Meaza birru interview with andreas eshete, part 3. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 3| ሸገር ኤፍ ኤም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 22

  • @kamo9882
    @kamo9882 13 дней назад +3

    በጣም ከማደንቃቸውና ተራማጅ ምሁራን መካከል ፕ/ር እንድሪያስ እሸቴ ከፊት የሚመጡት ናቸው፡፡ህልፈትዎን በመስማቴ በጣም አዝናለሁ፡፡

    • @veracity8968
      @veracity8968 6 дней назад

      ምን ያረጋል የዘር ፖለቲካ ደግፎ ሕዝብ ተፈው !! He is an atheist who use to have sec with teenagers and alcoholic !!! All AA know that you guys are failed communists useless for our country !!!

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 13 дней назад +3

    He was an Icon of
    Ethiopian student's movement in the sixisties.

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Месяц назад +4

    መአዛ አንቺ እንዳልሽዉ "ዋናዉ በኢትዮጵያ ትምህርት እኩል አለመድረሱ ነዉ" ማለት ምንማለት ነዉ? እንኳን በ3ተኛዉ አለምቀርቶ በአንደኛዉ አለም በዛን ግዜ ቀርቶ ዛሬ እንኳን ያልተማረዉ በተለያየ ምክንያት ቁጥሩ ከፍ ያለ ነዉ። ነገር ግን ኢትዮጵያ በንጉሡጊዜ እንግዳዉ እንደገለፁት ትምህርት አሰጣጡ በጥራት ነበር በተለይ የመንግሰት ትምህርት ቤቶች። በዛዉ ቢቀጥል ዛሬ የትበደረስች አገራችን። ነገርግን አሁን ያለንበት ሁኔታ ዉድቀት ብቻ ሆነ። (European ) የጠላቶቻችን ምኖት እግቡ ለማድረሰ በትንሽ ገንዘብ እየተገዘዙ TPLF and OLF እየተሯሯጡ ይገኛሉ። ሙሁር ነን ባዮቹም ትዉልዱን በጥላቻ ትርክት መርዛቸዉን ረጭተዉ በእርጀና እድሜአቸዉ በያሉበት ጥጋቸዉን ይዘዉ ወይ የበለጠ የሚያፈራርሰንን የሀሰት ትርክታቸዉን የበለጠ ይጨምሩበታል ፤ ወይ እርስበርስ ስንባላ እያዮ ይዝናኑብናል። ዋናዉ ኢትዮጵያን ማፈራረስ ነዉና እቅዱ ከመጀመሪያው እነሆ ተያይዘዉታል። ዋናዉ እና ያላወቁት ነገር ቢኖር ምን ከጠላቶቻችን ጋር ቢሰባጠሩም ታላቋ ኢትዮጵያ አገራችን በምንም አይነት እንደማትፈር ነዉ። አምላክ የሚጠብቃት አገር መሆኗን በተለይ ህወሓት ማወቅ ይኖርበታል። እነሱ እየፈረሱነዉ። ገና ከምድረ ገፅ ይጠፋሉ🙏🏾

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Год назад +3

    ድራግስ?

    • @DrMATIAS-ly4ch
      @DrMATIAS-ly4ch 10 дней назад

      አንተ ነህ የማትረባ ሀሺሻም
      በቀለ ገሰሰ ስምህ እራሱ የማትረባ እንደሆንክ ይናገራል

  • @frezertyibeltal9324
    @frezertyibeltal9324 8 дней назад

    በልጅነቱ የለመደው ሲጋራ ትርኳሹ ገደለው።

  • @derejewendafrie
    @derejewendafrie 8 дней назад

    እንደ ጠማማ አፍህ ሀሳብክም ጠማማ ነበር። ወራዳ ባንዳ!!!አሁን ዕውነተኛውን ፍርድ ወደምታገኝበት ዓለም ተሸጋግረኻል።
    መለሠ ዜናዊ በሲኦል ይጠብቅኻል።

    • @samsongebrehiwot3608
      @samsongebrehiwot3608 6 дней назад

      Dedeb!!

    • @derejewendafrie
      @derejewendafrie 5 дней назад

      @@samsongebrehiwot3608 አይ ሳምሶን አንተ ያው ሳምሶን በማይገባ ፍቅር ወድቆ ዐይኑ እንደጠፋና መጫዎቻ እንደሆነ እናንተም ለዲያቢሎስ ፍቅር የወደቃችሁ ስለሆናችሁ
      እውነት ዐይታያችሁ፣
      እውነት አይዋጥላችሁ ።
      ስለዚህ ስድብህን ቀጥል።

    • @samsongebrehiwot3608
      @samsongebrehiwot3608 5 дней назад

      @@derejewendafrie dedeb!

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Месяц назад +1

    እንዴት ወሎ ትራባለች ተብሎ የ80 አመት ንጉሥን በትራስ አሳፍኖ አስገድሎ ሽንት ቤት ውስጥ መጣል በየትም አገር የሌለ ጭካኔ፣ ርህራሄ የሚባል ነገር ያልፈጠረበት በጠላት የሀሰት ትረክት የሚመራ ሙሑር ነን ብለዉ ኬትም ተጠረቃቅመዉ ገብተዉ አገር ማፈራረስ ህዝቡን ባልተፈጠረ እና በተጋነነ የጥላቻ ትርክት እርስበርስ አመራርዘዉ እያባሉ በአሁኑ ወቅት መላዉ ኢትዮጵያ ህዝብ በረሀብ እና በችግር ቸነፈር እስከዛሬ ድረስ እየሞተ ነዉ። ሰላማችንንም በዛዉ ልክ አደፍርሰዉ ማቆሚያ የሌለው የእርሰበርስ ጦርነትን እያባባሱት ይገኛሉ። የጥፋት ምንጮች መርዘኞች ሁሉ አገራችንን ወደኃላ የደሀ መጨረሻ አደረጓት🥲

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 Год назад +3

    Endrias Eshete did not want to acknowledge his poor judgment. He is the source of all this crisis in Ethiopia. He need to be prosecuted. He is a criminal.

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ስህተት ሰርቶል ይህ ፕሮፌሰር 🎉 አሁን የምናያቸው ችግሮች እነሱ ባወጡት ህገ - መንግስት ነው ክልል እና አንቀፅ 39

    • @DrMATIAS-ly4ch
      @DrMATIAS-ly4ch 10 дней назад +1

      አንተ ነህ ስህተት የሰራከው
      አሁን ለምናየው ችግር አንተና አንተን መሰል የማትረቡ ሰዋች ናቹህ ችግር ለኢትዮጵያ

    • @samsongebrehiwot3608
      @samsongebrehiwot3608 6 дней назад

      Dedeb!!

    • @DanielTewodros-m3i
      @DanielTewodros-m3i 5 дней назад

      አንቀፅ 39 ለምን እንዳስፈለገ አልገባሕም እንዴ? .ከ እንደናንተ አይነቱ መሀይሞች ጋር ላለመኖር እኮ ነው

  • @esayasketema965
    @esayasketema965 15 дней назад +1

    He is a criminal.