Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Dr. Wedajeneh, you are Smart man. Thank you for all the life lessons!!! God bless you 🙏 ❤
You are very welcome
7:36
Dr Wadaje thank you for your best lessons!God bless you!
ዶከተርየ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ግን አሁን አሁን ፕሮግራሞች እየተደጋገሙ ነው አዲስ ነገር አይደሉም ፍቅር በጣም ጥሩ አዳማጭ ነሽ ኑሩልን እወዳቸዋለሁ ❤❤❤
ዶክተር በጣም አመሰግንሃለሁ ተባረክ ❤❤
ዶክተር እረጅም እድሜና ጤና የሰጥህ እሚገርምህ ቃላቶችህን ስሰማ እፈወሳ ነብሴ ደስ ይላታል አብዝቼ ተስፋ አገኛለሁ በአንተ ላይ ሆኖ እ/ር እሚመክረኝ ይመስለኛል እምትናገረው ሁሉ የኔ ድክመት ነው
Dr አንደበትህ እንደ መምህር ሳይሆን እንደ ህፃን ልጅ በጠም ይጣፍጣል ❤ ነፍስ ይዘራል ❤ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይጠብቅህ ❤
❤❤❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ዶክተር ዛሬ ነው ጊዜ ሰጥቼ የሰማሁህ፡፡ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም በመሆኑ በተለያዩ አስተማሪ ርዕሶች ይቀጥል፡፡
Thanks so much for your sharing ,Dr❤
እጅግ በጣም ብዙ ነገሮች አምልጠውሀል
God bless you forever!!
thank you Dr. Wodajeneh and Fikir keep good work!!
Thank you, I will
His words are sooo inspiring. He is a gift to us.🤍
You are the best
thanks!
Thank you for teaching, it is very helpful.
Glad it was helpful!
Egzabher edmehin yarzmew Betens ena desta nur Dr.wedajeneh behiwete Btam redahng ante luyuh neh Btam new mameseginh ❤🙏Thank you very much!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dr you are best of the best
ሽምግልናህ ይለምልም ❤️
Thank you ❤❤❤
You're welcome 😊
thank greet
ታድለህ ፈጣሪ ይርዳህ
Amelake yebarek ,merci❤❤❤
you are so special!
you👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
TBAREK ABEZETO YEBARKEH
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍
Thank you so much doctor for your execellent teaching, but i have a question can i ask you?
Go ahead!
@Qiyas_101 እኔ ያዕቆብ እባላለሁኝ የ27 ዓመት ወጣት ነኝ ተወልጄ ያደገቱ ጎፋ ዞን ጌዘ ጎፋ ወረዳ ውስጥ አንድት ገጠር መንደር ነው በ1996 ዓ.ም 1ኛ ክፍል ተማር ነኝ።1996ዓ.ም-2005ዓ.ም 1ኛ እስከ10ኛ ክፍል ከተማርኩኝ ቦኃላ 10ኛ ክፍል ላይ ለpreparatory ውጤት ባለመድረሱ ምክንያት ወዴ መ/ራን ማሠለጠኛ ኮለጅ አ/ምንጭ ገባው 2006ዓ.ም - 2008ዓ.ም በ Biology loboratory technician CGPA 3.48 ተመረኩኝ ከዛ ወዴ በተሠብ ተመልሸ እዛው ወረዳ ውስጥ አንድ ገጠር ትምህርት ቤት ተመድቤ 2009ዓ.ም - 2010ዓ.ም ሚያዝያ ወር ድረስ 7ኛ ክፍል Biology እና 8ኛ ክፍል chemistry በማስተማር ከቆየው ቦኃላ፣ 2010 ዓ.ም ግንቦት ወር ወዴ አሁን ለጎፋ ዞን ዋና ከተማ ወዴሆነችው ሣውላ 2ኛ ደረጃ ት/ት ተወዳዳሬ ባዮሎጅ ላብ ቴክኒሽያን በመሆን 9ኛ ክፍል -12ኛ ክፍል ከ2010ዓ.ምግንቦት -2003ዓ.ም ሙሉ አገለገለኩኝ እንዴ እድልም እንዴ ጥረትም ሆኖ 2010 ዓ.ም ሚያዝያ ሳውላ ስገባ ሴነ ወር ላይ Biology lab ለ1 ሰው የድግር ትምህርት ዕድል ስመጣ ከ20 ብዙ ስራ ልም ካላቸው መ/ራን ተወዳድሬ አለፍኩኝ ወዴ አ/ምንጭ ዪኒቨረስቲ ገባው በክረሚት ክላስ ጀመረኩኝ 2010ዓ.ም ደግሞም ጌታ ስረዳኝ በ2014 ጥቅት 15 ጂንካ ዪኒቨረስቲ በ ቴክኒካል አስስታንስ በድፕሎማ 1ሰውን ፈልጎ ባወጡት ማስታውቅያ 1ኛ ሆኝ አለፍኩኝ ከዛም የድግር ትምህርት ዕድል ለመሠጠት ጠየቁኝ እኔም ድግር ጀምሬ እየጨረሰኩኝ ነው ምላሻ ሰጠኃቸው ምክንያቱም ሣውላ እየሠራው በክረሚት ስለጀመረኩኝ ብሆንም ያኔ 2010ዓ.ም የጀመረኩት ትምህርት በአንዳንድ ሀገራዊ ጉዳዮች ምክንያት ሊጨርስ አልቻልኩም በcovid 19 እና በenterance exam ምክንያት የክረሚት ት/ት ለሁለት ተከታታይ በመዘጋቱ ሆኖም ግን ዘንድሮ Course ከጨረሰን ቦኃላ pedagogy እና Exit exam ይቀራችኃል በማለት መጨረስ አልተቻለም፤እኔ እጅግ በጣም ባይባልም ለትምህርት ጎበዝ ነበረኩኝ በዝ በዝ ምክንያት ሁለተኛ ዲግር ብዙ scholar ት/ት ይመጣሉ እኔ ግን መሞክር አልቻልኩም እንድሁም ደሞዘንም ማሳደግ/መጨመር ተስኖኛል በዝህም ምክንያት ሠሞኑን በጣም አእምሮዬ ከቁጥጥር ያለፈ ጭንቀት ይጨነቃል ።ዶ/ር እጅግ በጣም እያመሠገንኩኝ ይቅርታ እኔ ወዴፍት laboratory scientist ለመሆን ፍላጎት ብኖረኝም ከእኔ ቁጥጥር በላይ የሚሆኑ ነገሮች እንዴት ማለፍ እንዴሚችል....ምን ይመክሩኛል?
Ewodachhalehu
Yemadahanitun Sim bitasqamixilin baxam Das yilaal Barta kante bizu iyetamarin naw
እይወቴን ነው የምትናገረው
Thanks to all.እመብርሀን ታበርታህ።
ቫይታሚን ከዶክተር ትእዛዝ ውጪ ይሸጣል ወይ
U are writer ones a lier all ways a lier Chitra too. 😢🎉😂❤❤❤
ይቺ ኪኒን ዋጡ ያልካት ኣትስማማንም ዶክተር ቪታሚን ያልካትን ተው ተው
የኢትዮጵያዊያን ትልቁ ችግር እኛ ሳንማር ሌላውን ለማስተማር መሞከር እኛ የልኖርነውን ሌላው እዲኖር መፈለግ ይታያል እውነት ዶ/ር የአንተን ልጆች አንተ ነህ የምታሳድገው እደምትናገረው የአንተ ህይወት ለሌላው ምሳሌ የማይሆንበት የአፍ አራዳ (አፈ ጮሌ )ነህ መጀመሪያ ለራስ ልጆች ጥንቃቄ የተሞላው አስተዳደግ የእናት የአባት ፍቅር ሳይጎደል ለልጆች አይምሮ ማደግ የቤተሰብ አብሮ መኖር ሚናውን አለመርሳት ያስፈልጋል ባጭሩ ተግባር ይቅደም ከንግግርህ
.
ለምን ወንድ ልጅህን አታነሳውም እግዚአብሔርን ማታለለል አትችልም እግዚአብሔር ይይ
Dr. Wedajeneh, you are Smart man. Thank you for all the life lessons!!! God bless you 🙏 ❤
You are very welcome
7:36
Dr Wadaje thank you for your best lessons!God bless you!
You are very welcome
ዶከተርየ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ግን አሁን አሁን ፕሮግራሞች እየተደጋገሙ ነው አዲስ ነገር አይደሉም ፍቅር በጣም ጥሩ አዳማጭ ነሽ ኑሩልን እወዳቸዋለሁ ❤❤❤
ዶክተር በጣም አመሰግንሃለሁ ተባረክ ❤❤
ዶክተር እረጅም እድሜና ጤና የሰጥህ እሚገርምህ ቃላቶችህን ስሰማ እፈወሳ ነብሴ ደስ ይላታል አብዝቼ ተስፋ አገኛለሁ በአንተ ላይ ሆኖ እ/ር እሚመክረኝ ይመስለኛል እምትናገረው ሁሉ የኔ ድክመት ነው
Dr አንደበትህ እንደ መምህር ሳይሆን እንደ ህፃን ልጅ በጠም ይጣፍጣል ❤ ነፍስ ይዘራል ❤ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይጠብቅህ ❤
❤❤❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ዶክተር ዛሬ ነው ጊዜ ሰጥቼ የሰማሁህ፡፡ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም በመሆኑ በተለያዩ አስተማሪ ርዕሶች ይቀጥል፡፡
Thanks so much for your sharing ,Dr❤
እጅግ በጣም ብዙ ነገሮች አምልጠውሀል
God bless you forever!!
thank you Dr. Wodajeneh and Fikir keep good work!!
Thank you, I will
His words are sooo inspiring. He is a gift to us.🤍
You are the best
thanks!
Thank you for teaching, it is very helpful.
Glad it was helpful!
Egzabher edmehin yarzmew Betens ena desta nur Dr.wedajeneh behiwete Btam redahng ante luyuh neh Btam new mameseginh ❤🙏
Thank you very much!