ዴቭ ባለቤቱን ሰርፕራይዝ አደረጋት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 20

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 4 дня назад +9

    ጥሩ ልብ ያላቹህ ሁሉ እሲ 10ሺ እድገባ እርዱኚ በፈጣሪ ፍቃድ ጥሩ ነገር ልሰራበት አስቤ ነው አላሳፍራቹህም 🙏❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 дня назад +2

    ደቭየ እንወድሀለን መልካም ዘመን ይሁንልህ 💖💖💕💕🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 дня назад +2

    በጣም ጎበዞች ልጆች ናችሁ በርቱልን ❤

  • @SaraSweet-b1f
    @SaraSweet-b1f 3 дня назад +1

    ዳዊት ቤቲን ልትወጣ ኣልፈለገም ነበር 🖤💜

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 23 часа назад

    የሱ ሚስት ሰርብራይዝ ለተደረገችው የኔ ማልቀስስ😭

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 3 дня назад

    ሰከላ አባይ ሚዲያ ፕሮግራምህ ደሰ ይላል ግን ጥያቄዎችን በታሪካዊ ሀገራዊ ዙሪያ የበለጠ ቢሆን ብዙ ትውልድ እያፈራህ እንደምትሄድ አይጣወቅህም?

  • @siltube2735
    @siltube2735 3 дня назад +3

    እባካችሁ ደምሩኝኝኝ😢 አንዴ ግቡና አበረታቱኝ የኔ ውዶቼ❤ አመሠግናለሁ🙏😢

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 3 дня назад

    አንዳንድ ጥያቄዎችህ ገራሚ ናቸው መልሱን ብቻ ሰምተህ/አንተም ከመለሰክ በደንብ ታሪኩም ብታሰጨበጠን ጥሩ ነው(ሰለሌሊቷ ወፍ ለምሳሌ)

  • @Semehonzebene
    @Semehonzebene 4 дня назад +3

    ❤❤❤ ዳዊት መልካም ዘመን e💕💕💕💕💕

    • @SlamKASA
      @SlamKASA 4 дня назад +1

      ደምሪኚ❤

    • @Semehonzebene
      @Semehonzebene 4 дня назад +1

      @SlamKASA ይቀርታ ፕሮግራም እንዳያመልጠኝ ብዬ ቸኩዬ ነው ከነ መላው በትስቦቹ 🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @SlamKASA
      @SlamKASA 4 дня назад

      @Semehonzebene ❤😂❤❤

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 3 дня назад +1

    Thank you 🙏🏽

  • @GetaTeklay
    @GetaTeklay 2 дня назад

    ልጅቷ የመጣቹዉ ጥፍሯን ልታሳይ ነዉ ከእዉቀት ነፃ ነች

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 3 дня назад

    Dav sewdhe sakberhe ❤

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 4 дня назад

    ❤❤❤❤😂 ስወዳችሑኮ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kiyaofficialyoutube8864
    @kiyaofficialyoutube8864 2 дня назад

    እንቁ ዜማ ይቅረቡልን የሚል😊

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 3 дня назад

    ❤❤❤You all not physical attraction but your organized voice,so sweet to the attendedant.ከሁሉም የገረምኝ ያዘንኩበትን ደግሞ ልንናገር ትውልዱ የሀገራዊ(ብሔራዊ)ሰሜታቸው የጥፍራቸውን ያህል እንኳ ባይሆን ግማሸ ሰሜቱን እንኳ አላልይም።በዚህ ኘሮግራም ብቻ አይደለም ማን ይቀነሰን እከታተላለሁ።እናም ማን ይቀነሰ አዘጋጅ ብዙ ይጠበቅብሃል ኮትኩትና ልጆችህን አሳድግ አልያም አንተ የውደቀቱ ገፈት የመጀመሪያው ቀምሰ የምታቀምሰ አንተው እንዳትሆን።በቃ ሙዚቃው ሁሉ ፍቅሬ ነው ሞትኩልህ ነው።እረ ተው አይናችሁ ሁላችሁም ቦግ ቦግ ያለ ነው ሁሉንም የሚያይ ጆሯችሁም (የሙዚቃን ቅኝቶችን በደንብ የሚያደምጥ)እና ሀገራችን ያለችበት ሁሉ አያማችሁም ማለት ነው????????እሰኪ አንድ ዜማ ልቀቁብን ሰለወገኖቻችን ሰለኑሯችሁ ሰለህይዎት።

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 3 дня назад

    እረ እንኳንም አላወቃችሁትደግሞ (እንደጥሩ ባለሰልጣን ሰሙን)ይጠይቃል አንተ እራሰህ ታሳፍራለህ ሰንት የሚጠየቅ እያለ የልጆቹን የሜሞሪ ቦታ በማይረባ ሰም ለማጨናነቅ(ተመሰገን አይደለም የተረገመው ጥሩነህ ነው ሰሙ)አንተም ሰሙን አሰተካክል።