Dr Abiy Ahmed and Adanch Abbibe are working hard for mama Ethiopia's development and brightest futures for the coming generations. Wishing you all the best. God bless u both.
Mama I really honour your implementations. You are really a man of action who proved your integrity by fulfilling your promises to the people of Addis Ababa. I wish you could have been in the leadership of Ethiopia in the past ten years . We would have seen Addis Ababa as new as its name. Thank you mama. May God empower you more and more to continue becoming light to the people of Ethiopia. I hope other regions , zones and small communities are learning from your courage and determination you are making to make your area of leadership unique and place where people really rest . I have only one suggestion mama; You better talk to our pm to get rid off some leaders who are not capable to develop their context where they are leading. Your excellency, some leaders,in some regions often go out for picnic which a pure sign that goes against the policy of prosperity party . Now, you are working hard to improve the lives of those who are poor physically. They have become poor because they didn't get the access to be rich like some of us . Please your excellency, remind our pm to awake those sleepy leaders in some regions just fattening their body . Even let him tell them to do exercise rather than making their chair warm . Let them work , let them serve their people as you have been doing for 24 hrs . Above all, I appreciate all your leadership. They are all contributing sth great to make Addis really new and impressive. Galatoma
We love you❤ you’re Ethiopian 🇪🇹 hero and a great role model for the next generation! I want my tow daughters to learn a lot from you. Keep up the great work you and your administration are doing.
Mechem telek sera new yeserachhut enamesegnalene. Beteleyo energy be Russia yegeregna metelalefiawochene bahele adergew site kene ayiche be hagere endidegeme yzeweter megnote neberegne.
Addis has something that Dubai does not have: beautiful weather. Therefore, Addis Ababa can be built in a different way,. Dubai is built for cars because they can not walk, they have to stay in their air condtioned cars. They also have money and can afford cars. Addis Ababa should be built in such a way that people can walk or take public transportation, like New York City. Do keep building highways thru the city, they are horrible. Focus on light rail, buses, bike, walkable streets. Highways should be build around the city, or maybe one highway thru the city. Everything else should be just boulevards and streets that people can cross on foot safely.. Focus on building trains to transport people from one end of the city to the other! New York City should be your model, not Dubai!
ጀግናዋና ቆራጧ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስ አበባ ከተማ ትንሳኤ በማድረግ ላይ ያለሽው ታላቅ የመሪነት ብቃት፣ችሎታና ውጤት ታሪክ በወርቅ ቀለም ከትቦ ለዘመናት ሲዘክረው ይኖራል ።
አመሰግናለሁ ።
Dios bendiga a Etiopía. Saludos desde Barinas, VENEZUELA 🇻🇪
Dr Abiy Ahmed and Adanch Abbibe are working hard for mama Ethiopia's development and brightest futures for the coming generations. Wishing you all the best. God bless u both.
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት🎉😂
what a transformation! keep up with the great job!
Indeed this very refreshing
What a job and coordination !I wish I was part of this project anyway keep up the good work .
Amazing work 😊
▪️▫️#ኢትዮጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗
🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴
Amen 🙏🙏🙏🙏
Amazing!
አዳነች አቤቤ ... እናመሰግናለን!
እናት ነሽ እኮ ለኢትዮጵያ ።
እፁብ ድንቅ የልማት ክንውን ነው ።
ጎበዝ ጀግና ነሽ። በጣም ታታሪ በመሆንሽ እወድሻለሁ። እኔ መቼነው የሚቀየረው ያልኩ የምጠብቀው ሰፈር ነበር። አገሬ ሳቂልኝ። አሪፍ ነገር ስናይ እናበረታታ ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👍🏾😊
ድንቅ! ድንቅ! ነው። አርአያም ነው። የሚመሰገን ተግባር ነው። ክብር ነው ከንቲባ አዳነች።
Amazing!!!
Transforming Addis into amazing capital city. The mayor has made an impact in such short period of time. 🙏🏽 ወሬ ብቻ ሳይሁን በስራ እየሰራችሁ እያሳያችሁን ነው።
በርቺ ከንቲባችን
Bravo bravo Abebe
አዳነች አቤቤ ጥሩ ስራ እየሰራች ነው! ግን ከሁሉም በፊት ህዝቡ አብሮ መኖር ይቻል! ዘረኝነትን አስቀሪ !
ለአዲስ አበባ ሰዎች አደራ የምለው የምለምነው ንፅህናውን መጠበቅ አለባችሁ
ግዴታም ጭምር ነው አልያ በህግ ያስቀጣል።
Great Job
Appreciated. Eager to see physically.
የሚገርም ስራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Our hero God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻
በጣም ትችያለሽ ከሚገባው በላይ አድንቄሻለሁ በእውነት የሴት ጀግና የሴት ብርቱ እንዳንቺ አላየሁም ታሪክ እየሰራሽ ነው በኢትዮጵያ ታሪክ በጣም ከማይረሱ ጀግና ሴቶቹ አንዷ እና ዋናዋ እንደምትሆኚ ምንም ጥርጥር የለኝም ኢትዮጵያ ታመሰግንሻለች እናመሰግናለን ሌላ ቃላት የለኝም
አንቺ ትለያለሸ መልካም የሰራ ዘመን ይሁንልሸ
Guys our mayor is walking the talk . Encourage her in all dimensions.
wow it is amazing keep up the good work
ድንቅ ስራ !!
God bless #MAYOR_ADANECH_ABEBE ... God bless #ETHIOPIA'YE
የኢትዮጵያ አንእስት አንበሳ አዳነች ብለው ያወጡልሽ አዲስ አበባችንን እንደምታድኚልን አይተው አዳነች ያሉሽ ይመስለኛል ።
በእርግጠኝነት አንቺን እያዩ የሚያድጉ ሴቶች ልጆቻችን እንድንችል መሆንን እንደሚመኙ ጥርጥር የለውም።❤❤❤
እዬ የመንገዶች ባለስልጣን ስራ ነው የነሱ ስራ አይደለም የ
Mama I really honour your implementations. You are really a man of action who proved your integrity by fulfilling your promises to the people of Addis Ababa. I wish you could have been in the leadership of Ethiopia in the past ten years . We would have seen Addis Ababa as new as its name. Thank you mama. May God empower you more and more to continue becoming light to the people of Ethiopia. I hope other regions , zones and small communities are learning from your courage and determination you are making to make your area of leadership unique and place where people really rest . I have only one suggestion mama; You better talk to our pm to get rid off some leaders who are not capable to develop their context where they are leading. Your excellency, some leaders,in some regions often go out for picnic which a pure sign that goes against the policy of prosperity party . Now, you are working hard to improve the lives of those who are poor physically. They have become poor because they didn't get the access to be rich like some of us . Please your excellency, remind our pm to awake those sleepy leaders in some regions just fattening their body . Even let him tell them to do exercise rather than making their chair warm . Let them work , let them serve their people as you have been doing for 24 hrs . Above all, I appreciate all your leadership. They are all contributing sth great to make Addis really new and impressive. Galatoma
ይሰሩታል ከልብ እንደ ንብ ተባረኩ እስካየዉ እናፍቃለሁ ❤
ተባረኩ በርቱ
May God bless you Mrs Adanech❤❤❤
God bless Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌
ድንቅ ነው በርቱ🎉🎉🎉
I am speechless!
I wish you guys was leading the country 10 years ago
I wasn’t call my self diaspora
Keep up with you Great work
Thank you 🙏
እገረ መንገዳችሁንም የህፃን ደብተር የሚመስል ሕንፃዎችን ( በማስታወቂያ ብዛት ማለቴ ነው ) ንጹህ ያድርጉት። በከተማ የመኪና ጡሩምባ የሚከለክል ምልክት ቢደረግ።
ተባረኩ
❤
Amazing
በዘመናት ውስጥ ታሪክ በመልካም የሚዘክረው ተግባር!!
አበሳ ❤አብያችን 🌹👌
Good work keep it up
ከኛም አልፎ ለ ቱሪስት ሀገራችንን በማስጎብኘት ጥሩ ገቢ ይገኛል ሰላም ቢሆን ሁሉም የሀገራችን ክፍል ከቱሪስጥ ትሩ ጥቅም እናገኝ ነበር ለምን የኛ ጀነሬሽን ጥሩ ኖሮ ማለፍ አለበት ጦርነት ሰለባ አንሁን ሰላም ሰላም ይስፈን ለሀገራችን
አዳነች ሁሉኑም ያስናቀች
ለስራ ካልሆነ ለወሬ ማትመች
በጣም ጥሩ ስራነው አደራ ቴሌ እና ውሃልማት መትው ቆፍረውት እንዳያበላሹት ወደፊት
ህዝቡም ፅዳቱን እየጠበቀ ለትዉልድ እንዲያስተላልፍ ሊነገረዉ ይገባል ሀገሩን ማሣመር መጠበቅ ግዴታዉ
bravo kibrt kentiba
We love you❤ you’re Ethiopian 🇪🇹 hero and a great role model for the next generation! I want my tow daughters to learn a lot from you. Keep up the great work you and your administration are doing.
Ymidenk new. Egziabeher Kant Gara Yhun
ጀግኒት
አዲሥ አበቤወች ቀን ወጣላችሁ በከተሜነት
ባለታሪኮች ታሪካቸውን እያደሱ ነው ይሄ ነው ስራ ይሄ ነው ሰርቶ ማሳየት ይበል ይቀጥል 🎉🎉
Arif new gin Lamin wode kambata durame atejim
🎉❤bershe abseti
ምርጥ አመራር ሠጪ
አቦ ይመችሽ
አለማድነቅ ይከብዳል
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤
ከኮሪደሩ ራቅ ብለው የሚኖሩ ብስክሌት ያላቸው ሰዎች ኮሪደሩ ላይ የሚገኙ የብስክሌት መንገዶችን ለመጠቀም ከኮሪደር ልማቱ ጋር አዲስ በሚሠሩ ፓርኪንጐች ውስጥ የብስክሌት ማሳደሪያ ቢሠራ ማንም ሰው በፈለገው ሰዓት መኪናውን እዛው አቁም ብስክሌቱን መንዳት ይችላል። አለዛ የብስክሌቱን መንገዶች መጠቀም የሚችሉት ከተማ መኃል የሚኖሩና ኮሪደሩ አካባቢ ያሉ ሰዎች ብቻ ይሆናሉ።
ሥራው ከመስከረም በሀላ በመላው ከተማ ባሉት መንደሮች የሚቀጥል ነው ይሄ ጅማሮ መልካም ማሳያ ነው።
አዴኮ ከነ ቲምሽ እናመሰግናለን❤🙏
የቆርቆሮአጥርአታድርጉ፤በተረፈደስብሎኛል፤ደስይበላቹህ
ፓፓ ትልቅ አስተያየት
🕊👁⚖️👁🙏🏽🏃🏾♂️
ውበቱ ዘመናዊነቱ ጥራቱ የሚገርም ነው የድሮው በራሱ ሌላ ድምቀት ፈጥሯል . 💚 ድህነቱ ባይኖር በዚህ አየሯ ኢትዮጵያ 💛የሚገርም ታሪክ ውስጥ መግባቷ አይቀርም ❤ የአስተሳሰብ ልዕልናችን ከረቀቀ ዓለም እጇን በአፏ ይዛ ነው ምትመለከትን ከነ ችግሮችሽ💚 ሀገሬ🍀
አዳነች አበቤ የብልፅግና ፍና ወጊ ህሉም እንዴንቺ ቢሰራ የአብቹ ህልም እውን ይሆናል
Mechem telek sera new yeserachhut enamesegnalene. Beteleyo energy be Russia yegeregna metelalefiawochene bahele adergew site kene ayiche be hagere endidegeme yzeweter megnote neberegne.
wow, it has access to charging phones and wi-fi access too , y are the most responsible person
ጀግና እግዚያብሔርን የሚፈሩ ታማኝ መሪዎች የሰጠን ጌታ ይባረክ
ጠሚው ስራውን በአበቤ ተነጠቀ 😢😢😢
በጋራ የምንጠቀመዉን በጋራ ልናፀዳ ይገባል
በጣም እማከብርሽ እህቴ መቼም አስተያየት እንደምታነቢ አስባለሁና የቆርቆሮ አጥር አታድርጉት በተረፈ የአዲስ አበባ አስተዳደር ክበሩልኝ
ፓፓ ትልቅ አስተያየት
❤️❤️❤️ አድዬ 🌹🌹 መሳለሜይስ
wow
Tigrie Tplf damage stolen a lot damgegne the country you are hero
Cry for nothing❤ አረ በከንቱ❤
ሠው ስደት ለይነው አገር እኮ አዲስ አባ ብቻ አይደለችም ጎዳና ያል ጣ ችእናት ልድ አባቶች ወጣቶች ካለሙ ሠውን ደጅ እየጣሉ ባይሆንእንጂ ልማትን ማንም አይጠላም ከሁሉም ግን ሠው ይቅደም
አዳነች ትችያለሽ ሌሎች የአፍሪካ ከተሞች ከአንች ሊማሩ ይገባል
ምን ያረጋል። ፋኖ ሲመጣ ቁምጣውን የሰቅልበታል😂
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት🎉😂
ምነው ከሰይጣን እበልጣለሁ አልክ ክክክ
@@zewdneshzegeye9259 ካንተ በላይ
@@zewdneshzegeye9259 ከናቴ በላይ ኢናተ መንጊስታቹ አውሬ ነው ወንድ ከሆን ተዋጋ
Gemat kertobeh new yemiyaskebatre
በየ ቦታው ይህን ኮሜንት አየለው ምን ጉድ ነው
እሪ በከንቱ አሁን ቀይሩትና እልል በከቱ በሉት 🤣
Ehadege hagre eyazarafa eysaraka yarakorawune hagre ganabashewu
Addis has something that Dubai does not have: beautiful weather. Therefore, Addis Ababa can be built in a different way,. Dubai is built for cars because they can not walk, they have to stay in their air condtioned cars. They also have money and can afford cars. Addis Ababa should be built in such a way that people can walk or take public transportation, like New York City. Do keep building highways thru the city, they are horrible. Focus on light rail, buses, bike, walkable streets. Highways should be build around the city, or maybe one highway thru the city. Everything else should be just boulevards and streets that people can cross on foot safely.. Focus on building trains to transport people from one end of the city to the other! New York City should be your model, not Dubai!
Wowwwww🤌👌
Bet ena meseriya bet bayeferes nebera
Lamin wode kambata atejime
Gin yene tolo tolo bet endayihonbachu adera
አህያ ጋላ እድሜ ያለሽ መስሎሽ ነው አማራን እየገደልሽ ድምጿ ሲያስጡላ ምድር ጋላ ጉድጔድሽ ተቆፍፘል
Kkkkkkk😝😝😝😝
እስቲ ቆም ብለህ አስብ የኔ ሰገጤ, እሧ ምን አረገችህ
እናንተ ኮ ቤትህ ውስጥ በፖፖ መፀዳዳ ለምደህ መቼ ታመሰግናለቹ
Empty mind 😡😡😡😡
እኝኝኝኝኝ አልቃሻ ቢያንስ የሰራን ማመስገን ይልመድብህ ያገር ሸክም
#addisababa #ethiopia #addis #ebstv #ebs #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ
❤❤❤
ምርጥ አመራር ሠጪ
Arif new gin Lamin wode kambata durame atejim