነት የቆዩ ሲገባቸው እየተመለሱ ነው ስለዚህ ምናልባት እግዚአብሔር ከረዳህ ወደቀድሞ ድቁና ወዳስተማረችህ ሐይማኖት እንድትመለስ ፈጣሪ ውስጣዊ ልቦናህን ያብራልህ።

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 11 месяцев назад +3

    እባካችሁ ደህና ሰዉ ብዙመልካም እያለ እነዚህ አዉቆ አበድ አታምጡብን

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj 11 месяцев назад +9

    ከየት የመጣ ከብት ነው በእግዚአብሔር

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e 11 месяцев назад +10

    ይሄን ሰው ብለህ ታቀርባለህዴ አህያ ፈሳ ብሎ ማንም አፉን አይሸፍንም 🤮 🙏

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 11 месяцев назад +10

    ተክልዬ እንኳን በሰላም መጣክልን❤️❤️ይሄን የሰይጣን አሽከር የጭቅላት ደሀ ሁለተኛ አታቅርብብን እባክህ ተልክዬ
    ጓሓፍ እዩ ኣምላኽ ክቐጽዓካ እዩ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 11 месяцев назад +1

    እግዚያብሄር ይቅር ይበልህ በድፍረት ልገለው እየሄድኩ ነበር አልክ ስለዚህ የምታመልከው ምን እንደሆነ ግልፅ ነው ግን እመነኝ ጌታ በክፋትህ እና በትቢትህ ያጠምድሃል ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች ይላል የእግዚአብሔር ቃል

  • @romanbelachew
    @romanbelachew 11 месяцев назад +8

    እንዴት እንዴት ነው እሜያረግህ ባክህ ወዬ ጌዜ አንተ ከጌታ እንደዚህ ነው የተማርከው በዘረኝነት ነው እንጄ እንዴህ ቅንድብህን አቆመህ እምትናገረው እግዚአብሔር ግን ቀን አለው🔜

    • @fafihabeshawit9322
      @fafihabeshawit9322 11 месяцев назад

      በጣምምም እደት እደሚያናድድ

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 11 месяцев назад +4

    የሰው ከብት እያየሁ እያንገበገበኝ ወይ ሀገሬ ወይ ሀገሬ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u 11 месяцев назад +16

    ዝቅ ያለው ቱፋን ጭራሽ ክፍል ሁለት አመጣህብን ተክልዬ😂

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 11 месяцев назад +1

    ይህን ልጅ ማቅረብህ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ምክንያቱም እብድና ሰካራም የልባቸውን ነው የሚያወሩት። አይ ኦሮሞ አለ ጠቅላዩ።

  • @jdcell63
    @jdcell63 11 месяцев назад +46

    አንተ ከብት እግዚአብሔር የጅህን ይሰጥሃል ባለ ጊዜ ነኝ ብለህ የቀዘንካትኔ ጠብቅ ጊዜ መልስ አለው😢😢

    • @Hiwilove1
      @Hiwilove1 11 месяцев назад

      You're right. it is almost time for this kind of animal😢

    • @GOD-127
      @GOD-127 11 месяцев назад +1

      I think so you are not normal please go to hospital you need some medication for your mental illness I promise you you pay the price very soon we are orthodox

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 11 месяцев назад

      did you see he is face already he is going to dies

    • @GOD-127
      @GOD-127 11 месяцев назад

      @mikywolday4180 Yes very soon he pay the price

  • @alem7474
    @alem7474 11 месяцев назад +7

    ወይኔ ዘንድሮ ምድረ አበት ጆሮአችን ላይ ይቅዘን!

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 11 месяцев назад +7

    ወድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ታመሀል በፀና በእውነት 😢😢

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 11 месяцев назад

    ተክለሐይማኖት እንደዉ ስለምንህ መምህር ዘበነን ባታገኘዉ እንኳን መምህር ምህረት አብን ጋብዘህ ከዚህ ልጅ ጋር ካገናኘህ የዝግጅቱ የክብር እስፖንሰር እሆናለዉ ቃሌ ነዉ

  • @oneethiopiae
    @oneethiopiae 11 месяцев назад +14

    አቤት የድድብና ጥግ ። አምቦቦቦቦቦቦ አለ ዘመዴ ። መጨረስ አልፈለኩም ። ። ። ።

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 11 месяцев назад +5

    ወይ ግዜ እኔ በጣም ነው የገረመኝ እንዲያው ኢትዮጵያችን እንደዚህ ሆና ቀረች?

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 11 месяцев назад +9

    በእውነት ከፊያለው በሆነ ነገር ተጨንቀሀል እግዚአብሔር ይድረስልህ እግዚአብሔር ይማርህ ካለብህ ጭንቀት ይገላግል ከሚዲያ አረፍ በል ምህረቱን ይላክልህ

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 11 месяцев назад +5

    ቴክልዬ ትግስትህ ግን ማርያምን አሁንም ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 11 месяцев назад +1

      ምናን አይነት ትእግስት?አስመሳይ ትልቁ እባብ ማን ሆኖ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 11 месяцев назад +33

    ተክልዬዝም ብለህ እኮ ነው የምትደክመው እንደዚህ አይነት ሰው እኮ ልቦናው ተደፍኗል ዘረኝነት ተረኝነት ደፍነውታል

    • @workitua1733
      @workitua1733 11 месяцев назад +1

      አይ ፡ ተክሌ ፡ ልክ ፡ ነዉ። ባጭሩ ፡ እነማን ፡ እየመሯት ፡ እንዳለ ፡ ማወቂያ ፡ ነዉ።

  • @rahelmenelik
    @rahelmenelik 11 месяцев назад +33

    ተክልሽ ይህንን በሽተኛ ባታቀርብብን ደስ ይለናል ከይቅርታ ጋር ጋጠ ወጥ ባለጌ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 11 месяцев назад +8

    አይ ትክልዬ ይህ ሰው እኮ ሰይጣኑ ነው እንጂ ሰውየው እኮ አይደልም የእውነት እንድዝህ አይነቱ ሰው እኮ በ እግዚአብሔር ነው የሚዘበተው እሱ ይፍረደው ሁሉም ከሰው ነው 💔💔💔😭😭😭 ፅእልዮዑልት 🤭🤭🤭

    • @workitua1733
      @workitua1733 11 месяцев назад

      የጋላ ፡ መንፈስ ፡ እየተጫወተበት፡ ነዉ። ሬቻም ፡ ቀርቧል ፡ የክርስቶስ ን ፡ ስም ፡ እየጠራ ፡ ያስጓራዋል። ወዶ ፡ አይደለም ፡

  • @gizeale
    @gizeale 11 месяцев назад +7

    አይ ጊዜ ባለጌዉ ስንቱን ከብት ያሳየናል

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 11 месяцев назад +7

    እራሴን ላጠፍ ነው ብሎ አደባባይ ሲለፈልፍ ፈጥነው ደርሰው ያረጋጉት ከሞት የታደጉት ሰዎች ናቸው ያጠፉት እንጂ ጉዱን ማየት ነበር ግልፍጥ 😡

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Lamesgen-to4xk
    @Lamesgen-to4xk 11 месяцев назад +13

    ከኦሮሞ ሊቃን የአማራ ገበሬ ይሻላል!!

    • @mubagets
      @mubagets 11 месяцев назад +2

      የምን ይሻላል ነው?ማንም ሊቅ ነኝ ባይ በልዕልና ከምኑም አይደርስም::ማንም!

    • @emusemer5573
      @emusemer5573 11 месяцев назад +2

      ጋላ ገና 16 ኛ ክፍለ ዘመን ላይ ነው ያለው

    • @dirbelemma1377
      @dirbelemma1377 11 месяцев назад +1

      ​@@emusemer5573ወሬ ተዉ አንድ ግለሰብ ኦሮሞን ህዝብ ይወክላላል ማለት አይደለም😏

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 11 месяцев назад

      Ebakachu lemene bezere ensadebalene aybekame!

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @tadiosgashaw8085
    @tadiosgashaw8085 11 месяцев назад +10

    ከፍያለውም ይህንን ውስጡ የታመቀ ብልግናውን እንዲያቀረሽ መድረኩን ያመቻቸው ጋዜጠኛ ተብዬ የyoutube ጡረተኛም ሁለቱም ባለጌዎች ናቸው ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው

    • @rutaaraya7464
      @rutaaraya7464 11 месяцев назад +2

      ስርኣት ጋዜጠኛውን ተክሌን እማ እንዳትነኩ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 11 месяцев назад +1

      ጋዜጠኛውማ ምርጥ ነው አንዳንዴ ቀባጣሪዎችን ማዳመጥ ጥሩ ነው ጋዜጠኛውን ለቀቅ አርጉት

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 11 месяцев назад

      Katefa yetaremale enje gerume gazetega newe.

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 11 месяцев назад +12

    እመነኝ ፍርድህን ታፍሳለህ 😢😢😢

  • @hailiyekifle8117
    @hailiyekifle8117 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ትዕቢትህን ያብርድልህ

  • @atsedeayele6944
    @atsedeayele6944 11 месяцев назад +7

    ውይ እንደዚህ አይነት ጭንቅላት የሌለው ሰው አታቅርብ 0 በስመአም

  • @Addis494
    @Addis494 11 месяцев назад

    የአይምሮ ህመም በአገራችን ትኩረት ያንሰዋል። ይህ ሰው ብዙ ውዝግብ አለበት። የሚያሳዝነው የሚከተውም የሚቃመውም መኖሩ ነው፣ የሚያስፈልገው የሚረዳው ና የሚያሳክመው ነው

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 11 месяцев назад +7

    በጣም በጣም በጣም ነው የምጠላህ

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 11 месяцев назад +4

    ፈጣሬ ሆይ አሁንይሄ ሰው ተብሎነው ኢተርቪው የተደረገው የዚህ አይነት ወራዶች ናቼው አገር እየበጠበጡ ያሉት

  • @tegesttiruneh280
    @tegesttiruneh280 11 месяцев назад +7

    ድንቁርና ሲነግስብህ እንዲህ አይነት ጥሩ እንስሳ ይወጣሀል

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 11 месяцев назад +4

    ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ነኝ አለና ቀጭ ወይኔ አምላኬ ከእግዚአብሔር በታች ከፍጡራን በላይ የሆነች ድንግል የአምላክ እናት ብቻ ናት ወገኔ ኧረ ልብህን ይመልሰው መድሀኒአለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @kebele
      @kebele 11 месяцев назад

      የአምላክ እናት ሰው ና*****ት

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 11 месяцев назад

      @@kebele ድንግል ማርያም አዎ ሰው ናት ነገር. ግን ሰማይና ምድርን ለፈጠረ ሠውና መላእክትነን ሁሉንም ፍጥረታት ለፈጠረ እግዚአብሔር እናት የሆነች ፀጋን የተመላች ንፅህት ናት

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 11 месяцев назад

      @@kebele ሰው ናት ነገር ግን ከፍጡራን ከሰውም በላይ ናት ከእግዚአብሔር በታችን እሷን የሚተካከላት የሌለ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት የመላእክት እህት የሰው ሁሉ እናት ናት

    • @GenetsouuwewwbsbswbJefar
      @GenetsouuwewwbsbswbJefar 11 месяцев назад +1

      እግዚአብሄር ይህንን እያየ ባይቀጣን ነው የሚገርመኝ:: ደሞ የሚገርመው እራሱን የሚያነፃፅረው ከነማን ጋር እንደሆነ:: ወይ ጉዳችን ተዋረድን አፈርን በንደናንተ አይነት ሚዲያው ስለተሞላ ምሁሮቹና አዋቂዎቹ ሚዲያውን ተፀየፉት:: ሚዲያ ተብዬዎችም ራሳችሁን በነሱ ልክ እየወረዳችሁ እንደሆን ልብ ልትሉ ይገባል:: ጭራሽ ስለሀገር ተንታኝ... ከብት አሉ... ከብት ክብር አለው አታዋርዱት

  • @user-gx7xr4uz1f
    @user-gx7xr4uz1f 11 месяцев назад +18

    ሰው አክብሬ በአንዴ የወረደብኝ ሰው ቢኖር ተክሌ አንተ ነህ በጣም ነው የወረድከው 😢

  • @haymitube5179
    @haymitube5179 11 месяцев назад +1

    አክባሪህ ብዙ ነን ተክልዬ ግን ከብት አታምጣብን አይመጥንም ለቤትህም ለህዝብም ይሄ ከንቱ ነው ሰው አልሆነም ገና

  • @habtamumengshe530
    @habtamumengshe530 11 месяцев назад +4

    ተክልዬ ሚዲያውን የሚመጥን እይደለም

  • @SoLee-sn1sy
    @SoLee-sn1sy 11 месяцев назад +3

    በጣም ደፋር ነው ጭራሽ ከዘበነ ጋር እራሱን ያወዳድራል ከበት ነው

  • @derejebirara2433
    @derejebirara2433 11 месяцев назад +9

    ኤጭ ሲጀመር ሰዉየዉ አእምሮዉ ጤና ይጎድለዋል

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 11 месяцев назад

      እውነት ፣ነው ፣እየሱስ ፣ኦሮሞ ፣ነው ፣ያለነዉ😢

  • @alemetemesgen1864
    @alemetemesgen1864 11 месяцев назад

    በጣም የማከብርህ አንደበተ ርቱ የቤተክርስቲያንን ቀኖና ጠንቅቀህ የምታውቅ የምትመስለኝ መልካም ስእብና አለህ የሚል ግምት ያለኝ ሰው ነህ ሆኖም በዚህ ቃለመጠየቅ በጣም አዘንኩ። ለኔ ይሄ ቃለመጠየቅ ሳይሆን እናት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ማንቋሸሽ የነስደብ ዘመቻ ነው። በጣም አዝኛለሁ።

  • @FitusmeMikel-oh2sw
    @FitusmeMikel-oh2sw 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ ሀለሁ