Ethiopia II የአቶ መለስ ዜናዊ አንዳንድ ሃሳቦች ሲታወሱ Meles Zenawi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 112

  • @fikirafiraw9800
    @fikirafiraw9800 5 лет назад +19

    የኔ አባት ይህን የኢትዮጵያ ስቃይ ሳታይ ማለፍህ በራሱ እድለኛ ነህ

  • @hilufberhanu122
    @hilufberhanu122 5 лет назад +20

    ይሄ ቢኖር ኖሮ እያዳሜ አትጨማለቀም ነበር

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 лет назад +22

    በደጉ ግዜ ኖረህ አለፍክ ነብስ ይማር

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 5 лет назад +8

    ምን ዋጋ ውለው ኣጣንህ ነፍስ ግን ይማረው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @edij7592
    @edij7592 4 года назад +6

    ሲሰራም ሲያወራም የሚያምርበት መሪ። ጀግና ለሀገሩ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ጭምር።

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 3 года назад

      ክፉ ሰው ታደንቃልህ

    • @edij7592
      @edij7592 3 года назад +1

      @@Eyerusalem_ በአንተ እይታ ሊሆን ይችላል

  • @mesrahussain5504
    @mesrahussain5504 Год назад +2

    God bless you 🙏

  • @Zamzam-jb4ti
    @Zamzam-jb4ti Год назад +2

    ،የአሏህ 🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺ሆዴን አባሳቺሁት አይይይይይ አተበነበርክ ጊዜ ሁሉነገር ዎርቅ የአገሪቱ ሰላም የሰዉነፃነት አሁን ብታዬን ተከራተን የሰራነዉ ቤትኳ እዬፈረሰብነዉ አተትገነባ የነበረዉን በተቃራኒ አፍራሺ ተቀመ ጠበት አይይይይ

  • @ባንችአለምሆነ
    @ባንችአለምሆነ 5 лет назад +10

    ጀግና መሌየ አተብትኖርንሮ እንደዚይህ የማንም መፈንጫአንሆንምነበር

  • @taratara2939
    @taratara2939 Год назад +4

    የምር በጣም ውድ ነክ እኮ....

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 5 лет назад +11

    ነፍስ ይማር

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው Год назад +2

    እግዛብሔር ምስክሬ ነው 15 year's ago ኢትዮጵያ መጥቼ ማንም አልነካኝም ሰክሬ በእናንተ ግዜ now ግን የሚገለኝ ብዙ ናቸው I'm not from ትግራይ i was born Addis Ababa in Ethiopia ቤተሰቦቼ ከወሎ ነበር የመጡት was😮

  • @genetkidane1698
    @genetkidane1698 4 года назад +4

    Ma Hero ever

  • @ኮዜትዴቭ
    @ኮዜትዴቭ 5 лет назад +10

    ነብስህን ይማርዉ ና ብንልህም አትመልስህም ጉዳችንን እንድታይልን

  • @yimamhusen1234
    @yimamhusen1234 9 месяцев назад

    ምናለ እድሜህ ሺ አመት ቢቆይ ኖሮ😢😢😢

  • @dinirsalahadin3278
    @dinirsalahadin3278 Год назад +1

    👏👏👏

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 5 лет назад +4

    ነፍስ ግን ይማረው

  • @namusabdella2852
    @namusabdella2852 9 месяцев назад

    Not only for Ethiopia he was also the voice of Africa
    ሳትፈራ ከሰሜን ደቡብ ከምዕራብ ምስራቅ ቀን ተሌት ትጓዝ ነበር። አሁን በቀን መጓዝ ፍርሃት የሆነባት አገር ውስጥ ነን ። የሱ ዘመን አስናፍቆናል

  • @mekedessewxnx8656
    @mekedessewxnx8656 5 лет назад +3

    የሻለን ነብር እስከ ከፋቶ

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 5 лет назад +11

    መልስ ብርቅ ስው!

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 5 лет назад +5

    Jegna ye jegna zer Meles we miss you

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 10 месяцев назад

    Nur & Aoc❤🎉❤

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 лет назад +5

    በግሌ እወድህ ነበር ነብስህን በገነት ያኑርልን ቀና ማለት ቢቻል አሁን ያለንበትን ሁኔታ ባየህልን እንወዳችሗለን ብለዉ አቅፈዉ እየሳሙን አሳልፈዉ ሲሰጡን አይ ግዜ ይሄስ ያልፍ ይሆን??????? 😭😭😭😭😭😭

    • @beebrr3617
      @beebrr3617 5 лет назад +1

      Mimi Tsigel
      🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️

  • @messilove8657
    @messilove8657 5 лет назад +3

    መለስን የማልደግፈው ስለሚችል ነው። አብይን የምደግፈው ስለማይችል ነው።

    • @bsprint8299
      @bsprint8299 5 лет назад +1

      አህያ የማትረባ ነህ

  • @selam801
    @selam801 11 месяцев назад +1

    እህህ አንተን ሳሰታውሰ ሆድ ይብሰኛል ፈጣሪ ከደጋጓች ጎን ያኑርህ😢

  • @atakltig.micheal8456
    @atakltig.micheal8456 5 лет назад +2

    በትግራይ ኣዝውት ሲመርቁ "ዝረገፅካዮ ለምለም ዝተዛረብካዮ ቀለም ይሁልህ " ብለው ይመርቃሉ ያ ምረቃ ግን በትክክል መለስ ላይ የሰራ ይመስለኛል።

  • @xyz469
    @xyz469 5 лет назад +9

    Best leader of this century!!! Mele the greatest !!!! Rest in power my hero

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 5 лет назад +5

    You are a hero for always..how we miss you..thank you for sharing.

  • @dinirsalahadin3278
    @dinirsalahadin3278 Год назад

    👍👍👍

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 месяца назад

    When did it will come this day

  • @abz8493
    @abz8493 5 лет назад +3

    የብሄር ልምሻ
    ★★★★★★★★★
    በመቶ ምናምን ፖርቲ ፣ መቶ ምናምን ብሄር ጠምቀን
    ለመቶ ምናምን ጥበት፣ መቶ ምናምን አፍ ሆነን
    ኑ ጎበዝ ስለጎጣችን፣ በየቅያችን እንደግስ
    አፋሽ አሸርጋጅ ጠርተን፣ ሀገር በደቦ እንቁረስ
    ስንላቅስ፣ አብሮን ማያለቅስ
    ስንለምን፣ የእጁን ሚለግስ
    ዓለም ይግረም ይድነቀው፣ በጎጥ ተቧድነን እንቧቀስ
    ጥለን ማንረታበትን፤ ሲያስታወስ ሽኩቻችንን
    ታሪክ እየጠቀሰ፣ ይንከትከት በቅሌታችን
    ለትውልድ ለዘር ማንዘሩ፣ የእኩይ ቃል ምሳሌ ሲሻ
    ከእኛ ጠኔ ተበድሮ፣ ታሪካችንን ሳይሻ
    በየመዝገበ ቃላቱ፣ ያድርግን የረሃብ መነሻ
    ኑ ጎበዝ በጎጥ ተቧድን፣ እያጨስን ጋጃና ሽሻ
    አለምን እናስደምመው፣ በመቶ የብሄር ልምሻ።

    • @addis1395
      @addis1395 2 года назад +1

      ጥሩ ግጥም የሚገባው ካለ

  • @us3rG
    @us3rG Год назад +1

    ወጉ yedresegn አልኩና

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 10 месяцев назад

    RIP! THE TRUTH VOICE!

  • @BurayeManawasho
    @BurayeManawasho 10 месяцев назад

    The unique man

  • @fanosfanos9654
    @fanosfanos9654 5 лет назад

    ነፈስህን በገነት ያኑረው. አንተ ብቶን ላራጅ አሰጠንም ነበረ ጀግና ችሎታ ሰላለህ ነው ይህን አባል አመት።አትመራም ነበረ

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue Год назад

    Ai ippppppp🎉

  • @teferakebede369
    @teferakebede369 2 года назад +1

    nefse yemar betly Sela Hager yetnagerkwe ke aymero ayetfam

  • @us3rG
    @us3rG Год назад

    If only isayas was smart enough

  • @njabulomisganua306
    @njabulomisganua306 Год назад

    😭😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue Год назад

    Can you able to explain the
    Probably around getting people who are calling......

  • @yosefayenew2552
    @yosefayenew2552 5 лет назад +1

    Nice music..,,,,

  • @mafimafu590
    @mafimafu590 4 года назад

    Jigna meri meliye😭😭😭 men wagalew hule anten basbkuh kuter embaye meqotater yakteyal😭😭😭😭😭😭💕💕💕💕💕💕💕

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue Год назад

    The pasta 🍝

  • @almaywbelay1141
    @almaywbelay1141 Год назад

    ይቅር በለን ያሁኑን ጉዳችንን ባለማየትክ እድለኛ ነክ ሁሌም እንወድካለን ነብስ ይማር

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 10 месяцев назад

    Aniweshash Ethiopian ena hizibochiwan betam neber yemitelaw lemin yiwashal

  • @us3rG
    @us3rG Год назад

    5:54 proud to say no kitib under my arms

  • @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
    @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 5 лет назад +3

    My hero mele

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue Год назад

    😮

  • @addis1395
    @addis1395 2 года назад

    አስተያየት ሳይ ይገርማል ። አዎ መለስ genius ነበር ግን ፣ የተጠቀመበት የሚያፋጅ ስርአት ለመመስረት ነው። ማወቅ ያለብን የተዘራው ጥላቻና ትእቢት ፣ አድጎ ነው ይህ ሁሉ ደም የፈሰሰው

  • @us3rG
    @us3rG Год назад

    Melese brought fidel to all, Abby only wants main capitals to look good

  • @addisababa7650
    @addisababa7650 5 лет назад +5

    ዛሬ አክራሪ የኦሮሞ መጫወቻ ሆንን ፡ለልጅ በብርጭቆ ውሀ አይሰጥም የተባለው አየነው

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue Год назад +1

    Tonight party with woman who are calling for money 💰

  • @gulilateshetu4683
    @gulilateshetu4683 9 месяцев назад

    😂😂😂😂 mele

  • @mohammedawole9656
    @mohammedawole9656 5 лет назад

    Nebsu le zelalem be gahanem tihun. Ameeeen

  • @ימסרצימלקו
    @ימסרצימלקו 5 лет назад +7

    የማይሞተዉ ሰው ሞተ ያሳዝናል

  • @ኢስለምነዉሂዎቴ
    @ኢስለምነዉሂዎቴ 5 лет назад +1

    yamingezaem yanae mirt mare

  • @abz8493
    @abz8493 5 лет назад

    ጀግንነት
    ★★★★
    እውነት ጀግና ማለት፣ እንደ ተነገረን፣ እኛ እንደምንስለው
    ሲሻን አሞካሽተን፣ ሲሻን አንቋሸነው
    ቦታ ጌዜ መርጠን፣ ምንክበው ምንደው
    ብረት አስነግቶ፣ የሚያስጨፍጨፍ ነው
    ኢላማ አነጣጥሮ፣ እናትና ልጅን፣ ህይወት ሚያስቀጥፍ ነው
    በተዛባ ፍርዱ፣ ወገንን የሚያስር፣ በርሃብ ሚቆላ ነው
    ከህግ በላይ ህግ ሆኖ፣ መብትን ሚገፍ ነው
    እውነተኛን ዘልፎ፣ ሌባ ሚያሞካሽ ነው
    ወይስ እራስ እየዋሹ፣ ታስሮ በአንገት ማተብ
    በሙስና ዘቅጠው፣ በሀገር ሀብት መድለብ
    ለስም ለአምላክ ታምኖ፣ በብሄር በጎጥ መጥበብ
    ደቦውን ለመምሰል፣ በረባ ባረባው አስሬ ማማተብ
    የቱ ነው ጀግንነት
    በአድሎ ዛር፣ መኩራራት
    በቅጥፈት መዳኘት
    በመሳሪያ መምራት
    በሀይል ማስፈራራት
    ፍትህን ማዛባት
    በበቀል መሞላት
    ስልጣንን ተጠምቶ፣ ክቡር ህይወት ማጥፋት
    ዜጋን ማሸማቀቅ፣ በአፀያፊ ቃላት
    ወንድም ከወንድሙ፣ በተንኮል ማጣላት
    ህዝብ አሻፈረኝ ሲል፣ በጦር ማስፈራራት
    በፍህራት ተውጦ፣ ተስፋን በአጭር መቅላት
    አንዱን አስቀድሞ፣ ሌላውን ማዘግየት
    ከድሃው አፍ ነጥቆ፣ ከልክ በላይ መብላት
    በሀገር ስም ሸቅሎ፣ በፎቅ ላይ ፎቅ መስራት
    ግፍ ወንጀል ሲሰራ፣ በዝምታ ማየት
    ለራስ ብቻ ሳይሆን፣ ሌላውን መዋሸት
    ወይስ በሰውነቱ፣ ሰው ሰውን መመልከት
    በእውነት መንገድ መጓዝ፣ ያለምንም ፀፀት
    ህግ ደንብ ተከትለው፣ ህዝብን እኩል ማየት
    ከህሌና ማደር ከሙስና፣ መፅዳት
    ለተተኪው ትውልድ፣ ያለ ሀፍረት ሚያወርሱት
    ሳትዋሹ ንገሩኝ፣ የቱ ነው ጀግንነት
    በሂደት በጊዜ፣ የማይቆጩበት
    በአምላክ ፊት ሲቆሙ፣ ማይፀፀቱበት።

  • @MeronHabtamu-e7f
    @MeronHabtamu-e7f Год назад

    Yemre yezare 15 ena 20 ametate nafekugn,beyetegnawm ye ethiopia kelel beselam yemezewawerebet

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    የኢትዮጵያዊያን የመለያዬ መሰርቱ ክፉ ነቀርሳ የተከለው እንዴት ነች ያተ ነፍስ

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 9 месяцев назад

      ኣህያ እና ኣሁን ይሻላሃል

  • @tsige8325
    @tsige8325 5 лет назад +1

    በዘር ከፋፈልከን እንጂ ወኔንስ ነበረክ ምን ይደርጋል አብይ የሚባል ልፍስፍስ መጥቶ ህዝቡንም ቤተ ክርስቲያንንም የጅዋር መጫወቻ አደረገው ።

    • @saintyaredzetewahdo8205
      @saintyaredzetewahdo8205 5 лет назад +1

      Meles only grants everyone to be proud of his/her cultural or ethnic identity, but we are not able to mutually co-exist that!!

    • @ane5012
      @ane5012 5 лет назад

      🦓🦓🦓🦓👎👎👎👎

  • @brum9872
    @brum9872 Год назад

    Ayi abatachin anten yetekaweminih gize yikochenal ante mirt sew neberk sanawkih teleyehen

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue Год назад

    Wjy this stole 🎉🎉h😢 from 😮 what questions

  • @axum5878
    @axum5878 5 лет назад

    Melesy gegna alem godelo megste semay yewarska

  • @АльбертГринин-з3г

    ЕЛЕДИНОВ, изучай по Википедии национальное блюдо КЫТФО.

  • @abz8493
    @abz8493 5 лет назад

    " ነፃ አውጭዎቻችሁ እኛ ነን እያሉ ነፃነቱን ከሚነፍጉት ሞራለ ቢሶች፣ ነፃነቱን በተስፋ የሚጠብቅ ዜጋ ከቁራ መልክተኞችም ከራሱም በፍፁም ነፃ አይወጣም።
    ምክንያቱም ወደዚች ምድር ሲመጣ በቅድመ አያቶቹ የተከሰሰ አጥንትና የፈሰሰ ክቡር ደም ነፃነቱ ከትውልድ ትውልድ ሲወራረድ እንደመጣ ሊዘክሩለትና ሊያስተምሩት በማይሹ የባህድ የሚስጢር ኪስ የእናት ጡት ነካሾች በለጋ አዕምሮው ያልበር ማንነትና ጥላቻ በተቀነባበረ መልኩ ሲግቱት ነፃ ሆኖ የመፈጠሩ ስብዕና በዕቡ ጉግማንጉጎች እኩይ አስተምሮ እንደማይታደለው አስረግጦ ባለመናገሩ ነው።
    ይኸንንም አይቶ እንዳላየ የሚያይ፣ እስኪያልፍ ያለፋል እያለ የሚተክዝን ዜጋ፣ ትግስትና አርቆ አስተዋይነቱን፣ እንደ ፍርሃት በመቁጠር፣ ጥበት የበታችነት ስሜትና ስብዕና የተጠናዎታቸው ፣ ራዕያቸው ከሃገር ልዑዓላዊነት፣ ከወገን ደህንነትና፣ በሳላም ውሎ ማደር ይልቅ፣ በጎጥ ዙሪያ፣ የልዮነት ሹርባ እየጎነጎኑ፣ ድርና ማግ ሆኖ ሚኖር ህዝብን፣ በማይቆም የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ መክተትና፣ ባፈናቀሉት ወገን ስም፣ ምፅዋት መሰበሰብ እና፣ የህገወጥ መሳሪያ ደላላ ሆኖ፣ የስልጣን ዘመንን ማራዘምና፣ ቀፈትን መሙላት ነው።
    ለዚህም ተልዕኳቸው ደግም፣ ለምን እንዴት ስለለምን፣ ወዴት ለማን ብለው የማይጠይቁ፣ ሩጠው ያልጠገቡ፣ የነገ ሃገር ተረካቢዎችን ህይወት፣ እስቀማስቀጠፍ እኩይ ሴራ ያሴራሉ። "
    ***************************
    ዘመን ድልድይ ይሁን
    ★★★★★★★★
    ከታረዘ ወገን፣ ጠኔ ከሚያላጋት፣ ከሃገር ጥሪት ሚዘርፍ፣ ስብዕና የራቀው ሚያጨናግፍ ተስፋ
    በልጅ አስከሬን ላይ፣ የሚፎክር አንጋች፣ አያቶቹን ዘልፎ፣ ጥፍር የሚነቅል፣ እንስት የሚያዳፋ
    በመጦሪያው ዘመን፣ አግላዩ ቢበዛ፣ አስታሞ ሚቀብር፣ የልጅ ልጅ ቢጠፋ
    ስነምግባር ሲጎል፣ ትውልድ በቀል ፀንሶ፣ በመረረ ሃዘን፣ በሃሳብ ሲሞግት
    ዘመን ድልድይ ይሁን፣ ለቀጣይ መስታውት
    ከስተት ተምረው፣ ትምህርት ሚቀስሙበት
    እኩይ ሚያፈራቸው፣ የስሜት ቃላቶች፣ ተረትና ትርክት
    አይሆኑ ምክንያት፣ ለእርስ በእርስ ጦርነት፣ ስደትና ግዞት
    ለወንበር ናፋቂ፣ ለጠባብ ጉግማንጉግ፣ ለድብቅ ተልኮው፣ ለእኩይ ሴራው ስኬት።

    • @sirakgem6942
      @sirakgem6942 5 лет назад

      በእውነቱ ሰው ልብ ውስጥ ገብተህ የምፈልገውን የተናገርክ ነው የመሰለኝ ለብዙዎች አንደበት ስለሆንክና የፃፍከውም ነገር ሰው ከሆኑ የሚጸጸቱበት ድንጋይ ከሆኑ የሚወረወሩበት የበፊቶቹ የሚጸጸቱበት ያሉት ደግሞ ተመልሰው ስህተት የማይሰሩበት መማሪያ ጽሑፍ ነው በበኩሌ የሚሰማኝን አንደበቴ ሆነህ ስለገለጽከው ሳላመሰግንህ አላልፍም

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 лет назад +3

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር አብይ አህመድ :: ሆኖ መከላከያ ሚንስቴር መለስ ዜናዊን የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መንግስትን መንግስቱ ሀይለማርያምን አርገን ትምህርት ሚኒስቴርን ሀይለ ስላሴ ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አፄ ሚኒልክን አርገን እስር ቤቶች ፀረ ኮሚሽንን ምናምን ጨምሮ ኢሳያስ አፈወርቂን ፍትህ ሚኒስቴርን አፄ ቴዎድሮስን ብናደርግ የቢሆን አለም ... ወይም ቢሆኑ ኖሮ ኢትዮጵያችን ምን ትመስል ነበር .....? 😂😂😂

    • @saintyaredzetewahdo8205
      @saintyaredzetewahdo8205 5 лет назад

      And Real Patriotism and on matters to defend sovereign state, Yohanne IV.... I agree!

  • @basudewa2523
    @basudewa2523 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Artis Arties moster jenious2 AOTOFIAH Dageer TELLER COSMOSTROUT end for Harmony Asia Pasifik Unieropa antlantic middle east POSTS world gionomic CLOMPLIT analisis Supranatural Intelejen police Professor RABRORATURIOUM kedokteran universitas 2 Indrustri2 otomotip locomotip AIRPORT AIRLINES And others CLOMPLIT perperpaticion Internasional kommeet TREVPELL exsucuve EXOUALY

  • @rumanzidiogene-w7w
    @rumanzidiogene-w7w Год назад

    -----

  • @ጥቁርሰው-ደ8ቐ
    @ጥቁርሰው-ደ8ቐ 5 лет назад +5

    አንተ የዘራሃው ዘር: እፉኝነት አበቀለ:ማን አጭዶ ይውቃው?

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 9 месяцев назад

      ኣህያ እና ኣሁን፡ናጽነት እያገኛህ ነው

  • @seteahmad5628
    @seteahmad5628 5 лет назад +1

    Bekilil ena bekonka shenshineh lehun chigr ante teteyaki neh

  • @lalaeio1171
    @lalaeio1171 5 лет назад +3

    የአንተን መንግስት ሳማርር የባሰ መጣ ብን።

  • @chuchusamuel293
    @chuchusamuel293 3 года назад

    ሴጣን እካን ሞትክ የሳጥናኤል ቁራጭ

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 9 месяцев назад

      ኣህያ እና ኣሁን እያገኘህ ነአ

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue Год назад

    1 do you feel happy get into the kitchen and m M

  • @tsehayabraha8845
    @tsehayabraha8845 2 года назад

    አርግማን ነህ።

  • @bsprint8299
    @bsprint8299 5 лет назад +1

    ክፉ ነህ ፈጣሪ ይጠይቅህ አንተ የዘራከው የክፋት ዘር ነው ዛሬ የሚያባለን አረመኔ ነህ ፈጣሪ ብቻ የስራህን አይስጥህ ሥራክ ክፈት ነበር መቼም እንዳንተ ክፋት ላንተ ክፋት አልመኝም ምን ያደርጋል አባለከን

    • @mdrehabesha6420
      @mdrehabesha6420 5 лет назад +2

      ምን አደረገ ብልህ ግን መልስህ ዜሮ እንደሆነ ግልጽ ነው፣ ምክንያቱም እሳትዋችና ድያስፖራዋች ያበላሹት ራስ ስለነበረኝ አንተም እንደዛ ትሆናለህ ብየ ነው። መለስ ማለት እግዛቢሔር ለኢ/ያ የሰጣት ታላቅ ስጦታ ነበር። እንደናንተ ዶማዋች ተሰብስበን ስንሰድበው ያሳለፍኩት ግዜ ሁሌ ይቆጨኛል።

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 5 лет назад +2

    Thanks God his gone 👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👌

    • @saintyaredzetewahdo8205
      @saintyaredzetewahdo8205 5 лет назад +1

      And now you are free moron to kill everyone and burn them alive!!

    • @saintyaredzetewahdo8205
      @saintyaredzetewahdo8205 5 лет назад

      @@xyz469 "dummies" lol

    • @ane5012
      @ane5012 5 лет назад

      Antum jesigu🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 9 месяцев назад

      እጋብሄር ያቃል ያንተን ቤተሰብ በዝህ ጦሪነት ልሞቱ ይሆናል

  • @ananeyamulugeta648
    @ananeyamulugeta648 5 лет назад

    Ante kefu kefu nek ethiopia banete ayenet kehade weredeche hagera hulam yemetebekat amalak alat behagera mechem tesefa ankortem hulum wegena new anete gen yesew teniche nek yeker ayebelek fetare

    • @ane5012
      @ane5012 5 лет назад

      Intadeki iki tibili wejane natiki jigina iju🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳✊✊✊✊✊✊

  • @selamtesfaldet3042
    @selamtesfaldet3042 4 года назад

    He is pushti. all this thing happened b/c of him koshasha leba acheberbari

  • @belaytebabal540
    @belaytebabal540 5 лет назад +3

    The evil man forever

    • @saintyaredzetewahdo8205
      @saintyaredzetewahdo8205 5 лет назад +1

      I didn't see a man slaughtered or burned alive during his leadership!! So, you calling him "Evil" , doesn't fit to him unless you are one of those Derge loser!!

    • @kamalyounes5320
      @kamalyounes5320 4 года назад

      ዉሻ አንተ ነህ ለዚህ ቀውስ ያበቃህን

    • @HabeshaICT
      @HabeshaICT Год назад

      Dedeb

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 лет назад +1

    አቅራቢው ታደለ ቲዩብ ለካ አንተም የነሱው ነህ በል በል ይሄ መስሎኝ በዘር የከፋፈለን ይሄን ሰው አታሳየን ይሄን የሰይጣን ሽንት

    • @dawitgebreyesus2895
      @dawitgebreyesus2895 4 года назад

      kkkkkkkk

    • @raheltadess7773
      @raheltadess7773 9 месяцев назад

      yehen comment yesetehwe seweye ahune men laye tehone yehone eski kalhe negergne ye zarye 4 amte endi belhe nbre

  • @abiymekonnen386
    @abiymekonnen386 5 лет назад

    Bulisht you make it ugly out there