ነጻ የወጣሁት ከምንድ ነው? Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Комментарии • 47

  • @menberemedmem
    @menberemedmem 8 месяцев назад +2

    ነፃ አውጪው ኢየሱስ ይባረክ ፓስተር አንተንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 месяцев назад +6

    ፓስተር እያሱ ጌታ ይባርክልን ይጠብቅልን ዘመንህ በመልዕክተኝነት ይጠቅለል

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 10 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር የተሰጠን ነፃነትን እንዳይቀልብን ጌታ ይርዳን

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 10 месяцев назад +4

    ፓስተርዬ ያንተን ስብከት ለመስማት ሁልጊዜ እጏጏለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 10 месяцев назад +1

    ግሩም ትምህርት ጌታ ይባርክህ ፖር እያሱ ብሩክ ነህ

  • @Azt189
    @Azt189 10 месяцев назад +1

    ፓሰተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ።

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 8 месяцев назад +1

    መ ቸም የሚገርም መልእክት ነው የምትናገረው ጌታ ይባርክህ ፖስተርዬ!!!

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 10 месяцев назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር!

  • @abebech8624
    @abebech8624 10 месяцев назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርካህ ፓስተር ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 10 месяцев назад +2

    Bless you pastor Amen Amen Amen Amen

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад +1

    Ameen ameen

  • @abebech8624
    @abebech8624 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አባ

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 10 месяцев назад +1

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ

  • @genet1009
    @genet1009 10 месяцев назад +2

    ፀጋ ይብዛልክ በሁሉ በየሱስም ❤

  • @user-my2yy4vd9t
    @user-my2yy4vd9t 10 месяцев назад +1

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙌🙌📖📖📖📖🙏🙌📖 propete eysus ybarki ❤❤❤

  • @rb2782
    @rb2782 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን! ፓስተር እያሱ ያንተን ስብከት አይጠገብም በእርግጥ የእግዚአብሔርን ቃል አይጠገብም ግን ያንተን ስብከቶች ለየት የሚያደርገው የእግዚአብሔር ቃል ሙላት እና በማሃል ጣል የምታደርጋቸው ገጠመኝ እና ቀልደች ከመቼው ተጀምሮ እንደሚያልቅ አይታወቀኝም. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም የተባረከ🙏🏽🙌🏾🔥🔥🔥

  • @senaitkibrom4797
    @senaitkibrom4797 9 месяцев назад +1

    God bless you pastor Tesfay

  • @tedroskebede1555
    @tedroskebede1555 10 месяцев назад +1

    የግዚው መልእክት ነው በዚችው ትምርህት ትዳሬን ተርፍዋል ልጆቼ ከመበታተን ድነናል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ስም ይመስገን አንተም ተባረክ አንተ የጌታ መልክተኛ ነህ❤❤

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 10 месяцев назад +1

    ተባረክ 🙏ፓሰተር

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 10 месяцев назад +1

    Geta yibark pastor Ante yimtastemirw timhirt hiwaten qayirowal

  • @user-oc1zo7wy9d
    @user-oc1zo7wy9d 10 месяцев назад +1

    Paster geta ybarkh .

  • @winiboo9641
    @winiboo9641 10 месяцев назад +2

    God bless you pastor Tesfaye!

  • @mintesinotdenekew4255
    @mintesinotdenekew4255 10 месяцев назад +2

    Pastor, I have no words! ጌታ ባንተ ብዙ እያስተማረኘ ነው እግዚ/ር ይባርክህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እንደዚህ ቃሉን ፍንትው ፣ ግልጥ አድርገው ትውልድን የሚያንጹትን ......

    • @sarahiwet1532
      @sarahiwet1532 10 месяцев назад

      M life changed..because of pure word of God.. paster eyasus zemenot yebarek

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 10 месяцев назад +1

    ተብረክ🙏🙏🙏🙏

  • @user-kg4wy1um8s
    @user-kg4wy1um8s 7 месяцев назад +1

    ፋስተር እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት ክርስትናየ ከበፍቱ በእኔ ሕዌት አድጉዋል

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu 10 месяцев назад +1

    ብሩክ ነህ ፖስተርዬ አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @cp3sd1tp8w
    @cp3sd1tp8w 10 месяцев назад +1

    Powerful

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 10 месяцев назад +4

    በክረስትና ህይወቴ ላይ ምን ያህል ለውጥ እንዳመታህ ብታውቅ paster:: ቀጥልበት የተጠራህበት ዘመን ነው አገልገለው :: አምላክም እኛን ይርዳን ቃሉን ሰምተን የምንለወጥ ያርገን:: 🙏ለፍርድ አይሁንብን::

  • @messayoshe2342
    @messayoshe2342 10 месяцев назад +2

    Hallelujah

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад

    Propete tasfay edeme ycmirli zmeni ybarki late ytbale huluybareki❤❤❤❤❤❤❤

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад

    Yegzbhr saw bxam enwodalen ❤❤❤❤❤❤

  • @edendak5588
    @edendak5588 6 месяцев назад

    Egzabher yebarkih pastor.

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад

    Bxam tbarkalu bate aglglote

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 10 месяцев назад +2

    GBU more and more

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 10 месяцев назад +1

    Amen Amen 🙏 seltan tesetogaleabarerewalehu yabate beruke leberket hune 🙏 lemlem dinke meliket nw 🙏

  • @alem8640
    @alem8640 10 месяцев назад

    God bless you pastor

  • @abex125
    @abex125 10 месяцев назад

    አሜን ጌታ ባንተ አልፎ የተናገረኝ
    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ሁሌም እባረካለሁ ተባረክ

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад

    Eysuse ybreki

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 10 месяцев назад +1

    Paster enkuwan beselam meta geta yimesgen

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад +1

    Ameeeen ameeeen ageta

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад

    Buzu tmrte agchalu

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 10 месяцев назад +1

    ፓስተር፡ለትውልድ፡ሚሆን፡መልክት፡ነው፡
    ከህወቴጋ፡እያመሳከርሁ፡ነው፡የሠማሁህ፡፡

  • @messayoshe2342
    @messayoshe2342 10 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @desalegnnega5450
    @desalegnnega5450 2 месяца назад

    Pastor, Can I Get Your Phone For Consultation? Igzer Yibarikih.

  • @fantasennay
    @fantasennay 10 месяцев назад

    Please slavery is big issue, it still manifest in many form

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 10 месяцев назад +1