New Ethiopian Orthodox tewahedo Mezmur by Zemarit Tirhas እኔስ ተስፋ አልቆርጥም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 949

  • @marzenebagumas2958
    @marzenebagumas2958 Год назад +101

    ሁልጊዜም እንደ አዲስ የማዳምጠው ለህይወቴ ትልቅ ተስፋ የሚሰጠኝ እጅግ የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤

    • @YeanebirhanTeklemariyam
      @YeanebirhanTeklemariyam Год назад +5

      Bryan ewedshaehu

    • @weyn-kp2rq
      @weyn-kp2rq 11 месяцев назад +3

      አሰክ ላክልኝ መዉረድ አጥቸ ነዉ በጣም ምወደዉ መዚሙር 😢😢😢

    • @RichloveTzazu
      @RichloveTzazu 8 месяцев назад +2

      😂​@@YeanebirhanTeklemariyam

    • @InnocentHammerheadShark-ip8cc
      @InnocentHammerheadShark-ip8cc 8 месяцев назад

      ​@@RichloveTzazu😂😂😂ekekwk j in m😂 kk❤l❤k❤l❤l❤kkko

    • @lemlemmamo4770
      @lemlemmamo4770 5 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YordanosWubit
    @YordanosWubit 2 месяца назад +19

    ማነው ይህን መዝሙር ሲሰማ አልቅሽአልቅሽየሚለው?❤❤❤❤

  • @HsabGaded-g1u
    @HsabGaded-g1u Год назад +39

    ለእህትችን ዝማራሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤

    • @nebiltesfaya4137
      @nebiltesfaya4137 Год назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ብዬ አመግናለሁ

  • @AtakeletGebryesus
    @AtakeletGebryesus 10 месяцев назад +6

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ደግሜው ደግሜው ነው ማዳምጠው ውስጤን ሰላም ይሰመዋል❤❤❤❤❤❤

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Год назад +47

    መንፈስን የሚያድስ ድንቅ እና የተወደደ ዝማሬ

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 Год назад +30

    ከስንት ጉድ ያወጣሽኘ እናቴ ልደትዬ ከሀረብ ሀገር እስር ቤት ከሞት መሀል ያወጣሽኘ ከልጅሽ ጋር ሆነሽ መቼም አረሳውም አሁን የተሻለ ቦታ ሆኜ ስሰማው ይሄን መዝሙር እንባዬ ይፈሳል ምስጋና ለመድአኒያለም ለእመቤቴ

  • @meserettigraweyt7541
    @meserettigraweyt7541 2 года назад +35

    ዝማሬ መላእክቲ የሰመዐልና ትርሓሰይ❤️👏👏👏👏

  • @MdSala-n9e
    @MdSala-n9e 8 дней назад +2

    ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው መዝሙር❤❤❤❤❤❤ዝማሬመላእክት ያሠማልን🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад +13

    ከአስር ዓመት በፊት ይሄ የመሰለ ድንቅ ድምጽ እና ዜማ ዝማሬ መላክት ያሰሙ ልን 🙏❤

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Год назад +22

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን አሜን

  • @nuryesaid2443
    @nuryesaid2443 Год назад +25

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ እህቴ በቤቱ ያፅናሺ እናታችን ድንግል ማርያም ዘወትር ከአንች ጋር ትሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ

  • @genetdagnu3874
    @genetdagnu3874 2 года назад +70

    እኔስ ተስፋ አልቆርጥም
    እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ እጠራሻለሁ /2/
    አማላጄ አንቺን ይዣለሁ
    አዛኝቱ አንቺን ይዣለሁ
    አዝ.....
    ዙርያዬ ሲጨልም ብርሃን ሆንሽኝ
    ወዳጅም ሲከዳኝ አለው አልሽኝ /2/
    ሕይወቴን ከጥልቁ ማን መለሰው
    ቀና ቀና ያልኩት በምልጃሽ ነው /2/
    አዝ........amiro...//
    ጠላቴም ሲፎክር ከቶ አልፈራ
    እናት አለኝ እና የምትራራ /2/
    በረከት አገኘሁ ፍፁም ሰላም
    ፍቅርሽ ስላገዘኝ ድንግል ማርያም /2/
    አዝ....
    አትውጣ አክአብ ተው አትድከም
    ድንግልን ይዣለሁ አልረታም /2/
    በቃልህ ማህሌት ተስፋ አድርጌ
    ክብሬ ተቀየረ ማእረጌ /2/
    አዝ.....amiro //
    ፈርኦን ላይፈታው የእኔን ችግር
    መጣሁኝ ከደጅሽ ለአንቺው ልናገር /2/
    ዘወትር የማዜመው ስለ ክብርሽ
    መልስ ሁነሽኝ ነው በኪዳንሽ /2/

  • @tsiontekl6423
    @tsiontekl6423 3 года назад +103

    ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏💐

  • @የንጉስልጅነኝያውምያማኑኤ

    እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ ጠራሻለው አማላጄ አንቺን ይዣለው
    አዛኝቱ አንቺን ይዣለው አሜን አሜን ያለሷ ማን አለን
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    • @ድግልማሪያምመመኪያየእግዚ
      @ድግልማሪያምመመኪያየእግዚ 7 лет назад +2

      የንጉስ ልጅ ነኝ ያውም ያማኑኤል 76147959 አሜንአሜንአሜን

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 года назад +2

      እልልልልልልልልልልልል

    • @daneldanel4156
      @daneldanel4156 3 года назад +1

      Kale hiwet yasmalghl

    • @genikb858
      @genikb858 3 года назад

      Lhĺhlghlgĺllhhllhdadldlhdhllhgkajhllhĺjlhlhĺhĺhlhflhlhĺgdjladlhlkahlaahhfhllhhlhhlhahlhlhlhhlhlahhhahhghal

    • @genikb858
      @genikb858 3 года назад

      Lhĺhlghlgĺllhhllhdadldlhdhllhgkajhllhĺjlhlhĺhĺhlhflhlhĺgdjladlhlkahlaahhfhllhhlhhlhahlhlhlhhlhlahhhahhghall

  • @tsegayeqar7440
    @tsegayeqar7440 2 года назад +7

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኢክት የስምዓልና እመ ብርሃን ኣደይ ፆለትክን በረኸትን ኣማላድነትክን ኣይፈለየና

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 Год назад +1

    ማነው፣እደኔ፣እሚወደው፣ይህመዝሙር፣ለኔ፣ተሥፋሰጨነው፣መቸም፣አልሠለቸው፣አድሤነው፣ቃለሂወት፣ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊

  • @haylelovetdf2777
    @haylelovetdf2777 2 года назад +20

    በእውነት ልብ 💙ያምያድስ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤቲ በረከቲዎ ምልጃዎ ከሁላችን ይሁን ከጭንቀት መንፈሲ ታዉጣን ለኣገራችን ሰላም ለህዝባችን ፊቅር ታውርድልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Abiabshi9988
    @Abiabshi9988 6 месяцев назад +12

    አሰይ ትርሓሰይ ዝማሬ መላአክቲ የስማዓልና❤🎉

  • @KeiemAsaiif-kw9og
    @KeiemAsaiif-kw9og Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GenetTesfay-sk3yx
    @GenetTesfay-sk3yx Год назад +4

    መቼም አልቆርጥም ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @ሜሪኅልትግራይ
    @ሜሪኅልትግራይ Год назад +4

    ዝምሬ መላአኽቲ የስማልን👏👏👏💒💒💒💐💐💚💚💚💚💚💚

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад +40

    እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሽ ሢከፋኝም ደሥ ይለኛል ይኸን ዝማሬ ስሰማ 🙏🙏🙏

  • @አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ

    የአላንቺ ተስፋም የለኝም እመብርሃን ተሥፋ አልቆርጥም አንቺን ይዛለሁ

  • @Rgebray
    @Rgebray 8 лет назад +26

    እውነት ነው ደጋ እሩሩ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም
    ወርቃ አልማዛ ፀአይ የምታንጸባርቅ ልዩ ቆንጆ ቅዱስሀ
    መካሪሄ ዳባሼ ደጋፌሄ እናቴ እህቴ ጋደኛሄ አማላጄ ልዩ
    ነሽ ለእኔ ለጠበቅሽኝ ለፀለይሽልኝ ለተማፀንሽልኝ ላማለድ
    ሽኝ ባንቺ ብዙ ተጠቅማለው ተደስቻለው በጣም አመሰግ
    ንሻለው ክብር ላንቺይሁን መስጋና ይድረስሽ አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +7

    እኔሰ ተሰፋ አልቆርጥም ሁሌ እጠርሻለው፪
    ቲትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Год назад +1

    አሜን፫💕🙏 ዝማሬ መላክት ያሠማልን እህታችን ተባረኪ💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏

  • @በደስታ
    @በደስታ 3 года назад +28

    ዝማሬ መልአከት ያሰመልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @salamhsalm540
    @salamhsalm540 Год назад +2

    እኔስ ተሰፍ አልቆርጥም ሁሉየም እጠራሻሎዉ ተሰፍየ ባንች ነዉ ድንግል ማርያም እናታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አህታችን💔😥❤

  • @ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ
    @ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ 4 года назад +32

    እኔስ ተስፋ ኣልቆርጥም ሁሌም እጠራሻለዉ(3) ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያስማልን

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን እኔስ ተስፍ አልቆርጥም ሁሌ ጠራሻለው እማዬ አዛኝቷ 😢 ህይወቴን መስመር አስይዢልኝ❤

  • @tsegatsega7789
    @tsegatsega7789 2 года назад +4

    ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና አሜንን አሜንንን አሜንንን 💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💝

  • @ያየሽወለተስላሴ
    @ያየሽወለተስላሴ 3 года назад +18

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ

  • @mesiyealamatalije1851
    @mesiyealamatalije1851 2 года назад +11

    እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌም እጠራሽ አለሁ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን እመቤቴ በቤቷ ታፅናሽ 🙏🙏🙏

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4
    @dubai123mimiyaenatewaleje4 2 года назад +3

    እኔሥ ተሥፋ አልቆርጥም ሁሌ ጠራሻለው
    አማላጂኝ አንቺን ይዛለሁ አዛኝ እቱን አንቺን ይዛለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መልአክት ያሠማልኝ በቤቱ ያፅናሊኝ ከከተዋሕዶ በረት አይለይብኝ አሜን

  • @muler22
    @muler22 Год назад +1

    Tirhasey Des zibl mezmur kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @tesfutokyo6123
    @tesfutokyo6123 11 лет назад +54

    what a blessing mezmur is this, yeah, we should not give up to call our sin-less blessed mother virgin St. Mary.....God bless you sister.....Zimare melakit yasemalin....

  • @shasheethiopia3292
    @shasheethiopia3292 Год назад +2

    ወንድማለምየ ልኡል እግዚአብሄ ጥበብን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መለእከት ያሰማልን ተስፍየቆረጠችን ይህወት ቀጥሎ የሚያለመለም መዝሙር ነው አሜን(3)❤🙏

  • @endulove1902
    @endulove1902 2 года назад +11

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ የኣገልግሎት ዘመንሸ እግዚአብሔር ደባርክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪✞✞✞✞✞

  • @zeresenayabraham8630
    @zeresenayabraham8630 Год назад +2

    ዝማሬ ማላእኽቲ የስማዓልና ፀግኡ የብዝኃልኪ ክብርቲ ኃብተይ

  • @alemayehumekuria
    @alemayehumekuria Год назад +6

    God bless you this mezmur is so impressive keep it up my sister

  • @serk-ke7xt
    @serk-ke7xt Год назад

    እመቤቴ ማርያም አንቺን ይዜ መቼም መቼም ተሰፋ አልቆርጥም ድንግል ማርያም እናቴ ወላዲቷ እመብርሃን ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotmelaku3632
    @hiwotmelaku3632 8 лет назад +48

    ፀጋን የተሞላሽ።ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ።

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Год назад +1

    አሜን፫💞🙏ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
    ብቸኚነት ሲሰማኚ የማዳምጠዉ ምዝሙር እናቴ2⃣1⃣💞🙏💞🙏💞🙏💞

  • @ሰላመይኢኪማርያመይ
    @ሰላመይኢኪማርያመይ 3 года назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና ጸጉኡ የብዘሐልኪ እግዚአብሔር ኣምላክ ክብርቲ ሓፍትና

  • @Yeamlak-m6j
    @Yeamlak-m6j 2 месяца назад

    እመቤቴን ይዤ መቼም ተስፋ አልቆርጥም የምድርም የሰማይም ዋሴ ጠበቃዬ እናቴ እመብርሃን እሷ ናትና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ 🥰🥰🥰 አሜን አሜን አሜን

  • @asgedom4559
    @asgedom4559 3 года назад +4

    .ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ዘማሪ ትርሐስ☘️☘️☘️

  • @AbesalatMolaye-f7h
    @AbesalatMolaye-f7h 3 месяца назад +1

    እመ አምላክ ወላዲተ ቃል ሩህሩኋ እመቤት ስለኛ ስለ በደላችን አማልጅ የአስራት ሀገርሽን አስቢያት

  • @ብሩክወልደሰላማ1826
    @ብሩክወልደሰላማ1826 4 года назад +15

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። የኔ ምርጥ እህቴ ።
    እምየ ትጠብቅሽ

  • @KhalamKhalamsakalam
    @KhalamKhalamsakalam 9 месяцев назад

    አሜን አሜን ብርታቴ የሆነ መዝሙር እርፍ ያደርገኛል ሁሌም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 2 года назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ደስ እሚል ውስጤን የሚነካ ዝማሬ

  • @SamuelAyana-g4l
    @SamuelAyana-g4l 4 месяца назад +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሁሊም መፀናናበት መዝሙር ሊብያ ያታውስኛል በቻየን ከፍቺ ማዳመጥ ስለ ሁለም ተመስገን🙏🙏🙏

  • @farssemere9358
    @farssemere9358 7 лет назад +34

    ትሓስ እህቴ እግዚኣቢሔር የዘመን ኣገልጉሎት ይባርክህን !!!

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 2 месяца назад

    እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ እጠራሻለው
    አማላጄ አችን ይዣለው
    አዛኝቱ አችን ይዣለው
    እልልልልልልልል 👏👏👏በእውነት ለእሕታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @alexkaratealexkarate7087
    @alexkaratealexkarate7087 2 года назад +4

    አሜን አሜን ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @وننننن-ت3ك
    @وننننن-ت3ك 2 года назад +1

    enes tefsfa alkortm hule eterashlew😩
    amalaje anchin yezhalew🤲
    enat alachigna yemetsnana🙏

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 3 года назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እማምላ ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ

  • @salsall6836
    @salsall6836 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክቲ የስመዐልና ዘማሪት ትርሓስ 🙏❤️

  • @አትለፍየተዋህዶንድንበር

    እመቤቴ አለሁ ትበልሽ ፀጋውን ታብዛልሽ

  • @NardosN-y4g
    @NardosN-y4g Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እናት ሁሌ እጠራሻለሁ❤❤❤❤

  • @Mo-Mo-Na
    @Mo-Mo-Na 10 лет назад +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ የኣገልግሎት ዘመንሽ እግዝኣብሄር ይባርክ ኣመን

    • @endulove1902
      @endulove1902 2 года назад

      ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ የኣገልግሎት ዘመንሸ እግዚአብሔር ደባርክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪✞✞✞✞✞

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Год назад +1

    እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር እመቤቴን ስለምወዳት❤️

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 года назад +5

    ኦርቶዶክሳዊያን ተስፋ አንቆርጥም
    ከእኛ ጋር ናት ድንግል ማርያም

  • @abegere340
    @abegere340 Год назад +3

    አሜን ❤ እናቴ ማርያም እወድሻለው አንችን እናት አርጎ የሰጠን አምላክ ይመስገን

  • @louatlouat8830
    @louatlouat8830 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣👏👏👏

  • @ወለተማርያም-የ9ጀ
    @ወለተማርያም-የ9ጀ 3 года назад +4

    አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ👏👏👏👏

  • @dilnessadebasu1485
    @dilnessadebasu1485 Месяц назад

    ደህና አይደለሽም እንዱ ትርሀስ ምነዉ ጠፋሽ ከብዙ ዓመት በኋላ አየሁት አሁንም ደስ ይላል

  • @fitsumgebreslassie8274
    @fitsumgebreslassie8274 3 года назад +4

    ዝማሬ መላእክት
    ትርሓስ ሓፍተይ

  • @awlakeutun5154
    @awlakeutun5154 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውዴ እህታችን በበቱ ያፃናሽ 🙏👏

  • @ወለተመድህንንጉስ
    @ወለተመድህንንጉስ 3 года назад +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @ሮዛፀጋዬ
    @ሮዛፀጋዬ 2 года назад +1

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ሁሌም አዲሴ ነው

  • @Ethiopiawinet_charity_dilla
    @Ethiopiawinet_charity_dilla 2 года назад +5

    መኖራችን የሚሰማን ለሌሎች ስንኖር ነው!!

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    የመላእክት ዝማያሠማልን የዉሰጤ😢😢😢

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 9 лет назад +6

    እልልልልልልልእልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @binitamgetahun4262
    @binitamgetahun4262 4 месяца назад

    ትክከል ፤ በጣም የምወደው መዝሙር ነው። ዝማሬ መላክትን ያስማልን

  • @fitsumgebreslassie8274
    @fitsumgebreslassie8274 3 года назад +6

    ዘማሪት ትርሓስ ገ/ሄር
    ቃለ ሂወት የስመዐልና
    ብደምቢ እየ ዝፈልጣ ጓል ትግራይ ጓል ዓዲግራት
    ምኳና ንፈልጥ
    ዶ ኣሕዋት ኣጆኪ ንበላ🙏🙏🙏

  • @gabigunners8073
    @gabigunners8073 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእኽቲ የስምዓና ትርሕሽ ሓብተይ ተባረኺ።

  • @hlenkebede1834
    @hlenkebede1834 8 месяцев назад +3

    ልብን የሚሞላ ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegenawdegefu8268
    @tegenawdegefu8268 21 день назад

    ❤❤❤ አሜን እመ-ብርሃን በምልጃዋ ትጠብቀን

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 3 года назад +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @YigezuBuche
    @YigezuBuche 7 месяцев назад

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @hdhdhhhdhhdhd7788
    @hdhdhhhdhhdhd7788 3 года назад +17

    አሜን (፫) ያለሷ ማን አለን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን !!!

  • @ethiopiangamer6979
    @ethiopiangamer6979 2 года назад +2

    ሁላችንንም ካለንበት መከራ አናታችን ማርያም ታውጣን

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Год назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶችን 🙏🥰🥰

  • @MmM-mr1nq
    @MmM-mr1nq 2 года назад

    አምላኬሆይ ልቦናየን ወዳንተአርግልን መቸምተስፋአንቆርጥም💒💒💒💒💒💒

  • @hanawudema3989
    @hanawudema3989 2 года назад +3

    ዝማሬ መላኣክት ያስማልን

  • @matatube2363
    @matatube2363 3 года назад +1

    እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌየም እጥራሻለሁ፪ አማላጅ አንቺ ይዛለሁ አዛኝቱ አንች ይዞለሁ አሜን ፫
    እህታችን ለዝማሪ መላእክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናሺ ፅጋውን ያብዛልሺ አሜን ፫

  • @dagtarik8475
    @dagtarik8475 11 лет назад +16

    Best mezmur ever!

  • @gsdggdjdh3060
    @gsdggdjdh3060 2 года назад +1

    እውነት ነው እህቴ እሷን ይዞ ያፈረ የለም ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ

  • @solomonbeshahwred5728
    @solomonbeshahwred5728 10 лет назад +12

    Its so interesting and heart touching song! Kale Hiwetin Yasemalin! Be Agelgilotu Yatsnash!

  • @YgFy-ut5zi
    @YgFy-ut5zi 8 месяцев назад

    እኔስ ተስፋ አልቆርጥም አዛኝቱ አችን ይዠላለሁ🙏😭🙏😭🙏😭ድግል ማርያም የልቤን አዋቂ😢 ታሪኬን ቀይሪልኝ🙏

  • @addishiwottadesse2883
    @addishiwottadesse2883 10 лет назад +39

    proud to be Orthodox.

    • @wondegetachew6258
      @wondegetachew6258 10 лет назад +1

      iwnett new tesfaa anqortim dingilin hizeen qalee hihoott yasemaan

    • @የድንግልልጅ-ኸ2ቘ
      @የድንግልልጅ-ኸ2ቘ 2 года назад

      @@wondegetachew6258 ዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞጠ:

  • @BelistyBiresaw-db6eh
    @BelistyBiresaw-db6eh Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ፍጻሜሽን ያሳምርልን።

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 года назад +2

    አሜን ዝማሬ መላክ ያሠማልን የኔ ዉድ ተባረኪልኝ 🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🍀🍀🍀🌸🌸🌸

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +6

    እኔም መቼም ተስፋ አልቆርጥም ድንግ ማርያም😢

  • @alemituDisasa-q3d
    @alemituDisasa-q3d 2 месяца назад

    አሜን(3)እህታችንበቤቱያጽናሸእድሜናጤናይስጥሸ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotbewket341
    @hiwotbewket341 11 лет назад +16

    Zemare melaekten yasemaln.

  • @shanomulualem815
    @shanomulualem815 2 года назад

    የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት አይለይሽ እማምላክ ትከተልሽ

  • @ነጻነትነጻነት-ቐ3ከ
    @ነጻነትነጻነት-ቐ3ከ 8 лет назад +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት

  • @adak3185
    @adak3185 Год назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤😊😊😊😊❤

  • @100Greatfaith
    @100Greatfaith 12 лет назад +9

    Zemare melaeket yasemalen LOVELY SPIRITUAL SONG THANKS FOR SHARING DEAR