ሴትና ዕድሜ || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 июл 2023
  • ዛሬ ምሽት በተወዳጁ የኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን በሰዓታቸው በርካታ ፈተናዎችን ተጋፍጣ በስኬት ስላጠናቀቀች አንዲት እንስት አስጨናቂ የህይወት ጉዞ እና የሰውን ልጅ የዕድሜ እርከኖች ጣፋጭ በሆነው አንደበታቸው እያወሱልን ይቆያሉ።
    እንደዚሁም ለ23ተኛው የበድር ኮንቬንሽን በክብር እንግድነት ወደ ሰሜን አሜሪካ ያቀናው ኡስታዝ በድር ሁሴን ከቨርጂኒያ (አሜሪካ) የሚያጋራን አዲስ ሃሳብ ይኖረዋል።
    ለይሉ ጁምዓ ነው!
    ★★★★★!
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን👍🏽 ያጋሩ⤴️
    RUclips👉 • የሲህር ጋሻ! || የሸይኻችን ሰዓት...
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 123

  • @BEHIREDINBUSSER-hh4tz
    @BEHIREDINBUSSER-hh4tz Год назад +25

    እባካቹን በጊዜ በዩቱብ ብትለቁት ለሼይከችን እድና ሰላምን እንመኛላን እናንተም በርቱ የማይቆረጥ ገመድ መስራቾች አላህ ያርጋቹ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 месяца назад

      Masallah masallah Allah gve has Loing Life yarbey ya Allah gve to has Loing Life yarbey ya Allah

  • @user-dl7tg5up4y
    @user-dl7tg5up4y Год назад +6

    የዛሬው ይልያል ያረብ ፈተናን የማልፍበት ሶብር ስጠኝ ሚበሮች ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp Год назад +10

    አላህ ረድቶኝ በልጅነቴ ጀምሬ ባወኳቸዉ ሸሀችንን አንደበታቸው ይጣፍጣል ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ።

  • @halimaabdu7038
    @halimaabdu7038 Год назад +9

    አላህ ረጂም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥልን ውዱ ሸይኻችን ♥

  • @Maryam-ms4ut
    @Maryam-ms4ut 11 месяцев назад +2

    ሼካችን ማሻአላህ አንደበተ ጣፋጭ ነዎት

  • @user-fi9qk7vd7l
    @user-fi9qk7vd7l 8 месяцев назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዞቻችን ሸሀችን ረዥም ሀያት ይስጥልን

  • @rabiyayerga9371
    @rabiyayerga9371 3 месяца назад +1

    ኸሜስ ምሽት አረሕማን

  • @mohammedtadesse4039
    @mohammedtadesse4039 Год назад +5

    አላህ መልካም ከሚሰሩ ሰዎች ያድርገን።ወንጀላችንን ማረን።እናቶቻችንን በጀነትህ አስደስትልን።አሚን ያረበል አለሚን!

  • @user-et7yq5zc4n
    @user-et7yq5zc4n 5 месяцев назад +1

    ሲጀመር ጀምሮ ባለመከታተሌ ይኽው ዛሬ ከ 6 ወር በፊት የተለቀቀውን ፕሮግራም እየከታተልሁ እገኛለሁ ..ሱስ ሆኖብኝ

  • @gsd4133
    @gsd4133 Месяц назад

    አላህ ሞሰሌ ወሰሌ ማአላ ነብይና ሞሀመድ

  • @salewamohammed1601
    @salewamohammed1601 Год назад +4

    የወጣት አቢድ አላህ ያርገን ያሸባብ

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 Год назад +2

    ወላሂ አላህ ይጠብቅልን ያ ሸህ ባሎቻችንም እኛንም አላህ ያግራን

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 Год назад +2

    ለ አላህ ብዬ ወዶታለው ሼካችን

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N Год назад +7

    በጉጉት የሚጠብቀው የሳምንቱ ፕሮግራም❤
    ሼኻችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት❤
    መሀመድ እና ሁሴን እናመሰግናለን በርቱልን❤
    አዋቂዎች ብዙ ናቸው ልክ ብለዋል ያ ሼኽና ኑሩልን
    እኛም ሰምተን ከምንጠቀምበት ያድርገን

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 месяца назад

      You're right sheka me too I had one boy for seventin years to now townnty for still his not going good still l m prey for Allah l m cry for Allah

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 месяца назад

      Make me doa please s please

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 месяца назад

      Some times amazing he by giving good some times prey sometimes not pery

  • @New-to5zd
    @New-to5zd Год назад

    ማሻአላ ሽኩረን ኡስታዝ

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 Год назад +5

    አጂብ ኢስላም ባህር ነው ቢነገር ቢነር አያልቅም የሱሳሀንአላህ❤

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Год назад

      Subhan Allah werebl awo hulim adss new subhanek RAbi

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 Год назад +1

    አላህ ይጠብቅን ኸሚሱች አላህ ይጠብቃቹ አረ ይት ናቹው የኢሰላም ልጆች

  • @zahraseid5202
    @zahraseid5202 6 месяцев назад

    ሱብሀን አሏህ አጅብ ነው ያረብብብብብብብ

  • @lblb4521
    @lblb4521 Год назад +3

    ወጣትነታችንን እምንጠቀምበት ያርገን ያረብ😢😢😢😢 ዱአ አርጉልኘ እስቲ አላህ ሰብር እድሰጠኘ

  • @user-zp4rh7lp3y
    @user-zp4rh7lp3y 4 месяца назад

    ሱብሀነላህ አጂብ

  • @jamilamohamed1583
    @jamilamohamed1583 Год назад

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ያሸህ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 6 дней назад

    Wa er wb ahlen❤لشءااللهሰወዳችሁእኮሞቸነዉ ወላሂ አላህበጀናያበሺራችሁ ሁሱ ማሜ ሸሁ❤

  • @ramlaramla9095
    @ramlaramla9095 Год назад +1

    ሀሀሀሀጨምሯል የሚለዉ ያስቃል ሸክ ጀዛካላ

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt 4 месяца назад

    ሚንበሮች እናንተ ምርጦች

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад

    ጣፋጭ አደበት ያሼሁና እረጂም እድሜ ጤና ይስጦት

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 Год назад +2

    ሚገረም ትምህርት ነው የዛሬው ቃላቸው ውሰጥ ራሰህን ታገኛለህ

  • @user-xr7mq6vp8z
    @user-xr7mq6vp8z Год назад

    የኔ ምርጥ ጀግና አደበተ ጣፋጭ ያሸኽ አሏህ ሀያተወን ያርዝምልን ያረብ ሁሴን እና ማሜ አናተም ጀግና ናቹህ በርቱ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @haiderseid2305
    @haiderseid2305 Год назад +1

    አሰላም ወኣለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሁላችሁነም አሏህ ያቆያችሁ
    የሚገርም ታሪክ ነው አጂብ

  • @safiamohammad5326
    @safiamohammad5326 Год назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ሳልጠግበው አለቀ

  • @zahraseid5202
    @zahraseid5202 6 месяцев назад

    ያረብ ሸካችንንንም እናንተንም አሏህ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ

  • @umuebrahimumusemira1607
    @umuebrahimumusemira1607 Год назад +1

    ሱበሀን አላህ

  • @umuebrahimumusemira1607
    @umuebrahimumusemira1607 Год назад

    አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይሰጥሁ

  • @SalemKerim
    @SalemKerim 4 месяца назад

    Mashaalöah betab tderunw allah yestachu

  • @halemahalema2696
    @halemahalema2696 Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ያሸኸና ረበና ረጅም እድሜ ይስጠዎት እንደው ልጆቻችነን ለቤተሰብ እየሰጠን ላለን ምን ይሉናል ያሸኸና ምክረዎት ያስፈልገናል

    • @user-xr7mq6vp8z
      @user-xr7mq6vp8z Год назад +1

      ይህ ነገር ውስጤን እደሳት ነው እሚቃጥለኘ ልጅ ከናቴ ጋ ናት ግን በምፈልገው ነገር አላደገችም

  • @mekiyamohammed5752
    @mekiyamohammed5752 Год назад +1

    Mashallah minberoshe allah yecemerelashu❤❤

  • @SalemKerim
    @SalemKerim 4 месяца назад

    Shehachinin Allah edme yestilin sualih hat abdulkerim

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Год назад

    ቅመም የሆኑ ሸኽ አላህ እድሜወትን ይባርክልን ከከከከ ትክክል ስንት አለ ከተዘራ ያልታረመ አላህ መጨረሻችንን አሳምረው

  • @user-lp1xv3yr6q
    @user-lp1xv3yr6q Год назад

    ጀዛክላህ ኽይርን

  • @seadatube8121
    @seadatube8121 5 месяцев назад

    ሡበሀን አላህ

  • @luluethio
    @luluethio Год назад

    ኸሚስ ምሽት በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 7 месяцев назад

    ጀዛክ አላህ ተከታታየ የለም እሳ ምረጥ መካሪ ተስምቶ የማየጥገብ ነው

  • @user-xr7mq6vp8z
    @user-xr7mq6vp8z Год назад +1

    አቤት ፈገግታቹህ እኮ ደስስ ሲል

  • @user-uv8yp7qn8l
    @user-uv8yp7qn8l Год назад

    መሸአላህ ወላሂ ተመስጨ ነው ያዳመጥኳቸሁ ደስ የምትሉ ጀዛኩም አላህ ኸይር❤❤❤❤ዱአችሁን አሚሚሚሚሚሚሚሚሚንንንንንንንን

  • @umuebrahimumusemira1607
    @umuebrahimumusemira1607 Год назад +1

    አሚንንን ያረብብብብ

  • @labeba3450
    @labeba3450 Год назад

    ማሻአላህአላህይጠብቃችሁ

  • @habibworku7143
    @habibworku7143 Год назад

    አ ወ ወ ላቀረባቹልን ፕሮግራም ሽኩረን ማሻ አላህ ሼሀችንም እናንተም አላህ ያቆያቹ የ መሀመድ እናትንም አላህ ይማራቸው ከሷሊዎቹ እና ከ ነብያችን ሰ.ዕ.ወ ጋር ያድርጋቸው ።

  • @sadamohammedsaid516
    @sadamohammedsaid516 Год назад

    መሻአላአልህእደሜናጤናይስጣችሁኡስታዝ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад

    ስብሀነላህ

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u Год назад +1

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤አህላን ወሰህለን😊

  • @zemzem324
    @zemzem324 10 месяцев назад

    ያአላህህህ አላህየ ምንይሳንንሀን አልሀምዱሊላሂ እያለቀስኩነው የጨረስኩትያአላህህህ

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 Год назад

    አላህ ይቅር ይበለን

  • @user-sk9gb1xj8m
    @user-sk9gb1xj8m Год назад +1

    ya'reb😢shakuna hayato yerzm ya'reb❤

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 5 месяцев назад

    ❤allah.yakuyachue

  • @munirabedewi9674
    @munirabedewi9674 Год назад +3

    ❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад

    አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን
    ሰብሀን አላህ

  • @zkrayoutube4227
    @zkrayoutube4227 Год назад

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሱባሀንአላህ😢😢

  • @TofikMuktar-mp6ty
    @TofikMuktar-mp6ty 9 месяцев назад

    Masha Allah edme tena lhulachum

  • @mohammedshurewado8676
    @mohammedshurewado8676 Год назад +1

    አሰላሙዓሌይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ!! እባካችሁ ልለምናችሁ፡ ኡስታዛችን ኣንዱን የካሚስ ምሽት ፕሮግራም ለልጅ አስተዳደግ ብቻ እንድያዉሉልን አመቻቹልን???

  • @mohamednur969
    @mohamednur969 Год назад +3

    ሁላችሁን ልፋታችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад

    አላህን ፍራ እየተባለ አላህን አልፈራ

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d Год назад

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Год назад

    جزاكم الله خيرا شيخنا الله يحفظكم ويطول عمركم

  • @zeharamoshe3411
    @zeharamoshe3411 Год назад +3

    መጻፋተውን የት ነው ምናገኘው የሼሀችንን በተለይ ሥደት ላይ ያለን ሚበሮች በጣም ነው ምወደው ፕሮግራማችውን በተለይ ኸሚሥ ምሽት አላህ ለኡማው ጠቃሚ ያርጋአችው

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Год назад +1

    አህለን

  • @AmikSllo
    @AmikSllo Год назад

    በጣም አሰተማሪ ብሮግራም ነው

  • @fatimamohammad514
    @fatimamohammad514 Год назад

    አሚን አሚን ያረቢለአለሚን አሚን

  • @lovemom5013
    @lovemom5013 Год назад +3

    አሰ ወራ ወበ በአላህ ጥያቄ አለኝ
    አባቴ ወደ አኼራ ሲሄድ እናቴን እንዲ አላት ልጆቼን አደራ ዛሬ በዱንያ የሰጠዉሽን ነገ በአኼራ እቀበልሻለዉ እና አደራ ሴት ልጅ ተላላ ናት እና ተታለሽ ምናልባት ልጆቼን እንዳታገላችብኝ አላት እናቴም እንዲ አለች ምነዉ ለምን እንዲ ትለኛለህ ስትለዉ አይ እኔማኮ ጥሪ ተደርጎልኛል እና ሀሙስን አላልፍም አላት እናቴም ሞት ይመጣል ብላ ጭራሽ አልጠበቀችም ነበር ያሰበችዉ ለስራ የሚሄድ መሰላት ግራ ተጋባች ከዚያ ልክ እንዳለዉ ሀሙስ ከቀኑ4:00 ሩሁ ወደ አኼራ ሄደች😢😢😢 እናቴም ምቲዘዉ ምጨብጠዉ አጣች ከደረቷ ስር ሽጉጥ እንዳለ ጥሏት አሸለበ😢😢😢እናቴም ከዛችን ጊዜ ጀምራ ልታገኘዉ ትጓጓለች 😢ልክ ቁጭ ብሎ እንደሚጠብቃት ነገር 😢😢ያ አላህ ስላላቸዉ ፍቅር ስታወራ ወላሂ ያስቀኑ ነበር ግን ጥሏት ሄደ አሁን ጥያቄ እናቴ ሌላ ወንድ ቀና ብላ በመጥፎ እይታ አይታ አታዉቅም ዛሬ 22 ዓመት ነዉ ግን እናቴ ዛሬም ስለ አባቴ እና አብረዉ የሚኖሩትን መከባበር መተዛዘን የነበራቸዉን ፍቅር ነዉ ምታወራዉ እንጂ ቀና ብላ ሌላ ወንድ አስባም አይታም አታዉቅም 😢😢😢እና ምን ላድርግ ???? እዉነትም ታገኘዉ ይሆን???? እሷ የገባችዉን ቃል ወላሂ በሚገባ ተወታለች በአላህ መልሱልኝ😢😢😢😢😢😢

    • @user-cs2vc8cd7q
      @user-cs2vc8cd7q 2 месяца назад

      አላህ በጀነቱ ያገናኛቸው ❤ በርግጥም ያገናኛቸዋል

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li Год назад

    የአላህ ያረቢ የዚችን የሴት አደብ ግማሹን እኳ አላህ በሰጠኝ

  • @jemalseid7867
    @jemalseid7867 Год назад

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ጀዛእ❤❤

  • @wudeymuhammedwudey5578
    @wudeymuhammedwudey5578 Год назад

    ጀዛኩም አላህ

  • @emunasr3736
    @emunasr3736 Год назад

    እናም ጀዛኩመላህ ከይር

  • @uaeuae7027
    @uaeuae7027 Год назад

    ጀዛካለህ ሀያት ጀባ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Год назад

    አሚንአሚንአሚን❤❤❤

  • @user-wm6cg2ky6e
    @user-wm6cg2ky6e Год назад

    Mashallahe tabrakallahe allahe haytena afeya yestachehu

  • @ahmedw4764
    @ahmedw4764 Год назад

    Masha Allah Allah yichemerelachu

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Год назад

    جزاك الله خيرا شيخنا الله يبارك في عمرك يارب ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @emunasr3736
    @emunasr3736 Год назад +1

    እስኪ ወላጆቸን ማርልኝ ብለው ያደረኩትን ደአ ፃፉልኝ

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 Год назад +2

      አላህኮ ሁሉንም ቋንቋ ይሰማል ለማንኛውም ረቢ እርሀሙሁማ ከማረበያኒ ሰغራ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 месяца назад

      Allah l give to you Longer Life Allah give to you healthy

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i Год назад +1

    ሡብሀን አሏህ የሠዉልጅ ብናጣ አጣችሁ በድህነትታችን ያነዉራል ባናገባ እንደዛዉ ልጅ ካልወለዱ ጦት ማታ ሽሙጥጫ ለባቤት ብንተዉ ምናለ ነበር ከሠዉ አፍ አንተርፍም

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад

    Jazakalahyer

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 Год назад

    ❤allah.Yetabekachue

  • @huludebrahim4777
    @huludebrahim4777 Год назад +1

    1 tyaka neberegni ebakachhu kayachhut melsulgni
    Yahweh(ያሕዌ) be islam eyta man new. ?🙏🙏🙏

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Год назад

    Subane Allha

  • @msramsra688
    @msramsra688 Год назад

    مشاءالله

  • @ayishahalid3347
    @ayishahalid3347 Год назад

    As wr wb Masha Allah jezakumla hayer ewdachwalw Allah yewdachu LAllah bleach duwa aregulgne Leje Allah edisetgne Batesbochan kayew 12 amet hongneal werkta altestkakelm Bedlam ediyagenagnegne duwa aregulgne please enatenem Allah edmana tana yestlgne semane edateksu as wr wb

  • @mohamedmokennen5658
    @mohamedmokennen5658 Год назад +1

    ❤🎉

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Год назад

    Ba dua. Atrsune. Amna

  • @user-xr7mq6vp8z
    @user-xr7mq6vp8z Год назад

    ያረቢ ልጆቻችንን ለቤተሰብ የሰጠንስ እዴት እንሆን ይሆን

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Год назад

    Amene. Amene. Yarebiylalemen

  • @yajebahbab9980
    @yajebahbab9980 Год назад

    Amazing show 👏

  • @maysaalyaman4077
    @maysaalyaman4077 Год назад

    Shekuren yajemea

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p Год назад

    اللهم امين يارب العالمين ❤

  • @zenabaissack2753
    @zenabaissack2753 Год назад

    Saw saw saw saw saw saw saw 🕋🕋🕋🕌☝️🙏🤲🤲🤲🤲☝️

  • @zenabaissack2753
    @zenabaissack2753 Год назад

    Allahu Akbar Subhanallah

  • @zenabaissack2753
    @zenabaissack2753 Год назад

    Subhanallah Allahu Akbar

  • @hayatahmed5947
    @hayatahmed5947 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад

    Abo Allah h alamnug kenu meshebig

  • @nejatkemal1785
    @nejatkemal1785 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenabaissack2753
    @zenabaissack2753 Год назад

    Asc mashaallah 👂✨✨✨👌👌👌👍👍👍

  • @zemzem324
    @zemzem324 10 месяцев назад

    የሸህ መፀሀፍ የትይገኛል እኔስደትነኝ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Год назад

    ከስልኩ ማስታወሻ ደፍተር ይሻላቸዋል አመቻቹላቸው