በሠርጋችን ቀንማ ፈታ ማለት ነው እንጂ-ዲጄ ኤቢ-Ethiopian Wedding Group Dance Tizu & Heni - DJ AB - Best Wedding

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 275

  • @እህተስላሴፍንታዬ
    @እህተስላሴፍንታዬ 7 лет назад +22

    ዋውውውውውውውውውውው በጣም ያምራል ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ።።።።።።።።እኔም ይሄ ቀን በጣም ናፍቆኛል DJ AB ቀጥልበት

    • @mamavip8969
      @mamavip8969 7 лет назад

      Wowwoowowowow

    • @Hiiii-c4m
      @Hiiii-c4m 7 лет назад

      mama Vip ያዝ እግድህ

    • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
      @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 7 лет назад

      እህተ ስላሴ ፍንታዬ gama enenenama mnamn eyale mizefenew semu maneber

    • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
      @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 7 лет назад

      እህተ ስላሴ ፍንታዬ የመጀመሪያ ጋ ጋማ እያለ እሚዘፍነውን ልጅ ታውቂዋለሽ ስሙን

    • @leylakemal553
      @leylakemal553 6 лет назад

      እህተ ስላሴ ፍንታዬ 我

  • @ninshabahope5016
    @ninshabahope5016 5 лет назад +2

    I lov Ethiopian so much ❤ form Rwanda

  • @ጥላሁንታደሰ
    @ጥላሁንታደሰ 5 лет назад +5

    ይህ ቀን ናፈቀኝ አረ ጌታሆይ እኔንም ለዚህ ክብር ያብቀኝ እስኪ ያብቃሽ በሉኝ

  • @nyakobah9799
    @nyakobah9799 7 лет назад +4

    I really love etopia they beautiful

  • @tgkonjo2667
    @tgkonjo2667 6 лет назад +9

    አይ ሰው በቃ ይህ ሁነ፡መጨረሻች ያሳዝናል ጋብቻ እኮ የአምላክ ስጦታ ነው እናተ፡ግን ሰርጋችሁ፡በቡራች ያማረ መስሏችኳል

  • @jaafarumar5498
    @jaafarumar5498 4 года назад

    Nice
    Dance

  • @አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ

    የማንንም ሠርግ ስኮምት እኔ ኦላይን ቁጭብየ ቀረሁ ያማረ የሠመረ ትዳር ይሁንላችሁ ዉለዱ ክበድ ሰርጉ ቆየ ካለፈኝ አሁን እግር ጥሎኝ መጥቸ ነዉ 😜😜😜😜

  • @ውድነኝለእናቴ
    @ውድነኝለእናቴ 7 лет назад +81

    ውይኔ እኔ የሰውን ሰርግ ሳሞቅ አረጀው እኮ አቦ ይመቻቹ ላይኩን ግጩላቸው

  • @karenharrison6407
    @karenharrison6407 6 лет назад +1

    Lovely dresses and wedding party.

  • @hayatali4952
    @hayatali4952 7 лет назад

    ዋው ያምራል የሰርጌ ቀን ናፈቀኝ

  • @lydianeretigawora1136
    @lydianeretigawora1136 7 лет назад

    it's very Nice this dance of this wedding .....i like à dress of girl married...😍🤗🤗🤗🤗

  • @امدانات
    @امدانات 7 лет назад +3

    ዋው የናንተ ደሞ የመጬ ይከይፋል ውድድድድድድድድድድ ምን እንዳትሉኝ ዘመኑን ነው

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 7 лет назад

    👍👍👍 for the groom, as for the bride she needs a few glasses of drink to chillax her

  • @husnihusni8757
    @husnihusni8757 7 лет назад +2

    Am in love with bridesmaids dresses 👗 👌

  • @ባባብቸኛው1221
    @ባባብቸኛው1221 6 лет назад +1

    የሰው ሰርግ ሳሞቅ ኧረ መቼይሆን የኔ ያምራል

  • @Walana-cx8oj
    @Walana-cx8oj 6 лет назад

    What’s the name of this song ..?...

  • @feruzamobile8865
    @feruzamobile8865 5 лет назад

    ዲጄው እደውላለው በቅርቡ ሰርጌ ነው ያምራል ስራው

  • @abdulazizmaalimz9335
    @abdulazizmaalimz9335 5 лет назад

    Really beutiful, I appreciate all oromo.

  • @meskiethiopia5707
    @meskiethiopia5707 5 лет назад

    Woow DJ like you nice good

  • @masholove4476
    @masholove4476 7 лет назад

    oh woow bet.des yelal tamiralachu melkam.gabicha

  • @lisetamelo3554
    @lisetamelo3554 6 лет назад

    very very nice wedding !!!

  • @merafgebrede7551
    @merafgebrede7551 7 лет назад

    Ye abrham ye sara yihun belenal!!!!!!!!!!!! GBU

  • @lilytony3299
    @lilytony3299 6 лет назад

    Beautiful wedding beautiful dress beautiful beautiful

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ

    ታምራላቹህ የሳራ የአብራሐም ይሁን መልካም ጋብቻ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 лет назад

    Wow wow betam aref DJ...arefe mushiroch ken mezewochu ...seregachu ye abereham & ye sara sereg yaregelachu ...woledachu samu 😍💚💛❤️❤️❤️❤️🙏👑😀👏👏👏🎷🎤

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 7 лет назад

    dj ab ሰርጌን አንተ ጋር ነኝ

  • @chunachuna9467
    @chunachuna9467 7 лет назад

    betam new yemetamerot e/r tedarachun yebarek

  • @qr8431
    @qr8431 4 года назад +1

    የደላው ሙቅ ያላምጣል አለች አያቴ

  • @ኡሙሢትራነኝኢንሻአላህ

    በጣም ያምራሉ ሁሉም ርግት ያሉ

  • @LizMcNamara47
    @LizMcNamara47 6 лет назад

    Great music and happy day. Oh the Ululalations, love it!

  • @christinemelo6008
    @christinemelo6008 6 лет назад

    belle culture!

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 6 лет назад +1

    መልካም ጋብቻ ይሑንላችሑ ውንድሜ እሕቴ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 лет назад

    ባህላችን ኮ ያምራል በእውነት

  • @እውነትእምነትሰላምፍቅር

    ዋው አቦ ትዳራቹ ይባረክ

  • @lindaward57
    @lindaward57 5 лет назад +2

    somebody hit me back with the name of the dance you'll do with you'll shoulders, cool.

  • @yasminkedir570
    @yasminkedir570 6 лет назад

    I love it

  • @mareg5477
    @mareg5477 5 лет назад

    አመሰግናለሁ ይመቻችሁ

  • @huluncayeketema9313
    @huluncayeketema9313 7 лет назад

    waw betam des yelale ytebarek tedar yehonlachu

  • @moonstars3490
    @moonstars3490 7 лет назад

    waw waw very beautiful wedding

  • @abdullahalbaloshi6385
    @abdullahalbaloshi6385 4 года назад

    በጣምደሰይላል

  • @HisHemMinistryDance
    @HisHemMinistryDance 7 лет назад +1

    Love it!

  • @AA-xw8hv
    @AA-xw8hv 7 лет назад +3

    temechachugn!!!!

  • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
    @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 7 лет назад

    እንዴት ያምራል አቦ

  • @fatmadresa4099
    @fatmadresa4099 4 года назад

    Wow 😘😘😘

  • @bekyrosta2815
    @bekyrosta2815 7 лет назад

    ዋውውውውው በጣም ታምራላችሁ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @lifewithegracegirl32
    @lifewithegracegirl32 5 лет назад

    wow wow yabirami yasara yadirigi lachu

  • @ቢፍቱበላቸው
    @ቢፍቱበላቸው 6 лет назад

    ሙዚቃ ምርጫቹ አይነፍም መልካም ጋብቻ

  • @rutaberihu9262
    @rutaberihu9262 6 лет назад

    Nice one

  • @yeshijimma789
    @yeshijimma789 7 лет назад

    Ewunet Ahun yeserge Musica tefto new😉😉😉😉

  • @የሐረራቀበጥየሳሚዳንአድና

    ዋው የተባረከ ይሁን ትዳራቹ

  • @melotmeron8959
    @melotmeron8959 4 года назад

    bedenb new enjoy yaregut kenachewn

  • @asedeheile7474
    @asedeheile7474 7 лет назад +1

    በጣም ታምራላችሁ

  • @hiwi-dy2ny
    @hiwi-dy2ny 7 лет назад

    AB mert sera like

  • @selamaberacreateagoogle7558
    @selamaberacreateagoogle7558 5 лет назад +2

    ያለው እዲ ነው መደገስ
    10ቀን ቀረኝ አገሬ ልገባ

  • @አላሁአክበር-ፐ6ኰ
    @አላሁአክበር-ፐ6ኰ 7 лет назад +1

    እኔምለው ያገራችን ሙዚቃ ትተው በሰው ሀገር ሙዚቃ አይይይይይ

  • @mariyamaatayee5997
    @mariyamaatayee5997 7 лет назад

    yezaree Ametii lanemii hindazii yargiliginii

  • @bertukanmelse6586
    @bertukanmelse6586 4 года назад

    ቆጆ

  • @baraketworku3748
    @baraketworku3748 7 лет назад

    እንደው እንደት ነው የሚያምር ባህሉ

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 7 лет назад +12

    ክክክክክክክክክክክክ በለው መሰልጠን ትሻልን ልኬ ትብስን አመጣሁ አለች አያቴ

  • @PrincessLadyChang
    @PrincessLadyChang 6 лет назад

    Nice

  • @ፍቅርተየድንግልማርያ-ሸ9ሠ

    ወይኔ ስታምሩ 💖💖💖

  • @marscafe8661
    @marscafe8661 6 лет назад

    wow, DJ AB for my wedding too I need so

  • @ዜድየማማየልጅ
    @ዜድየማማየልጅ 7 лет назад +1

    ዋውውውውውውውውውው ስታምሩ

  • @shewittekaligne5291
    @shewittekaligne5291 5 лет назад

    የሚዜዎች ቀሚስ ያምራል

  • @galagalagaloshesgalysea4556
    @galagalagaloshesgalysea4556 6 лет назад

    Wow wow wow

  • @ناصرالجريان
    @ناصرالجريان 6 лет назад +3

    ምድረ በልቃጣ የሀገራችሁ ዘፈን እያለ

  • @zamarakdismakdis5528
    @zamarakdismakdis5528 7 лет назад

    ዘንድሮ ሙሽሮች በሰርጋቸው ቀን ምንም ስተት እንዳሰሩ የተባሉ ይመስል ትኩረታቸው ሁሉ ጭፈራውን እንዳይሳሳቱ ተጠንቅቀው ነው ሲጨፍሩ እራሱ ከልባቸው በወጣ ደስታ ሳይሆን ያጠኑትን ጭፈራ እስከሚጨርሱ ተጠንቅቀው ነው የሚውሉት ልዩ ቀናቸውን ሌላውን በማዝናናት ተወጥረው የራሳቸውን የደስታ ቀን በወጉ ሳያጣጥሙ ቀኑ ያልቃል የሰርግ አላማው እየተቀየረ አይ እኛም እንደ ድሮ ሰዎች ድሮ ቀረ ልንል ነው

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 7 лет назад

      Zamarakdis Makdis ትክክል

    • @hiwotmulugeta3724
      @hiwotmulugeta3724 5 лет назад

      በትክክል ሙሽራ ክብር ነው የዘንድሮሙሽሮች አራሳቸውን አርክሰው ታዳሚውንም አሰልችተውሰርጋቸውን እንደሙሽራ ሳይሆን እንደተወዛዋዥ ሆነው
      ፕሮግራሙ ያልቃል። ወይ ኢትዮጵያ አልሆኑ ወይም ኢሮፒያን ከሁለቱም ያጣ ብየዋለሁ በእኔ አሰተያየት።

  • @aminatolle5072
    @aminatolle5072 4 года назад

    Aymon

  • @ያሬድየእናቱልጅ
    @ያሬድየእናቱልጅ 7 лет назад

    ስታምሩ ዩምር

  • @leltigeberkidan3720
    @leltigeberkidan3720 7 лет назад

    O M G ስታምሩ

  • @zedddor4422
    @zedddor4422 7 лет назад

    waweee yehe kane nafakage alahe yecamirelacehu

  • @ranirani3899
    @ranirani3899 4 года назад

    Serg new weys zefen clip hahahaha

  • @betigonfa5747
    @betigonfa5747 6 лет назад

    yese

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 7 лет назад +43

    ድሮ እኔ ማውቀው ሙሽሮች በሚዜ ተለምነው ነበር ወጥተው ሚጨፍሩት ዛሬ ጊዜው ተቀየረና ሙሽሮቹ በገዛ ፍቃዳቸው ወጥተው መጨፈር ጀመሩ እኔ ሳገባ ሰርጌ ላይ ያሉትን ሰዎች እንካን በደንብ አላየውም አፍሬ

    • @bettyyihun3440
      @bettyyihun3440 7 лет назад +3

      Marem Mo ክክክክ ምን ታረጌዋለሽ ይች አለም ኳስ አይደል ታሽከረክረናለች

    • @aishamohammad1394
      @aishamohammad1394 7 лет назад

      Marem Mo amira

    • @msaysha7729
      @msaysha7729 7 лет назад

      Marem Mo kkkk wnatshe hodeya enyagen bigabim endazeh alhonm talamge naw yamchafrw

    • @alemyamaryam4432
      @alemyamaryam4432 7 лет назад

      Marem Mo ሲጀመር መድርኩን መቸ ለሜዚ ሰጡ ክክክ

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 7 лет назад

      Marem Mo kkkkkkkk are gedelshgn

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 7 лет назад +20

    ኧረ ኤዲያ ምን በባትሪ የምትሠሩ አሻንጉሊቶች መሠላችሁ። ባህላችን ቋንቋችን ሁሉ የሠርግ ዘፈን ከነ አጨፋፈሩ እያለው? ቅዥ ቅዥ ቅዥ ቅዥ አላችሁ።

  • @Realestatereviewsethiopia
    @Realestatereviewsethiopia 6 лет назад +1

    AByeeeee 1gna new Brother!!!

  • @josephmaalouf
    @josephmaalouf 5 лет назад

    Wow

  • @oromooquuluquu5628
    @oromooquuluquu5628 7 лет назад

    jaalalaa. dhugaa love

  • @merwitimerwiti8790
    @merwitimerwiti8790 6 лет назад

    I like it 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘

  • @last7227
    @last7227 5 лет назад

    ሴቶቹ የለበሳችሁት በጣም ያምራል ስነስረአት ግን ዜሮ

  • @tesfaneshnegash.zemer.melk7452
    @tesfaneshnegash.zemer.melk7452 7 лет назад +2

    ayemrem behl mbelset new

  • @etagegnehudems8327
    @etagegnehudems8327 7 лет назад

    ወይኔ እንዴት ነው የመታምርት

  • @Zahrabintislam
    @Zahrabintislam 5 лет назад

    comment lemayet tedefche neber

  • @jamilhayabbu219
    @jamilhayabbu219 7 лет назад

    wowo god

  • @ሜሮንተገኔ
    @ሜሮንተገኔ 4 года назад

    አሜሪካ ካደረገ አንድነገር በቃ እንደ ሰደድ እሳት አለምሁሉ ያረገዋል ፡ ጉድአገኘን አለች ሴትየዋ

  • @hawwaqonjoo1298
    @hawwaqonjoo1298 4 года назад

    Hora bulaa

  • @lindaward57
    @lindaward57 5 лет назад +1

    OMG! chacho slide, some stateside action! Lol!

  • @maganothomas2587
    @maganothomas2587 7 лет назад

    Namibia wedding

  • @meseretyimer1134
    @meseretyimer1134 6 лет назад

    Betam des yemil serg seeagatachew des yelal

  • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
    @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 7 лет назад

    ዲጄውንና አንደኛውን ሚዜ ወድጀዋለሁኝ

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 6 лет назад

    Ye azmari menfes geta yewgaw

  • @melayemesilj5159
    @melayemesilj5159 6 лет назад

    siyasteluuuuuuuu

  • @mireillegerges5915
    @mireillegerges5915 7 лет назад

    ምንድን ነው ባህላችንን ምታጠፍት አይ ብር ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ በድሮ ወግ ብትደርጉት ምን አለበት የአብርሀም የሳራ ያግርላችሁ

  • @etuetu965
    @etuetu965 7 лет назад

    Wow nice pic askanchugn

  • @konjofeker7348
    @konjofeker7348 7 лет назад

    ቤሎውነ የምዜዎች ልብሥ የምራል

  • @selameethiopia4428
    @selameethiopia4428 7 лет назад

    woooow beca

  • @rozinaroza4870
    @rozinaroza4870 7 лет назад +1

    ዋው

  • @mamavip8969
    @mamavip8969 7 лет назад

    Wwwwwwowwww

  • @saronabrha7393
    @saronabrha7393 4 года назад

    0:27 song name?

  • @ሱሥአለኝ
    @ሱሥአለኝ 7 лет назад

    ከከከከ ምችት ይበላችሁ