ዘሪቱ ከበደ ላይ ከባድ ተቃውሞ ተነሳባት! ዘማሪት ሐና ተክሌ በዚህ ጉዳይ ዝምታዋን ሰበረች ልጅ ያሬድ ሀይማኖቱን ቀየረ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • ዘሪቱ ከበደ ላይ ከባድ ተቃውሞ ተነሳባት! ዘማሪት ሐና ተክሌ በዚህ ጉዳይ ዝምታዋን ሰበረች ልጅ ያሬድ ሀይማኖቱን ቀየረ!II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

Комментарии • 76

  • @kutrkutr-f3n
    @kutrkutr-f3n 3 месяца назад +16

    የተጎዳችው እሷ ልጇዎ የቀረባት እሷ ስራ ፈቶቾ መጎዳቷን ለምን ፈለጋቹ ያመነችው ጌታ ያጽናናል ያበረታል ትችቱን ተውና ኑወደዘላለም እረፍት እርፍ በሉ

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 3 месяца назад +20

    አንቺ መስከረም የሚሉሽ ምናለ ስምሽ ላንቺ አይመጥንም አንቺ ድቅድቁ ሐምሌና ነሀሴ ነሽ

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 3 месяца назад +10

    መስከረም ላንቹ ማልቀስ ያዙኝ ልቀቁኝ ደረት መምታት ነው ያንቺ ሙሁሩ መሆን ቢቀር ይሻላል ለአይማኖ ይ ያለሽ ጥላቻ ነው ያስተውል የጉድለሽ ሴት ነሽ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 3 месяца назад +14

    ለመስከረም አድርሱልኝ ካንቺም እውቀት ጥግ በላይ በምርምር የማይደርስበትን የዘሪቱን የብርታት ምንጭ የሆነውን የመስቀሉ ላይ ፍቅር የትንሳኤውን ጀግና በመንገድሽ ላይ አግኝቶሽ እውቀት መስሎሽ ያሳወረሽን ይሄንን እውርነትሽን እንዲያበራልሽ ራሱን እንዲገልጥልሽ ብትፀልይ መልካም ነው እግዚአብሄርእውርነትሽን በቃ ይበለው

    • @saraabay3783
      @saraabay3783 3 месяца назад

      Orthodox be chelema yale imnet new. Menfes kidus yirdachew😢

    • @malattedrose
      @malattedrose 3 месяца назад

      ዘሪቱ ልጃ ሞታ እቃ የጠፋባትም አትመስልም ይህ ሁሉ ጭላኔ ከሴጣን ነው፤፤ ዘሪቱ ማይክሮፍን ይዛ በልጃ ሞት ቀን ትመፃደቃልች የሰለጠነች መስላት መሴጠን ይህ ነው ፤ ፤ ፤፤የእግዛብሄርመንገድ የሆነ ሩህሩህነት ፤ማልቀሰ ለቅሶህ መፅናናትም መባ ነው ፤፤ ዶ/ር መስከረም ትክክል ነች ፤፤

  • @teshaywarig9488
    @teshaywarig9488 3 месяца назад +11

    ኢየሱስ ጌታ ነው እናንተ ከዳዊት ተማሩ ዳዊት ልጁ ታሞ በጣም ተጨንቆ አመድ ነስንሶ ተቀመጠ ልጁ ሲሞት ግን ታጠበ በላ እግዛብሔርን አመለከ እኛም አማኞች ከዚህ የተለየ መረዳት የለንም ኢየሱስ ጌታ ነው ደግሞ ጌታን የሚያምኑ ልጆቻችን እኛም ስንምት ወደ ሀገራችን ስለምንሄድ ደስተኞች ነን ጌታ ይክበር ለለቅሶ ለተሰበሰቡትም የእግዛብሔርን ፍቅር በኢየሱስ የሚገኘውን ሰላምና የዘላለምህይወት እንሰብካለን ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @MuseMick-dr2hb
      @MuseMick-dr2hb 3 месяца назад

      ደደብ..... እግረ መንገድሽን እመ ብርሀንን አታይም ነበር....አምላክ እንደሆነ ሞትን ድል አርጎ እንደሚነሳ አንኳን አያወቀች እንኳን ልጇ ስለሆነ አለቀሰች አዘነችም

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 3 месяца назад

      ስድቡ ከየት ነው ? አመቤታችን ስድብ ታስተምራለች አንዴ ?ይቅር ይበላችሁ !

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 3 месяца назад +5

    መስከረም እኮ ለአጋንንት የቅዱሳንን ዋይታ መስእዋት ልተሰዋ ፈልጋ ከሰረች። በጣም መንፈሷ ተቆጣ በግላጭ ወጥታ ይህንን ጭካኔ ሰራች።
    እሷ የጥልቁ ክፉ በኦፕሬተር ነች ለዛም ነው በሷ ተጠቅሞ ነተናገረው።
    እህታችን ዘሪቱ ሁሉንቻዩ ኤልሻዳዩ አምላክ አለ ከጎኗ ገና ትፅናናለች ትበረታለች።

  • @HirutFisseha
    @HirutFisseha 3 месяца назад +5

    ይህች ደነዝ እነደዚህ እየተንፈራገጡ የሚለቀሰው ኢትዪጵያ ውስጥ ብቻ እንደሆነ አታውቅም እሬሳ በ2እና በ3 ሰው እንደሚሸኝስ አታውቅም እሬሳ ወደባህር እንደሚወረወርስ እሬሳ እንደሚቃጠልስ አሁን ጥላቻዋን አሳይታናለች ግን ምን ይገርማል

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 3 месяца назад +1

    ኢዮብ ልጆች ን ሲያጣ አንድ ልጅ አይደለም ንብረቱን ያለውን ሁሉ ሲያጣ እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ብሎ በእግዚአብሔር ፍፁምነቱን ጠብቋል ኢዮብንም ስዎችም ሚስቱም ሳትቀር በእግዚአብሔር ላይ አፋን እንዲያላቅቅ ተንስተውበት ነበር

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 3 месяца назад +2

    ለዚች ዘሪቱ ለሚሏት 666 አማኝ ቦታ ለምን ትሠጧታላችሁ ?

  • @roza1320
    @roza1320 3 месяца назад +1

    Zeritu eko ye eyesusi liji nati. Lemin were tabezalechi. Esuwam lijiwa muto yasayati. Ene eko gira ye gebanyi min agebachu. Liju eko wede geta hede zeritu bitabidim lijiwa ayimetam. Eyesusi hulem yatsnanal menfesi kidusin liko

  • @FitsumAsku
    @FitsumAsku 3 месяца назад +1

    ለምን በማያገባችሁ እየገባችሁ ትፈተፍታላችሁ እቺ ደግሞ የውሸት ዶክተር

  • @roza1320
    @roza1320 3 месяца назад +1

    Zeritu eko ye eyesusi liji nati. Lemin were tabezalechi. Esuwam lijiwa muto yasayati. Ene eko gira ye gebanyi min agebachu. Liju eko wede geta hede zeritu bitabidim lijiwa ayimetam. Eyesusi hulem yatsnanal menfesi kidusin liko

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 месяца назад +2

    ይድረስለመስከረምለብትባይውሴትጌታይፈውስሽየውስጥአይኖችሽይብራአንቺምአምልጪከታሰርሽበትእስረትነፃመጣትይሁንልሽወደሽአይደለምተስተካከዪ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂 ብራቮ ዶ/ ር መስከረም የመናፍቅ ሠይጣን አንጫጫሽ ?

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 3 месяца назад

    አረ! እንዴት ነው የሚያስብ፡ የሚያይ ሰው የለምንዴ? እናንተስ ጀግኖች፡ ልክ ግዜ ነው ወይ ኣሁን እንደዚህ ርእስ ይዛቹ የምትቀርቡ? ? ?
    አረ እባካቹ ግዜ እዩና ጠብቁ!
    ከሁሉም በላይ ግዜው ቅርብ ነውና፡ ህይወታቹ በየቀኑ መርምሩናና ወደ ፈጣርያችንና ኣዳንያችን መቅረብ!*
    " ማራናታ"
    "በደጅ ነው ያለ!
    በእውነትና በመንፈስወደሱ ተመለሱ" ተመለሱ" ተመለሱ"❤
    እወድሃቹሃለሁ ወገኖቼ❤❤❤

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 3 месяца назад

    ህምምም!
    እግዚኣብሄር ይመስገን በክርስቶስ የሱስ ህያው ስም ይክበርልን❤
    ጌታ ታማኝ ነው ውድ እህቴ፡ ያጽናናሽ፡ እምባሽን የሚያብስልሽ ያበረታሽ ኣምላካችን ከፍ ይበል ይክበር።
    የሰዎች ክፉና ጨካን ኣስተያየቶች እንዳትሰሚ ኣደርራ!!! ማን ናቸው የሚፈርዱ? ? ? እግዚኣብሄር ይቅር ይበልላቸው፡ ኣትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል ቅዱስ ቃሉና እንጠንቀቅ!

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 3 месяца назад

    ምን አይነት ህዝብ ነዉ ያለዉ በፈለገችዉ አይነት ትዘን የተጎዳች እሷ ናት እናንተ ማፅናናት ሲገባችሁ እንደገና ሀዘንተኛዋን ማስጨነቅ ይገባል ለምን ሀይማኖቱን ታራክሳላችሁ አንድ ሰዉ ሀዘኑን በፈለገዉ አይነት የመግለፅ መብት የለዉም አልቃሽ ተጠርቶ ደረት ስለተመታ ሀዘን ተገለፀ ይባላል የምቶሆኑትን ያጣችሁ ህዝቦች ምን ይሆን የሚሻላችሁ ኦርቶዶክስ
    የ ይዩልኝ ሀዘንን ስለምታንፀባርቅ የግድ ይች ሀዘንተኛ በወሬ ሰፋሪዎች መደብደብ አለባት እምነት የግል ነዉ በፈለገችዉ ሁኔታ ሀዘኗን ትወጣ እባካችሁ ተዋት ይች ደሞ ዶክተር ነኝ ባይ የለቅሶ አስፈፃሚነት ድግሪ ነዉ የተቀበለችዉ ሁላችንም መብታችንንና ግዴታችንን ብናዉቅ የተሻለ ነዉ።

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 3 месяца назад +1

    አይመሰከረም😂በግቦ ዶክተር ሖነች እጂ😂ዶክተር አይደለችም ስቱ በጇ ስት ነፍስ አጠፋች ውቀት የጎደላት ዘሪቱ ያመነቹ አጸናት❤❤

  • @hehemeko3077
    @hehemeko3077 2 месяца назад

    ዶክተር ልክ ናት ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና እየሱስ ክርስቶስ ለአላዛር አልቅሷል እንደሚያስነሳው ያውቃል እግዚአብሔር ሰው ሲሞት ሦስት ጊዜ አልቅሱ ይላል ነፍሱ ሲወጣ አስከሬኑ ከቤት ሲወጣ ግባ ከመሬት

  • @tesfayekidu
    @tesfayekidu 3 месяца назад

    ኢትዮጺያ ኦርቶዶክስ ብቻ ነቺ ኧረባካቺሒ አወቅን ብላቺሑ የሠው መብት አትርገጡ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 месяца назад

    ስዎች ስራ ፈት ሆናቹሁ ፣ዘሪቱ ከበደ ፣የምታምነው አንድ እና አንድ ነው ያም እግዚአብሔር ፣የዘርስውን ዘር መልሶ ይስበስባል ለዛ ነው❤❤

  • @የመጭረሻውዘመንወንጌል
    @የመጭረሻውዘመንወንጌል 3 месяца назад +1

    ወይ ጉድ ይሄ ሃይማኖት ትልቅ እስር ነው
    በጌታ የሆኑ ሁሉ በነገር ሁሉ ጌታ ክፍ ክፍ ይረጋል በዚህም ሃይማኖት ምንድ ነው ክርስቶስ ይበልጣል

  • @herodakinfe699
    @herodakinfe699 3 месяца назад

    እሴይ ደግ አደረገች ምን ይገኛል ከማልቀስ እሱ ወደ አባቱ ነው የሄደው ዘሪቱ ፀጋው በዝቶላታልን አስቴር ነኝ

  • @mesaylala8285
    @mesaylala8285 3 месяца назад +1

    ልክ ናት መሰከረም ምን እንደሚሠራ በዚህ አገር ላይ ሰለምታውቅ ነው

    • @emeba951
      @emeba951 3 месяца назад

      ደግሞ ይሄ ምንድነው? ወዴት ወዴት !?

  • @elsatsegaye-wq5fz
    @elsatsegaye-wq5fz 3 месяца назад

    ኦረተዶክስ ነኝ ግን በጣም ጠባብነት በዛ, በጣም አሳፋሪ ዶክተር.

  • @newchapter5960
    @newchapter5960 3 месяца назад

    Definitely!

  • @metafriyaawel
    @metafriyaawel 3 месяца назад

    ሁላችንም እነደ ዘሬቱ ጠንካራ መሆን የታደለች

  • @danicoca7033
    @danicoca7033 3 месяца назад

    AMELKALEWU Alalem Yimechegnal new

  • @abey7987
    @abey7987 3 месяца назад

    ምን አገበሸ ስለ ፔንጤ አንቺ መሃይብ

  • @fikerte8013
    @fikerte8013 3 месяца назад +1

    May Jesus visit the mind of Meskerem.

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 месяца назад +1

    አተም ከባድ ተቃውሞ ማለት ምንማለት ነው

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 3 месяца назад

    የምን ዶክተር❌❌❌👈

  • @SeenaaArsii
    @SeenaaArsii 3 месяца назад

    Kee ortodoksii wared baluu giimochii

  • @mashimashi8917
    @mashimashi8917 3 месяца назад

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ያፅናሽ አለማልቀስሽ ግን እንደ ጀብድ መነገር የለበትም አምላካችን ሰው ሲሞት ማልቀስ እዳለብን አምላካችን አልቅሶ አሳይቶናል ራሔል ስለልጆቿ መፅናናትን አልቻለችም ጴንጤ ወች ግን ሁሌ የውጭ እስታይል መከተል ብቻ ሁል ነገራችሁ ከመፅሐፍ ቅዱስ የራቃችሁ ናችሁ የዘሪቱ ተግባር ኢትዮጵያ ውስጥ በማንኛውም ሀይማኖት ውስጥ ያለ ሰው ሊደግመው አይገባም ሰው ክቡር ነው ሲለየን በደብ ልናለቅስለት ይገባል ጴንጤ ወች ሰው ሁኑ ማልስሰ ሰው የመሆናችን ፀጋ ነው ከአምላክ የተሰጠን ሰው አይርከስቤችሁ እንደ ነጮች ከሞተ ሞተ ነው አትበሉ ፀያፍ ነው ዶክተር መስከረም ልክ ነች ። እኛ በክርስቶስ የምናምን ሰወች ሰው ሲሞት በስጋ እንጅ የሚለየን ነፍስ ግን ህያው ነች አትሞትም ስጋ ግን በስባሽ ነው አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ በሰአቱ ጴንጤወችን ይህን የነጭ እስታይል በስአቱ ማስቆም ይኖርብናል ሰው ሲለየን በደብ እናለቅሳለን እናዝናለን መንፈስ ቅዱስ በራሱ ሰአት ያፅናናል አዝኖ የቀረ የለም ሰው ሁኑ ከሰው አትለዩ በናተ አስተሳሰብ አምላክ ማልቀሱ ሴሀረተት ነው እያላችሁ ነው ሳታውቁ ተአምላካችሁ ጋ ትጋጫላችሁ በቃ እደዚህ ናችሁ ።

  • @HanaZelalem-w7r
    @HanaZelalem-w7r 3 месяца назад

    በቀል የኔ ነው እኔ ብድራትን እመልሳለሁ ይላል እግዛብሕሔር

  • @SeenaaArsii
    @SeenaaArsii 3 месяца назад

    🤣🤣🤑🤑🤑🤑🤧🤧🤮🤮🤮🤮

  • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
    @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 3 месяца назад

    ዶክተር መስከረም እውነትን ስላማታውቅ ነው ለምን ተጽናናች ያለችው ሁሉን እንደሚያውቅ ህዝቡ ላይ የማትተክለው እንክርዳድ የለም። ሟች ወደ አባቱና አምላኩ እንደሄደ የገባት ዘሪቱ እድለኛ የጌታ ነገር የተረዳች ነችና ድንቅ ነው።

  • @BasazinewWeji
    @BasazinewWeji 3 месяца назад +1

    በመጀመርያ ዘሪቱ ፈጣሪ ያፅናሽ ነገር ግን ፈረንጆች የሚያደርጉትን ነገር እያያችሁ መከተል ስህተት ነው ዶክተር መስከረም ለማለት የፈለገችውም ሰው ስትሆን እንደሰው ታዝናለህ በተለይ እናት ስትሆን የናትነትስ አንጀት እንዴት ይችላል ጌታችን በወንጌል ስለአላዛር እንዳለቀሰ አላወቀችም ኢትዬጵያዊያን ስንሆን እንደእናቶቻችን ለምን አልሆነችም ለማለት ያህል ነዉ እንጂ ይሄ ሌላ ሀሳብ አያሰጥም ጥላቻ ከሌለን

  • @astermengistu6818
    @astermengistu6818 3 месяца назад

    Menew Dr meskrem besew lekeso ena haimanot menagebash berasesh gudai lay atekuri menagebash

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 3 месяца назад

    ያረድ❤❤❤የማያጠፋየለም ግን ዋናዉ ንሰሓመግባትነዉ❤❤❤

  • @astermengistu6818
    @astermengistu6818 3 месяца назад

    Tebeka kehoneish degemo leraish huingi engi engia alketernishem tebekachine Kirstose new

  • @ZebibaYimer-vy6hj
    @ZebibaYimer-vy6hj 3 месяца назад

    Bezih zemen sile mote sew amuamuat ena alekakes titen be susi tetemidew chifera bet lemiyadiru wetatoch binizegib ena silenesu mefitihe binameta ayishalim lewu gin

  • @eleni311
    @eleni311 3 месяца назад +3

    ልዩነቱ ዘሪቱ ልብ ውሰጥ ያለው የጌታ ኢየሱስ ቅዱሰ መንፈሰ ነው ሌቻ የምትባለዋ ልብ ውሰጥ ያለው የመጥቆራ መንፈሰ ነው ሰለዚህ ልዩነቱን ተረዱት ዘርዬን ተዋት በጌታዋ ያመነች ብፅኢት እህት ናት ሸክላ ሸክላ ሰሪውን ለምን ሰርተህ አፈረሰከኝ ብሎ ይጠይቃል ? አይጠይቅም እግዚአብሄርም የእጆቹን የጥበብ ሰራ ለምን ተብሎ አይጠዬቅም የወደደውን አደረገ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ክርሰቲያን እኮ ወደ አባቱ ነው የሄደው አንከብክቦ የሚቀበል አባት አለው በኦርቶዶክሰ ጬለማ ሆነው አዘቅጥ የሚወርዱት ናቼው እንጂ የሚያሳዝኑት

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 3 месяца назад +1

      Betikikil😂

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 3 месяца назад

    😢😢🤔🤔😢

  • @አይደለም
    @አይደለም 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EmaWeddd
    @EmaWeddd 3 месяца назад

    Seayettanin / be anechi laye yemeserawen kifu lamasafer steel::

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 3 месяца назад

    ይህች ሴትዮ ግን ዶክትሬቷን በድንቁርና ነው የያዘችው አላችሁኝ? ኤጭ

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 3 месяца назад

    በሁሉ አትፍረዱ መሰረት የራሷ መገድ አላት እኔ ግን ዘሪቱ ገብቷታል እግዚአብሔር ከውሰጡ ካለ እሱ ሰጠ እሱ ወሰደ ከእግዚአብሔር ጋር መጋጨት አትችል ያውም የበኩር ልጇን ያህል አታ ውስጧ እኮ ቆስሏል አምላክ ጥንካሬ ያድላት ለሌሎቹ አትፍረድ ይፈረድባችኋል ነው የምለው

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 месяца назад

    BE HAZENM LAY TEGEMERE ?
    ANCHI MITAMELKIW TAOT ZERTU YE MIRARALATN GETA NEW YEYAZECHIW BALEGE NECH MESKEREM !

  • @EdenAbate-rv6ob
    @EdenAbate-rv6ob 3 месяца назад

    መሰረት እብደት ላይ ነች::

  • @tangutbeyene6294
    @tangutbeyene6294 3 месяца назад

    ለዶክተሯ ማስተዋልን ይስጥሽ ሰዉ ለምን ተፅናና የሰይጣን ሀሳብ ነዉ የኔ እህት ጴንጤን ለመቃወም በሰው ቁስል እንጨት መስደድ ሁሉም ሰዉ አኮ ሀዘን አገላለፁ ይለያያል ማስተዋልን ይስጥሽ ሌላ ምንም አልልም ሀዘኗ እኮ ከሷ ጋር ነው ያለዉ
    ለዘማሪ ዘሪቱ አሁንም መፅናናትን እመኛለሁ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 3 месяца назад

    መስክየ ልክነሽ የኔ ዉድ የተዋህዶ ጠበቃ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 3 месяца назад

    መመመመመመመሲክየ ስወወወወወወወድድድድድድድድሽ

  • @mashimashi8917
    @mashimashi8917 3 месяца назад

    አይ ጼንዴ ዶክተር መስከረም ልክ ነች ።

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk 3 месяца назад

    Meskerm is tallent excellent

  • @YobeAde
    @YobeAde 3 месяца назад

    ዉነት ነዉ እናንተ በጭባጮች መናፍቅ ሁላ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 3 месяца назад

      ግም አፍ

    • @Beletu-u7f
      @Beletu-u7f 3 месяца назад +1

      Kotetamoch kezih wetuna getan amleku gena yemeskerem menfes yemetal getan tekebelalech

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 3 месяца назад

      Segexe fara chika

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 3 месяца назад

      Cheliyeam iza le xaotiki afendidi

    • @JalekoKo-rv3fs
      @JalekoKo-rv3fs 3 месяца назад

      የትኛውን ጌታ ከማርያም የማይወለደውን የፔጤን ጌታ ዲያቢሎስን