የቢዝነስ አዋጪነት ጥናት/Feasibility Study አዘገጃጀት! ከብቶች ማድለብ እና መኖ ዝግጅት ቢዝነስ ያዋጣል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር ካላችሁ ካፒታል እና ለመስራት ካሰባችሁት ዘርፍ አንፃር አዋጪ ስለመሆኑ እንዴት ታረጋግጣላችሁ?
    ዛሬ ላይ ሆናችሁ ከ10 ዓመት በኋላ ቢዝነሱ የሚደርስበትን ደረጃ እንዴት ትለካላችሁ?
    ለመስራት ያሰባችሁት ቢዝነስ ሊገጥሙት የሚችሉትን ስጋቶች (Risk Analysis) እንዴት ቀድመው ያሰላሉ።
    የአዋጪነት ጥናት (Feasibility Study) እንዴት የተሳካ መሆኑን ማወቅ ይችላሉ።
    ቢዝነስ ለመስራት ባለሃብት መሆን ግዴታ ነው? የቢዝነስ ምንጭ (30% ከራስ እና 70% የባንክ ብድር) እንዲሁም 30% የሆነውን መነሻ ካፒታል ሽርክና በማድረግ አዋጪ ቢዝነስ በጥናት መጀመር አይቻልም?
    ይህንን በተመለከተ ሰፊ በምሳሌ የተደገፈ አዋጪነት ጥናት (Feasibility Study) ቢዝነስ ለመስራት ለምታስቡ፤ ተማሪ ለሆናችሁ፤ ቢዝነስ ለምታማክሩ እና የሰነድ ግምገማ ለምታደርጉ ሰዎች አዘጋጅቻለሁ ተመልከቱት ለሰዎችም እንዲደርስ አድርጉ።

Комментарии • 43

  • @dirribaanagaasa4981
    @dirribaanagaasa4981 3 месяца назад +1

    Please!! Send us the document of feasibility study.

  • @zemzemabdela8857
    @zemzemabdela8857 2 года назад +8

    አንተ ሰው የሚቸግረኝን እና ማወቅ የፈለኩትን ማን ነው የሚነግርልኝ? አመሰግናለሁ ከልቤ

  • @eliasmarkos8987
    @eliasmarkos8987 2 года назад +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ በመሆኑ ምስጋናዬ ቅድሚያ ይኖረዋል በመቀጠል በቴለግራም ቻናልህ ላይ በጽሁፍ ብትጽፍልን ይበልጥ ይገባናል

  • @besttube1396
    @besttube1396 Месяц назад +1

    GREAT MAN I APRISHET YOU THANKS VERY NUCH

  • @tekaligntekalignashebit4978
    @tekaligntekalignashebit4978 Год назад

    በጣም ደስ የሚል ነው!! ቴለግራም ካለህ ብታስቀምጥልን መልካም ነው

  • @mahimatheos531
    @mahimatheos531 2 года назад +1

    ምርጥ ሃሳብ

  • @TesfaTeka
    @TesfaTeka 2 года назад +1

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @fanuelephrem1264
    @fanuelephrem1264 2 года назад +2

    Thank you so much can you send me the pdf format

  • @helamibrahim434
    @helamibrahim434 2 года назад +1

    Thank you we expect also social business plan

  • @senameko7981
    @senameko7981 2 года назад

    true Ethiopian economist view

  • @destayiferu3119
    @destayiferu3119 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @EgnumaJaleta
    @EgnumaJaleta 7 месяцев назад +1

    Thank you 🙏🏾🙏🏾❤

  • @birhanemelaku3931
    @birhanemelaku3931 7 месяцев назад +1

    Thank you dear brother

  • @ermiasayelegn9404
    @ermiasayelegn9404 2 года назад +1

    Huge respect for you ma ,Dear!!

  • @yonasshifraw481
    @yonasshifraw481 5 месяцев назад

    You deserve more and more view but check your editing and use graphic designer beacuse your substance is amazing

  • @fasikayohannes1410
    @fasikayohannes1410 10 месяцев назад

    Betam Arif adergeh new yegeltkln

  • @TefayeWereta
    @TefayeWereta 2 года назад

    really fantastic public lecture site

  • @degifedesha6101
    @degifedesha6101 2 года назад +1

    Thank you so much !!

  • @mklemma
    @mklemma 2 года назад

    wounderfull hint i need to do business plan also

  • @user-ei4sc3wy3h
    @user-ei4sc3wy3h Год назад

    Interesting topic, thank you

  • @selamtefera3210
    @selamtefera3210 2 года назад

    well articulated explanation thanks

  • @-remetfilm6673
    @-remetfilm6673 Год назад

    Well presented. Thank you

  • @amarekefyalew4385
    @amarekefyalew4385 2 года назад

    It is interesting lecture. What elements are in common between project feasibility study and business plan?

  • @tadesseaschalew8871
    @tadesseaschalew8871 Год назад

    Thank you so much

  • @hanagetahun-cc9vq
    @hanagetahun-cc9vq 2 года назад

    Thank you

  • @EgnumaJaleta
    @EgnumaJaleta 7 месяцев назад

    Gen be pdf module please ❤

  • @fasikayohannes1410
    @fasikayohannes1410 10 месяцев назад

    Aba eski yesrahewn pdf bemelak tebabergn

  • @yonastsegaye939
    @yonastsegaye939 5 месяцев назад

    salary and wage is no initial investment it is operational cost

  • @girmanegewo8605
    @girmanegewo8605 Год назад

    የተጠናውን ጥናት እጅግ ወድጄዋለሁ መስራትም እፈልጋለሁ ግን በዚህ ያህል ግዙፍ እስኬል ግን አይደለም በትንሽ እስኬል ምክንያቱም ማስያዣ የሚባል ነገር አለ ነገር ግን በተጠቀሰው ልክ ከሆነ መስራት ይቻላል ከተቀጣሪነት መውጣት እፈልጋለሁ እርሶንስ እነደምን ማግኘት ይቻላል?

  • @derejegashe2440
    @derejegashe2440 Год назад

    The project is profitable but this project is already governmental how to joined?

  • @genius509
    @genius509 Год назад

    Ere gashe pdf lakilen ye fesibility study

  • @mulatuhaile8046
    @mulatuhaile8046 Год назад

    #1

  • @hayalterefe2479
    @hayalterefe2479 2 года назад

    💯💯💯💯💯💯

  • @ephremabebe-bc1pv
    @ephremabebe-bc1pv 2 года назад +2

    ከብቶች ማድለብ እና መኖ ዝግጅት ቢዝነስ ያዋጣል 100% sure

  • @hanagetu8120
    @hanagetu8120 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @benyammoges
    @benyammoges 2 года назад +1

    FYI HE HAS TELEGRAM AND FACEBOOK PAGE

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw2726 2 года назад

    Appreciate, how can I got ur number for work ? Thanks inadvance

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  2 года назад

      Wase.belay12@gmail.com(0913243956)

    • @minilektiruneh8147
      @minilektiruneh8147 2 года назад

      @@theethiopianeconomistview i am working business case for seed cleaning and packing, may you help me?