Wow Amazing conversation. This is a timely reminder.We need this kind of discussion. Every believer needs to equip by the word of God. He is our standard., God bless you all.
The doctrine of Trinity is one of the fundamental teachings of the church. We can’t know who God is and even our salvation without properly understanding this doctrine. Unfortunately, many Christians have a very vague, if not distorted view of the doctrine of Trinity. My viewpoint is that we must come back to all biblical doctrines including the doctrine of Trinity.
ጀግና እግዚአብሔር በክርስቶስ የጠራህ ይህን ብሩህ ተስፋ እንድታበራልን ነው።
እኔ ዛሬ ነው ይህንን ዝግጅት ያደመጥኩት እናም እህት ትግስት ስለስላሴ ትምህርት አይሰጥም በማለትሽ ገረመኝ ቀደህንነትና ደቀመዝሙር ትምህርት ላይ እኔ በሚደንቅ የተማርኩት ስለስላሴ ነው የዛሬ 18አመት በጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን
ክርስቲያን ነኝ ያሉ ሁሉ ከመነቃቀፍ ይልቅ የሚጠቅሙ ትምህርቶችን እነደዚህ መምህር ብንማማር ለሁሉም እምነት ተከታይ የጠቅም ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
ወንድም ጌታቸው ዘመንህ ይባረክ !!🙏
ቲጂዬ እናመሰግናለን ይሄን ትምህርት ይዘሽ ወደኛ ስለመጣሽ ተባረኪ 🙏🙏እኔ አማኝ ነኝ ስለ ስላሴ ምንም እውቀት የለኝም በጣም ነው ግራ የሚገባኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በናንተ ውስጥ አልፎ ይረዳኝ የሚል እምነት አለኝ !!🙏🙏🙏
እንዳንቺ ኣፌን ከፍቸ ስጠብቅ ይሀው ሳምንታት ኣለፉኝ
God bless you
አጅግ መልካም ቁም ነገር የያዘ ውይይት ነው፣መቸስ ቲጅ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ጎበዝ አዳማጭና የምትጠይቂው በጥንቃቄና በእውቀት የምታቀርቢ ጎበዝ እሕት ነሽ፣የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ፣መምህርም በጣም አድናቂህ ነኝ፣ብሩክ ሁን፣የጌታ ፀጋ ይብዛልህ፣
ምን ላድርገው መምህር ጌታቸውን! ትምህቱ ማብራሪያው ተመችቶኛል። በዚህ ዘመን እውቀትና ህይወት የተጣረሰበት በመሆኑ ክርስቲናችን ወይም ህይወታችን የክርስተስ መአዛ ሽታ የሌለው ሆኗል። ትጉ በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ። ስለ ሁላችሁ ጌታን አመሰግናለሁ ።
መምር ጌታቸው ጌታ ይባርኮ ቲጂ አንችም ጌታ ይባርክሽ የሚቀጥለውን በጉጉት እጠብቃለው በድጋሜ መምህርን ስለ ጋበዛቸው አመሰግናለው
Wow Amazing conversation. This is a timely reminder.We need this kind of discussion. Every believer needs to equip by the word of God. He is our standard., God bless you all.
ተባረኩ መሰረታዊ ትምሀርት ነው ።ኦሪት ዘፍጥረት 1ቁ 26 እንዲህ ይላል እግዚአብሔር አለ ሰዉን በመልካችን እንደምሳሊያችን እንፍጠር ። ኦሪት 3 ቁ 22 እግዚአብሔር አምላክ አለ እንሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ። ኦሪት11ቁ 7 ኑ እንውረድ አንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን እንደባልቀው ከአንድ በላይ መሆናቸውን በዚህ አወኩ እናንብብ መፈስ ወቅዱስ ይገልጥልናል 🙏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዛሬ የቀረልኝ ስሰማ በመፀሀፍ ቅድስ ውስጥ ሆኜ መስማት ማለት ከኔ የሚጠበቀው በቃል መታጠቅ ነው እግዛብሔር ይመስገን:: ቲጂ ነገ ኑ እሺ አትቆዩ :: በጣም የማከብርህ የእግዛብሔር ሰው ተባረክ ቲጂ በጣም ነው የማከብርሽ ተባረኩ
ለሁለታቹም እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድላቹ የምታሳሱ ናቹ
መምህር ጌታ ህይወቶትን ያለምልምልን ከሳቴዎች ድንቅ ናችሁ
*መምሕር ጌታቸው በጣም የተባረኩ የሚያሳርፉ ሰው ኖት ጌታ አብዝቶ ይባባርኮት, በጣም ብዙ ነገር ከእርሶ መማር እፈልጋለሁ, እርግጠኛ ነኝ ረዘም ላለ ግዜ እንደሚያስተምሩን, በስላሴ ጉዳይ ላይ በጉጉት እጠብቆታለሁ, ቲጂዬ ቆንጆ ተባረኪ እኝሕን የተባረኩ ሰው ስላቀረብሽ, ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ!*
My favorite teacher bless you more
ተባረኩ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ስለስላሴ በጉጉት እጠብቃለሁ
ነፍስን የሚያረሰርስ ቃለመጠይቅ , በብዙ ተባረኩ
You are gift from God .God bless you
.
.
Yes my sister you so strong you are good Jesus is lord 🙏
እጅግ የምናከብራችሁና የምንወዳችሁ የአባቴ ብሩካን እህታችን ትዕግስት እና መምህር ጌታቸው ብዙወቻችን መማር ፈልገን ያላገኘናቸውን እጅግ የሚያስፈልጉንን እርእሶች ነው ይዛችሁልን የመጣችሁት. እግዚአብሔር ይባርካችሁ! በጉጉት እንጠብቃችኃለን !
ስስላሴ ትምህርት በቤተክርስቲያኔ ተምሪያለሁ በተለይ በሶስት መአዘን ተቀምጦልን አብ ከወልድ አይበልጥም ወልድ ከመንፈስ ቅዱስ አይበልጥም እኩል በፍጥረት አፈጣጠር ላይም ሆነ በመለኮት ሰሞኑን ሁለት ሰዎች ሲነጋገሩ ግን በኛው በኘሮቴስታንቱ ኢየሱስ ከዘለአለም የእግዚአብሔር ልጅ ነው የሚልና በሌላኛው ወገን ደግሞ ስጋ ለብሶ ወደምድር ሲመጣ ነው ልጅ የተባለው እንጂ ከዘለአለም እኩል አምላክ ነው የሚል ሐሳብ ሰማሁ እና በዚህ ሁኔታ ውስጥ ትንሽ ማብራሪያ ካላቸው መምህሩ
Amazing God bless you
It’s wonderful teaching I am really impressed, thanks guys
ስለ ስላሴ እኔም አላገኝ ብየ ባለፈው በወንጌላዊ ያሬድ ህይወትን መካፈል በሚል ያስተማርበትን አገኝሁ
ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ አቀርብሽው ፕሮግራም ። መምህር ጌታቸውንም እግዚአብሔር ይባርከው። ብዙ መልክም መሰረታዊ ትምህርት እናገኝበታለን ብዬ አስባለሁ።
ሌላው ደስ ያለኝ እንግሊዘኛ የለም። ለሁሉም የምናስብ ከሆነ እንደዚሁ እንዲቀጥል አሳስባለሁ። መቼም ሁሉ ስው እንግሊዘኛ ይረዳል ብለን አናስብም።
በድጋሚ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
እውነት ልዪና ጠቃሚ ይዘት ያለው ትምህርት ነው❤🙏🙏🙏
Well Come our Beloved bro may GOD bless u abundantly ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ።
HeIs my favorite teacher may Lord bless you
መልካም ውይይት ነው እንደዚ የክርስትና መሠረት የኾነ ትምህርት ስለማይሰጥ አሁን በተነሱት ነብያትና የተለያዩ የሀሰት አስተማሪዎች ትውልድ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እየሄደ ነው ጌታ ይባርካችሁ በርቱ
Very important lesson! please continue!
l like this teacher and the solutions is problems we see now the impossible i will take a lot longer!
ጌታ ይባርካችሁ።
እውነት ነጻ ያወጣል፤ እውነት ደግሞ ቃሉን በትክክል በማወቅ የሚገኝ ነው።
ቃሉን ካላወቅን የደፈረሰ ውሃ እንጠጣለን።
ለዚህ ነው ሆሴዕ 6ሀ ላይ "ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" የሚል ቃል የምናገኘው።
ውድ ቲጂ የስላሴ ትምህርት በደህንነትና በደቀመዝሙር ትምህርት ደረጃ የሚሰጥበት ቤተክርስቲያን አለ
የዛሬ 18 ዓመት በወንጌል ብርሃን አዋሬ አጥቢያ ጌታን ስቀበል በመሰረታዊ እውቀት ደረጃ
መምህር ጌታቸው የተናገሩአቸውን ልዩ ልዩ ትምህርቶችን ብዙዎቹን አስተምረውናል " ትምህረተ ስላሴ " አንዱ ነበር
በኮሌጅ ደረጃ ባይሆንም ዋናና መሰረታዊ ነገሮችን ለማወቅ እርድቶናል
ይህን ስል በቂ ነው ማለቴ አይደለም
እጅግ በጣም ሊረዱ የሚችሉ ሰው /መምህር / በመጋበዝሽ ለብዙዎች አማኞች በእውቀት ለመታነፅና ለመረዳት በእጅጉ ያግዛል ተባረኪ
Thank you , this is very important and base for any christian not to walk in confusion.
endrzih aynet program des yilal tebareki
ገና ሳልጀምር ልባርካቹ ተበረኩ እግዚአብሔር ይርዳቹ
በጣም ማወቅ አለብን ለክርስትና መስረት ነው
ቤተክርስቲያን ግን አታስተምርም
እኔ እራሱ ስለስላሴ ለማውቀ ያልምከርኩት ነገር የለም
@@meklitregasa9130 Ssss
ዋው በጣም ድንቅ ነው የኚህን ሰው ትምህርት እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
ኤፍ ቢላይ አሉ ፈቃድሽ ከሆነ ሊንኩን ላስቀምጥልሽ🤔
አዎ ከቻልሽ
@@JoyJoy-sy4kd m.facebook.com/story.php?story_fbid=347228119580351&id=100028794979860 ይሄው ✅
🙏
@@አማንየፍቅርሰው thank you
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረኩ
I wish I have known this, is there a book or audio to his teachings please
ጌታ ይባርክሽ ቲጂዬ
ትክክል ብለዋል ህይወቱን የማላቀው አገልጋይ እጁን እንዲጭንብኝ እኔም አልፈቅድም::
May God bless you my brother.
Also please let us know how to get them
geta yibarkachu huletachunm betam girum new
Betam Asfelagi timirt new tigiye Tebarukulign
Thanks a lot
እግዚአብሔር ይባርካቹ
I was expecting to hear about the trinity .but nothing mentioned to explain about
ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ
Waw God bless you brother!!!
God bless you and thank you all.
Tebarku betam wesay timihirt new
Tgye ተባረክልን በጣም ነው ምወድሽ መምህርም ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You’re blessed
Amen Amen tebareku 🙏🙏🙏👏👏🖐❤❤❤
Thank you jesus, God bless you
Amen amen Geta ybarkachu
መምህር ጌታቸዉ ጌታ ይባርኮት Fb ሁሌ እከታተለዎታለሁ በጣም ይቅርታ አድርጉልኝና ተሀድሶዎችን በጣም እወዳቸዋለሁ መዝሙራቸዉ በጣም ይባርካል ወደ እዛ የምሄድ ይመስለኛል
seble takele እባክሽን Fb አድራሻቸውን ተባበሪኝ🙏
seble takele እኔም ተሀድሶወች ውሰጤ ናቸው ንፁሁን ወንጌል ከስረአታቸው ጋር በዚሁ ከቀጠሉ ብዙ ሰው ከተለያየ እምነት ወደነሱ እንደሚቀላቀል ጥርጥር የለኝም ለገባው ሰው ትክክለኛውን ወንጌል በፍቅር እየሰበኩ ነው እግዚአብሔር አሰከሚፈልጉት ያስፋቸው
@@ኢትዩጵያውስጤ አሜን
@@hiwimimikidane1789 m.facebook.com/story.php?story_fbid=347228119580351&id=100028794979860። ይህው እህቴ Fb አድራሻቸው
ትምህርትን ኢኔትሮ ረዘመ
ኣርእስቱን ለቆ የሄደ ኣሰልቺ
ወደ ኣርእስቱ መልሲያቸው please..
Egzabher 1 new .
waw God blessB&S
Uuuuuffffffeeeee eebbifama waaqayyo sin haa eebbisu
እይ።እግዛቤሄር።ይባርክሽ።ትውልድ።ይዳን።እኛ።ይህንንኮልኮሌ።እንዴት።አድርገን።እንደምናወ
ጠውተችግረናል።እሁን።ይብቃን።ይቁም።ትውልድ።ይለወጥ።ጌታን።ይወቅ።እውነትን።ፈጣሪን።አምላክን።ይወቁ።እሸራሽን።ጥለሻል።ትውልድን።እዲኝ።እስፈላጊ።አርስት።ነው።በእውነቱ።ስው።መብቱን።ስያውቅ።እንዲሁ
ሲኖር።ያስዝናል
ስር
ራሽን።እስቀምጪ።
ይህን ቪዲዮ ከተመለከትኩ ጊዜ ድረስ ፡የስላሴ ትምህርት መስማት በጉግት እየጠበቅኩ ነኝ። ይሄው ሁለት ሳምንት ኣለፈ
The doctrine of Trinity is one of the fundamental teachings of the church. We can’t know who God is and even our salvation without properly understanding this doctrine. Unfortunately, many Christians have a very vague, if not distorted view of the doctrine of Trinity. My viewpoint is that we must come back to all biblical doctrines including the doctrine of Trinity.
why not in the name of JESUS.
🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️እ..እ ..አለቀ?
Megabi Getachewu. Yegzabhare
Sewu Geta mogesun setohal
Setastemer rasu yegeta moges
Bante laye yetayal !!!!!🔔🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🔉🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ማነው ? መምህር ጌታቸው ማወቅ ፈለግሁ
ቆንጆ
ስለስላሴ ለመወቅ የለጥየኩት ሰው የለም ዩቱብ ላይ የፕሮቴስታንት አስተማሪወች አንድም ያስተማረ የለም
ህይወትን መካፈል በወንጌላዊ ያሬድ አለ ይህን አሁን እየተማርኩ ነው
@@habatamhabatam8769 please linkun
@@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ ሊንክ መላክ አልችልም ህይወትን መካፈል ብለሽ ስርች አድርጊ Yarede Telahun በለሽ ግቢ
@@habatamhabatam8769 eshi ameseginalew
ቲጂ ጠይቂልን ያልንሽን ጥያቄዎች አልጠይቅሽም ለምን እንደሆነ እልገባኝም በአሁኑ ግዜ ቤተክርስቲያንን እያወከ ያለውን የስህተት ትምህርት ምን እንደሆነ እንችም በደንብ ታውቂዋለሽ ምናልባት ከብዙዎች ጋር ያጋጨኛል ብለሽ ይሆናል ያልጠየቅሽው አንቺ ግን ከእውነት ጋር ቁሚ !!! ተባረኪ
Godbless B & S
Sle slasewech alastemarum ketechale thmhrte slasewachin biyastemrun
ቲጂዬ ኣብረቅርቂልኝ
❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቁ ብሎ ሐዋርያትን አዟቸው እያለ እነሱ በሐዋርያት ሥራ 2-38 በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ሲያስተምሩና ሲያጠምቁ ኃጥያታችሁ ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ ብለዉ አስተማሩ አጠመቁም። እነዚህ ደቀመዛሙርት የስህተት አስተማሪዎች ነበሩ?
Ayeeeee, eyesus wst Ab Ena MenfesKdus alu yegd sostun metrat aytebekbachewum
AMEN AMEN AMEN
ተባረኩ
Temesigen besilase alamnim sitlu alneber orthodox hulem liknat
ለምን ኒቆዲሞስ ሾው ተባለ?
ኒቆዲሞስ በሌሊት እየመጣ ከጌታችን ይጠይቅ እና ይማር ስለነበር ቲጂም ጠያቂ ናት ።
እኔም ስለስላሴ ብዙም እውቀቱ የለኝም
ስለ ምስጥረ ስላሴ ነገረ ክርስቶስ በኘሮቴስታንት የተሻለ መረዳት አይደረስበትም። ቲጂ የተሻለ መረዳት አፍሽን ሊያስዝሽ የሚችለው በኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ የትክለኛው ሐዋሪያት ቤተክርስቲያን ሕሊና ወስጥ ስትሆኝ ብዙ መረዳት ትጊኛለሽ። በአንፃራዊ ነገረ እግዚአብሔር ትምህርት ላይ እንድታነቢ እመክርሻለሁ ። ይህ ሰው በመጠኑም ቢሆን በዚች አርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያለፈ ሰው ነ ው ።አሁን ምናልባት ባርቆበት ይሆናል።
አሁንም ሥላሴ የምለውን ትምህርት በትክክለኛ እየገለጣችሁት አይደለም ። መምህሩ ስላሴን እንድነግሩ ተጠርተው ስለ ሌላ መንፉሳዊ ጉዳዮች እየተናገሩ ነው ። የሥላሴ ትምህርት ማለት አብ ማነው ? ወልድስ ማነው ? መንፈስ ቅዱስስ ማነው ? ሦስት ና አንድ ስንል ምን ማለት ነው ? የምለው ሀሳብ መግለጥ ነው ። ምሳሌ ÷ በሥጋ የተገለጠ አብ ራሱ ነው የምል የኦኒሊ ጂሳስ አስተምህሮ አለ ይህ እንዴት ይታያል ? በአብና በወድ በመንፈስ ቅዱስ መካከል ግልጽ ልዩነት አለ ።
I’ll
የስላሴ እምነት የቀብር ስነስርዐት የሚፈፀምበት ቀን ቀርቧል፡፡አንድ አምላክ ላይ የሚዋሽበት ዘመን ያበቃል ህዝቡንም እመን እያሉ በውሸት ማምታታት ያበቃል፡፡ ፍልስፍናቹን ምስኪኑ ህዝብን አትጋቱት
God is one! Jesus is the father manifested in flesh, Holy spirt is the spirit of Jesus. Don’t preach Trinity.ስላሴ የአጋንንት ትምህርት ነው.
ስላሴ የሚል መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የለም፡ ለዚያው ነው በዘመናቱ ሁሉ የተምታታ ትምህርት በፍልስፍና እየተዘበራረቀባችሁ ያለው
Metshaf kdus erasu nw kdusat metsahft anbbu yemileww
Metsahaf kdus erasu nw leloch kdusat metsahft anbbu yemilew
Haratkaw Getcho...Menafik
Tilalk ye Tewahido Cathedralochin enwersalen yalkat 😂😂😂😂 hilmih
ሕይወት የሚገነባው የክርስቶስ መንፈስ እንጂ እናንተ በዘመናት የፈጠራችሁት ፍልፍስና የሀሰት ትምህርት (የሥላሴ ትምህርት ጨምሮ) አይደለም. ከ እግዚ አብሔር የተማሩ ተብሎ እንደተጻፈ ትውልዱ ከአብ ይማራል! ቲዎሎጄ የሚባል የዓለም ቅርሻት ትውልዱን ብትግተው የመጣችሁበትን የሞትና የክህደት መንገድ ልትቀይሩት አትችሉም ! በየ አዳራሹ በየቀኑ የምትወጉትና የምትሰቅሉት አየሱስ ክርስቶስ ሳይመጣ ንስሐ ግቡ የተማረከውን ሕዝብ ልቀቁ!
የቡርቦራ ትምሕርት ነው የያዝሽው ተነቅቶብሻል::አንቺጋር ሁሉም ትክክል ናቸው አይደለ? በዚሁ ርዕስ ሌላ ሠው ስታዳክሚ ነበር አሁንም ቀጥለሻል እኛግን ነቄ ነን:: አልሆን ሲላችሁ ደግሞ ሥላሤን ይዛችሁ የመጣችሁ ሌቦች ናቸው:: እዛው የቀላወጣችሁበት ቦታ ተንዘላዘሉ አትድረሱብን:: ሠው ነው የምትፈልጉት ለናንተ ወንጌል የሰበኩዋችሁ ወንጌላቸውን ጥለው ጠፍተዋል:: እኛ ይዘነው ቁጭ ስላልን ልታጠፉን ዕግር በዕግር ትከታተሉናላችሁ:: እስታ እርስ በዕርሳችሁ ተግባቡ የተለያየ ሺ ነገር ይዛችሁ መቼም አትግባቡም መቼም::
እዚ ኦርተዶሲ ተዋህዶ ሃይማኖት ኣይመስለንን፡ስላሴ ማለት እዃ ትርጉሙ ግእዝ ኮይኑ ፡ሰለስትለት ማለት እዩ፡ ስላሴ ከኣ ፡ባኣካላትን ብስምን ብግብርን ሰለስተ ኮይኑ፡ብመለኮት ከኣ ሓደ እዮም ፡እቲ ክርስቶስ ንብሎ ዘለና ስጋዊ ስሙ ኮይኑ፡ካብቶም ሰለስተ ኣካላት ሓደ እዩ ፡ንሱ ከኣ እግዚኣብሄር ወልድ ይብሃል፡ ስለዚ ነገረ ስላሴ ጫቅ ጫቅ እንዳበልካ ትምህርቲ ቅድስቲ ስላሴ ምምሃር ዝካኣል ኣይመስለንን፡እሞ ፡ ዳሕራይ ካኣ ትምህርቲ ተዋህዶ ማለት ጥልቅ እልካ ርግእ እልካ ምስትውዓል የድሊ፡ናይ ኢዮሱስ ስጋዊ ስሙ ፡ኢዮሱስ ፡ክርስቶስ፡መድሃኔ-ኣለም ፡ኣማኒኤል ተዋህዶ ይባሃል
*ኢዮሱስ ማለት ፈውሲ ማለት እዩ
*ክርስቶስ ማለት ኩቡር ማለት እዩ
*መድሃኔ-ኣለም ማለት ኣብ መስቀል ተሰቅሉ ዓለም ዘድሓነ ማለት እዩ
*ኣማኒኤል ማለት ከኣ ሰብ ኮሎ ኣምላኽ ፡ኣምላኽ ኮሎ ሰብ ማለት እዩ
*ተዋህዶ ማለት ከኣ፡ ቃል ስጋ ኮነ፡ ጸጋን ሓቂን መልእዎ ከኣ ኣባና ሓደረ እዩ ዝብል ፡ስለዚ ኣብ ነገረ ሃይማኖት ልንሰምዕን ክንማሃርን ኮሎና ምጥንቃቅ ከድልየና እዩ ወዳሓንኩም።
ዝኸበርካ ሓውና ሓጎስ:
ክርስቶስ ማለት ቁቡእ ማለት እዩ እንበር ክቡር ማለት ኣይኮነን::
ኢየሱስ ማለት ከኣ መድሓኒ ማለት እዩ እንበር ፈዋሲ ጥራይ ኣይኮነን::
ኣማኑኤል ማለት ከኣ ኣምላኽ ምሳና(ኣምላኽ ምስ ሰብ)ማለት እዩ እንበር ከምዚ ንስኻ ትብሎ ዘለኻ ኣይኮነን ዝተደባለቀ::
እቲ መድሃኔ-ኣለም ዝብል ቃል ከኣ ቃል ብቃሉ መስቀል የብላ: ቀራንዮ የብላ /መድሓኒ ዓለም: ዓለም ዘድሕን: ዓለም ከድሕን ዝመጸ.....ወዘተ ማለት እዩ:: ወድሓንካ ዝሓወይ