Ethiopian Gurage Zone -የጉራጌን በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ ? ነጋሪ ቲቪ Negari TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ነጋሪቲቪ #NEGARITV #Ethiopia #Yidnekachewkebede #ይድነቃቸውከበድ
    Negari tv
    Negari Media
    ነጋሪ ቲቪ
    ነጋሪ ሚዲያ
    Negaritv
    Negari
    Negari tv
    ነጋሪ ቲቪ | Negari tv RUclips Channel is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
    Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel. ★ Subscribe us on RUclips : / @negaritv ★ Like us on Facebook : www.facebook.c... ★ Twitter : yk...

Комментарии • 121

  • @abametyub501
    @abametyub501 2 года назад +12

    በርቱ ጉራጌ ጀግኖች
    - ሁሉ ሀገሬ ቢልም ጉራጌነቴ ልተው አላለም ጉራጌነቱ ሊከበርለት ይገባል

  • @ነርኼምነርኸቢምጔታ
    @ነርኼምነርኸቢምጔታ 2 года назад +14

    እድሜ ይስጥህ ወንድማችን እንደ አይነቱ ያብዛልን ለሌሎችም እንዲደርስ ማድረጉን እዳትረሱ ዝ👍
    ጉራጌ ክልል ነው

  • @merd24
    @merd24 2 года назад +24

    ጉራጌ እንደ ንብ በሥራ ታታሪ የሆነ ሕዝብ ነው። ❤

  • @argawb649
    @argawb649 2 года назад +8

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር:: አወያዮ አቶ ይድነቃቸው እና ተወያዮች አቶ ፈለቀ እና ወ/ሮ ሂንዲያን በጣም እናመሰግናለን::

  • @ባለማህተብ
    @ባለማህተብ 2 года назад +9

    ጋዜጠኛ ይድነቃቸው ብዙ ግዜ እከታተልሃለሁ ፌስቡክም ላይ ድምፅ ሆነኸናል እናመሰግናለን ክበርልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

    • @NegariTV
      @NegariTV  2 года назад +2

      አመሰግናለሁ

  • @zaydagizawawol1967
    @zaydagizawawol1967 2 года назад +14

    ተወያዮቻችን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
    የጉራጌ ማሀበረሰብ የክልልነት ጥያቄ የቅንጦት አይደለም የመኖር የመጥፋት ጉዳይ ነው ባህሉ ማንነቱ ቋንቋው እየጠፋ ነው ከሌሎች መሰል ቤሄረሰቦች እኩል ተደማጭነት አጥቷል የክልል ልሁን እኩሌታ መብቱ ተጠብቆለት ትውልዱ መታደግ ካልቻለ አንድ ትውድ መሻገር አይችልም በሌሎች ባህላቸው ቋንቋቸው ባስከበሩ ብሄረሰቦች ይዋጣል ጉራጌ ንቃ

  • @faristamam7280
    @faristamam7280 2 года назад +4

    እጅግ የሚገርም ትንታኔ ነው ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ በርቱ ጠንክሩ

  • @ነርኼምነርኸቢምጔታ
    @ነርኼምነርኸቢምጔታ 2 года назад +3

    ፈሌ እናመሰግናለን አሁንም በርታ እንዳተ አይነቱ ያብዛልን እህታችንም እናመሰግናለን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ይድነቃቸው ድምጸ ሰለሆንክን በረቱ ውይይቱ ያደረጋቹ 💚💛❤️

  • @zerihungezahegn5705
    @zerihungezahegn5705 2 года назад +4

    Gurage is so kind honest humble people !! Always it was my question !!

  • @cherunsrane5411
    @cherunsrane5411 2 года назад +7

    ኦ ጉራጌ always ሰላም የሆንክ ህዝብ!!

  • @abukeabdih522
    @abukeabdih522 2 года назад +3

    እናስግናለ ጅግኖች

  • @yohanawolde6501
    @yohanawolde6501 2 года назад +2

    ፈለቀ፣ህንዲያ እና አወያዩ በጣም እናመሰግናለን ,በትክክል ገልፃችሁታል የጉራጌ ባህል ፣ትጋትና የህዝቡ ማንነት በተፅኖ እየጠፋ ነው ያለው የጠየቀው ለሌላው ብሔርብረሰቦች የተፈቀደውን በክልል የመደራጀት መብቱን ነው የጠየቀው ኢትዮጵያን የሚወድ ህዝብ ነው

  • @براليمبراليم
    @براليمبراليم 2 года назад +3

    ብርቱ

  • @yodiyodit5857
    @yodiyodit5857 2 года назад +9

    ታየኝ ጉራጌ ክልል ሲሆን የፎቅ ጫካ የልማት ጥግ ።! ተከባብሮ ከሁሉም ብሄር በሰላም የሚኖር ህዝብ እንደመሆኑ መጠን ኢትዮጵያን የሚያኮራ ክልል እንደሚሆን ግልፅ ነው ። እራት ነጥብ ። ንቅነት የገነንዳ ንቅነት የሰበንዳ የህር።

  • @hayatuomer8259
    @hayatuomer8259 2 года назад +2

    U are the man Yesss we need our own
    ማልማት እንፈልጋለን ማንኛውም ኢትዮዽያዊ አብሮ መስራት ይችላል ጉራጌ ነውና

  • @rchoyona6839
    @rchoyona6839 2 года назад +8

    4 ሚሊዮን የጉራጌን ህዝብን ለመዋጥ የኦሮሞ መንጋ አሰፍስፈዋል ንቃ ጉራጌ

    • @mignotenedaw8710
      @mignotenedaw8710 2 года назад +2

      ወንድሜ 4 ሚሊዮን አዲስ አበባ ብቻ የሚኖር ጉራጌ ነው. በአጠቃላይ የጉራጌ ህዝብ 20 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን ይገመታል.

    • @mignotenedaw8710
      @mignotenedaw8710 2 года назад +1

      የጉራጌ ህዝብ 20 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን ይገመታል.

  • @zerihungezahegn5705
    @zerihungezahegn5705 2 года назад +2

    We are full supporting this matter !! Keep it up 👍. My brother !!

  • @hayatuomer8259
    @hayatuomer8259 2 года назад +8

    አዎ ክልል ይገባዋል ኢትዮዽያዊነት ላይ ምንም አይነት ድጋፍ ሳይያደርግለት በራሱ ሀገር የገነባ ነዉ
    አሁን ክልል ይገባዋል

  • @mulewerch6154
    @mulewerch6154 2 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን ኢድኚዬ

    • @NegariTV
      @NegariTV  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ

  • @miftaawel7824
    @miftaawel7824 2 года назад +2

    ይድኔ እናመሠግናለን

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc 2 года назад

    አቶ ፈለቅ በጣም አስደናቂ እይታና ምክኒያታዊነት የተላበስክ ሙሉ አመለካከት ያለህ ሰው ነህ ማንንም አሁን ባለንበት የፖለቲካ መሰረት ውስጥ ማንንም በጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ውስጥ አሸናፊ ነህ። እህቴ ሳላደንቃት አላልፍም።በርቱ

  • @ነርኼምነርኸቢምጔታ
    @ነርኼምነርኸቢምጔታ 2 года назад +7

    አክስዮን ለመጀመሪያ ጊዜ የጀመሩት 7 የጉራጌ ልጆች ናቸው ዛሬ የአክስዮን ጉዳይ የት እንደደረሰ ማወቅ ይቻላል

  • @adnewyirga6293
    @adnewyirga6293 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ በሙሉ የጉራጌ ነዉ እያለህ፤ ጉራጌ ዞን በክልል ይደራጅ፣ መልካም አስተዳደር ይሰፈን፣ መሰረተ ልማት ይስፋፋ፣ የህዝቡ ባህልና ቋንቋ ይጎልብት ሲባል የማይሰማ መንግስት ፈጣሪ አያምጣብን።
    እንዲህ አይነት መንግስት ከመጣና የጉራጌን ህዝብ ድምፅ የሚያፍን ከሆነ፤ ኢትዮጵያ በሙሉ የጉራጌ ነዉ የሚለዉ ህዝቡን ለማሞኘትና ድብቅ አላማዉን (አጀንዳዉን) ለማስፈፀም ነዉ።
    የዞኑን ህዝብ በመከፋፈል ክልል እንዳይሆን በማድረግ የተወሰኑ ወረዳዎችንና ጉራጌ ዞንን የመዋጥና የመሰልቀጥ አጀንዳ!!!

  • @berhanubelango5885
    @berhanubelango5885 2 года назад +1

    Gurage Regional State!
    No cluster 💪💪💪

  • @mezgbuhaile2518
    @mezgbuhaile2518 2 года назад +2

    እኛ እኮ እንደውም በምንከፍለው ግብር ሊታሰብልን ይገባል ከዛ ሁሉም ጠንክሮ ይሰራል ስለዚ እኛ ደግፉን አላልንም አጽድቁልን ነው ያልነው

  • @miftaawel7824
    @miftaawel7824 2 года назад +5

    በሺ አመት ታሪክ እንደ ወያኔ አይነት ጠላት ገጥሞንም አያቅም የወያኔ ባለስልጣናት በሰማይም ነብሳቹ አይማር እርጉሞች

  • @መስቃንቤተጉራጌ
    @መስቃንቤተጉራጌ 2 года назад +1

    ትክክል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад +1

    ትክክልነህ ወድማችን የጉራጌ ታሬክ ብዙ ነው

  • @fissehashettu5419
    @fissehashettu5419 2 года назад

    እጅግ የሚገርም ትንታኔ ነው ባላቹበት በርቱ ጠንክሩ

  • @ኤፍሬምታመነ
    @ኤፍሬምታመነ 2 года назад +5

    💚💚💛💛❤❤

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 2 года назад

    በጣም ደሰ ሚል ውይይት

  • @getuteshomeruga2038
    @getuteshomeruga2038 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት በርቱ

  • @gurage9351
    @gurage9351 2 года назад

    Brilliant people! It is great to see such people who can express the Gurage people. Great discussion!

  • @rahmetsherif9448
    @rahmetsherif9448 2 года назад +2

    የኔ ውድ አክስት ንግግርሽ ደስ ሲል!!!!!

  • @gfhhfc4848
    @gfhhfc4848 2 года назад

    በርቱ. አላህ. ይጠብቃቹ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 года назад +3

    ጌታ ይርዳችሁ እስከ አሁን ያልገባኝ ነገር ግን እንዴት ነው ጉራጌ ከሸዋ ወደ ደቡብ የሄደው?

  • @bilalwerku8684
    @bilalwerku8684 2 года назад +1

    በርቱ የሰለጠነ ህዝብ ስለሆነ ነው መብቱ በሰነጠለ መልክ የሚጠይቀው

  • @menbiaregay3118
    @menbiaregay3118 2 года назад +3

    It is about changing the life styles of guragae people every one must visit the area to understand the concept .

  • @goldbts6839
    @goldbts6839 2 года назад +5

    የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ተገቢ ነው

    • @habibaahmed6598
      @habibaahmed6598 2 года назад +1

      ፍትህ ፍትህ የጉራጌ ክክል

  • @naqeebulllahhamdard2395
    @naqeebulllahhamdard2395 2 года назад +4

    ጉራጌ መንጥሮ አሰምሮ አስተካክለው ካለሙ በኋላ የማደርሰበት በደል ለፈጣሪ ትተናል. ዘድረሸ ቁርጡ

  • @shafibirgu2165
    @shafibirgu2165 2 года назад +1

    Im proud of u guys...keep it up

  • @senayittsegaye3410
    @senayittsegaye3410 2 года назад +1

    ወንድማችን ፈለቀ በርታ

  • @aschalewgebre3722
    @aschalewgebre3722 2 года назад

    journals yidinekachew tnxs ur raising point for discussion, really nice expression by mr, feleke abate and mrs, endiya shafi. gurage reginal state becomes true.

  • @yemanez.3529
    @yemanez.3529 2 года назад +2

    #Gurage Kellel

  • @cherunsrane5411
    @cherunsrane5411 2 года назад +1

    እኛ አይደለም ለኛ ለሌላው የምንተርፍ ቁንጮ ንቁ ብርቱ ትጉ ከንብ የባስን ታታሪ ህዝቦች ነን!!! we are hardworker !!

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 Год назад

    ጉራጌ እደ እደ ሀቅ እኔ አማራ ነኝ ግን ጉራጌ በእጥፍ ክልልነት ይገባዋል ታገሉ የጉራጌን መብት የተነፈገበት ምክኛት ደኩተር አብይ ያቀዋል ሀቁን ያቀዋል አይጨክንም በናተ። ታገሉ በአድነት በቅርብ ይፀድቅላቹዋል ትግስት ያስፈልጋል

  • @elfneshelfnesh6516
    @elfneshelfnesh6516 2 года назад

    በትክክል ጉራጌ ራስን በራስ ማስተዳደር ይገባዋል መጨፍለቅ ይብቃ

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 2 года назад

    እዉነት

  • @324media6
    @324media6 2 года назад +2

    የሰለጠነ ህዝብ በሰለጠነ መንገድ
    ቢጠይቅም ..ምን ያደርጋል የሰለጠነ መንግስት ...።

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 года назад +5

    አብይ እንኩዋን ክልል አገር እንሁን ቢሉት ኢትዮን 83 ይገነጣጥላታል ክልል ጥያቄ ቀላል ነው ግን ጉራጌ ጥያቄ ህዝቡ ሲጠይቅ ውስጥ ያሉ የብልፅግና ገረዶች አጎብዳጆች አፍነውታል ጉራጌን ስራ ብቻ ነው እያሉ ይቀልዱበታል

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 2 года назад

    🙌 yes

  • @bizuneshabrham5611
    @bizuneshabrham5611 2 года назад +1

    Yemigerm agelalets yanurelen enamsegnachehualen

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 2 года назад

    በርታልን👍🏾

  • @asrattadesse1805
    @asrattadesse1805 2 года назад +1

    Hey Yednekachew,
    Thank you for your effort.
    ስለ ጉራጌ ስታወራ ላሊበላና አክሱምን display የምታደርገው ለምንድነው?
    ጉራጌ architecture አለው።
    ጉራጌ Engineering አለው። Do you know about the Highway our fathers designed and built?
    Please do not ask about the ጥቅም። በቃ ምንም ጥቅሞ አይኑረው። ጉዳት ብቻ ይኑረው ። Do not worry about that.
    ጉራጌ የሚለው እራሱን በራሱ ማስተዳደር ስለፈለገና ስለሚችል ነው።
    Tell me why Tigray has 4 universities? why?
    የማን ገንዘብ ነው ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሚመደበው በጀት?
    ማን የሚከፍለው tax ነው ለባህርዳር ለመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የሚመደበው ?
    ጉራጌ የሚከፍለው tax የት ነው የሚሄደው?
    That is the question, a jourlist like you needs to ask and investigate. Why shoud I pay for a school in Gojam when my mom has no clean water? why?
    ይሄ እኮ ነው እናንተ የኢትዮጵያ አንድነት የምትሉት።

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 2 года назад

    የአገሪቱ ዋና ከተማ ጉራጌ ክልል መሆን አለበት ለፅዳትና ለልማት ጨዋ ማህበርሰብ ነው ስልጡን ህዝብ ናችው እና እነሱን ክልል መሆናችው ግድ ነው ግን ክልላችው ላይ ሁሉም ነጋዴ ሲሆኑ ማን ይገዛል የሚለውንም ካሁኑ ማሰብ ነው ።

  • @dahlakknife9609
    @dahlakknife9609 2 года назад +1

    Ewnte new

  • @oumersabir8480
    @oumersabir8480 2 года назад +2

    ጉራጌ ክልል ባለመሆኑ ማንነቱ በአብዛኛው ጠፍቷል ። ከነአካቴው እንደማይጠፋ ደግሞ ክልል መሆን ለጉራጌው የህልውና ጥያቄ ሆኗል ። ጉራጌ ክልል ነው !

  • @አስቱብሌን
    @አስቱብሌን 2 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 2 года назад +2

    ግድ ነወ ዘድር ይለያል

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 года назад

    ፍትህ ለታታሪው ጉራጌ

  • @tebaberwelde9567
    @tebaberwelde9567 2 года назад +1

    ለጉራጌ ያልሆነች ኢትዮጵያ ከአፍንጫዬ ይውጣ

  • @FatehFateh-p2s
    @FatehFateh-p2s Год назад

    ❤❤❤

  • @yohanawolde6501
    @yohanawolde6501 2 года назад +2

    ፈለቀ የጠለቀ ዕውቀትና ብቃት ያለህ በመሆኑ ጉራጌን በተመለከተ እስከመጨረሻው ትቀጥላለህ ከጎንህ ነ ን

  • @abdi6588
    @abdi6588 2 года назад +2

    ከኮሚንዝም ወንዝ የተቀዳው የራስን እድል በራስ መወሰን መብት በቲዎሪ ደረጃ ስዳምጠው ልክ እንደ ኮሚንዝም ሰውን አኩል አረጋለሁ እንደሚለው ስትሰማው ይጣፍጣል። ችግሩ ያለው ስራ ላይ ላውለው ስትል ነው። ኮሚኒዝም ሁላችሁንም እኩል አረጋለሁ ብሎ ሁላችንንም ደሀ አድርጎን ሄዷል ይሄኛውም እንደማይሰራ የምናረጋግጠው በደንብ ካፋጀን በኃላ ነው። ያለን አማራጭ እነጃዋር አለን የሚሉትን ሁለተኛውን ክትባት ተወግተን ከበሽታችን እንድን እንደሆነ ማየት ነው። አገሪቱ መቸም ያው የላቦራቶሪ አይጥ ከሆነች ቆየ።

  • @tewodroszergaw8534
    @tewodroszergaw8534 2 года назад +3

    ጉራጌን ማንም ባለስልጣን ሊያሞኘው አይችልም የግልሰብ ምርጫ አይደለም የህዝብ ድምፅ ነው እንደ ሞኙ ወያኔ ቦብ ታጥቀን አንዋጋም በ21 ክፈል ዘመን ሳይነሳዊ እና የማቋርጥ ትግል እናደርጋለን ትግሉም ይቀጥላል አይመለሰም ጉራጌ ሀብት ማለት ነው ሀብት ዘራፊ አይደለም እሴት ፈጠራ ላይ የሚያተኩር ነው አንጂ በኢኮኖሚው ዘርፍ ለሌላ የሚተርፍ ነው መንግስት ብልህ መሆን አለበት ሲዳማን ክልል ከሚያደርግ ጉራጌን ነበር ማድረግ የነበረበት ምክንያተሉም በኢኮኖሚ ሲመዘን

  • @zerihungezahegn5705
    @zerihungezahegn5705 2 года назад +1

    Am growing up gunchere zone please do it !! Full support from Minneapolis .u.s,a

  • @gashawtamre
    @gashawtamre 2 года назад +1

    ይህ ክልል ክልል የሚባል ነገር ባይኖር(አንድኢትዮጵያ) ብቻ ቢሆን መልካም ነበር። ግን በጣም ጥቂቶቹ ኢትዮጵያውን በሙል በጋራ ያለሙትን ከተማ ተቀራምተው አዲስ አበባ የገሌ፣ መቀሌ የገሌ ፣ ባህርዳር ፣ አዋሳ፣አዳማና የመሳሰሉ ከተሞችን ጠርንፈው ይዘውና ከመከላከያ ያልተናነስ ልዩ ሀይል በሚል ሰራዊት ገንበተው ፣ ያገሪቱን ኢኮኖሚ ተራበተራ እንደፈለጉ እየዘረፉ!? ጉራጌ ክልል ስል ማንም ቢያጉረመርም የጉራጌ ጥያቄ ተገቢ ነውና ቅንጣት ወደዋላ ማለት አያስፈልግም። ይበቃል! ማንም የበዪ ተመልካች ሆኖ መቅረት አይችልም። ደሞ ጉራጌ ብቻ አይደለም ሁሉም ብሄረሰብየመከለል ጥያቄ ማንሳት አለበት! ያኔ ህገመንስቱን ተገደው ይቀይራል።

  • @hussenahmed5707
    @hussenahmed5707 2 года назад

    ጉራጌ ክልል መሰጠት ኘለበት አድስ አበባን አሳድጎ ተቀምቷል

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 Год назад

    #Referendum_Now
    #justicefor_gurage
    #guragenationalregionalstate
    ጉራጌ ክልል ነው✍️
    ሪፈረንደም ይፍጠን ህገመንግስታዊ መብታችን በህጉና በህገመንግስቱ መሰረት ይፈቀድልን
    በባንዳ አጉል ቅዠት የጉራጌ ክልልነት አይደናቀፍም✊

  • @tesfayesenay
    @tesfayesenay 2 года назад +1

    Hulunim kilil argo mayet nw

  • @tesfahunayalew7398
    @tesfahunayalew7398 Год назад

    አባዱላ በመሀይም ጭቅላት ደቡብን አፈረሳት ኢትዮጵያን ገደሉአት

  • @tsega9038
    @tsega9038 2 года назад +2

    ክልል ሆኖ ሚያገኘው ጥቅም ምንድነው ብለህ ስጠይቅ መልሱ እራስህ ጋር አለ
    ካልጠቀመ ለምን ሌላው ክልል አልፈልግም አላለም ?
    ስለጠቀመው ነው
    ጥቅሙ ደሞ ከሚነገረው በላይ ነው
    30 አመት ሙሉ ያጣጣሙይ

  • @senayittsegaye3410
    @senayittsegaye3410 2 года назад

    ከጉንክ ነን

  • @kaleabtariku4303
    @kaleabtariku4303 Год назад

    የጉራጌ ህዝብ መንገድ ከመስራት ባለፈ የራሱ የትራንስፖር አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች የነበሩት ህዝብ ነበር በኢህአዲግ የፖለቲካ ሸፍጥ እንዲፈርስ ተደርጓል:;

  • @marakye9785
    @marakye9785 2 года назад +1

    Gurage enkwan kelel lelam yegebawal

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 года назад +1

    If Gurage becomes a killil why is it a big deal??? It is not about smaller regions becoming a Killil which is a problem as we witness it today, rather it is the oversized Killil owners which are misbehaving and causing unnecessary headache.
    All we need is break down the bigger ones into smaller units and grant the right to be Killil to as.many smaller ones as they wish. But it should be conditional on them supporting themselves with their own resources limited to a certain percentage support from the federal government.
    If they cannot raise the required percentage to stand on their own feet it is upto them since every cow should be responsible for carrying its own head pull its own weight.

  • @gashawtamre
    @gashawtamre 2 года назад

    ሁሉም ብሔርብሄረሰብ የክልልነት ጥያቄ ብጠይ ኖሮ ይህንን ለዘረፋ የሚጠቀሙበትን ህገመንግስት ሳይውል ሳያድር ይቀይሩት ነበር። መነቃት የስፈልጋል ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад +1

    ጉራጌ ክክልል ነው ያለ ክልል ስው ይኖራል አንዴ ምን ማለት ነው

  • @abumesud2312
    @abumesud2312 2 года назад

    ቢዘገይ እንጂ አይቀርም መንግስት በጣም ታዝበንሀል

  • @tewodroszergaw8534
    @tewodroszergaw8534 2 года назад

    ጉራጌ በኢኮኖሚ የሚጫወተው ሚና ከላት የደቡብ ክልል የተሻለ ዋጋ እየከፈለ ይገኛል በስራ እድል ፈጠራ በኢንቨሰትምንት በተራእዶ እንዲሁም አቁብን እድርን ያመጣ መሆኑ በፖለቲካው ተዋፁ አነስተኛ ድርሻ እንዲኖረው በተፅእኖ ውስጥ እንዲወድቅድ እየተደረገ ይገኛል ዛሬ ጉራጌ አይደለሁም እገሌ ነኝ ሚል ጥያቄም እየበዛ በመምጣቱ የጉራጌ ማንንነት እየጠፋ ይገኛል እባካቹ ማንነቱን እያጣ ቋንቋውም እየጠፋ የሚገኝ የንቀታቸው ንቀት ሆሳህና ዋና ከተማ በክላስተር እያሉ ዝባዝኬ እያወሩ በመናቅ ላይ ያለ ብሄር እያደረጉት ነው ጉራጌ ንቃ ፖለቲካዊ ውሳኔ ወይም የባለስልጣን ፍላጎት ብቻ መመራት የለበትም የህዝብ ድምፅ ነው ሚወስነው የህዝብ ድምጽ ይሰማ

  • @zerihungezahegn5705
    @zerihungezahegn5705 2 года назад

    It’s to let !!

  • @tewodroszergaw8534
    @tewodroszergaw8534 2 года назад +1

    ጉራጌ በኢኮኖሚ የሚጫወተው ሚና ከሉት የደቡብ ክልል የተሻለ ዋጋ አስተዋፅ እየከፈለ ይገኛል፡፡ በስራ እድል ፈጠራ፣ በኢንቨሰትምንት፣ በተራዕዶ፣ እንዲሁም ዕቁብን ዕድርን ያመጣ በመሆኑ በፖለቲካው ተዋፁኦ አነስተኛ ድርሻ እንዲኖረው በተፅእኖ ውስጥ እንዲወድቅድ እየተደረገ ይገኛል ዛሬ ጉራጌ አይደለሁም እገሌ ነኝ ሚል ጥያቄም እየበዛ በመምጣቱ የጉራጌ ማንንነት እየጠፋ ይገኛል እባካቹ ማንነቱን እያጣ ቋንቋውም እየጠፋ የሚገኝ የንቀታቸው ንቀት ሆሳህና ዋና ከተማ በክላስተር እያሉ ዝባዝኬ እያወሩ በመናቅ ላይ ያለ ብሄር እያደረጉት ነው ጉራጌ ንቃ ፖለቲካዊ ውሳኔ ወይም የባለስልጣን ፍላጎት ብቻ መመራት የለበትም የህዝብ ድምፅ ነው ሚወስነው የህዝብ ድምጽ ይሰማ

  • @simegn8630
    @simegn8630 2 года назад +1

    ጉራጌ ሀገር አልሚ ነው ክልል ይገባዋል

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 2 года назад +1

    ጉራጌ ክልል ነው መብት አይለመንም

  • @tadeletigistu2303
    @tadeletigistu2303 2 года назад

    migerimi mabirareya newi gilitsi yehone agelaletsi newi yegelestachuti hulemi nurulini

  • @ferejadessalegn9211
    @ferejadessalegn9211 2 года назад

    እንቁስ በሮ። ጉራጌ በጉራጊናታ ቦረወ መደር እንም ይቅመጭ። ክልል ቢኸርም ያቈርጥ ቃር ኤነ።

  • @melkamudestaw5289
    @melkamudestaw5289 Год назад

    በጉራጌ ጉዳይ መንግስት ህገ መንግስቱን እየጣሰ ነው

  • @semusemu2483
    @semusemu2483 2 года назад

    ጉራጌ ክልል ነው ጭቆናው ይበቃናል መንግስት ህገ መንግስቱን ያክብር

  • @kabenawolkete3976
    @kabenawolkete3976 2 года назад +1

    የወልቂጤ እና አጎራባች ወረዳ የቀቤና ልዩ ወረዳ በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እንድያጻድቅ እንጠይቃለን::

  • @asrattadesse1805
    @asrattadesse1805 2 года назад

    የኔ እናተና የናቴ ላም ውሀ የሚጠጡት ከአንድ ጉርጓድ ነው። አንድ ላይ።
    አሁን ክልል ልሁን ስትል ትገደያለሸ ትሞቻለሽ እያልክ ታስፈራራታለህ።
    ክልል ልሁን ማለት በምከፍለው tax አኔ እራሴ ልወስን ማለት ነው።
    የትግሬና የኦሮሞ መንግስቶች ይህን አይፈልጉም።
    የትግሬውስ ይሁን ኦሮሞ ለምን ይከለክላል?
    ኦሮሞ እኔ ትልቅ ነኝ ይላል። ታዲያ ሌሎች እንዳያድጉ ለምን ይከለክል?

  • @bayiradinkemal2692
    @bayiradinkemal2692 2 года назад

    ጉራጌ መለት ኡኡአኡኡ በምን ቃል ልነጊር አቦ ቃልም አጣራኝ ኢነንታ ማለት ያታወቃችሁ ያእብብ መርዝ ነቹህ መርዝ አሲዶች እራሰትሁኅ ትቆልለለችሁ ደዳቦች ስርችሁ ሁለ ፖሎቲካ ብቻ

  • @zነኝወሎየዋ-e5v
    @zነኝወሎየዋ-e5v 2 года назад

    እንደ ጉራጌ ክልል አይደለም እንዴ ?በምን ክልል እየተጠራ ?

  • @ሰውመሆንበቂነው-ተ7ወ
    @ሰውመሆንበቂነው-ተ7ወ 2 года назад +2

    ፍታዊ ጋዜጠኛ ከሆንክ የቀቤናን የማረቆን የወለኔን ብሄረሰብ ጋብዙ ከዛ እውነታው ታገኛለ እውነተኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ😀ምክንያቱም እነሱ ጋር በቂ መልስ ታገኛለ

    • @mulewerch6154
      @mulewerch6154 2 года назад +2

      ምን አይነት መልሥ አለሽ

    • @mignotenedaw8710
      @mignotenedaw8710 2 года назад +1

      ጉራጌ ክልል ቢሆን ሁሉም በጉራጌ ውስጥ የሚኖር ማህበረሰብ ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም

    • @sumyaebrahim1049
      @sumyaebrahim1049 2 года назад +1

      ትክክል ብለሻል ጉራጌ ክልል ሲተይቅ የተከበሩ ቤሔረሰቦችን ጨፍልቆ ነዉ እነሱም ቀቤና ማረቆ ወለኔ ናቸዉ

    • @ዜድያላህባሬያየረሱልወዳጅ
      @ዜድያላህባሬያየረሱልወዳጅ 2 года назад

      አዎ. ጉራጌ. ክልል. ይገባዋል

  • @asrattadesse1805
    @asrattadesse1805 2 года назад +1

    ትግራይ ስንት airport አለ?
    የባቡር ሀዲድ ይሰራ ሲባል የት ነው እየተሰራ ያለው?
    መንግስት ነገ አዲስ ፕሮጀክት ቢነድፍ ከመቀሌ ከባህርዳር ወይም ከጅማ ነው የምትጀምሩት። ጉራጌ በከፈለው tax.
    That is Ethiopia for you.
    People are getting tiered of Ethiopia

  • @marakye9785
    @marakye9785 2 года назад

    Abeye endemrt telk teseno yadergew gurage new abye kebr yenurek

  • @faceofafrica-y8u
    @faceofafrica-y8u 2 года назад +1

    YE ZER KILIL YE QEDEMUTIM MEFRES ALEBACHEW INKUWAN LELA BEZER LIDERAJ QERTO YEQEDEMUT KILILOCHIM ALIXEMUM LE HAGERACHIN .......... YIDNE INDEZIH YALE YEGOX ISABEN ATASTENAGID ......... STOP ETHNIC POLITICS ! !

    • @adnewyirga6293
      @adnewyirga6293 2 года назад

      Mejemerya kilil yehonutin afrsuna asayuna....😆😆😆, New weyis Gurage kilil siteyik new Ethnic Politics tiz milachu. Lemin endih endemitil ena agendah min endehone bedenb enawukalen.......enante bicha awaki nachuaaaa....Ayenachu eko.....hahahaha

  • @arebshiraga937
    @arebshiraga937 2 года назад +1

    It is not the right time and situation to stick to request a separate administrative unit "killil".All the points the guests raise can be achieved while they join the cluster.I don't see the negative side of joining the cluster particularly in ecomic perspective.Take more time and let the Guragie intellectuals examine the negative and positive side of being a member of the cluster.

    • @woinshethabte2577
      @woinshethabte2577 2 года назад

      You are right this is not the right time but
      Government by him self brought
      cluster, that is the reason way gurage
      become agressive

    • @cabdirasaaqaxmed6291
      @cabdirasaaqaxmed6291 2 года назад

      Gurage Must get Kilil That Everybody can Recognize them Like Me As SoMali 😃🇬🇶

    • @bekrihabib8199
      @bekrihabib8199 Год назад

      did you know what cluster mean specially in gov't context?it means all the people under gurage zone adminstartion will be dumped and put together as one ethnic group,that even these people themselves don't accept and will not accept because these people are different and second of all these regions known for long time as guragelands not other people's.Thirdly with respect to their contribution for the region and for the country at large needs have their own region and one think you have to know gurage was a region even at the early eprdfs age but it was systematically removed by tplf because they see the union of gurages as a "threat". so taking all these things and other things in to consideration we need regional state and we dont stop fighting for it untill we are autonoumous state like we were befor.

    • @Shaleqa_Adenan
      @Shaleqa_Adenan Год назад

      Correction this is not GurageLand!

    • @arebshiraga937
      @arebshiraga937 Год назад

      @bekri habib
      I believe you don't understand the substance of my comment, and you have a blur idea of cluster.I am not against Guragie Zone to have a "kill" status.I am trying to indicate how and when to use" the right time" to promote success.If cluster has a negative effect it affects the whole Zone not only specific communities.

  • @kaleabtariku4303
    @kaleabtariku4303 Год назад

    የጉራጌ ህዝብ መንገድ ከመስራት ባለፈ የራሱ የትራንስፖር አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች የነበሩት ህዝብ ነበር በኢህአዲግ የፖለቲካ ሸፍጥ እንዲፈርስ ተደርጓል:;