ቅዳሴና ቀረርቶ ሙሉ ታሪክ ከሜሪ ፈለቀ በቻግኒ ሚዲያ kidase ena kerereto full episode love story on chagni media 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #ethiopia#fullaudio#amharictireka
    ሰብስክራይብ፣ላይክና ሼር እንዳይረሳ!
    / @chagnimediaoffical
    አዲስ ትረካ ቅዳሴና ቀረርቶ ክፍል 1:- • አዲስ ትረካ ቅዳሴና ቀረርቶ ክፍል ...
    አዲስ ትረካ ቅዳሴና ቀረርቶ ክፍል 2:- • አዲስ ትረካ ቅዳሴና ቀረርቶ ክፍል ...
    አዲስ ትረካ ቅዳሴና ቀረርቶ ክፍል 3:- • አዲስ ትረካ ቅዳሴና ቀረርቶ ክፍል ...

Комментарии • 14

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 года назад +7

    ‹‹ ቅዳሴና ቀረርቶ ›› ከሜሪ ፈለቀ ፤ ኩም ብዬ አደመጥኹት ፤ የሜሪ ብዕር የ ጋሽ ስብሐት ተፅዕኖ ጥፊ ያደረበት ይመስላል ፤ ቢሆንም የራሥዋ ቀለም ያላት ጸሐፍት ነች ፤ ልቦችዋ የሚወልዱት ልብ ወለዶች ይገርሙኛል ፤ ለዚህች ድንቅ ደራሲ የረድኤት ኃይሌ ( ረዱዬ ) ድምጽ የትረካ ዘዬ እና የአማኑ የአተራረክ እና የገጸባሕሪይ መረዳት ጥበብ ሁልግዜም ያስደንቀኛል ፤ ከዚህም በላይ ጥምረታችሁ ምን ጉድ ናቸዉ ያሥብለኛል አጃዒብ !!! ትችላላችሁ ምናለ ሜሪሻ ትረካችሁን ብትሰማዉ ።

  • @bereal5709
    @bereal5709 Год назад +3

    በጣም የሚገርም ታሪክና የሚያምር የድምፅ ቅላፄ በጣም ትችያለሽ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 9 месяцев назад +1

    በዚህ ሰረቅራቃ ድምፅሽ ቆንጆዎቹ የሚለውን መፅሀፍ ብትተርኪልኝ ስል በትህትና ነው ! !

  • @getabirru705
    @getabirru705 Год назад +1

    ጥሩ ታሪክ . ጥሩ አንባብቢ.
    ስለዚህም . ጥሩ ፀሀፊ . ጥሩ አንባቢ ነች.

  • @greenlandfrank4149
    @greenlandfrank4149 2 года назад +3

    Amazing story, Perfect and relaxing voice. You are doing a great job. Keep it up!!!

  • @ayzed1
    @ayzed1 2 месяца назад

    ቆንጆ ትረካ. Thank you

  • @tegesttekie1757
    @tegesttekie1757 Год назад +1

    ግሩም ድንቅ👍🏾👍🏾

  • @addishode1541
    @addishode1541 Год назад +2

    wow!i just found this from Mary ❤️
    Who is this writer ?
    We need more of her 🧠 brain
    She simply amazing 🥰

  • @user-yr7ku1pm5z
    @user-yr7ku1pm5z 8 месяцев назад

    amnu 1gne ,,nek

  • @danieladere7086
    @danieladere7086 Год назад +1

    ሜሪ እኮ ትለያለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yr7ku1pm5z
    @user-yr7ku1pm5z 8 месяцев назад

    batem nw yemodchu mirtnacho
    ena, keykratga fulfasna, yalwu, story ena, love audio book ,negergne

  • @user-qp6pd4ft8d
    @user-qp6pd4ft8d Год назад +1

    ሜሪኮ ትለያለች በነፃነት ነው የምፅፈው