የልብ ስብራትን የሚፈውስ ሃኪም Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Комментарии • 81

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን ጌታ የልብ አዋቂ ነው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ሲጠግነኝ አይቸዋለው

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Год назад +14

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ አሜን ዉድ ፓስተር ኢያሱ።🙏ጸጋዉንና ቅባቱን ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @eyobelias9658
    @eyobelias9658 Год назад +2

    God bless u paster Eyasu

  • @samuelmekonnen2698
    @samuelmekonnen2698 Год назад +4

    ተባረክ ፓስተር የሚያፅናና መልዕክት ነዉ!😇

  • @saraayele4023
    @saraayele4023 Год назад +5

    በጌታዬ በኢየሱስ ፍቅር በጣም ነው የምወድህ ተባረክ

  • @zewdnhebelete4972
    @zewdnhebelete4972 Год назад +3

    Pastor Eyasu በዘፋኑ ላይ የተቀመጠው ሁሌም ቅን ፍርድን የሚፈርድ ልዑል እግዚአብሔር አንትንም ቤተስብህንም እና አገልህሎትህን ይባርክ ዳርቻህ ይስፋ::

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Год назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ከኔ ጋራ ነው::
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አይዞሽ /አይዞህ የሚለው ቃል በመነፈሳዊይ ሰወች ሲነገር ሀይል አለው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፓስተር
    በእግዚአብሔር ቃል ላይ በስልጣን እነድንደገፍ ያግዛሉ ስብከተችህ ሁሉ ለምን በስልጣን ነው የቃላቶችህ አወጣጥ
    🙏🙏Doctor Jesus is my Doctor 🙏🙏

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 2 месяца назад

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለትውልድ መጽናኛ ያድርግህ ብዛ❤

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 Год назад +1

    Amennnn Tabarake

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ጌታሆይ የልቤ ስብራት ይገባሐል አሜን አሜን !!!!

  • @johnjoseph9610
    @johnjoseph9610 Год назад +2

    Paster Ameseginalew stay blessed

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 Год назад +2

    Amen

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 16 дней назад

    Amazing!!!
    Anointed teaching. I needed to hear this.
    Jesus is LORD. Hallelujah

  • @Spiritualsongs6206
    @Spiritualsongs6206 Год назад +3

    አሜን ❤

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 Год назад +1

    ተባረክ በጣም ልብ የሚነካ ትመሀርት ነዉ

    • @sosina6538
      @sosina6538 Год назад

      ፓስተር እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ ሰብከቱ በአጠቃላይ እያለፍኩ ያለውን ሕይወት ነው በእውነት በዚህ ቃል ተጽናናው ጌታ ይመሰጌን አሜን🙏

  • @asnakechmengesha4319
    @asnakechmengesha4319 Год назад

    Ameeeeen Ammemeemeeemeeeemeeeeeeee

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ መንፈስ ቅዱስ እወድሀለሁ ተባረክ! ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ!

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተርዬ እጥፍ ድርብ የሆነ ጸጋ ይጨመርልህ በእውነት ተባረክ!!!!!!

  • @tigistshahebo2910
    @tigistshahebo2910 Год назад

    Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeen

  • @abebech8624
    @abebech8624 Год назад +1

    አሜን አሜን አባ 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @abebech8624
    @abebech8624 Год назад +1

    አሜን አሜን አባ🙏🙏🙏

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Год назад

    አሜን ። የመጀመሪያ ግዜ ስስማህ ነው ቄስ እያሱ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን የአዞ ቆዳ ያድርግልኝ

  • @saba275
    @saba275 Год назад

    Amen amen amen 🙏

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +2

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን! በዚህ ስብከት እኔ ህያው ምስክር ነኝ በተናገርካቸው ሁሉ ሕይወቴ አልፎበታል ስብርባሮቼ ታላቅ የደስታና እና የክብር ሰራዊት ሆኖ ቆሞ አይቼለው. በሚገርም ሁኔታ ጌታ ቃል በቃል ነው የተናገረኝ ስሙ ለዘልአለም ይክበር.. በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም በጉጉት ነው የምንጠብቀው ያንተን ትምህርቶች (ስብከት) ተባረክ 🙏🏽🙌🏾🔥

  • @abebech8624
    @abebech8624 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቅርብ ነዉ 🙏🙏🙏🙏

  • @aidamesegana1423
    @aidamesegana1423 Год назад +1

    God bless you ❤

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 Год назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 geta eyesus zemenihin yibarikawu

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Год назад +1

    አሜን አለ አጠገቤ ቅርብ ነው

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 Год назад

    AMEN !!!

  • @yeneneshkebede8340
    @yeneneshkebede8340 Год назад

    Abet yegzabher mastenanat🙏semu yebarek,...paster geta yesus zemenihen yebark ..selante getan ameseginalew.kante bizu temiralew..

  • @elsabirhanu7803
    @elsabirhanu7803 2 месяца назад

    Amen Amen god bless you 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @henokmicael216
    @henokmicael216 Год назад

    Pastor Eyasu God is using you to speak to me and I have so much encouraged and build through your teaching of the word of God. I believe thousands are edifying through your message. Please preach on season and out of season because God has given you the gift to speak His word. God bless you and your family.

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Год назад +1

    Amenn.Amenn.geta yibarek paster tebarek

  • @dagimwondimagegnehu3376
    @dagimwondimagegnehu3376 Год назад +1

    ፓስተር ሁሌ ጌታ ባንተ አልፎ እየመከረን እያበረታን ብዙ አመታት አስተምረህናል አስታጥቀህናል በብዙ አስተምረህናል ተባረክ መላው ቤተሰቦችሽ ይባረኩ አንተ በረከታችን ነህ በብዙ ባንተ ተጠቅመናል

  • @magda3015
    @magda3015 Год назад

    Amen Amen

  • @elizabethhailemariam689
    @elizabethhailemariam689 Год назад +1

    ተባረክ የእግዚአብሄር ቃል ሲናገር ህዝቤን አፅናኑ ይላል ስለዚህ ይህ የእግዚአብሄር ቃል ያፅናናል::እረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 Год назад +1

    አሜን

  • @saba275
    @saba275 Год назад +1

    🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hilidental7686
    @hilidental7686 Год назад +1

    አሜን ጌታ ቅርብ ነው

  • @saba275
    @saba275 Год назад

    Sprite of grace thank you

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Год назад

    በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ሁኖ እኔን አፅናንቶኛል እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን አገልግሎትህን ይባርክ!!!

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Год назад +1

    ዉይ ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @elsaarega2607
    @elsaarega2607 Год назад

    Thank You pastor🙏

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Год назад +1

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @tarikuagegnehu59
    @tarikuagegnehu59 11 месяцев назад

    ግሩም ስብከት ነው🎉

  • @Mimilove799
    @Mimilove799 Год назад

    Tebarek wud ye Egz/r sew!

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 Год назад +1

    Enkuwan beselam metak betam sitebikih nebere

  • @kersemekonnen338
    @kersemekonnen338 Год назад +1

    Tbarke Gbu❤❤

  • @Lomi-yo9fc
    @Lomi-yo9fc Год назад

    Ammeeeen❤😮

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Год назад +1

    Bless you pastor 🙏❤❤❤

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 Год назад +2

    Pastor Eyasha the message was 100% for me thank you for sharing the heart of God. Sending you love from Colorado 🙏🏽💜

  • @mearya3633
    @mearya3633 Год назад

    Tebarek paster❤

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Год назад

    GBU more and more

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Год назад

    አሜን 😢 እግዚአብሔር በዚህ ጊዜ ቃሉን ለእኔ ልኮ ፈውሶኛል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረክ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር ቤትህን ህይወትን በማያልቀው በረከት ይባርከው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጨምርልክ ፀጋ ይብዛልህ እወድሃለሁ❤

  • @eebetguade7422
    @eebetguade7422 Год назад

    የጌታ ልጅ እግርህ ሰር ቁጭ ብየ ተምሬ ጌታ ን ማገልገል እፈልጋለሁ ፀልይልኝና መልስልኝ ከደብረብርሐን።

  • @hannajoesph1234
    @hannajoesph1234 Год назад +2

    Pastor Eyasu ! God Almighty bless your ministry, thank you so much for such a encouraging words, God used you so many times in my life specifically two times that I really need to hear from; God please continue serving our heavenly father. We will meet one day and Heaven and glorify him. I truly pray for your ministry.🙏

  • @Beza-uy8pt
    @Beza-uy8pt Год назад

    ተባረክ

  • @kersemekonnen338
    @kersemekonnen338 Год назад +1

    የትላንት የነገ አይደም ለኔ ስራ መግባት ከሰውጋር ማውራት ........በተሰባበረ ማንነት ....መንፈስ ቅዱስ እንዴት እንዳወራኝ ባንተ አነተ ሰው መንፈሱን የጨምርብህ

  • @lishu9362
    @lishu9362 Год назад +1

    Thank you Glory to God

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 Год назад +1

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @zafufessha2877
    @zafufessha2877 Год назад

    Amen Amen Halleluja geta yebarekeh🤲🔥🔥🔥❤️

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h Год назад +1

    Welcome back

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Год назад

    Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune dinke temhert nw ❤️lemlem ante berketachen nehe paster

  • @abebech8624
    @abebech8624 Год назад

    አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌

  • @lidiyamekuriaabebe8677
    @lidiyamekuriaabebe8677 Год назад

    Amen Pastor God bless you!

  • @abebech8624
    @abebech8624 Год назад

    እግዚአብሔር ልመንህ አገልግሎትህ ይባርክ 🙌🙌🙌🙌🙌💚❤

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Год назад

    አሜን ያልፋሉ

  • @tsegayetadesse1451
    @tsegayetadesse1451 Год назад

    Thank you so much Pastor ❤❤❤
    Please come to Addis

  • @alem8640
    @alem8640 Год назад

    Amen God bless you pastor

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Год назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @elsaarega2607
    @elsaarega2607 Год назад

    Thank you pastor ❤

  • @user-jd5wd5oh9r
    @user-jd5wd5oh9r 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @bettygirma172
    @bettygirma172 Год назад

    Amen🙏❤

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Год назад

    ተባረክልን🙏❤👍

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Год назад

  • @elizabethhailemariam689
    @elizabethhailemariam689 Год назад +1

    Amen

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏 እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው፡፡

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 Год назад

    Amen ❤