"አሥር ነገር ለማንም አትንገር"ዕቅድና ገቢህን ለምን ትናገራለህ? || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 150

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Год назад +30

    እውነት ነው ፕላናችን እና እቅዳችን ለማንም እየተናገርን ነው ኣንድም ነገር ማሳካት ያቃተን !

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 22 дня назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እጅግ በጣም የወደድኩት ፕሮግራም አላሁ አሚን አላህ በሰማነው ኸይራት ሁሉ የተግባር ሰዎች ያድርገን። ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 Год назад +3

    እኔ የሚገርመኝ ዲናችን እጅግ ሙሉ መሆኑ ሱብሀን አሏህ...

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Год назад

    የዛሬውስ ትን ያስብላል መሰለጣጠቅ አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ሼኻችን ደስ የሚል ማስታወስ ነው ጀዛኩምላኸይር

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Год назад +3

    ኣሏህ የሰጠንን ንዕማ ለሌሎች መናገር ያሰብነው ሁሉ እንዳይሳካ እያደረገ ይሆን?

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Год назад +7

    ኣሏህ ያቆያቹ ! ኸሚስ ምሽት ፕሮግራም ኣዘጋጆች በምሉ ማሻኣሏህ ብያለው እንዳልሰለቅጣቹ 😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Год назад +3

    እንደው የሁሴን ሳቅ ዘና ፈታ የሚያደርግ ነው ማሜ ሽሀችን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ሀይክዘኢትዮጵያ
    @ሀይክዘኢትዮጵያ Год назад +2

    ኮሜታተሮች እናዳትሰለቃቀጡ ጠቀቅ አትበሉ ውዶቼ ሚምበር ኸሚስ ምሽት ውስጤነው አላህ ያቆያችሁ ከሙሉ ጤና ጋር

  • @فاطمهفاطمه-ت9ن
    @فاطمهفاطمه-ت9ن 9 дней назад

    አሰላማለይኩ ጀዛኩማላህ ኸይር ወላሂ ስለቡዳ ያነሳቺሁ የሚገርምነዉ እኔም አጎቴ በቡዳ ተበልቶነዉ የሙተዉ ጦት ትምህርት ሄዶ መምህር እድህ አለዉ ሰብስቤ ሆደ ቤቺልልኚ በዋጥኩህ አለዉ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበር በጣምም ያምር ነበር ከዛ ተመልሶ ከፈሩን አላምጦ ሞተ መልሶም ተምርት ሳይሄድ

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ያሱብሀን አሏህ😥አዎ ማሻአላህ የማይገራለት አለ ግን ከባድ ነው
    ኢላሂ አንተው ምራን አንተው ጠብቀን😥በራህመትህ

  • @emutibibu-pp4px
    @emutibibu-pp4px 3 месяца назад

    mashaallah allah hayatachew yarzimilin

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 4 месяца назад

    MashaAllah! Very amazing!

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 Год назад +2

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ መሐመድ ፈረጀ ማሻአላህ ሳቅህ አቦ ሁሌሜ ሳቁ ሁሴኖና መሐመድ ለአላህ ብዬ እወዳቹሀላሁ

  • @abdellahgebeyehu5815
    @abdellahgebeyehu5815 Год назад +3

    ማሻ አላህ! በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው።
    "ማሻ አላህ" የማይሉ ሙስሊሞችን "ማሻ አላህ" እንዲሉ መገፋፋት ያስፈልጋል? ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖቻችንንስ?

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs Год назад +1

    ምን አይነት ተወዳጅ ፕሮግራም ነው። ማሻአላህ

  • @ከዝየዩቱብየረሡልወዳጂ

    ሡበሀነል መሊክ አጀብ አላህ. ከክፉ አይን ይጠብቀን

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Год назад +2

    አቦወ እኮን መጣችሁልን ሳምት በፈገግታአ ብዙውተምረን ነበር. አህለን ወሳህለን

  • @susuyemamyesuf2332
    @susuyemamyesuf2332 Год назад +1

    ሸሀችን አላህ ይጠብቅልን ለአላህ ብየነው የምወደወት

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 9 месяцев назад

    መሻአላህ በምን እደምገልፃቺሁ አጣሁላቺሁ ኸሚስ ምሺት ሸካቸን እና ኡስታዛቸን በድሩ ቢስሚከ ነህየ እና ወዲሞቻቻን ሁሲንና ሙሀመድ ፈረጅ ለጓጆየም ለኡማው የመረጣቺሁት በጣም ጣፋጭ ነው አላህ ዪቀበላቺሁ

  • @ሮዛሁሴንኡሙፈሪሀ

    ጄዛኩምአለህ

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Год назад +1

    አላህይጠብቀንኢሻአላህ

  • @hchhxhcfjcjvc3549
    @hchhxhcfjcjvc3549 Год назад +3

    አሠላምዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድ የኢሥላም ልጁቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hchhxhcfjcjvc3549
    @hchhxhcfjcjvc3549 Год назад +1

    ሚንበሩች ሥወዳችሁ ለአላህ ብይ ነው እረጀም 20ትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት😍😍😍😍😍😍❤😍😍😍

  • @hayathayat-sj7oj
    @hayathayat-sj7oj Год назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩሙሏህ

  • @islamictube1578
    @islamictube1578 Год назад

    ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ እመኝላቹሀለሁ

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Год назад +27

    እናቴን አሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ እዲሻላት😢😢 እስኪ ኬሚሴ ደህና ሀኪቤት ጠቁሚኝ ጨንቆኛል😢

  • @hchhxhcfjcjvc3549
    @hchhxhcfjcjvc3549 Год назад +3

    በርቀት የሚሠማ የሙሀመድ አወል መንዙማ ለምን ተዋችሁት❤❤

    • @መንገደጠፍብኝ
      @መንገደጠፍብኝ Год назад +2

      ጥሩ አይደለም እህቴ ትኩረትሽን ይስብሻል ወደ ትምህርቱ አይሆንም

    • @hchhxhcfjcjvc3549
      @hchhxhcfjcjvc3549 Год назад +2

      እሽ እህቴ አመሠግናለሁ❤

  • @oumuoumar8530
    @oumuoumar8530 Год назад +2

    ልጆች እንደተወለዱ ፕሮፋይል እያደረጉ እያላችሁ ስትስቁ እኔ እያለቀስኩ ነበር 2ተኛ ልጄን በሰርጀሪ ነው የወለድኩት ማሻአሏህ በጣም ቆንጆ ነበረች ሆስፒታል ሆኜ ያያት ሁሉ በውበቷ በጣም ይገረም ነበር ከሁላችንም ትለይ ስለነበር ባለቤቴ ወንድሜ የቤተሰቡ ፕሮፋይል ነበረች ወዲያው ታመመችብኝ 10ቀን የፅኑ ህሙማን ክፍል ገብታ ተስፋ ከቆረጥን ቡሀላ በአሏህ እዝነት ተረፈችልኝ አልሀምዱሊላህ አሁን የ7 ወር ልጅ ነች እባካችሁ በገዛ እጃችን ውዶቻችንን አንጣ

  • @ዙዙነኝከመዳምኩሽና

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ጀዛኩም አላህ ኸይረን አሪፍ ነጥብ ነው ያነሳችሁት👍👍❤❤❤ በሰማነው እምነጠቀም ያረገን ያረብ ከመጥፎ አይን ይጠብቀን ማሜ ሳቅህ ውስጤ ነው!! 😅

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 Год назад +1

    ቀላል በየሳምንቱ አዲሰ ነገር ነው እምማረው

  • @sada1430-po4kp
    @sada1430-po4kp Год назад

    አሚን የሼኽ አሚንንንንንን ጆዛኩምላህ ከይረን

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    ሱበሀን አላህ ጀዛኩም አላሁኸይርን

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey Год назад +1

    ያሸህ ስወድዎት እኮ አላህ ይጠወል አምርዎ
    በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ❤

  • @AbdurazakMohammed-b9e
    @AbdurazakMohammed-b9e Год назад

    Moha & hu mashallah bro bertu brazer

  • @hadramudesir5037
    @hadramudesir5037 Год назад +1

    ማሜ ስወደዉኮ😍

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ

    ገረሚ ፕሮግራም ነው ሱበህን አላህ

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Год назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እውቀቱን አቅሙን በርቱልን

  • @hayatmohammed7313
    @hayatmohammed7313 Год назад

    Mashaallahi shekhachin Jezakumullakhi
    Wendmochi ..

  • @fhwsen3539
    @fhwsen3539 Год назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላህ አምሮባችሃል ሼሃችን ጀዛካላህ ሀይረን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹህ

  • @AnwarKassa-tj6eb
    @AnwarKassa-tj6eb Год назад

    betam tiru mikir shukren yaa shiek

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs Год назад +1

    እውነት ነው ወላሂ!!

  • @rahmarahmaa1073
    @rahmarahmaa1073 Год назад +1

    Allahume soli weselim webarik ala nebyina Muhammed❤❤

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 Год назад

    አላህ ይጠብቀን

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 Год назад

    ማሻ አላህ።
    ሸሀችንን። በየቀን ቢቀርቡልን ሰደ ይለናል

  • @samiramohammed3447
    @samiramohammed3447 Год назад

    Mashallah Mashallah sheah abatayen new metemeslgiy allah yechemerleh edemeyan tena yestelen telek temehert new

  • @Husna563
    @Husna563 Год назад +4

    ፍትህ ፍትህ ለ መስጊዶቻችን ✊✊✊☝️😥😥💔💔💔💔

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 Год назад

    አሚንንንን ያረብ ላአለሚን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 Год назад

    ሱበሀን አላሕ አላሕ ይጠብቀን ያረብ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር ማሻአላህ

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ

    ጀዛኩምላህ ኸይረን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው አላህይጠብቀን ከሀሲዶች ሀሲዲንኢዛ ሀስድ

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Год назад

    በጣም ከባድ ነው በመስማት ብቻ እንዲኣይነት ምቀኝነት

  • @seidnuru9693
    @seidnuru9693 Год назад

    Mashallah hulim programu yimechegnal

  • @alisalehu4121
    @alisalehu4121 Год назад

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @betelehemabera35
    @betelehemabera35 Год назад

    Allah yetebkachu eregem edma yestachu❤❤

  • @sarahussen9678
    @sarahussen9678 Год назад

    Yirbi alah yishirlshan yeshealah ❤

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 Год назад

    Mashallah jazk Allah hyire

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Год назад

    ኣሏህ ይጠብቀን

  • @meryemseman3907
    @meryemseman3907 Год назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @እኔንማንተረድቶኝዩቱብ

    ጀዛኩሙላህ ከይር አስር ነገር ለማንም አትገር በጣም ወድጀለሁኝ ለሳምት በጉጉት ነው የምጥብቀው

  • @yutubrayan4019
    @yutubrayan4019 Год назад

    ماشاء الله جزاكوم الله خير

  • @hayatahmed5947
    @hayatahmed5947 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc 11 месяцев назад

    ኒእመተል ኢስላም ጀዛክሙላህ

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Год назад

    ማሻአላህ ፡ በጣም ፡ አስተማሪ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад

    Jazakalahyer

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Год назад

    ማሻአሌህመጣቹ ሜበሮች ሰወዳቹ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Год назад +1

    ይህ ንግግር ይገርማል!!

  • @HadraShifraw
    @HadraShifraw Год назад

    Aww ke afar sile ayin bizu yemalaqewen new yaweku jezakumulah

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Год назад +6

    አይንማ ሀቅ ነው አላህ ከሸር አይን ሁሉ ይጠብቀን ስለ ሰው ሂወትማጣራትምን በላች ምን ጠጣች ምን ለበሰች ምን ሰራች... በቃ አጠቃላይ በሰው ሂወት ሚገቡ ሰወች ይቀፉኛል እነሱን ከመሆን አላህ ይጠብቀን

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад

    Allah ke boda tebiken yareb

  • @msramsra688
    @msramsra688 Год назад

    mashallah allah etbkachu

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Год назад

    ኣሚንያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @oooooo9254
    @oooooo9254 7 месяцев назад

    ሙሀመዲ 😊

  • @medutube45
    @medutube45 Год назад

    እውነትነው አንዲት እህቴ ተልካ ስትሄድ የተላከቺበት ቦታ በፈፍጥነት ትመለስ ዘንድ እናቷ ነገረቻት ስትሮጥ ጨርቋ ወደላይ ከፍብሎ ነበር እና ባቷ ያባቷን ይመስል የምራል ብሎ ሳይጨርስ ወዳላይ ተንሳፋ ባፏነበር የተደፋቺው ።አላህ የስቱር አለይና ጀዛኩምሏህ ኸይር።

  • @rihannasebrina7977
    @rihannasebrina7977 Год назад

    ኣሰላም ዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱ

  • @abudmohammed1980
    @abudmohammed1980 Год назад

    አውቆ ማሻአላህ ያላለ አላህ ጋር ቅጣቱ ምንድነው??? በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው ጀዛኪላህ

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Год назад

    Mashà allah❤❤

  • @abdelamohammed2447
    @abdelamohammed2447 Год назад +1

    ውዱዕ አደራረጉን ንገሩን ባካችሁ

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Год назад

    አህለን ወሳህለን ወንድሞቸ ና ሸህችን❤

  • @msramsra688
    @msramsra688 Год назад

    اميييييين

  • @yutubrayan4019
    @yutubrayan4019 Год назад +1

    سبحان الله

  • @Lubaba-lv5rh
    @Lubaba-lv5rh Год назад

    ወላሂ እኔ ደርሶብኛል ጥርሴ 3ቱ ም ከጥቅም ዉጭ ሁናል ማመን አስከ ምከብዳቸው ቤ ተሰቦቺ እኔ አርቦቺ ናቸው

  • @um-eman
    @um-eman Год назад

    ስብሀን አላህ አላህ ይጠብቅ እኔ ጥያቄ አለኝ ሙስሊም ያልሆነ ሰው ማሻላ ቢል ማክሸፍ ይቻላል

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 Год назад

    LOLOL Mashallah beask gadlwen eko shae

  • @zeynebabase6266
    @zeynebabase6266 Год назад

    Welahi betam bizu neger new yetemarekubet leka endihem liyagatem yihelale gn sewohe tedaren siyasebu endihem linor yihelale belew yemiyasebu ayimeselgim

  • @HawaHawaa-sf6tx
    @HawaHawaa-sf6tx 6 месяцев назад

  • @abdulmajedtesama6031
    @abdulmajedtesama6031 Год назад

    As wr wb endat nacho minber TV sla msjidachen meferas menaw menem astayetem mekomchen menor naberbet Ena minber TV betam new yemewdaw mekttliw afu balwen

  • @vpnvpn6745
    @vpnvpn6745 Год назад

    اسلا م عليكم

  • @MohammedJemal-vx8ln
    @MohammedJemal-vx8ln Год назад

    ብርቱ የነበረች እናቴን ጉልበቷን ቆርጥሞ የበላው አይናማው ሰውዬ አሁን ግልፅ ሆኖልኛልና ምን አይነት እርምጃ ልውሰድ ?

  • @nvgtvx4136
    @nvgtvx4136 Год назад

    ወላሂየ3ኛው💔💔ሸኽአገራቺንላይእሄንገርያለው

  • @yendt6991
    @yendt6991 Год назад

    Yejile tiyake Shiekun ateteyikunpls challenge ataderu

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    እኔማ ማታ አስቤ ተማኝቼ ጡዋት ለጓደኞቼ ከነገርኩዋቻው አይሆንልኝም

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Год назад

    ሴት ግን እኮ ብልሃትዋ ሱብሓንኣሏህ

  • @sema1506
    @sema1506 Месяц назад

    Just a comment, the content is really good but you guys lough it is really invalidate the seriousnous of the issue. Please mind this but the res is excellent!

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Год назад

    wawrwb

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Год назад

    ያኣሏህ😂😂😂

  • @yajebahbab9980
    @yajebahbab9980 Год назад

    I understand that islam knows any of psychological, social and also sexual problems with its solutions.

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 Год назад

    ወንድሜ ገድለውብኝ እንዴፈቀኝ ቀረ ዱአ አድርጉለት 💔

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад

      የት የኔእህት አይዞሽ ማርየ በጀነት ያገናኘሽ

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ Год назад +1

      ኢናሊላሂ ወዒናዒለይሂ ሯጅዑን አላህ ጀነተልፊርዶስ ይወፍቀዉ ይች ዱኒያ ጊዜዊ ነች አትዘኝ እኛም ቀጠሮጅ ሌላ የለንም ወደዛዉ ነን ሶብሪ ሶብረኞች የሚያገኙትን እንድታገኝ ዱዓ አድርጊ ዛህሪ

    • @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር
      @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር Год назад

      አላህ፣ይሰብርሽ፣፣ወድምሽ፣ፍርደውሰል፣ጀናትይለግሰው

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Год назад +1

    😂😂😂ኣዑዙቢሏህ

  • @ahimedmohommadahimedmohoma1737

    ብዳ በእስልምና እንዴት ይታያል ቡዳ መግባትስ በእስልምና መግባት ይችላል

    • @ekanaji1282
      @ekanaji1282 Год назад

      እረፅሁፍህን ሹፈው😅😅😅😅

    • @zeharaahmed7771
      @zeharaahmed7771 Год назад +1

      አኝካ ትውጥሀለች ሌላ ምን አለው ክክክ እያወክ እንደት ታገባለክ

    • @islamictube1578
      @islamictube1578 Год назад +1

      እንዴትሰ ተደርጎ እየታወቀ ቡዳ ከሆነች እንዴትሰ ታገባታለህ እሰዎም ቡዳ ከሆነ እንዴትሰ ታገባዎለች ።ፁሁፍህን አስተካክለው ሌላ ነገር ነው የሚያሣየው

    • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
      @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ Год назад

      @@zeharaahmed7771 😥😥😥

  • @KedirAli-z2r
    @KedirAli-z2r Год назад +1

    አቅራቢዎች ብመሀል እየገባችሁ አታቅርጣቸው