Ethiopian wedding in New Zealand my Wife sing for me

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 352

  • @Ashangulit
    @Ashangulit 8 лет назад

    I watched their entrance dance and she looked more like a sad bride than anything. So glad to see she actually enjoyed her big day. Happy married life.

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 5 лет назад +12

    በራሳችው ስርግ ደስ ያላቸውን ቢያደርጉ ምን አለበት? እንደው እርስበራሳችንን በቅራኔ ትችት ብናብጠለጥል ምን ይጠቅመናል ይልቅኑ ቤት ለምቦሳ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ማለቱ አይሻልም ?
    በጣም ደስ ይላሉ.

  • @yohanesberhne8703
    @yohanesberhne8703 5 лет назад +4

    ወይ ዘንድሮ ገና ብዙ እናያለን እድሜ ይስገን እጂ

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 6 лет назад +3

    Beautiful Wedding God Bless You All Congratulations 🍾👍👍👍

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 4 года назад

    Wa, I haven't seen wedding like this lol!!! I'm very happy for our bride and groom but what kind of dance are the bridesmaids and groomsmen dancing!!! Is this fashion or what!!! In my view, I like the old school where everyone is calm and quite and easy flow!! United and ancient proud Godly Ethiopia forever!!!💚💛❤🇪🇹

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ናቶሎ ስትለዉ ብድግ አለ 😱😃😃😃😃
    በዉነት ድስይላሉ መልካም የትዳረዘመን ትመኝሁላችሁ😍😍😘😘😘

  • @fafihasan7462
    @fafihasan7462 7 лет назад +73

    ከከከከከከከከ ወይ ዘንድሮ እስኪ አቆየኝ ደግሞ ምን አይ ይሆን ከከከከከ

  • @dinkiekassie9644
    @dinkiekassie9644 5 лет назад +30

    አሁን ይሀ የስርግ ዘፈን ነው ምናለ የሙሽራ ወጉን ብትይዥ እህቴ

  • @memoaboody5474
    @memoaboody5474 8 лет назад +88

    የአመቱ ቡጡቡጥ የበዛበት ቆንጆ ትርምስ የሞላበት የአመዴ የገበያ አዳራሽ ባዛር ይመልከቱ

  • @mihrethagos1513
    @mihrethagos1513 3 года назад

    Beautiful. God bless you

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +3

    በናት አባቶቻችን ግዜ ሙሽራዋን ለማየትና ለማግኘት የነበረ ትግል ከስት ጭፈራና ሽልማት በሗላ ነበር ሙሺሪት እጅ እምትሰጥ የኛ ጊዜ እሱ ተጎልቶ እሷ እዲህ ማበድ አይ ዘመን እደዉ እዴት ነዉ እሂን እያየሁ የማገባዉ ግራ ገባን እኮ ተዉ ስራታችን እጠብቅ😂😃😏So መልካም ጋብቻ

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 лет назад +19

    ሲዳሩ ማለቀስ ቀረና ሲዳሩ ሠዝለል ሲፈቱ ማልቀስ ሆነ ዘንድሮ
    ግረድግ

    • @sandosando3930
      @sandosando3930 4 года назад

      መታደርጊዋለሽ ግዜው ነው የኔ ማር
      ብቻ ሆድ ይፍጀው የሴቶችን ነገር!!!!

    • @አሪፍአይሸኩልም
      @አሪፍአይሸኩልም 4 года назад

      ሀሀሀሀ ድረድግ

  • @seadaanwer5068
    @seadaanwer5068 5 лет назад +6

    እኛየምናቀው እስዋ ቀጭብላ ስትኮራበት ነው የምናቀው የጉድ ዘመን

    • @hirj2602
      @hirj2602 5 лет назад

      በጣም ደስሚለወም እደዛ ነበር አይግዜ

    • @hirj2602
      @hirj2602 5 лет назад

      ለወዶቹ ቀንወጣላቸው

  • @zdawite928
    @zdawite928 5 лет назад

    Ketu yetefswe and eregna yelelewe tewelede !!

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 3 года назад +1

    በራሳችው ስርግ ደስ ያላቸውን ቢያደርጉ ምን አለበት ! It's their life, their weeding, and they can do whatever makes them happy!!!!
    too much jealousy

  • @rgsgsgs3783
    @rgsgsgs3783 5 лет назад +17

    እኔምለው እሱ ተቀምጦ እሶ ምን ታረጠርጣለች ኢ አሰዳቢ አረ ሴቶችየ እረጋ እንበል

  • @እንደጋላዘረኛየለም
    @እንደጋላዘረኛየለም 8 лет назад +12

    ወይኔ ማየት ብቻ ሆነ ስራዬ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ኧረ ባሏን ስጧት 😂😂😂😂😂😂😂😂👌

  • @የማልዳወልዴ
    @የማልዳወልዴ 6 лет назад +17

    እር ምንድነው 1ኛ ክፍል የስፖርት ሜዳ አደርጋችሁት እኮ ኤይ ምንድነው ሰው ያርገው አይቅርብኝ

    • @lmissmamiandhalbamnage2059
      @lmissmamiandhalbamnage2059 4 года назад

      Kkkkkkkkkkkk

    • @yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
      @yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 4 года назад

      የሙሽራ ወጉና ክብሩ ለቪድዮ እየተባለ ቅጥ እያጣ ነው። ሙሽሪት እና ሙሽራ በሰርጋቸው ቀን የንጉስና ንግስት ያህል ክብር እንዳላቸው ነበር የሚታወቀው። አሁን ግን ሁሉም ማይክ እየያዙ ለባሏ ዘፈነች ለሚስቱ ዘፈነ እየተባባሉ ሰርጉ በሙሽሮቹና በሚዜዎቻቸው ወደ ፓርቲ አይነት ሙድ እየተቀየረ ነው።

  • @ለግዜውሻቃለነኝ
    @ለግዜውሻቃለነኝ 6 лет назад +17

    እኔ አንችን ብሆን ወንበሩ ለይ ገፍትሬ ነበር ምጥለው ደሞ ሱሪውን እንዴት እንደተጣቃ እዩልኝማ ግራ ገብቶታል በሰርጉ አለሰበበትም ማስል በጠቃለይ ሰርጉ ምስቂልቅሉ ዎቷል ምንም አየምርም

  • @bezalegesse782
    @bezalegesse782 8 лет назад

    i will see evryday its very nice moment I like it all of u tameralachu wendu seryesnethi betam yamerale setua demo melse lay mamin sesemeyachew westa new yetedesetew anyways hula new yemayachu

  • @martamarta8277
    @martamarta8277 4 года назад

    እረ ታይ እረጋ በይ ገነትን የወረሽ መሠለሽኮ ደግሞኮ ባመርሽ አሻጉሊት 🏌🏌🏌🏌

  • @ibrahimasmaro1460
    @ibrahimasmaro1460 5 лет назад

    Wea about in Nz was this wedding guys prefect wedding waw

  • @malisha1239
    @malisha1239 5 лет назад

    ዘንድሮ ምሽረ ትፍር ቦሀለ ኑሮው ስለ ምያስለቅሳት ነው ሁለት እንደታለቅስ ነው ወገኖች

  • @asalasal57
    @asalasal57 8 лет назад +2

    wooooooo betam des ylale yeabrhab m yesara gabch yhunlachu

  • @alemnegosi1020
    @alemnegosi1020 8 лет назад +1

    wawo betame arefi new gabjajewue ebarklajuwe

  • @aliahammad615
    @aliahammad615 7 лет назад

    Wawwwww yene marochi betam yamirali fetari yibarikachu

  • @kemilaahmed8221
    @kemilaahmed8221 6 лет назад +15

    እኔምለው ሙሽራው ረቦትነውዴ ማይቀሣቀሥ

  • @yellowmurk2290
    @yellowmurk2290 8 лет назад +40

    kkkkkውንድየው ሙሽራ ግራ ገብቶታል ቁም ነገር

  • @meskerem.m3161
    @meskerem.m3161 4 года назад +1

    በጣም ያሳቃል😁😁😁😁😁😁

  • @ሂወትሂወት-ዘ6ረ
    @ሂወትሂወት-ዘ6ረ 4 года назад

    መልካም ጋብቻ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 5 лет назад +1

    ማሪያምን የኮሜዲያን ጫወታነው እሚመስል

  • @ስደትአይኑይጥፋ
    @ስደትአይኑይጥፋ 5 лет назад

    የት ሀገር ነው ጀጀለሶቸ

  • @masetwaldesalegn3864
    @masetwaldesalegn3864 4 года назад

    ወይ ዘንድሮ ሙሽረዋ እሚጨፍር ዛሀር ነዉ የያዛት ገድ እኮ ነው

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ

    አራ ሚሺርት አልተሸለችም ጉድ እኮ ነው የዘማን ሙሹራ ምን በልተው እንደዚ kkkkkkk

  • @yoyaentertainment2514
    @yoyaentertainment2514 8 лет назад

    ayyyyyyy...... ayinefammmm!!!!!!! alchalubetim!!!

  • @mozamoza8734
    @mozamoza8734 7 лет назад +19

    ወንዱ ሴት ሴቱ ወንድ የሆነበቶ ሃገር

  • @samerasam2868
    @samerasam2868 5 лет назад

    ወይጉድ አብዴውኮነው በሠላም መሰላችሁ

  • @sofeyayalew4973
    @sofeyayalew4973 7 лет назад +3

    ሚዜወቹ ተመቹኘ የወዶቹ በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጠ

  • @ያዩማእወድሻለውአላህእድሚ

    ወይኔ ማየት ብቻ ሆነ ስራዬ እኔስ መች ነው የማገባው

    • @catcat7396
      @catcat7396 6 лет назад

      ያዩማ እወድሻለው አላህ እድሚሽን ያርዝምልኝ jalla

    • @mekonengirma4226
      @mekonengirma4226 5 лет назад

      ነገ

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 4 года назад

    ወይኔ ኮመታቶች ልቤንአፈረሳችሁትበሳቅ

  • @lemmamegersawustenew2623
    @lemmamegersawustenew2623 5 лет назад

    Ececece ayinefam

  • @selam12ful
    @selam12ful 6 лет назад

    Women should be women! That is, man has to dance, woe and chase you!

  • @zomababy376
    @zomababy376 6 лет назад +3

    ሲጀመር ዘፈኑ ለሰርግ አይሆንም

  • @habibamuhammad8453
    @habibamuhammad8453 5 лет назад +1

    ውይ።ጉድ።አላህ።እድሚያችን።ከፍ።ያርገው።ብዙ።ነግር።ናያለን እሱ።ቁጭ።ብሎ።እስዋ።ትዘፍንነታለች።

  • @alemhailu1706
    @alemhailu1706 4 года назад

    Weye yemushera
    Yebahele Yetelemedewu Becheferu

  • @hattahatta1331
    @hattahatta1331 5 лет назад

    እረ ምን.ጉድ ነው ክክክክክክክክክ.በሳቅ ገደላቹኝ

  • @terameddamte3255
    @terameddamte3255 4 года назад

    ወይ የሴት ልጅ ክብር ዪሄ ሆነ

  • @rte8360
    @rte8360 5 лет назад

    Amazing

  • @fd7923
    @fd7923 5 лет назад

    ሀሀሀሀሀሀ ዳሳቸው ሲያሥቅ😂😂

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ሚስኪን ና ስትለዉ ከተቀመጠበት ብዲግ 😂😂😂😂

  • @zenash1234
    @zenash1234 5 лет назад

    Ere gena bzu gud ale balyew kuch blo esuwa minew abedech

  • @chinaalemayehu1348
    @chinaalemayehu1348 6 лет назад

    ሙሽራው እሥከ አጃቢወቹ ድርሥ ሠገጤ ነው

  • @natmerontefer8526
    @natmerontefer8526 8 лет назад

    ehwunt btameeee afrikugn teshe

  • @aymanhamuda2061
    @aymanhamuda2061 5 лет назад

    wawww. shiapan. wededekote.

  • @luhamyoni814
    @luhamyoni814 5 лет назад

    Like it

  • @ዉደብለክጥራኝ
    @ዉደብለክጥራኝ 8 лет назад +2

    ሚዜወቹ የሙሽራዉ ዱርየ ነገር ናቸዉ በተረፈ ምንም አይልም

  • @selam12ful
    @selam12ful 5 лет назад

    No bride should sing for him!

  • @galglesidetyawyedingilmari3961
    @galglesidetyawyedingilmari3961 6 лет назад

    uuuuu ene aldergim yewent bhual demo yesdbegal😅😅😅

  • @smalingeverperson7685
    @smalingeverperson7685 5 лет назад

    The ver good ethoba

  • @امستاامستا
    @امستاامستا 6 лет назад +2

    በለዉምንድነዉትርምስ

  • @senaitsweetsenaitsweet2721
    @senaitsweetsenaitsweet2721 6 лет назад

    Aeruk mehazut si kemzieom kkenu alewom ab mera bae gele aynet

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 5 лет назад +4

    ሙሽራ ረጋ ሰከን ስትል ነው ወጉ የሚያምርባት። ባሕላችን ወዴት ወዴት???

  • @urjiiamboo964
    @urjiiamboo964 5 лет назад

    Wwwwwooo mazing beautiful

  • @ሄዋንሄዋን-ሸ3ጰ
    @ሄዋንሄዋን-ሸ3ጰ 5 лет назад

    ክክክክክክክክክክሙሽራ በፍርሃት ፓንቱ ይታያል

  • @merkoganegi356
    @merkoganegi356 6 лет назад +9

    ክክክክ እሱ ታዛቢ ነው ነው እንዴ

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 лет назад

    ሀሀሀሀ እንደ ዛሬ ሥቄ አላውቅም የት ሂዶል ናማ ወይ ጉድ

  • @sameras4965
    @sameras4965 5 лет назад +1

    እንካንምበወቅቱያገባሁአረምንአይነትዘመንደረስን

  • @hanaeshetu7268
    @hanaeshetu7268 6 лет назад

    Kkkkkkkkkkk yaskal yasakikal ihem cfera hono tuuuuu mdre segete hula

  • @ሀበሻዊነቴኩራቴ
    @ሀበሻዊነቴኩራቴ 5 лет назад +1

    ወይ ጉድ የዘንድሮ ሙሽሮች ደግሞ ጭራሽ የሙሽራ ወጉም የጠፋባችሁ ሙዚቃዉ እንኳን ቦትመርጡ

  • @abushabush3241
    @abushabush3241 6 лет назад +5

    Melkam gabeca yamral

  • @rabiyayasin3769
    @rabiyayasin3769 4 года назад

    Wow 👍 👍

  • @SalamSalam-vg9dp
    @SalamSalam-vg9dp 4 года назад

    ሰርግ አረጋማለት ይፈልጋልሙሽሪት

    • @SalamSalam-vg9dp
      @SalamSalam-vg9dp 4 года назад

      አኔ በሀገሬ ሙሽራ መፍጠን የለበትም ይሄሰርግ አይመሰለኝም

  • @ቁረአንንእማዳመጥየሐበሻል

    የኬኒያን ሰርግ መሰለኝ የቀራቸው ትግለ ብቻ ነው

  • @starshikor131
    @starshikor131 8 лет назад

    serg eka ela sewata yayehu ezih bcha new waw.

  • @የሀበሻልጅ-ዐ1ዐ
    @የሀበሻልጅ-ዐ1ዐ 8 лет назад +9

    አረ የምን እብደት ነው

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 года назад

    Mushrawe rasu nepa newe d'ànec

  • @hayatali4952
    @hayatali4952 7 лет назад

    ወይ ሲያስቁ የውንዶቸ ሚዞች አብላሹት ጭፈራውን

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 5 лет назад

    Weyi mekarewu😃😃😃

  • @fkrtubፍቅር
    @fkrtubፍቅር 5 лет назад

    ሀሀሀሀሀሀሀ የምር ያመምራል

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 8 лет назад

    dese ayelime asamireni eyalachehue bahelachenine tatefalachehue

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ

    በጣም ቀበጣችሁና ወግ እና ባህላችንን አበላሻችሁት እሱ ተቀምጦ ያንቺ ማሽቃበጥ ምን ይሉታል ይገርማል ይሄ አይኔ ስንቱን ያሳየኛል ለማንኛዉም ግዴለም በረድ በሉ ሴቶችዬ እራሳችንን የምናስከብረዉ እራሳችንነን የምናስንቀዉም እራሳችን እባካችሁ ተረጋጉ።

  • @سميرهاىظفيري
    @سميرهاىظفيري 6 лет назад

    ሚዜውቹ ተመቹኝ ያንች ነገረ ቲሺ

  • @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ

    ክክክክክክ የጉራ ቤት አረጉትኮ

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 4 года назад

    መንበላጠጥ ነው። በባህላችን የሌለ ያገራችንን ስርአት ያልተከተለ።ሴት ልጅ በሰለጠኑትም አገር እንኳን ወንድ ነው ለሴቷ የሚደንሰው። ሴት ኮራ ስትል ነው የሚያምርባት። ስዎች ብቻ በየአገሩ ተሰደው ተደበላልቆባቸዋል።

  • @nasa2229
    @nasa2229 6 лет назад

    Mine sha new yeametu astelita. A g

  • @ShasheTube
    @ShasheTube 5 лет назад

    yamiral bethasab inhon

  • @ሽገዛያፄዎቹነኝ
    @ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 лет назад

    አይ ጊዜ ወድ ቀረና ሴት መባዘን😭😭

  • @yamralmohamed2043
    @yamralmohamed2043 6 лет назад

    ክክክክክክክ ትርምስ ነው ወዱ ምድነው ሴቷ ቀልቃላ

  • @Ss-pr8nc
    @Ss-pr8nc 5 лет назад

    ወይኔ ደሥ ሢል

  • @ሳአዲብንትባባ
    @ሳአዲብንትባባ 5 лет назад

    በእውነት አይነፋም

  • @ethiopialove121
    @ethiopialove121 8 лет назад

    Wow

  • @zuzumarra1826
    @zuzumarra1826 8 лет назад +1

    yeha sarge ka decoru gamro mert nawe gen protokole altbkum tebechabechu

  • @ወልቃይትአማራነው
    @ወልቃይትአማራነው 4 года назад

    ክክክክክ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ! ቅሌታም የሆንሽ ሙሽራ

    • @kahsaygebre5263
      @kahsaygebre5263  4 года назад

      ወልቃይት አማራ ነው ። ahah 😂 dream always free...

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል

    እግዚኦ ቅሌት
    ፈሷን አጉና የለቀመች

  • @abayabay2435
    @abayabay2435 5 лет назад +8

    አይ ዬዘድሮ ሙሽራዋች ምነው ረጋ ብትሉ

  • @miskirlesu2142
    @miskirlesu2142 6 лет назад +3

    ውይ ስያስጠሉ ስርአት የለለ ትርስምስ

  • @saffronmhm8388
    @saffronmhm8388 6 лет назад

    Wedwu ayesku ale yahgera sew

  • @tsegad5188
    @tsegad5188 5 лет назад

    እር ፀጉር እንጅሙ ልጅ አሳከኝሆሆሆሆሆሆሆ

  • @dgggfsss6898
    @dgggfsss6898 8 лет назад +3

    kkkkk aymrem