የፋኖ መሪዎቹ ስለድርድሩ ለዐቢይ የሰጡት መልስ! | የወሎና የሸዋ ተጋድሎ! ዘመነ ካሴ የተገኘበት ትልቅ መድረክ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Комментарии • 69

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Месяц назад +11

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡ጀግኖች፡አላህ፡ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Месяц назад

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад +1

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Месяц назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Месяц назад +3

    ድል ክብር ለፍኖችን ❤❤❤🎉🎉🎉
    ለህልውና ትግል ላይ ለእኛ ሲሉ ውድ ሒወታቸውን ላጡ ለከፍሉ ጀግኖቻችን ነብስ ይማር😢

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው Месяц назад +2

    💐💐💐 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ ሕዝብ ነው 💚💛❤️ ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች !

  • @user-xw6hy7hh8c
    @user-xw6hy7hh8c Месяц назад +3

    ድል ለፋኖ

  • @لنتييذذ
    @لنتييذذ Месяц назад

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @AdugnaYirgu-t8h
    @AdugnaYirgu-t8h Месяц назад +1

    እሰይ የሸዋልጆች በረቱ ድል ለዐማራ ፋኖ ፡ ወንጀለኛ ለፍርድ እንጅ ለድርድር አይቀርብም!

  • @fikadutimerga
    @fikadutimerga Месяц назад

    ሃይ ሮሃዎች

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki Месяц назад +5

    አላህ ይጠብቃቹሁ ድል ለተካደው ወገኔ አማራየ❤❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Месяц назад +1

    አማራዬ 🦁🦁🦁💪💪💪💚💛❤️

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Месяц назад +1

    ድልለጀግናውፋኖ💚💛❤💪💪

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Месяц назад

    ድል ለፋኖኖኖኖ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 Месяц назад

    ፋኖ ይችላል የምንለው በምክንያት ነው ድል ለፋኖ ወደፊት እዉነት ያሸንፋል!!!💪💪💪🐯🐯🐯💪💪💪🔥🔥🔥

  • @TA-rm9ww
    @TA-rm9ww Месяц назад +1

    ወልዲያ የምታምር ከተማ ነበረች።የብልፅግና ጦር እያመሳት ይገኛል።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Месяц назад

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @user-xx4qq1wl9n
    @user-xx4qq1wl9n Месяц назад

    አይዝም ጅግንንህ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kedirmuzyein1298
    @kedirmuzyein1298 Месяц назад

    ድል ለፋኖ!!

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut Месяц назад

    ድልፍኖፍኖኖኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Месяц назад

    ዝም ብሎ እየወጡ መፎከር ምንድ ነው ምያ በልብ ነው። የፉኖ መሪዎች ቢሥቡበት ጥሩ ነው ያሉበትን ቦታ በመጠቆም እራሣቸውን ያሥበላሉ። ፎከራና መግለጫ ጋጋታ ይቆይ በሉልን።

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @samiraphantom2060
    @samiraphantom2060 Месяц назад

    ❤❤❤❤💞💞💞💞

  • @zemen731
    @zemen731 Месяц назад

  • @yietayalberhanu4010
    @yietayalberhanu4010 Месяц назад

    ድሉን ፈጣሪ ያቃርብልን በጣም መሮናል

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiojemica734
    @ethiojemica734 Месяц назад

    ከአስመራጨ ኮሚቴ መስፈን ማነው ምንድን ሀሳቡ ትያለሽ ፕሮፌሰረን አስታወሰኝ ቀድመው እንዳዩት ነው ያየውት።

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 Месяц назад

    ኧረ ምአዛ -- ተቀናጁ -- እና -- ተቀዳጁ -- ልዩነት አለው

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h Месяц назад

    ድርድር የሚባል ነገር የለም. Only Abiy and TPLF’s Unconditional Surrender ❗️

  • @SamiShewa-f4b
    @SamiShewa-f4b Месяц назад

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ 💚💛❤️🦅

  • @GundeAu
    @GundeAu Месяц назад

    ጎንደርን ለመከፋፈል ከኋላ ሆነሽ የምታጋጋጭውን ነገር ብታቆሚ መልካም ነው። ጎንደርን መጠቀሚያ አድርጋችሁ ለማሳካት ያሰባችሁት ፖለቲካ መቼም ላይሳካ ይበልጥ መካረሩን ባታሰፉት መልካም ነው።

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 Месяц назад

      የዝናሽ ልጅ ቀልዱን ጀመርከው😂😂

    • @braveheart8927
      @braveheart8927 Месяц назад

      ጎንደር ሲጀመር መቼ አንድ ሆኖ ያውቃል፣ የባንዳ፣ የሌባ፣ ምድር አይደል እንዴ ጎንደር።

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 Месяц назад

    Is what's going on defensive, Abiy and company look totally fine while we even hear fano leadership fighting amongst themselves as too Manu Amaras are perishing

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 Месяц назад

    ኧረ ዶ/ር ልክ አይደሉም ድርድር ያለና የነበረ ነው ወደፊትም ይኖራል 😊

  • @fekadezikargetube3015
    @fekadezikargetube3015 Месяц назад

    Yefelegachuten Zemenen miretuna 1 hunu.

  • @sewtsew1285
    @sewtsew1285 Месяц назад

    የአማራ ወጣት ፋኖን ሲቀላቀል ዘመነንና እስክንድርን ለማንገስ ስላልሆነ እንዚህ ሁለት ግለስቦች ዘወር ይበሉና አንድ ለሚያረግን አመራር ቦታውን ይልቀቁ።

    • @braveheart8927
      @braveheart8927 Месяц назад

      ተነፋ፣ ዘሜ ጀግናች ነው፣ ያንን ቆዳ እስክንድርን ስትፈልግ ቀቅለህ ብለው። ችጋራም ፋርጣ የሚሸወድ የለም ተነቃቃን።

    • @sewtsew1285
      @sewtsew1285 Месяц назад

      ለዘመነ ተቆርቋሪ ብትመስልም የፋኖ አንድነትን ለመበታተን ከሚሰሩ የአብይ አህመድ ቅጥረኞች አንዱ ነህ። ለዚህ ነው ስድብ የሚቀናህ።በሂደት ትጸዳላች ሁ።

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 Месяц назад +1

    አማራ አይደለሽ እንዴ?ድል ተቀናጁ አይባልም say ተቀዳጁ።
    እየተቀዳጁ not እየተቀናጁ።

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 Месяц назад

    Fano should take the war out of the Amahara region .otherwise, the public will get frustrated, and Fano may lose public support in the long-term

  • @JosefBelay
    @JosefBelay Месяц назад

    Yerasachewun balezige lisegesgu nuwu

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 Месяц назад

    ምናልባት ከቅጥረኛው እስክንድር ነጋ ጋር ፋሽስቱ አብይ ድርድር ጀምሮ ይሆናላ‼️

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 Месяц назад

    አሜሪካ ተቀምጠሽ ታወሪያለሽ ሰላም ሰላም ካለበለዚያ በሁሉም በኩል የሚያልቀው ሰው ነው ለአማራ የምታስቢ ከሆነ ክሉሉ ውስጥ የሚደረግ ጦርነት የሚጎዳው አማራን ነው ተደራድሮ ወደሰላም ቢመጣ ነው ጥሩ ያው ሰላም ቢመጣ አሜሪካ ያላችው ቢዝነስ ይቀርባችዋል እዚህ ቢያን የአማራ ወጣት አይሞትም ክልሉም አይወድም ሌሎች ክልሎች በኢኮኖሚ እየተነቃቁ ነው አማራ ክልል ግን ወደኋላ እየሄደ ነው።

  • @eztg2758
    @eztg2758 Месяц назад +1

    የመንደርተኞች አጨብጫቢ(መኣዛ መሐመድ)

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 Месяц назад +1

    ከአስኬው ውጭ ድርድር የሚያስብ የለም

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 Месяц назад

    Deal la gagnw Amhara fano fano fano

  • @GetahunCheklie
    @GetahunCheklie Месяц назад

    መደራደር ጀግንነት ነው

    • @braveheart8927
      @braveheart8927 Месяц назад

      ተነፋ አንተ የዝናሽ ታያቸው ኮንዶም 😂

  • @eyocebeab
    @eyocebeab Месяц назад

    አታለቅልቂ ሁሉም ፋኖ አንድ ነው የዘመነ የተለየ ታረጊዋለሽ

  • @user-lb3gc3li5q
    @user-lb3gc3li5q Месяц назад

    80%ማለት እኮ እንደኔ ከደሴ ኮምቦልቻ ለሚመላለስ ሰው የእብደት ምልክት ይመስለኛል

  • @nffnDmd
    @nffnDmd Месяц назад +1

    ጎጠኞች

  • @nffnDmd
    @nffnDmd Месяц назад +1

    አችከፋፋይመሀይም

  • @FuadSulaiman-i6q
    @FuadSulaiman-i6q Месяц назад +1

    ድርድር ሽንፈት አይደለም ።

  • @user-ff7gw8fd5t
    @user-ff7gw8fd5t Месяц назад +1

    እመኑኝ ዘመነ እና እስክንድር ካልተወገዱ ፋኖ አሸናፊ አይሆንም

    • @braveheart8927
      @braveheart8927 Месяц назад

      ችጋራም ፋርጣ ሲያምርህ ይቅር። ዘሜ ገና በቁም ያሸናችኋል።

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Месяц назад +1

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡ጀግኖች፡አላህ፡ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tediayeshu6283
    @tediayeshu6283 Месяц назад