🛑 ሳሚ ጎ በሽጉጥ አስፈራርቶኛል ከሞት ነው የተረፍኩት ቬሮኒካ አዳነ የካሲናው ፊልም ደራሲ ይቅርታ ጠይቀቋል

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 91

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 2 месяца назад +21

    ሀሳቤን በነጻነት እና በጨዋነት የማሰፍርበት የዘወትር ምርጫዬ በንጃዬ

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 месяца назад +1

      አመሰግናለው

  • @meseretcheru3731
    @meseretcheru3731 2 месяца назад +12

    ጮህን ጮህን ሰሚ አጣን ከሄፈን በኅላ ብዙ እየሰማን ነው ፈጣሪ ይድረስልን😢😢

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 2 месяца назад +1

    ከሁሉም በማየቴ ደስ ያለኝ ዶክተር ሰይፈ የኔ መልካም ትህትና.እውቀት .እምነት እርጋታ ጨምሮ አብዝቶ ይባረክህ

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 2 месяца назад +3

    ምርጥ ና ምርጥ❤❤❤❤❤❤

  • @CantaEntertainment3
    @CantaEntertainment3 2 месяца назад +2

    Well come benja big man ❤❤❤.. . የ ሀገሬ ልጆችች RUclips ጀምሬያለው ገብታችሁ አበረታቱኝ 😢😢pls 🙏🙏🙏

  • @BayushDabi
    @BayushDabi 2 месяца назад +6

    እኔ እኮ የምለው ሴቶቹ ስያናድዱኝ ተሙ ደግሞ የሚዝናናኝ ነገርስ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 месяца назад +3

    ወይ እዳችን ሞጣ ወንድሙን ላከብን😅😅😅

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 месяца назад +3

    Banja የበረሮ በጣም አዝናናኝ አቦ እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😂

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 2 месяца назад +2

    Enkuwan Dena meta benjaye😊❤❤❤❤

  • @FrehiwotWorku-m9j
    @FrehiwotWorku-m9j 2 месяца назад +3

    24:24 ከቦርሳው መዶሻ ያወጣና ??🤪🤪🤣🤣 መዶሻ ይዞ መግባት ይቻላል እንዴ ወገን

    • @edomyosef
      @edomyosef 2 месяца назад +1

      asbobte yehonle enj medosha borsw wste men ysaral

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 2 месяца назад +1

    ፒጃማ ቲውቦች ስወዳቸው እኮ።።ቤንጃዬ ካንተ ግን አይበልጡብኝም የኔ አንደኛ

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад +3

    የቡግሩ ነንዬ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 2 месяца назад +1

    እውነት ነው መችነው ሰሚየሚገኘው???😢ፍትህ😢ፍትህ

  • @AmenTesfye
    @AmenTesfye 2 месяца назад +2

    ለምን መዶሻዉን ያዘዉ

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад +3

    የሰርግቤቱ ዘጋቢ ይመችህ😂😂😂😂

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 2 месяца назад +2

    ሰላም በንጃዬ ወንድሜ ምርጥ ቪድዮ😂😂

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 2 месяца назад +2

    Arif nw bro berta ! 👌

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад +2

    ቃል በቃል ለሶስተኛው ዙር ቃል ገባሽልን😂😂😂

  • @FerawyneGeday
    @FerawyneGeday 2 месяца назад +1

    😅 በጣም ነው. '' የምንከታተልክ ልጄ 2 ዓመቱ ነው ድምፅ እን ሲሰማ ደስ ይለዋል

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 2 месяца назад

      ይደግልሽ ግን ሶሻል ሚዲያ ብዙ አታሳይው አይጠቅመውም ይጠፉብናል

  • @Amukagamer
    @Amukagamer 2 месяца назад +2

    Benja king 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wome8375
    @wome8375 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏 ቤንጃዬ በጣም አክባሪህ አድናቂህ ነኝ አስተዋይና ሚዛናዊ ስለሆንክ ግን ዛሬ ስለብሩክታዊት የተናገርከው " የሌላ እምነት ተከታይ " ስለሆነት ያልከው እሷ የሰራግው የተሰጣትን,,,የሰራችው

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 2 месяца назад +3

    ልጅ ከወለዱ በሁዋላ የእንጀራ አባት ለልጆች ጠላት ነው ። ሰውየው ከእስር ሳይወጣ እዛው ፈንድቶ በሞተ ።

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 Месяц назад +1

      ላገባ ነበር ተውኩት😢😢😢

  • @Abdi-ns9ed
    @Abdi-ns9ed 2 месяца назад +3

    Abet gura zengerouma ante temaslaleh. Ye daha lej yelal ende

  • @erros1535
    @erros1535 2 месяца назад +1

    I hope the people get there money.

  • @ብርትኮንጌታሁን
    @ብርትኮንጌታሁን 2 месяца назад +1

    ዳኒ ማለት በጣም የሀብታም ልጂ ጂኒየስ እናቱ በጣም ቆንጆ ንግግሩ ደግሞ እንደዚህ አይደለም

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 месяца назад +1

    ገንዘቡን መስጠቱ ያዋጣል ለምን ካሜራ አለ ምንም አያምለጥም መስጠቱ ያወጣዋል ወስዶ ወዴትም ንቅንቅ አይልም በጠፋ ስራ ጥሩ ውሳኔ ወስናል

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 2 месяца назад +1

    ምንአለ የተቸገረን ብታግዥበት?? አሁን በዚህ ጊዜ ሰለ ሐበሻ ቀሚስ ዋጋ የሚወራበት ነው??

  • @melegnawtube
    @melegnawtube 2 месяца назад

    Benja...ወንድማችን የምታቀርበው ዝግጅትህ፣ ያዝናናል፣ ያስቃል፣ ያስተምራል...በቅርቡ ብቀላቀልም ደስተኛ ነኝ። Comment የምሰጥህ ደሞ አርስት ያረከው ታይትሉ በነጠላ ሰረዝ ወይም ሀይፈን ብትጠቀም አሪፍ ነው...አርስቱ ተገናኝቷል ቪድዮን ጨርሼ ሳየው ነው የገባኝ። ለማንኛውም ክብር ይስጥልን።

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 месяца назад

      እሺ አመሰግናለው

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 2 месяца назад +1

    አንድ ብር የሚገርም መልእክት ነው

  • @chunegelay8571
    @chunegelay8571 2 месяца назад +1

    ሌብነት እጅ በኪስ አድርከህ ልትሄድ አትችልም።

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 месяца назад +1

    አረ የፍትህ ያለ 😢😢😢

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 2 месяца назад

    የአብ ቃል በፊልም እንጠብቀዋለን በጣም ጎበዝ ልጅ ነው

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 2 месяца назад

    ምን ጊዜም ቢሆን የሰው ገንዘብ የሰው ነውተባረክ:

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 2 месяца назад

    መዶሻ ይዞ እንዴት ገባህ መጀመሪያ? Security check ላይ እንዴት አለፈ?🤔

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 2 месяца назад +2

    Jon Danie ሲወጣ እንዳይሞክር አስጠንቅ ቁትበመዶሻ ካካ ነው with out permission

  • @emabet578
    @emabet578 2 месяца назад +1

    I have a question about Traditional dressing. One million five hundred, is it after you finished your mortgage or after weekly food shopping.

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm 2 месяца назад

    ጊታ ሆይ ምን ጉድ ነው አንድን ሰምተን ሳንጨርስ ሌላ ጉስ አውን አውን እምንሰማው ነገር ውሉ የውጪ አገር እንጂ አገራችን ላይ አይመስልም እግዚአብሔር ይርዳን በታም ይዘገንናል

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂 ahunema mene yeneberekekale wegebume ayechele😂😂😂😂abooo eche leje sewedate

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад +1

    የዛሬው ስብስብ ከስራ መልስ ሰኞዬን አሳመረው አመሰግናለው ቢኒ🙏😂😂😂😂😂

  • @emmy1365
    @emmy1365 Месяц назад

    እች ግን የብር ቁጥር አታውቅም በወርቅ በአልማዝ የተጠለፈ መሰላት❓❗ መጨማለቅ ይባላል❗😡

  • @FirehiwotTsegaye-d7s
    @FirehiwotTsegaye-d7s 2 месяца назад +1

    zare ldete nw manm alalegnem HBD belugn🎂🎂🎂

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 месяца назад

      መልካም ልደት

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 месяца назад +1

    ነጋዴዎች እኮ መከራ አበሉን ጥገራ ብር ምናምን ይላሉ አዬዬዬዬ!!

  • @የናትዋ
    @የናትዋ Месяц назад

    ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩክ ሁሌ ነው ማይህ ግን ሰብ አላረኩም ነበር🎉🎉🎉

  • @BereketTadesse-cy9qz
    @BereketTadesse-cy9qz 2 месяца назад +1

    Zare lidete new HBD lerase❤❤

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 2 месяца назад

    ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለተበዳዮች ገንዘብ ያለዉ ብቻ እንዳሻዉ ሚፈነጭባት ሀገር እስከመቼ

  • @AdeyamamareAdeyam
    @AdeyamamareAdeyam 2 месяца назад +1

    ቤንጃ

  • @fozii9685
    @fozii9685 2 месяца назад +1

    💔💔

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Месяц назад

    ፍተሻ ስላለይዞ መውጣት ስለማይቻል ነው

  • @Yonas-h1r
    @Yonas-h1r 2 месяца назад +1

    ገዘብ ያለው ታማኝ እስረኛ በአጃቢ ወቶ ተንፍሶ መግባት ይችላል በኛ ሀገርም

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Месяц назад

    14:48 ካናዳ፤አውሮፓ እና አመሪካ፤ ካሳ ይከፈልሃል ግን ችግሩ፡ በበሽታ ከመኖር ህዝቡ ደሃ ሁኖ ደስተኛ ቢሆን ይመርጣል።

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq Месяц назад

    ቤንጃዬ

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 2 месяца назад +1

    አንድ ልጅ ስላበሻ ልብስ ውድነት የተናገረው ይሄን አልስማም እንዴ አይይ አበሻልብስ በቃ እኛ መልበስ ላንችል ነው

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 2 месяца назад

    ልጄ አንተን ይመስላል ድምጹም ሳይቀር በርታልኝ

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 Месяц назад

    አንዱ ጠገራ ብር እራሱ በጣም ውድ ነው። ንፁህ ብር ነው ጠገራ ብር ከሆነ ።

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 2 месяца назад +1

    ያሜራ ታገይ ሁሉም ፎካሪ ብቻ

    • @eliasgetachew2334
      @eliasgetachew2334 2 месяца назад

      በመጀመሪያ ከመጻፍህ በፊት ፊደል አጥና መሀይም ! ገመድ አፍ!

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Месяц назад

    ፀጉር ቢያድግ ሹርባ ያፄ ቴድሮስ አይደለም ወይ? ምንድነው ችግሩ

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 2 месяца назад

    Wedni nu ena prank adrgu 1wed mot yemwesdachw

  • @neba1034
    @neba1034 Месяц назад

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Месяц назад

    7:48 ሚመጣጠኑ ባልናሚስት ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ 😂😂

  • @erros1535
    @erros1535 2 месяца назад

    The guy who return $7000.00 USD bravo May God reward you. You did your part. My hat 🧢 off for you .

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix 2 месяца назад

    Selam wendime ❤❤❤❤

  • @FerawyneGeday
    @FerawyneGeday 2 месяца назад +2

    ይኤን. አይነት ታሪክ አረብ አገር ሊባኖን አገር ሰምቼዋለሁ

  • @ughngnbvc2846
    @ughngnbvc2846 2 месяца назад

    Endenate ayentu sedbun promote selmtadergu nawa

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 2 месяца назад

    Ye serbatu heg yetaser sew mistu abrowat fekr endesru befekd betam des yelal sew best negr yektal gen ledfray ayseram

  • @የራያዋ-ከ1ገ
    @የራያዋ-ከ1ገ Месяц назад

    ሰዉ የሚበላዉ አቶ ለአንድ ልብስ 1ሚሊየን ሆሆሆሆሆ

  • @Fun-byEsta
    @Fun-byEsta 2 месяца назад

    7:28 brhanu nega clone

  • @sofikib9796
    @sofikib9796 2 месяца назад

    banja ❤❤❤❤

  • @Melat-f5e
    @Melat-f5e 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seifesilas
    @seifesilas Месяц назад

    እናንተ እናንተ ናችሁ ሞጣንም እዚህ ያደረሳችሁት ስድብና ብልግና ምን ያስቃል ሀገራችን ሰላም የምትሆነው እንደአነተ አይነቶቹ ሥትጠፉ ነው

  • @አትበጥረቅ
    @አትበጥረቅ 2 месяца назад

    አሁን ለዚ ልብስ 2000 ብር መች አነሰው አንድ ሚሊየንምናምን ሺ ብር ሰውን ማጭበርበር ነው

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 2 месяца назад

    23.345 view 🤔🤔996 like አረ ምነው ብትለይኩ

  • @ughngnbvc2846
    @ughngnbvc2846 2 месяца назад

    Sel tedar yawerachew yenem Tariq nawa yemselgn, 😂setbkew wegebu gobete ,ewenet yegermal 😂😂😂

  • @natnaleadugna6565
    @natnaleadugna6565 2 месяца назад

    The first to like and comment. Really like you and admire your videos keep up benja

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 месяца назад

      አመሰግናለው

  • @mychannel-wv6cp
    @mychannel-wv6cp 2 месяца назад

    today is my birthday. I swear

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 месяца назад

      መልካም ልደት

  • @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
    @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 2 месяца назад

    Yha ljje😂 bskee

  • @MeseluGuenanmimi
    @MeseluGuenanmimi 2 месяца назад

    😅😅😅😅

  • @lub6388
    @lub6388 2 месяца назад

    Selam🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ob3wn1ny7q
    @user-ob3wn1ny7q Месяц назад

    የ ሞ ጣ ታ ና ሽ ከ የ ት ተ ገ ኘ! 👍