Ethiopia - ‹‹17% የኢትዮጵያ መሬት ታጥሯል›› ጉድ የሚያስብለው የቀበሮና ዝሆን ፖለቲካ!
HTML-код
- Опубликовано: 17 окт 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
በጣም ትክክል ነው ወንድሜ ምኑንም ሳናዉቀው በጣም ብዙ የታጠሩ ቦታዎች አሉ.
100%ትክክል ነው እኔም ምነገረዉ ብዙ ነበረኝ ምንወጋአለዉ ብቻ ሁሉንም አላህ ወደቃልቡ ይመልሰዉ።
በጣም በጣም ትልቅና ጠቃሚ ቁምነገር ነው የሰማሁት በረከትን አመሠግናለሁ ። በሙያው የተማራችሁስ አስተያየት ስጡበት።
የበረከትን ሀሳብ ስላጋራኸን እናመሰግናለን እጅግ የሚገርም እይታ ነው
የበረከት እንዳለ ሆኖ።የንተ አቀራረብ በሳል እና ጥልቅ እይታክ በጣም ነው ሚገርመኝ ለማንኛውም በጣም ነው ምትመቸኝ በርታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።
j
በጣም ትክክል ነው ምንግሥት ይሀን ሁሉ እያየ ማፍተህ አይሰጣም
ሰላም ለኢትዮጵያ
የሀገር ህዝብ የብዙ ነገር ተሰቃየ ነው በዚህ ሰዓት ህዝባችን ለሚሉ ሲያደርግ ሲበታል
የበረከት በላይነህ እይታ በጣም ትክክል ነው ዛሬ ላይ ቆም ብለን ማሠብና መንቃት አለብን ተረት አይደለም 70 አመት የተደበቀ እውነት ነው
እውነትም በረከት !!ዘከዘከው!!ሰሚ ካለ??እውነት ነው!!!
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን
Amen enkuan abro adersen
እውነት የሚገርም እይታ ነው
የበረከት በላይነህ እይታ የንስር ነዉ መመርመር ይኖርብናል፡፡
100%
ድል ለአማራው ህዝብ ፋኖ። ❤❤❤
ፋና ሬዲዮ ነው?
ዘገምተኛ
እጅግ ጎበዝ ደራሲ ተዋናይ ጋዜጠኛ ፖለቲከኛ ገጣሚ ብቻ ሁለገብ የሆነ ድንቅ ልጅ
ምን የደረግ ፈጣሪ ብቻ ፍርዱን የሰጥ እወነት ያሳዝናል በቃ የበለን
የሚገርም እይታ
ዋልያማ የዛሬ አራት አመት ሆላንድ ዙ ገብቼ ቸሀገሬን ዋልያ ሳየው እጅግ በጣም ተገረምኩኝ አዘንካኝም፣ከየት መጣ እንዴትስ ይሔ ዋልያ መጣ እዚህ ብዬ ስጠይቅ? ከኢትዮጵያ ነ የመጣው አሉኝ፣ እኔም ዋልያ ኢትዮጵያ ብቻ እንደሚኖር ለማውቅ አዘንከኝ፣ ሰው በጉጉት ነበር ሊያየው የገባው፣ ለነሱ የሚገባውን ገቢ አቡት ዘመዶች??? ጠባቂ የለም ሐገሪቱ ለሌላ ሀገር ክፍት ናት እንደዛ ነው የተሰማኝ፣
ወይ ነዶ አለ ያገሬ ሰው!!!!እኛ እኮ እንዳናድግ ፣ በተፈጥሮ ሀብታችን በአግባቡ እንዳንጠቀም፣ እርስ በርስ እንዳንግባባ ከድሮ ጀምሮ ያልተሰራብን ደባ የለም።
ግራ ያጋባል የሠውዬ ጥናት እዉነትነቱ የበዛ ነዉ
እንኳን አደርሳችህ ውድ የሀገሬ ህዝቦት ሳላም ሀገራችን ፈጣሬ ይላክልን🤲🤲🤲
በጣም የሚያሳዝነዉ እስካሁን አለመንቃታችን ነዉ:: በዉነት ለሀገሩ የሚሰራን የአፍሪካን መሪ አሜሪካዊያኖችና አዉሮፓዊያን ይወዱታልን? ነጭ አምላኪ እንዴት ልንሆን ቻልን?
የበረከት ዕይታዎች የሚገርም ነው። ወደ መሬት ቢወርድ ትልቅ ለውጥ ማምጣት የምችል ሃሳብ ነው።
Afar ❤Ethiopia 🇪🇹 😢
የውነትም ጥሩ አርገው እየተወኑብን ነው።
እውነት ነውለካ የኛ በእኛ ርስበርስሽየሚያጣሉን ቆም ብለን ስንዳስሰው ለካ ይህንም ነገራችንን መዳሰስ ; መመርመር ; ማዬት አለብ አእምሮ ; አይንችን ; ህሊናችንንስ ለዚህ እንድናስተውልማይደል እግዚአብሔር የሰራል ን ጎበዝ እውነት ነው
ስዩም ተሾመ ይሄን ነገር ነግሮናል ፈልገህ ስማው
ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ ድሮም ከርከሮን ከርከሮ ነው የሚያየው 😂😂😂
Thanks so much 🙏 I'm 🙏 ❤❤ barkatii ani ilmaa baaleti dhaldhee guddadhee dhugaa jirtuu irra dubatee jabbadhuu
እንኳን ለተንስኤ በዓል አደረሳችዉ በሙሉ ዉጭ ላላችዉ ኢትዮጵያኖች እነ ሀበታሙን ጨምሮ
Wow.... Bereket is well educative.
It amazing overview of the survey over Ethiopian resources and the real issue behind the scene! It is better to extend the information into the detail of each and every of the hint!
ዋው ገና አውነት ይገለጣል ወገኔ እንበርታ
حسبان الله نعم الوكيل
Good view.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ታሪከኛ ሰው እባካቹሁ በዚሁ እንድቀጥል ምከሩልን ።
አጀብ
እውነትም በረከት !
ይገርማል
ጥሩ እይታ ። ቁጭት የወለደው
እስካሁን ፡ የትነበርክ ፡ አንተጄግና ፡ በርታ ፡
Beteket he is speaking true.....i an a biology graduate...i agreed with his idea....bravo berrket
His the man of the year Berket keep going man
ጀግና እውነታው ይህ ነው
በጣም ግሩምና ጠቃሚ ጥናት ነው ችግሩ እኮ ሰርቶ የሚያሰራ የለም የሀገራችን ችግር ሰፋፊ እርሻዎች ያለመኖር ነው ቢኖር ኖሮ ረዐብ ድርቅ የሚባለው ጨርሶውኑ አይሰማም ነበር ይሄ
እስካልሆነ ችግሩ ቀጣይ ነው ።
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏
ትክለኛ እይታ ነው።
አእምሮችን ክፉውንም ደግኑም እንቀብላለን ከዛ እርስ በእርስ እንፋጃለን አንሰማማም ለምን•••••••????
ሌላዉን ባላቅ አለ ብናት በለሳ የጠቀሰዉ በጣም ትክክል ነወ ተወልጀ ስላደኩበት ከብቶች እኳ እሚዉሉበት ሁሉ ነወ የታጠረዉ
ድል ለፋኖ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
እንደዚህ አይነት ልባም ሰዎችን ማንንም ሳይፈሩ እውቀታቸውን አንብበን ገምግመን ብንቀበል እውነቱን አውቀን ሀገራችንን ከጠላት ማዳን እንችላለን በስልጣን ላይ ያሉ ፖለቲከኞቻችና ተቃዋሚ ፖለቲከኞቻችን ስለ ጂኦፖለቲካ የእጅ አዙር ቀኝ አገዛዝ ደፍረው የሚናገሩ አይደሉም
በረከት በላይነህ
አንተ የማትመክን አርግዘህ
ትገላገላለህ
ዛሬም እየፈሳህ
እፎይ እያልህ
አለህ
እኛን አስረግዘህ
ማን ሰው ይገላግለን?
ወንድም ሴት አርግዘን
Wow wow wow
Dhugaa ❤
ጉድነዉ
I found Berekt critical thinker.
ምን ጉድ ነው? What a perspective! Please come out in the main stream national media and expose this amazing fact to the public
Good view ❤
ከጎሰኝነት ሳንላቀቅ ስለልማት ማን ያልማዉ?
Most of his idea are sensetional diepize the past ,well
His idea not to throw away but again got to think more than twice.
I say then the word in amheric
"Net yenka"
Goshhhh..ishi🤭🤭🤭
የሚገርም እይታ የለው ልጅ እንደሆ ያወኩት ቆየት ይላል ፋና ላይ እየሰራ 2006/7 በሶሮስ በተባለ ሰው የሰራው ዘገባ የተለየ ነበር ሌላም ብዙ ስራዎች አሉት ለኔ የተለየና የተወሳሰበ ነገሮችን እንዴት እንደሚረዳና ነገሮችን እንዴት እንደደረሰባቸው ገርሞኝ አነሳሁ እንጅ በዛ ዘገባው ላይ ብዙ ጉዶችን ካወጣ በኋላ እራሱም እንደ መፍራት አለ በሉ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር አለ አለና እኔም ...... ይላል
Yasazinaal
መቃወም ብቻ እውቀት ይሆናል
ወይ ጉድ አጥረው አጥሩን
❤
Happy Easter, keep your good journalism 💪💚💛❤️
እጅግ መሳጭ ቃለመጠይቅ ነው በደጃፍ ዪቲዩብ የቀረበው:: ሙሉውን ያዳምጡት: ይመሰጡበታል ይታመሙበታል::
ሁለት ጎሳዎች የተባሉት ሁለት ነጎዶች ናቸው።ጎሳዎች የሚገኙት በአንድ ነገድ ውስጥ ነው። ለምሳሌ በሶማሌ ነገድ ውስጥ።
ወላሂ ትክክልነው እኔ የተወለዱኩት ወይኔ ከመጣ በሆላነበር መሬትም እራሱው ወይኔ ለገበሬው አከፋፋለን ከትንኝ አመት በሆላ ግን የሆነው በጠም በሳል ብዙው ማዳበራ የማይፈልጉው በቀላልው ምራት የምመረትባቸው መሬትችን ወደ ሰሜን ቤህራው ባርክ መክላላ ጀመረያ ገበሬው ብጩህም የምሰማቸው ጠፋ ወላሂትክክልነውእኔየተወለዱኩትወይኔከመጣበሆላነበርመሬትምእራሱውወይኔአከፋፋለንለገበሬውከትንኝአመትበሆላግንየሆነውበጠምብዙውማዳበራየማይፈልጉበቀላልውምራትየምመረትባቸውመሬትችንወደሰሜንቤህራውባርክመክላላጀመረያገበሬውብጩህምየምሰማቸውጠፋሊ ገበሬው አፍ መዘጋ ነቀዝ የበላው ስንዴ የሰጡቸዋል ገበሬው መጭሁን አለትው ሲሊ መሬት ትኪ የሰጠቹሁላ ተባልው መሬት በአከባብው ትርፍየለም አባት ትምህራት አለተማራም ግን እንድህ ይልነበር እኔኝ ሀበሹች ተነሰትን ነጭች ይጠቀሙበታል ይል ነበር እኔ ትንኝ ሆንኝ እየሰማሁነበር የደኩት በጠም ያሳዘናል
ለምን አንተ ብቻ አታቀርብም አንደኛ ነህ ወላሂ ሌላ ጋዜጠኛ አፈልግም
Berta yeneanebesa
ይሄ ህዝብ ስለ ብሔር ሲተነትን ሲጋደል ይውላል
ህዝቤ ሆይ ንቃ ፋኖ ሸኔ ብልፅግና እያልክ አትግማማ በረሀብ አትሙት ሰው ሆነህ የሚጠቅምህ ነገር ላይ አተኩር ንቃ በያ 🙌
እባካችሁ ስሙት ሙሉ ታሪኩ እውነት ነው
አብይን ፋታ ስጡት!... የህዝብን ለህዝብ ያደርጋል!.... እመኑኝ አብይ ያደርገዋል!....😢
የተጠናገረ አመለካከት
እሄ ነገር በሰመን በኩል በጣም ትልቅ ችግር ሆኖብናል።ደባርቅ፣ ጃናሞራ፣በየዳ እና ጠለምት ወረዳዎች ድሮ ሕብረተሰቡ ከፍት እና በተለይ በግ እያረባ እና እነርሱን እየሸጠ እራሱን ያኖር ወይም ያስተዳድር ነበር።አሁን ግን ያ እንሰሳቶች የሚረቡበት ቦታ ሁሉ በፓርክ ስም ተከልክሎ የአካባቢው ሕብረተሰብ በጣም ትልቅ ችግር ላይ ነው የአካባቢው ወጣትም እየተሰደደ አልቋል አዛውቶች እና ሽሜግሌዌች ብቻ ናቸው የቀሩት።
ቢያንስ እንኳን እንሰሳት የሚረቡበት ቦታ ሲከለከል ሕዝቡ በምን እንደሚተዳደር እና ምን እንደሚያስፈልገው ጥናት መደረግ ነበረበት። ምን አለ ለሰው ቢያስቡ መቸም ከዱር አራዊት ሰው ይበልጣል። 6:48
እና ችግሩ ምንድነው? 😅
እንግሊዛውይን ግን ለምንደነው አንድምቀን በጡሩው የማይነሱት
ነጮች ጥቁር ባሪያ አድርጎ ስለሚያይ መሬቱን እንጂ እዝቡን ስለማይፈልጉ አባልተው አበላልተው አፍሪካን በድህነት በበሽታ በጦርነት እየገደሉት ያሉት ትልቁን ድርሻ የሚወስዱት እንጊሊዞች ናቸው
ዶር አብይ ጩኸቱን አዳምጥ ተስፋ አለን ይህን ፕሮግራም እንደምታዳምጥ
Berket yelbh berhan yebera
Abichu
😢😢😢😢
እንደ አንድ እይታልናከብረዉ ቢገባም አመክኒዮቹ ግን በጣም የተለጠጡ እና ከእዉነታዉ በጣሜ የራቀ ነዉ። ለምሳሌ የሰሜን ተራራዎችና የፎገራ ላሞች መጥፋት ፈፅሞ ከፓርኩ ጋር የተራራቁ ናቸዉ። ፓርኩ ያለበት ቦታ አይደለም ለከብት እርባታየደሃ አፍ ለመዝጋትየሚችል የሚታረስ የእርሻ ቦታ የለዉም። የፎገራ ከብቶች ዋነኛ የማርቢያ ቦታዖች ግጦሻማዉ የፎገራ እና ደንቢያ ለም መሬቶች ነበሩ። በነዚህ አካባቢዎች የማህበረሰብ የግጦሽ መሬቶች በኋላ ከመሬት ቅርምት ጋር ገበሬዉ እየተቀራመተ እያረሰው ሄዶ ሄዶ በተለይም የግጦሽ መሬቱን ገበሬዉተከፋፎሎየሩዝ ማሳ ስላደረገዉ የከብት መዋያ ቦታ ስለጠፋ የከብቱ ቁጥር ተመናምኖ አሁን እነዚያምርጥ የፎገራ ከብቶች እንደ ዋልያ ብርቅዬ እንሰሳዎች ሁኗል ቁጥራቸዉ።
በበኩሌ የሰሜን ብሔራዊ ፓርክ አፍርሰን የ እርሻ ቦታ እናድርገዉየሚል እሳቤ በላይ እብደት የለም። ቢባልም የተለየ አንድ ኩንታል ምርት አያመጣም የሰዉን በቱሪዝም የሚያገኘዉን ጥቂትም ብትሆን ጥቅም አጥፍተንእናደኸዬዉ ካልተባለ በስተቀር።
እዉነት ለመናገርየሰሜን ፓርክን እስኪጠራ ተደንቄ ነበርየሰማሁት። የሰሜን ፓርክ በመታጠሩ ነዉየፎገራ ከብቶች ቁጥራቸዉ የተመናመነዉ ሲል ግን ዘጋኝ
የልቤን ነው የነገረኝ በርርከትን እንደት ማግኘት እችላለሁ?
አገር እየገዛሁ ያለው ቦረና ነኝ የሚለው ምን ማለት ነው
Naturally resource yalubate bota hulu selmi yelhume mokishey batikekel geleste nwu
we must hear those distinct solid inherent content of clear ideas words discretely detailed refined concrete analysis
ያባይን ልጅ ውሀ ጠማው ይባላል፣
Yematawkew science wusti Atigba yihee yetalla bit ware ayidelem
Betam yasazinal😢
Mirt lahagar asabii mihur.iwunatihin newu tasartobinal iniinqaa wogan
ይሄን ሀሳብ መንግስት ልብ ይበልልን!!!
Tikikilegna nwu
በጣም ጥሩ ዜና ሆኖ አይታው ከካርታ ጋር ቢቀርብ የበለጠ ጥሩ ይሆን ነበር፡፡
ድህነት በቃን የዉጫ ሴሪ በቃን ከዚህ በሆላ?
Zare Bereket silawerawu betam tiru nw,Credit for Seyoum Teshome yezare 4,5 amet befit siyawerabet nbr,....RUclips 23 gize lemn Accountun endezegabet kes eyale yigebashal
አይኑን ገለጥ አድርጎ የማያይ አያሳጣን።በረከት ጥልቅ እይታውን ስላጋራን ማመስገን በቻ በቂ አይሆንም፤ ይበጃል ያለውንም ስለጠቆመን ይሀን የሁለችንም የሆነን grain of truth ያለው ጉዳይ በጥልቀት መፈተሽና መንቀሳቀስ ተገቢ ነው።
አሁን ነዉ የገባችሁ እነስራ እያለን አነሰረም እያለቸሁ የዉጫ ሠዉ እየሰማቸሁ አደለም አሁነዉ ህዝብ ሲነቃ ነዉ እነት እምታወሩት ከዚህ በሆላ ?
Area 52 እንደሚባለው ሆኑዋል አላ ይህ ቦታ በኔባዳ ስቴት በረዥሙ ታጥሮበዚያ ማለፍ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ምን እንዳለ ምንስ እንደሚሰራበት የሚያውቅ የለም ልክ እንደዛ የሃገራችንም ፓርኮች እንደዛ የማንሰማው የለም !!!! ምን አለ ይህን ጥሶ ለህዝቡ ብሎ እንደልብ የእርሻ መሬቱን የሚሰጥ በተገኜ !!!
gobelen chemirbt
በፊት እንዳየው ለምን አልተናገረም አሁን አፉን ከፍቶ መናገር የቻለዉ ነጻ ሆኖ እንደልቡ መናገር የቻለው በዶክተር ዓብይ ግዜ ነው ። ሶስት መንግሥታት እሳልፎ በብልሁ ዘመን ጎበዝ ነው ።
Astewl
ሪሰርች ላይ ነበር በፊት ትያትር ሚፈራ መሪ 😂
ዶክተር አግኝተሽ ሙተሻል በክት ይህ ሜካፓም ወንዳገረድ ሉጢ ፎርጅድ ዶክተር እስከሱ ገደል ግቢ አንች ሸሌ
ከአሜሪካ መልስ ነው እንዴት እኛ ወደ ኃላ ቀረን ብሎ ምርምር የጀመረው!
እስኪ ከ 1-4 ክፍሎቹን 'ደጃፍ podcast' ላይ አድምጠው!
እኔ የምለው ቴዎድሮስ ይመጣል ብላችሁ ያቃጠላችሁት ደን ምን ደረሰ ። የጄኖሳይደሮች ተረት ነው ለመሬት ብላችሁ አይደል ሰዎችን የገደላችሁት ፣ ያፈናቀላችሁት ? ይበቃችኋል ።