ፍቅሬ ከልቡ እንጂ ከመልኩ አይደለም || ለራሴ ድንግል ነኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 440

  • @khelot
    @khelot  3 года назад +23

    ruclips.net/video/UtUcEa4qdI4/видео.html

    • @tub4465
      @tub4465 3 года назад +1

      ቅብጥርጥር ያለ ፍቅር ለማንኛውም ጊዜያዊ ናችሁ ግንኙነታችሁ በውስጥ ውህበት ሳይሆን በላይ ውበት ነው ስለዚህ ....

    • @hayatiethiopia5175
      @hayatiethiopia5175 3 года назад +1

      ዋወወዋትመራላቹ❤️❤️❤️❤️

  • @hhhhh1282
    @hhhhh1282 Год назад +10

    ወይኔ ወድምናእህት ይማሰላሉ እምትሉ ላይክ👍👍👍💞💞💞

  • @embatekalamedia6832
    @embatekalamedia6832 3 года назад +53

    ምናለ በነዚ እድሜ ያሉ በየ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ሰቃይ ተማሪዎችን ብታቀርቡልን።

    • @heab2012
      @heab2012 3 года назад +2

      Good point, that is the one our country need it. What is the use of this???

    • @yesufabdulhakim9326
      @yesufabdulhakim9326 3 года назад

      you are such a buzz kill

    • @getahunayele4950
      @getahunayele4950 2 года назад

      Kkkkkkkkkkkkm

    • @ShakilbSakilb
      @ShakilbSakilb 7 месяцев назад

      እረ መጃጃል ነው ቂጣችውን ሳይጠረጉ የጉድ አገረ የለውም አለች እናቴ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 3 года назад +7

    ከጋብቻ በፊትማ ሁሉ ተዋዶ ነው ጀግናና አረአያ የሚሆነው ለኛ አስተማሪ የሚሆነው ይህን ጊዜ አልፎ በትዳር ረጅም አመት የኖሩ ናቸው

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 2 года назад +3

    ልጁ የሚሰጠው አስተያየት በጣም ደስ ይላል እኔ ስናደድ የሚባል ነገር አይሰራም ልጅት በስራአት ያዥው ያለበለዚያ ታጭዋለሽ በዚህ ሁኔታ አሪፍ ልጅ ታጫለሽ

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 3 года назад +42

    ክክክክክ፣እምናሳዝነውና፣የምታስቁኝ፣የመዳም፣ቅመሞች፣የሰው፣ታሪክ፣አዳማጭ፣ሁነን፣መቅረታችን፣አይዞን፣ለሁሉም፣ግዜአለው

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል እ ውዴ እናማ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

    • @fatumatubegds2183
      @fatumatubegds2183 3 года назад

      አይዞን የመዳምን ስራ ረሳሁትኮ

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 3 года назад

      አሁን እንደዚህ አይነት ፍቅር ያስቀናችኃል እንደ እነዚህ እኮ ምን አይነት ችግር አለዩም ለማንኛውም አይዞን ለኛም አንድ ቀን ይመጣል

    • @bint4181
      @bint4181 3 года назад

      ምንም አናሳዝን ፋታ በሉ ቅመሞች

    • @Zeya-y3j
      @Zeya-y3j 3 года назад +1

      አንድ ቀን ይሆናል የኛም

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ
    @የጌታየእናትድግልእናቴ 3 года назад +61

    ታምራላችሁ የበለጠ ፍቅራችሁ እዲጠነክር መፈሳውይ ነገርም ማወቅ መልካም ነው

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝማር

  • @YN-uy9fn
    @YN-uy9fn 3 года назад +13

    ኧረ ወጣቶች እባካችሁ ታቱ ርኩስ መንፈስ ወደ ውስጣችሁ ያስገባል:: ቅዱስ መጽሐፉም እንዲህ ይላል
    "ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፥ ገላችሁንም አትንቀሱት፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።" ኦሪት ዘሌዋውያን 19:28

    • @ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ
      @ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ 3 года назад +3

      ልክ ነሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዴ
      በሽታ ይዞልን ነው የምመጣው ከዛ ለእግዚአብሔር ናማራለን

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 3 года назад +8

    እኔ ትግስተኛ ሴት ነው የምወደው ሁለተኛ ልጁን እዳትመች እጅሽ አስተሽ በቃ ህፃን ነው ብለሽ ልጠፈጥፊው ነው አንተም አባወራ ሁን ቆፍጠን በል

  • @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
    @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 3 года назад +5

    መጀመሬያም ወደሽ አይደል ሀይ ብለሽ አይደል ምን ነገር ታጣሚማለሽ ግልፁን አትናገሬም ደረቅ ነገር ነሽ ልጅ ግን ሚሲኪ ነው

  • @رنيمالحربي-ي8ش
    @رنيمالحربي-ي8ش Год назад +1

    እህትና ወድም ናችሁ ዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤

  • @eyerusalemkasahun5658
    @eyerusalemkasahun5658 2 года назад +6

    ለካ ሁሉም የራሱን ይዞ ነው ያለው እኔ ሰው ሁሉ እንደኔ ብቸኛ ይመስለኝ ነበር 😌 ታምራላችሁ💞🙏

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 3 года назад +79

    ትመሳሰላላቹ ቆጆች ናቹ መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላቹ ጀማሪዎች ሳትሆኑ ጨረሺዎች ያድርጋቹ ውለዱ ክበዱ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ታምራላቹ

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 3 года назад +42

    _ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ ደስ ትላላችሁ ከፍቅር በላይ ምን አለ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤👌👍👍 ክህሎት እናመሰግናለን የኛስ ተራ መቼ ነው ተው ጊዜ ለኔም ና አለ😎😜 የመዳም ቅመሞች የሰው ህይወት ማየትብቻ ሳይሆን የራሳችነንም በፍቅር በደስታ የተሞላ የህይወት ኑሮ ይስጠን 😍❤👍ሀገራችነንም ሰለሰም ያድርግል እርስ በርስ ከመባለት በቃ ይበለን💚💛❤️_

  • @kalkidanmamuya759
    @kalkidanmamuya759 3 года назад +15

    እሱ ምርጥ ወንድ ነው ሲሳዝን አታሰጨንቂው ተንከባከቢው አክብሪው ወንድ ልጅ አይመጣም እኔም የ8 አመት ፍቅረኛ አለኝ ግን ብታይን እናንተን ነው ምናክለው በ15 አመታችን ነው የጀመርነው አሁን 22አመታችን ነው እኔ ድባይ ነኝ 5አመቴ ከመጣው እሱ መከላከያ በቅርብ እንጋባለን ልነግርሽ የፈለኩት ባህሪሽን አሰተካክዬ ታገሺ እመኝ ያደረክሽውን

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 3 года назад

    ለልጅቷ ምክር ብጤ ለመተው ነው ቆንጅት ባህሪዬ ነው እኔ ከተናደድኩኝ የማደርገውን አላውቅም ከአንድ ውስጧም ውጪዋም ቆንጆ ከሆነች ሴት አይጠበቅም ስለዚ ባህሪዬ ነው እያልሽ በኩራት የምታወሪው ባህሪ ሊወገድ የሚገባው ነው ስልዚ እራስሽ ላይ ስሪ ወንድየው ደግሞ አንደኛ በእግርህ ላይ በገጠመህ ገጠመኝ አለመያዝህ ድንቅ ጭንቅላት ያለህ ጎበዝ በምንም የማትያዝ መሆንህን ያሳያል ሌላው ለሷ ባህሪ ያለህ ታጋሽነት እና እርጋታይ ይደነቃል ይብዛልህ በተረፈ ሁለታችሁም ውብ ወጣቶች ናችሁ ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ

  • @ውቤመዝናኛ
    @ውቤመዝናኛ 3 года назад +40

    ክህሎቶችዬ እንኳን ደና መጣቹሁ ፍትህ በስር ቤት ለምሰቃዩ ፍቅሩን ይጨምርላቹሁ የመዳም ቅመሞች በሉ ኑ 😘😘🤣

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል እ ውዴ እናማ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

    • @Tube-ti3qp
      @Tube-ti3qp 3 года назад

      መጣን አቺም ነይ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 3 года назад

      እንደማመር

  • @zddd5746
    @zddd5746 3 года назад +12

    ኑ እንስማ የሀገሬ ልጆች ከሌሎች ህይወት እንማር
    ስለ ፍቅረኛሞች ንግግር /ህይወት judge ማድረግ ብቻ ሳይሆን የወደፊት የኛን የትዳር ህይወት ከክፉ መታደግ ይልመድብን።በፍቅር ኑሩልን!ታምራላችሁ።
    ነገ መልካም ይሆናል ብለን ለአላማ በስደት ከምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን ተለይተን ምንኖር አይዞን ጥንዶችን ባየን ቁጥር ሆዳችን አይሸበር😁😁😁😁 ለሁሉም ጊዜ አለው።

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል እ ውዴ እናማ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 3 года назад +8

    ደስ ትላላችሁ🥰🥰🥰
    መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg 2 года назад +1

    ትምህርት እና ፍቅር በዛ ዘንድሮ 😌

  • @madhimadhi9546
    @madhimadhi9546 3 года назад +8

    ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይባርክላችሁ

  • @genetzewudu5210
    @genetzewudu5210 Год назад +1

    ቆጆ ናችሁ ግን ቀዥቃዣ ነች ሴት ልጅ አረጋ ሲል ነው ሀሪፋ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 3 года назад +11

    ኮህልቶች በርቱ ሲቀጥል የዛሬዎቹ አይመስጡም የማዳም ቅምሞች ምን ይመሰላቹዋል እኛ የታወቀ ነዉ አንዋሽም እዉነቱ ነዉ ፍርጥ ምናረገዉ 😂😂😂😂

    • @jeerrryu
      @jeerrryu 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣እክክክ ነው ያለን 🤣🤣🤣🤣

    • @bintseid4429
      @bintseid4429 3 года назад +2

      ሳህ እሷ ዴረቅ ነገር ነች አልረታም ባይ ሳስበው ሳስበው እሷ ነች መሠል የፍቅር ጥያቄ ያቀረበችው ልጁን አሣምናው መሠለኝ እኔ ነኝ ብላ

  • @yenazretuwalj855
    @yenazretuwalj855 3 года назад +5

    ውይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @hailemekonnen9033
    @hailemekonnen9033 3 года назад +1

    bemariam des silu . he is tooo smart she is good.

  • @ShewaTiberhi
    @ShewaTiberhi 3 года назад +3

    How many times does she say "Normally"....my ear hurts 😕

  • @zedawel6595
    @zedawel6595 3 года назад +15

    ስወዳቸው ክህሎት ከልብ እናመሰግናለን

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 3 года назад +6

    These couples are gonna be a meme viral!

  • @shkuriyaumer9887
    @shkuriyaumer9887 3 года назад +3

    ልጁ ግን😔💙😊😊በጣም ጠንካራ ልጅ ነው

  • @emydan
    @emydan 2 года назад +1

    She is dominant. Her body language speaks she is more into him that he is.

  • @tiztaorba8603
    @tiztaorba8603 7 месяцев назад

    Tinsh bitadigu ayishalim😊😊😊😊

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 3 года назад +7

    በጣም ታምራላችሁ በቃ ወደሽው ነው ቴክስት የላክሽለት ምን አሳፈረሽ

  • @wendsenbedani4303
    @wendsenbedani4303 3 года назад +2

    ደስ የሚል ዘመን እኮ ነዉ ከክፉ ይከልላቹ ወዱ ግን ፀባይህ ይገርማል

  • @meditube9150
    @meditube9150 3 года назад +8

    እዘለኝስ አትልህም አይይይ እቃቃ ጨዋታ ልጁ ግን ዋው

    • @anuty8821
      @anuty8821 2 года назад

      😂😂😂😂😂

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 года назад +3

    ሰውየው ምነው በግድ ነው እዴ የሚያወራው በሀሳብ ስምጥ ይላል በደብ ሳታስብ ከሆነ የገባኸው በደብ አሰብ ፍቅርና ትዳር ሆቴል ተመግቦ እንደመወጣት ቀላል እንዳይመስልህ እህቶችም እረጋ ብላችሁ አስብ ፈጣሪያችሁን ጠይቁ ፀልዩ የዛሬው ደግሞ በመልክ ነው የገባው ቻይው እንግዲህ ሁሉም ነገር እንደነበረው አይኖርም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @bintseid4429
    @bintseid4429 3 года назад +1

    የዛሬይቱስ ዝብላ ነገር ናት ልጁ ሚስኪን ነው።ውይ እሡ ነው እሡ ነው እያለች አፍ አፉን አለችው እሷ የሆነች አልረታ ባይ ነች ሲመስለኝ ግን እሷ ነች የፍቅር ጥያቄ ያቀረበችው ልጁን አሣምናው ይመስላል

  • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
    @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 3 года назад +19

    ታምራላቹሁ ባሉካ ታሰሮብኛን አይ ሰድት 😥😥😥

  • @Zeya-y3j
    @Zeya-y3j 3 года назад +12

    ትንሽ ወጣ ብየ ልዝናና ክህሎት ብመጣ እነዚህን አይጦች አይቸ ያለፈዉን የትናንቱ ትዝታ አስታወስኩት ወደድኩትም ትናቴን እነዚህ እኮ ገና ልጆች ናቸው 🙄🙄🙄🙄 ጭራሽ ሚዲያ ላይ ይወጣሉ

  • @ዙዚነኝ
    @ዙዚነኝ 2 года назад

    የዘንድሮ ፍቅርኛሞች መታችኝ ነውሳ የሚሉት የሚቀርቡት ሁሏ 😹😂😂

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 года назад

    ወቸው ጉድ በዚህ እድሜዬ ትምህርት እና ልጅነቴን እያጣጣምኩኝ እንጂ ስለ ወንድ ጅው ብሎብኝም አያውቅ የአሁን ትውልድ 🤔አሁን እናንተ አልጋ ላይ አብራችሁ ተኝታችሁዋል ማለት ነው🤭

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 3 года назад +9

    እረ ይችስ ምንም አልተመቸችኝም

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 2 года назад

    አይ መልኳን ወዱ የገባ መልክሽ ሲበላሽ ይሮጣል ማነህ ልጅ ቅዱስ መልኳን ሳይሆን ልቧን ተመልከት

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 года назад +39

    ቀስ ብላችሁ እደጉ ድርቅ ያለች ለምድነዉ የማታምኒዉ ሳትወጂዉ ሀይ አላልሺዉ መላላጥ

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 года назад +11

    ደፋር ሁለተኛ እንዳትነኪው ጥጋበኛ ሴት ልጅ ባሏን አትመታም

  • @inandout9963
    @inandout9963 2 года назад

    Gazetegnaw gin koshasha new min 10gize miteykew lijun??koshasha

  • @as-kq1mh
    @as-kq1mh 3 года назад +12

    ልጂቱ ነገረኛ ጨቅጫቃ ናት ቀሰ ብለሸ አውሪ ቀደም ቀደም አትበይ ወይኔ ጉዴ

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 2 года назад +1

    ፍቅርን ይብዛላችሁ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 2 года назад +5

    ኮማቾች የለለ ዘና አደረጋችሁኝ ይመቻችሁ😂😂😂

  • @dgggfghu4460
    @dgggfghu4460 2 года назад +2

    በጣምታምራላችሁ😘ዩቱበርአላችሁ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 3 года назад +6

    በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው

  • @yabudave2766
    @yabudave2766 3 года назад +6

    ትኩስ ፍቅር አደራ እንዳይቀዘቅዝ 😘

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 года назад +11

    ሴቱዋ አትመቸኝም ክህሎቾች ውድድድድድ ዘና ብላ አታወራም እሱን ጠብቃ ለነገር ይመስላል የምታስበው 😏😏😏😃😃😃

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 3 года назад

      ክክክክክ

    • @tube-ie3qq
      @tube-ie3qq 3 года назад +1

      m love የቅናት አልመሠለብሽም እና የምታየዉኮ ስለምታፈቅረዉነዉ ሀሀሀሀሀ ሌላማየት አትፈልግም

    • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
      @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 3 года назад +2

      አችየ እኔ ደሞ አይኖቹ ትናንሸ ወድ አለዉድም ክምረ ይሶ ታምራለች

    • @ማርክማራና
      @ማርክማራና 3 года назад

      እሱስለቁመቱዋ ሲያወራ እሱዋ ስለግር ጉዳቱ ታወራለች ገና አልተግባቡም ለምን ግራገብተዉ እኛን ግራየሚያገቡን

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 3 года назад

      አታጣይ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 года назад +3

    አይለያችሁ 😍🙏

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 3 года назад +2

    ሁለት ቆጆ አይለያያችሁ

  • @ቤቲነኝየአባቷልጂ
    @ቤቲነኝየአባቷልጂ 3 года назад +28

    የዛሬወቹ ደግሞ ገና አላደጉም

    • @Ruta-e3r
      @Ruta-e3r 3 года назад

      ከከከ እኮ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 3 года назад +1

      Ekachew gin adigoal sirawun eyesera new … 😝

    • @ወለተኪዳን-ቨ4ገ
      @ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 года назад

      ክክክክ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 3 года назад

      @@ወለተኪዳን-ቨ4ገ Yemir yezemenu lij wosibam new . Kumneger ayawukum. Simetun masitenaged bicha new. 😝

    • @sawatube
      @sawatube 3 года назад

      Kkkkkkkkk

  • @seblewongelbiruk5915
    @seblewongelbiruk5915 3 года назад +1

    U Guys are ammazing

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 года назад +8

    የቅድብሺን ነገረ ቡሀላ እንመልስበታለን የኔድጋይ እራስ የት ይሆን ያለዉ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 3 года назад

      Ene Ezih Alehu eyalkush alsema alish . Bal yemitifeligi kehone Alehu anagirign.

    • @jeerrryu
      @jeerrryu 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hla8207
    @hla8207 3 года назад +2

    አሁን ወደ ዋናዉ ነገር ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ኢትዮጲዉያኖቺ

  • @BduvdhdhdNdbvdhdh
    @BduvdhdhdNdbvdhdh 11 месяцев назад

    ወንድም አና አህት ትመስላላች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bint4181
    @bint4181 3 года назад +4

    እንደት ያምራሉ ማሻአላህ ቀሺት ናችሁ

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 3 года назад +13

    ፍትህ በሳውድ አረቢያ ያለ ሀጥያታቸው ለሚሰቃዩ ወገኖች 🇪🇹💔

    • @mesi16-91
      @mesi16-91 3 года назад

      @Nati ናቲዬ እሺ ❤🙏

    • @mesi16-91
      @mesi16-91 3 года назад

      @Nati ናቲሻ 😍🙏

  • @afaf6814
    @afaf6814 2 года назад

    ታምራላችሁ በህይወቲ. የሚስጠላኚ ሠዉ ምድነዉ ቢሉኚ የሚነቀስ ሠዉ እካንም ሙስሊም ሆኩ. .

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 3 года назад +1

    በጣም ታምራላችሁ ግን ጠያቂው ልጅ ሰው ሁሉ ሙሉ አይደለም የሆነ ጎዶሉ ይኖረዋል የተፈጥሩ ከሆነ ደግሞ ምንም ማለት አይደለም ስለዚህ የሰውን ጎዶሎ አትፈልፍሉ

  • @meh2832
    @meh2832 3 года назад +3

    ክህሎቶች ፍትህ ለኛ የምታቀርቧሰው ጥንዶች ውበታቸው ዎው ቅናት ሉደፋኝ ነው ቱ

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 Год назад

    Enezih tindoch edena man new miwedacheu

  • @Ruta-e3r
    @Ruta-e3r 3 года назад +13

    መቼም ለመፍቀር አልታድልንም ለማየት እንጂ የመዳም ቅመሙች አሁን ጥንዶችን በይው ቁጥር የመዳም ስራ እየስጠላኝ ነው ከከከከከ

    • @tubeethopia9997
      @tubeethopia9997 3 года назад +1

      ሀሀሀሀ በትክክል

    • @ferifeleke2546
      @ferifeleke2546 3 года назад +1

      Kkkkk🤣🤣

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 года назад +1

      😆😆😆ጥለሽው ጥፊ ወዳገርሽ ውዴ የማዳም ስራ ማለቂያ የለውም

    • @Ruta-e3r
      @Ruta-e3r 3 года назад

      @@gogogogo742እሺ እየስብኩ ነው ውዴ ከከከከከ

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 3 года назад +1

    አትንቀልቀይ እስኪ ሴቷ ያዝልቅላችሁ እንጅ ገና ፈላ ፈልፈላ ናችሁ😄

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 года назад

    እኔም በሠላም ገብቸ ሀገሬ ከባሌጋ ለመቅረብ ያብቃኘ አሉ😍በሠላም ያገናኘን

  • @abrshhero3355
    @abrshhero3355 2 года назад

    Tamralachihu🙌❤

  • @አከዛሓያሊ
    @አከዛሓያሊ 3 года назад +26

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @Mahilt
      @Mahilt 3 года назад

      💔💔💔😥

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 3 года назад +7

    ኧረወዲያ እሷ ትልቅ ትመስላለች ምኗም አይመስጥም

    • @afi5295
      @afi5295 3 года назад

      እዝህ የሚመጡት ሴቶች ትልልቆች ናቸዉ ወዶች ደግሞ ጩጬ የሚመስሉንኝ ነገርስ እኔን ብቻ ነዉ

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa 2 года назад

      እወ እሱ በጣም ትንሽ ነዉ ደሞ በጣም ደስ ይላል

  • @inandout9963
    @inandout9963 2 года назад

    Esu amnobet eyenore...anten moto resaw yibeltkal gazetegna lemhonik rasu...yesefer wuri nk

  • @peace3791
    @peace3791 3 года назад +1

    አዲስ የተገናኙ ጥንዶች ምንም አዲስ ነገር የለም::

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 2 года назад

    Normally normally normally 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ really

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ

    ፈውሳችን፣
    ብርታታችን፣
    ጥንካሬያችን፣
    በአላህ እንጂ በማንም አይደለም።
    ruclips.net/video/C8U8iwOeusQ/видео.html

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 года назад +5

    አተ ስትመታህ ምን ትሰራለህ ቆፍጠን በልእጂ ይችንማ አስሮ መግረፍነዉ

    • @suraman6512
      @suraman6512 3 года назад

      😂😂😂😂

    • @ወለተኪዳን-ቨ4ገ
      @ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 года назад

      ክክክ

    • @Tube-vd6ib
      @Tube-vd6ib 3 года назад

      አስበሽዋል እሱ ገና ጩጪ ነዉ እሷ ሹገር ማሚ ናት አይችላትም ሌላዉ ቀርቶ ያን ነገር እራሱ እንዴት እደቻለበት አላቅም

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 3 года назад

      @@Tube-vd6ib ሀሀሀሀሀ

    • @sarasara-zx3gn
      @sarasara-zx3gn 2 года назад

      ክክክክክክክክ

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 3 года назад +1

    "Normally" and "like" min malet new?

    • @sisyoutube2031
      @sisyoutube2031 3 года назад

      ሰላም እህቴ ሰብ አድርጊኝ በማርያም 🙏🙏🙏

  • @rahmaali5551
    @rahmaali5551 3 года назад

    ወይ ጉድ የኔነገር የበይ ተመልካች ሔኩ 😝😂😂😂😂😂😂

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 3 года назад +22

    ክህሎትን የማይበት ቀን ነው የናፈቀኝ😳

  • @እማበፆለትሽ
    @እማበፆለትሽ 3 года назад +3

    ስታምሩ ሁለታችሁም

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 3 года назад +1

    እናንተ ልጆች ግን ዝምድና እንደሌላቺሁ እረግጠኞች ናቺሁ?

  • @milenashifa8159
    @milenashifa8159 3 года назад

    Dear i advice you to control your self minm bihone he is your future husband so ejeshen bataneshebet more temerach nw

  • @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ
    @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ 3 года назад +4

    ልጁታ ደረቅ ናት በግድ የምተወደውን ነገረኝ አለች 😑

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 года назад +2

    የዛሬ ደግሞ እቀፈኝ ብላ ነው የምትታቀፈው እረ ሴቶችየ የሌለ ነው ቪዶ ላይ ስቀርቡ አትዘላዘሉብንጂ ሆይ 😂

  • @gggttttt2680
    @gggttttt2680 Год назад +1

    የካታማ ወድ ሁሌም ባሰት የማታል 😥
    🤣🤣🙄

  • @raheemamohamed9800
    @raheemamohamed9800 3 года назад +2

    ታምራላችሁ ግበዞች አላህኮ የሠውን የውጩንአካል አያይም የልብነው ግበዝነሺ በአላህ ተፈጥሮ ምንምየማይመሥልሺ

  • @worekalem.mekuriaw9691
    @worekalem.mekuriaw9691 2 года назад

    Enamesegenalen.wendema

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 3 года назад +8

    የዛሬወቹ አልተመቹኝም ሴት ቧሏን ትመታለች እዴ አለቃ እዳገልህ አልተመቸችኝም

    • @ውቤመዝናኛ
      @ውቤመዝናኛ 3 года назад +1

      🤣🤣🤣😁🙆‍♀️

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 3 года назад +1

      @@ውቤመዝናኛ ሀሀሀሀሀ ታሰጨፍረኛለች አላለም ይህ ወሸላ አይደረግማትም

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 3 года назад

      kkkkkkkkkk

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 3 года назад

      @@Rተስፈኛዋ የዛሬወቹሰ ድግል ናቸው እረ ሳቄ ናልኝ

    • @zddd5746
      @zddd5746 3 года назад +2

      ኮመንታተሮችኮ ስወዳቹ እናትየን😂😂😂

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 3 года назад +3

    ስታምሩ ዋውው

  • @መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ

    ጩጨወችንከምታቀርቡ ትልልቅሠወችንአታቀርቡም በተለይበገጠርአርሠዉፈጭተዉ ቡዙያሳለፍእናቶች አባቶች

  • @mubarikmuktar6049
    @mubarikmuktar6049 3 года назад +2

    ህቅርታ አርጉሊኝ ክህሎት
    ኢንደዚ አይነቱ በይቀርቡ ነው ምሸለው
    እኛ ከነሱ ምን እንመር ጥፊ ጭቅጭቅ
    ልጁ ግን አርፍ ነው

  • @yube3674
    @yube3674 3 года назад +11

    ልክ እንዳኔ ነት እኔም በሌን በጣም ብዙ ግዜ መትቼወለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሁን ይቆጭኛል

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад +1

      የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል እ ውዴ እናማ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

    • @yube3674
      @yube3674 3 года назад +1

      @@christinatube760 እሽ የኔ ውድ

    • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
      @እሙረያንሀገሬንወዳድ 3 года назад +1

      እመኒኝ ባሌን እኔ መትቼው ከያዘኝ ሴት ነው ጥሎብኝ ወዳወድ ወንድ እወዳለሁ ኮስተረ ሲል ሻሌ ፍቅሬ ይጨምራል ሀይለኛ እምባል ሴት ነኝ ግን ወዳወድ ባል ስለሰጠኝ አላህ አመሰግነዋለሁ አከብረዋለሁ ያከብረኛል አይመታኝም አልሳደብም በክብረ ነው የምንኖረው እንኳን መትቼው ሰድቤው ዝም ካለ ወድነቱን ያስረክብ ለሌሎቹ ሀሀሀሀ

    • @yube3674
      @yube3674 3 года назад

      @@እሙረያንሀገሬንወዳድ 😀😀😀😀😀✅✅✅መሸ አለህ ዳሰ ይለል

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 2 года назад

      @@እሙረያንሀገሬንወዳድ ትክክክል መሆንም ያለበት እግጀዛ ነው

  • @hjjj8740
    @hjjj8740 3 года назад +5

    የኔ ግን ምርጫየ ጠይም ነው የጠይም ቆጆ እወዳለሁ

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 3 года назад

    Abet Ajulayii yilawan nagar yisafaral
    Egaziwo maharan Karasatosa

  • @zdfamily9439
    @zdfamily9439 3 года назад +4

    ተያይዘን እንደግ አንመቀኛኝ ሁሉም የርዜቁን ነው እሚበላው እንደማመር
    በቁርዐን የተገለፁትን 25 ነብያቶች ዝርዝር እነዚህ ናቸው ሼር አድርጉት ያላወቀ ይወቅ ✅
    1 አደም (አለይሂ ሰላም)
    2 ኢድሪስ (አለይሂሰሰላም)
    3 ኑህ (አለይሂሰላም)
    4 ሁድ (አለይሂሰላም)
    5 ሷሊህ (አለይሂሰላም)
    6 ኢብራሒም (አለይሂ ምሰላም )
    7 ሉጥ (አለይሂሰላም)
    8 እስማኤል (አለይሂሰላም)
    9 ኢስሃቅ (አለይሂሰላም)
    10 ያዕቆብ (አለይሂሰላም)
    11 ዩሱፍ (አለይሂሰላም)
    12 አዩብ (አለይሂ.ሰላም)
    13 ሹዐይብ (አለይሂሰላም)
    14 ሃሩን (አለይሂሰላም)
    15 ሙሣ (አለይሂሰላም)
    16 ኢልያሥ (አለይሂሰላም)
    17 ዙልኪፍል (አለይሂሰላም)
    18 ዳዉድ (አለይሂሰላም)
    19 ሡለይማን (አለይሂሰላም)
    20 አልየሠዕ (አለይሂሰላም)
    21 ዩኑስ (አለይሂሰላም)
    22 ዘከሪያ (አለይሂ ሰላም )
    23 የህያ (አለይሂሰላም)
    24 ኢሳ (አለይሂ ሰላም) እና
    25 ሙሐመድ {{ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም}} ናቸዉ
    ከነዚህ ከላይ ከተጠቀሱት 25 አምስት ታላላቅ ነብያቶች መካከል ደግሞ አምሥቱ ዑሉል
    ዐዝም {መከራና ስቃይ ታጋሽ} በመባል ይታወቃሉ
    1 ኑህ (አለይሂ ሰላም)
    2 ኢብራሂም (አለይሂ ሰላም)
    3 ኢሳ (አለይሂ ሰላም)
    4 ሙሣ (አለይሂ ሰላም)
    5 ነብዩ ሙሐመድ {ሰለላሁ አለሂ ወሰላም } ናቸዉ

  • @ጀኔስደተኛዋ
    @ጀኔስደተኛዋ 3 года назад +2

    ከናተ ምንእንማር ጥፊ ወይንስ ጭቅጭቅ???

  • @ashenafielias9617
    @ashenafielias9617 3 года назад

    Bezu tmhrt alew, Esketgabu Sx batadergu endom teru nw, Bebelete fekeregna andenoregn gefafachugn

  • @natiman6156
    @natiman6156 3 года назад +4

    ፍሬ congra ብያለው fonkaye ነበርሽ 😢💑

  • @jordan44-v9x
    @jordan44-v9x 3 года назад +1

    Weyi beseletun yisetelh lesuwa wendem

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 года назад +25

    ፍትህ ለወንዱ ተጨቁኖ ነዉ ያለዉ ኖሞር