Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቸቤ እናመሰግናለን ሁሌም ፕሮግራምህ አሪፍ ነው ይመችህ
የኔነሽዬ የእኔ ቆንጆ እንኳንም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰሽ የሬስቶራት ባለቤችን እንኳንም አደረሳችሁ በጣም የሚያምር ሬስቶራንት ነው አቀራረቡም ያማረ ነው በርቱ የኒዬ በጣም ነው የኮራሁብሽ እህቴ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቺ ❤❤🥰🥰🙏🙏
ኒንይ የኔ ቆንጆ የየጀግኖችሴቶች ተምሳሌት ነሽ እኮ የኔ ውድ ብርትት በይ ሼፍ የኔነሽ 👏👏👏👏👏መልካም በዓል ይሁንላችሁ🙏♥️
የንዬ. በርቺ. ባለሞያ. የሚጣፍጥ. ምግብ. ትሰሪያለሽ. ጎበዝ. ጀግና. ነሽ በርቺ. ካንቺ. ጋር. በመሰረተ. ደስተኛ. ነኝ
የኔ መልካም እህት ኔኔዬ ባለሽበት ቦታ እማምላክ ትጠብቅሸ የሥራ ቦታሽም ሆነ ባልደረቡችሽም ባላችሁበት ቦታ እግዜአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ በጣም እወድሻለሁ እህቴ
እንኳን ለኔታችን ለመድሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ግሩም ድንቅ ሬስቶራንት ነው!❤❤🏆 the layout is excellent!
Thank you
የንዬ የነካሽው ይጣፍጣል እኮ የኔ ደግ እግዚአብሔር ከፍ ያርግሽ እንዲሁ በሰው ፍቅር እንደደመቅሽ ኑሪልኝ
እግዚአብሔር የባረከው ንብረት ይሁንላቹ
it's good, i watched the whole video and food is great keep going
Very nice ETHIOPIA 🇪🇹
Elsu Restaurant is absolutely fantastic! Ermy, thank you for informing us about the perfect place for our party.
Is this a Christian restaurant? I see too many crosses. Why are most Ethiopian restaurants Christian inclined. Make it more of cultural not religious to keep your customers.
ያስጎመጃል በእንግሊዘኛም አስተዎውቁ
ሼፋ ፀጉሯን ሙሉ በሙሉ ብትሸፍነው መልካም ነበር:: መጥተን እንሞክራለን ዛሬ ማወቄ ነው ላንጋኖዎች እጃቸው ተበላሽቷል እንደ አጀማመራቸው አይደለም
Anquan abro aderesen betam tamralachihu
Enkuwan abro adrshn adrsachwe chba🎉🎉🎉🎉
chebe yarada lej
ስጋችን ስጋችን ስትሉ ይዘገንናል!!!! የምናቀርበው ስጋ ግሩም ነው ጣፋጭ ነው ወዘተ ማለት አትችሉም?
wow
Chebe is still in character after all these years 😂😂
ስጋው ግን ከኢትዮጲያ ኤክስፖርት ተደርጎ ነው ? የአገር ቤት ስጋ ነው ሚመስለው
Enkuan abro aderecen! Keep it up! One day your channel will raise !
Thank you so much 😀yes true one day will be one of them. Melekam beale
Keep your support and share with your friends and family
Definitely! Why not, you are doing positive things.
ታኬ በርቱ እንመጣለን
Which state is this? Please explain it well, for any one who never been in that place?
MD it’s anew restaurant search elsi Ethiopian restaurant then you can see the detail
እንደኛ ሆነ ሻል መልካም በአል
where is full adress.?
Google Elsi Ethiopian restaurant
ቾቤ የአህያ ስጋ ለማለት ፈልገህ ነው? ክክክክ አሜሪካ አህያ የለም እኮ ! ክክክ ቅልደኔ ነው ግን ሬስትራንቱ እጅግ ያምራል ። በርቱ !
יפה
Wow thanks chebe
How long has it been opend?
Just four month
Hello. Yanuya. Enqwan. Ayahush. Malkam gana wedddddd
ቸቤ.ተውግን
Yegen seb bertalen
❤❤
እ ረ ይርቃል ከጀሞ ለመምጣት
ቸቤ
ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ላይ
ሸቤ ስጋ ይዘህ አትወጣም ነበር
Is this a Christian restaurant?
What's the intention .
What happened to Senselet
Besmam
Ye america Bermel
Ye anten video ayeten heden neber gin tekarani neber yagegnebew very disappointed
Wow wow I'm really the first time I have seen like this meat
እርመነጭርው አውልቄው
Meneteru mendenew😂😂😂😂
I wali

ስጋችን ስጋችን ስትሉ ይዘገንናል!!!!
የምናቀርበው ስጋ ግሩም ነው ጣፋጭ ነው ወዘተ ማለት አትችሉም?