ሃገራችን እንድትፈራ የሚያደርጋት ድብቁ ፕሮጀክት ተጀመረ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

Комментарии • 49

  • @user-eg8wh6cz8x
    @user-eg8wh6cz8x 4 месяца назад +4

    ❤Mashaa,allah

  • @Husenj-ce5iz
    @Husenj-ce5iz 4 месяца назад +1

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BuzayewTadele-wu9yt
    @BuzayewTadele-wu9yt 3 месяца назад

    😮😮😮😮

  • @WendradZegeye
    @WendradZegeye 4 месяца назад +1

    በርቱልን እንደዚሁ ቀጥሉበት በጣም እወዳችኋለው

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 4 месяца назад +3

    Ke Da Da

    • @kmg3411
      @kmg3411 4 месяца назад

      ከፋህ እንዴ ያርግልን ይባላል ነዉ ወይስ ባንዳ ነህ?

  • @ABDOJEMAL-bn6hg
    @ABDOJEMAL-bn6hg 4 месяца назад

    ቸርያሰማን ፍጹምግልጽነው አሽቃባጭሌላም ሌላምሌላም ቢሉህማለታቸው የተለመደነው ይህፍቱአድርገህ የገለጽከው ለእነአሽቃባጭባዮች እሬትእሬትነው የእናትሀገርፍቅር ጥቅምስሜትወኔ ለተላበሰው ወተትናማርነው የአለማችንሀያላን ሀገሮችየምንላቸውመሰረታቸው ዜጎቻቸው ለሀገራቸውለመሪያቸው ለመከላከያ ሰራዊታቸውክብር በመስጠታቸውነው መበልጸግ የቻሉት እኛእደነሱ የእናትሀገርፍቅርጥቅም ስሜት ወኔ እዳንላበስየተሳነን ኧረለምድንነው ከራሳችንአብራክ ተፈጥረው መፈጠራቸውክደው እናትሀገራችን አጥብታአሳድጋጡቷ እረግጠው የእነምናምቴዎች ምእራባውያኖች አሜሬካኖች ጥቅምለማስጠበቅ አጥብታ ባሳደገቻቸውሀገራችን ሌትተቀን በዜጎቻችንሰላምየሚያናጉውውው ምንምይሁንምንበጀቱ በጄት ቢላክላቸውም ከሀገር አይበልጥም ከሀዲወበዴ ተላላኪሆኖከማፈደድ አይይይ....። ይህነው ከ ወ ፖ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 4 месяца назад

    ያወራኸው እውነት እንደሆነ ማረጋገጫ ብትሰጠን እውነተኛ መሆንህን ለምናውቅ ቤተሰብ እንሆን ነበረ።ሰሞኑን ይፋ አልሆነምና።

  • @AsfawAmele
    @AsfawAmele 4 месяца назад +1

    መመኘት ጥሩ በርቱ በጸሎት እንረዳለን

  • @akililumulatu826
    @akililumulatu826 4 месяца назад +2

    👍💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💪

  • @user-gz8gj8uf1u
    @user-gz8gj8uf1u 4 месяца назад +3

    በሰላም ውለን በገባን ጤናና ዳቦ ባገኘን

    • @habtamumengistu2406
      @habtamumengistu2406 4 месяца назад +1

      ለበላነው ተመስገን እንበል
      በሁሉም ማደግ ይገባናል

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 4 месяца назад

      Hod amlaku 😅será serteh bela yeteserawun amesgen

  • @user-bm8dv5pd9l
    @user-bm8dv5pd9l 3 месяца назад

    እረ ኣትዎሽ ኣመዛዝን ባይ

  • @yemaneamberber5234
    @yemaneamberber5234 3 месяца назад

    የኛ ጋዜጠኛ፣ ስለ ትልቁ የቴክኒዎሎጂ እቶን እሳት ጅማሮ ከማብሰርህ በፊት የመንግስት ፕሮጀክት የሆነውንና ኢትዮጵያን እንጦርጦስ ሊከት እየነደደ ያለውን የዘር እቶን እሳት አስጠፋልን።

  • @user-rb7bj7xi9x
    @user-rb7bj7xi9x 4 месяца назад

    ምቀኞች እራሳቸውን እንዳያጠፉ በቅድሚያ ይታሰሩ በተለይ በሰሜን አቅጣጫ

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 4 месяца назад

    ሁልጊዜም የአገራችን እንቅፋት የሚሆኑት የራሳችን ባለሙያዎች ናቸው። ገና ኢንትሮዳክሽን ሳይጨርሱ አዉቀናል ተራቀናል እያሉ የውጮቹ እንዲባረሩና እነሱ ያለ ማንም ሃይ ባይነት አገሪቱን እንዲዘርፉና የዕዉቀት ሽግግር እንዳይኖር አገራችንን በሁሉም መስክ ኋላቀር ያደረጉን ናቸው።

  • @user-dd9hn6qo3e
    @user-dd9hn6qo3e 3 месяца назад

    Koshash

  • @mulugetakelecha3662
    @mulugetakelecha3662 4 месяца назад

    ሁሉ መልካም ሆኖ ስለዚህምንም ሳይጨበጥ ማውራቱ እንዳይከናውን እንቅፋትስለሚሆን ዝምታ ይመረጣል ለነገሩ ይምታውቀውም አይመስለኝም

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 4 месяца назад +7

    ማሽቃበጥ ይቅር፣ በአደባባይ እያወራኸው ድብቁ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አይገባኝም። እንደዚያ ትልቅ ነገር ቢኖር ግን ኢትዮጵያዊ ነኝና አልጠላም።

    • @kmg3411
      @kmg3411 4 месяца назад +2

      የኢትዮጵ እድገት ሲነገርህ ምነዉ ተበሳጨህ? የባንዳ ነገር.....

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 4 месяца назад +1

      Kadres talks

    • @adaneordofa5277
      @adaneordofa5277 3 месяца назад +1

      አብይ እኮ ጠላትን ቅጥል የሚያደርገው ትልልቅ ፕሮጀክቶችን እየሰራ ነው 😂😂 ገና በደንብ መልካም መቃጠል ብለናል 😂😂

  • @Abdureerahman
    @Abdureerahman 3 месяца назад

    ወደ ፊት እትዮ ሀጋሬ

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 3 месяца назад

    Wushet min yadergal

  • @ermiasgirma4972
    @ermiasgirma4972 3 месяца назад

    ሀገሪቱ በድብቅ የሚትሠራ ከሆነ ለምን ይፋ አደረክ ??? ምስጢር ማዝረክረክ አያስጠይቅህም ወይ ?

  • @richmaninworld7971
    @richmaninworld7971 4 месяца назад +1

    This work is not for you. For medemer generation

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 4 месяца назад

    እየተሰራ: ያለው: እንዳያልቅ: የሚያደርግ: ሊሆን: ይችላል: ስንት: ሐገር: ይህ: ያስደስተዋል? በዘር: ተከፋፍሎ: ባለችበት:ወቅት: ለባንዳዎች: ሐገራችንን: የገንዘብ: ማፈሻ:ትሆናለች::አሁን: ቶሎ: ብሎ:electric for the people!!!!!! ኡባካችሁ: መሰነጣጠ ቃችሁ: ጠላት: ለመሰብሰብ: ምክንያት:ይሆናል: አቁሙ:: 7:00

  • @hfjjgohg8001
    @hfjjgohg8001 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂ሰላም. ባገኘች

  • @amsalu12worku28
    @amsalu12worku28 3 месяца назад

    kedadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadadada

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 4 месяца назад

    በብድር.??

  • @tameratcherenet4631
    @tameratcherenet4631 4 месяца назад

    የተወራውን "ወሬ" ወሬ ነው ብለህ እንደ አዲስ ታቀርባለህ??? ያሳዝናል

  • @user-pk6xf7ew9l
    @user-pk6xf7ew9l 3 месяца назад

    ድብቁን ሚስጥር ካወቅክ የአብይ የቅርብ ሰው ነህ ማለት ነው

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 3 месяца назад

    ባለጌ ነህ። ድብቅ ከሆነ ለምን በግልፅ ወጥተህ ቦተረፍክ?

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 4 месяца назад

    አንተ ዜና ካደረከው ምኑን ድብቅ ሆነህ 🤔🤔🤣🤣🤣😂

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 4 месяца назад

    ሁሉ ደይሊ ቻናል በጣም ትዋሻላችሁ:: ካሁን በፊት በስዕል ጭምር ከገለፃችሁ በኇላ አሁን ደግሞ ሌላ ወሬ ታወራለችሁ:: ምንም እውነት አውርታችሁ አታውቁም::

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 3 месяца назад

    ጸረ ልማቶች ፋኖ በባህር ዳር ድልድይ ላይ ቦንብ አፈነዳ ብላችው መዘገባቸው ፋኖና ዘጋቢው ጸረ ልማት መሆናችውን ያመላክታል። ፋኖ ሸፍታ ነው። ጸረ ልማት ነው። የአማራ ህዝብ ድህነትና ሸብር የእለት ኑሮው ሆኖ መቀጠል የለበትም። መሰልጠንና መበልጸግ ሰልጡንነት ነው። ድህነትና ጉራ ባህል መሆኑ መቅረት
    አለበት።
    የአማራ ፋኖዎች በረሀ በነበሩበት ወቅት ከሰይጣን ጋር በመጋባታቸው እንደ ሰው አያሰቡም፣ አይናገሩም፣ አይሠሩም፣ አይተባበሩም። ከሰብእና ውጪ ነው ነገሮችን የሚተገብሩት።

  • @user-pm4fp6re2t
    @user-pm4fp6re2t 4 месяца назад

    እባክዎትን ይሕ ጉዳይ እንዲያበቃ ይጣጣሩ ። ማስቲካ ሣያመርቱ አቶን እሳት ምድጃን ማሠብ ጅልነት አልፎም ነሆለልነት ነውና ።ሌላውን ጉዳይ ሌላ ጊዜ ።

  • @user-vx6iu5cl2q
    @user-vx6iu5cl2q 3 месяца назад

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤣🤣🤣🐀

  • @YeshitlaworkuYeshi-zg5lu
    @YeshitlaworkuYeshi-zg5lu 3 месяца назад

    Dont lie !

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 4 месяца назад

    አለቅላቂ

  • @zerefeZerefe-cb1ig
    @zerefeZerefe-cb1ig 4 месяца назад +1

    ይህ በቅርብ ይፋ መደረጉ ብለሀል መች ነው የተደረገው ውሸታም፤ ቀዳዳ ?

  • @tadelekebede491
    @tadelekebede491 4 месяца назад

    ቀዳዳ