Siga Firfir Recipe - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Amharic Cooking Channel - Injera
HTML-код
- Опубликовано: 23 окт 2024
- Siga Firfir Recipe - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Amharic Cooking Channel - እንኳን ወደ ምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፃችን በደህና መጡ። ይህ ገፅ የመላው አለምን የምግብ ዝግጅት መምሪያ የያዘ ሲሆን በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ አማረኛም የቀረበ ነው። ይህ ገፅ የሚያተኩረው ኢትዮጵያዊ ባልሆኑት የምግብ ዝግጅቶች ነው፤የኢትዮጵያ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ፈልገው ከመጡ እባክወ ይህንን ሊንክ ተጭነው በተለየ ሁኔታ ኢትዮጵያዊ የሆኑ የምግብ ዝግጅቶችን ብቻ የሚያገኙበትን ድረገፅ ይጎብኙ። http፡//www.howtocookgreatethiopian.com/ - Amharic Cooking Channel - Welcome to our recipe channel, this channel cooks food from all over the world and is spoken in Amharic the national language of Ethiopia. This channel will focus on non Ethiopian food, should you want Ethiopian food recipes then please take a look at our dedicated Ethiopian food website http፡//www.howtocookgreatethiopian.com/
plus.google.co...
What is Ethiopian? What is Injera, Ethiopian Bread. What is berbere? What is Ethiopian Coffee? Ethiopian butter, how do you make this? what is door? what is shiro? Ethiopian raw meat? what are Ethiopian spices? How do i get Ethiopian spices? How to make injera. What is tef? Does Ethiopia have wine? Whats is dabo? How to make Ethiopian bread. How to eat Ethiopian food. Ethiopian collard greens. Is Ethiopian food spicy? What is the capital of Ethiopia? How many languages does Ethiopia have? How do you make Ethiopian food? what is fit fit? What is Fir Fir?. Are there vegetarian Ethiopian recipes? What is awaze? Is Korarima the same as green cardamon? How to get teff? How to make door wot? What is shiro? Do Ethiopians eat Pork? Ethiopian raw meat, what is this? Does Ethiopia have beer? What is Ethiopian honey wine?
ITALIAN MEATBALLS & SPAGHETTI የጣልያን ድብልብል ጥብስ ስፓጌቲ - CHINESE CHICKEN FRIED RICE የቻይና ሩዝ ጥብስ ቦዶሮ - CHINESE SWEET SOUR CHICKEN የቻይና ጣፋጭ ሆምጣጤ ዶሮ - FRIED CHICKEN የዶሮ ጥብስ - VEGETABLE SOUP የአትክልት ሾርባ - ITALIAN CREAM CHICKEN PASTA የጣልያን ዶሮ ፓስታ በክሬም - LASAGNE ላዛኛ - SHEPHERDS PIE የእረኛ ዳቦ - FISH PIE ዓሣ ዳቦ - FRIED BANANAS የሙዝ ጥብስ - BEEF STEW ስጋ ወጥ - Burger - በርገር - egg moyo - የእንቁላል ማዮኒዝ - ካሮት ድምብላል ሾርባ - Vegan Carrot Coriander Soup - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - ከአዝሙድና እና ሎሚ ሻይ - Mint & Lemon Detox Tea - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Zucchini Pasta Amharic Recipe - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Courgette Kusa - INDIAN CURRY POWDER የህንድ ከሪ ዱቄት - INDIAN CHICKEN CURRY የህንድ ከሪ በዶሮ - SWEETCORN POTATO SOUP ጣፋጭ በቆሎ በድንች ሾርባ - ITALIAN GARLIC CHICKEN TOMATO የጣልያን የነጭሽንኩርት ዶሮ ቲማቲም - ITALIAN SPAGHETTI BOLONGSE የጣልያን ስፓጌቲ ቦሎኝዝ - INDIAN VEGETABLE CURRY የህንድ የአትክልት ከሪ - COLESLAW SALAD ሳላድ በአትክልት - RICE SALAD ሳላድ በሩዝ - Amharic - አተር ሜንት ሾርባ - Pea & Mint Soup Recipe - VEGETABLE FRIED RICE ቻይንኛ አትክልት በሩዝ ጥብስ - Mayonnaise Mayo - ማዮኒዝ - Tofu - ቶፉ - Hummus - WHITE SAUCE - BECHAMEL ነጭ ስልስ - ጣፋጭ ጥብስ ሙዝ sweet fried banana - Scrambled eggs with Mushrooms - እንጉዳዮች እንቁላል ፍርፍር - በቅመም የዶሮ ክንፎች - Spicy Chicken Wings - snack - ቀላል ምግብ - cheese - የደረቀ አይብ - breakfast - ቁርስ - Ethiopian Woman የኢትዮጵያ ሴቶች - Please share - ያጋሩ እባክዎ - የሙዝ መጠጥ Banana Drink - chicken rice ዶሮ እና ሩዝ -
Ye Suf Fitfit የሱፍ ፍትፍትና መጠጥ
"How to make Misir Kik Alicha" የምስር ክክ አልጫ አሰራር
"How to make Genfo" የገንፎ አሰራር
How to Make Minchet Abish " የምንቸት አብሽ አሰራር
"How to Make The Famous Shiro" የቀጭን ሽሮ አሰራር
"How to Make Gomen Besiga" የጎመን በስጋ አሰራር
How to Make Shiro Fitfit - የሽሮ ፍትፍት አሰራር"
How to Make Two Types of Ful" ሁለት አይነት የፉል አሰራር
ቃሪያ ጣል ጣል ብታደርጊበት መጨረሻላይ በጣም ነው የሚያምረውም የሚጣፍጠውም ።እኔ ቃሪያ ከሌለው ፍርፍር ደስ አይለኝም ስለ ሙያሽ በጣም እናመሰግናለን በርች ሙያ እንዳይጠፋኝ ሁልጊም እከታተላለሁ የምግብ ዝግጂት ሌሎቻችሁም ተማሩ ይጠቅመናል ።
የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር እድሜና ፂና ይስጥሺ ማር
ስወዲሽ የኔ እህትየኔ ባለሙያ ቃላት ያንሰኛል እዲሜሽን ያርዝመው አነጋገሮችሽ ምናምን እንዲገባን አርገሽ ነው የምታስረጂን
ምርጥ ፍርፍር አገሬ ስገባ እሰራለሁ ለዛ ያብቃኝ እና እዝህማ ሁልግዜ የመዳምን እሩዝ ነው የማፈቀፍቀው
ግን ምነው ብቻሽን በላሽው አህሪቡ ብትይኝ
በእውነት በጣም ፈስስስ ይላል እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልን
አርፍ ነዉ 😍👌😋
ውይይይይ ምራቄ ተሮሮጠ ሀሪፍ ነው እህት
I really love your voice you are balwmuya too. Thanks
ውይይ ማማዬ ሆዴን አላወሽው ሴት ልጂ እናቷን ስትመስል ደስስስ ይላኛል ♥♥♥
seni habesha ፣ዋው
በጣም ጎበዝ ነሽ እህት በርቺ
በጣም ያምራል
ማሻአላህ ሲያምር
ዋውውውውውው አጎመዠሽኝ
Awesome!!
ዋው አሰራርሽ ምርጥ ነው!
ዋው ምርጥ ነው እናመስግናለን
አህት ሙያሽን ሳላደቅ አላልፍም ብዙ አስተማርሽኝ እድሜ ላቺ ባሌ ደስ እያለው ነው ሚመገባቸው ምግቦችን ግን በፊት ምንም ስለማላውቅ አሁን አቺን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሬ ምርጥ ምግቦችን ስሰራ ባልተቤተ ግራ ገበው አሁን ዱለት እደት እደሚሰራ ብታሳይኝ ደስ ይለኛል
ወወ
ye Injera nafkot alwetalish Alen oh oh i love Injera to the moon💕♥️❤️💞💜💛💚💙💖 konjo yishetal🤗oh Lovely yamiiiiii
ደግሞ ደስ የሚለው ቨዶሽ አጭር ነው
ሽኩረን ማርየ
Wow ejish ybarek
እናመሰግናለን
ኢትዮጵያ ቆንጆ ይመችሽ 😘😘😘😘😘
በእውነት ተባረኪ
ጉበዝ ነሽ
አመሰግናለሁ እህት
የበርበር አዘገጃጀት ብታሳይን ጥሩ ነው የውጩ ሀገር በርበሪው ብዙም አይጥም እንደ ኢትዮ
ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል ትስለም የድክ እህት
Wowww
ያጎመጃል
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆጆ
ጤና ይስጥልኝ አርፊ ነው
እናመሰግናለን ቆንጆ ነው
woww betam arife mew Enameseginalen
እናመሰግናለን sister
በጣምተመቺተሺኛል
እጂሺይባረክማር
ዋው ሲያምረ
ዋው
እነናመሠግናለን
ያምራል
yena konjo dese yelale meleku keleru tebareki bezi we keteye
Be fureno duket becha enjera bemetbesha endet megager endmenchel asayene areb hager lanen plice beterefe betam arif nw serash tnx selamun yabzalesh
ዋው አስጎመጀሽኝ😘😘😘😖
wow good job that's tasty !
በጣም ያምራል ግን ቅቤ ታመርቻለሺ እንድ ብዙ ነው እምትጠቀሚው ወይ ታድለሺ
waw yene gobez tnx endet ariff lihon endmichil
dess sil tebareki
gin zeyit kibe,siga betam kebat yebezabetal zeyitun keneshi ihite
ine endezi eyarekung ahun ye leb beshitenga honge kuch alkulush
zeyit atabzyew le teninetish metfo new
ሥራሽ ሁሉ ደስ ይላል ግን ውሃ ስትጨምሪ የፈላ ዉሃ ብታደርጊ ጡሩ ነው
Wow Adenkshi Neg
ይመችሺብየኔ ልዩ
balemuya nesh wowww
Mashallah des ylal srashn betam new yemadeqsh
ማሸአላሀረ
Wow Enmesgnalen
አማረኝ
tanks
1000 ላይክ
Wowe
እጅሽ ይበረክ ሆዶን አለዎሽዉ
Btam Des yelal. Balmuya nesh ftan/ fast
wawww
wawwwww meraq yasewexal
Wowo
yene.marrrrr.E/r.ejishin.yibarkew
wwwwww thank you
Sweeeeeet
waw mech yon agera gebecha emebelaw
thanks
እጅሸን.ኢባርከው.የኔቆንጆሆ. እናመሰግናለን
እባክሺ እሙየ የርጥብ አሣ ጥብሥ አሣይን
ዋውባለሙያነሽአህት።ውይእዲትትዝእዳለኝ
Tkank you yena konjoo
betam ewdshlwo video acre astamre new
ይቅርታና አንች በርበሬ የምትጠቀሚው በራስሽ እያዘጋጀሽ ነው እንዴ?
መቼም ባልትና ከሆነ እንዲህ አያምርም ሳውዲ ባልትና እየተባለ የምንገዛው ጣዕሙ አፈር አፈር ይላል ከለሩም ይጠቁራል፡
ያንች ግን ልዩ ነው ማሻ አላህ ብያለሁ
Waw batam des yelal
uuuuuuuuuuuuu
benates men arekush uuuuuufffff agagewashegn eko sedetegna nagn enjera kat abate ametalew
Siyamr
አሁን ልሰራ ነው ግን በድርቆሽ ነው
ዋውውውው አሣመርሽኝ
wedjewalehu
Asqwertyuh
Gen Esew Ager Selhonkugn Ejrewn Sayew yenta Bat Tez Algn Wey
firfir betam miwodow megeb nw enamsgenlen
አረ አጉርሽን thanks you
Gobez bale moya nesh ketyibet ehitachn
ejsh yebarike sewdse gene ehane ejsh same adrge lene
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Enebela
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😉😉😘😘
እናመሰግናለን
ያምራል
wooow
Elsa Dersse አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን