#ምናባዊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ውጤታማ ሊያደርጉአችሁ የሚችሉና ሀልማችሁን እውን የምታደርጉበት ድንቅ ምናባዊ ልምምድን የያዘ ቪድዮ ይሀውላችሁ።
    ጉድ በሚያሰኝ መልኩ በልብህ መታደስ መለወጥ ትፈልጋለህ?
    ይህንን በምናብህ ከተለማመድክ በሕይወትህ ተአምር ፈጣሪ እንድትሆን ያለጥርጥር ይረዳሀል!!
    ሰባቱን የህውት ዘርፎችህን በፍጥነት እንድትለውጥ ይረዳሃል
    1. መንፈሳዊ
    2.ጤና እና የአካል ብቃት
    3. መልካም ግንኙነት
    4. ትምህርትና ራስን ማለወጫ
    5. የስራ ህይወት
    6. የሓብትና ገንዘብ
    7. ሰንበት/እረፍት/መዝናናት

Комментарии • 22

  • @girmagetnet7327
    @girmagetnet7327 Год назад +7

    ከአመት በኋላ እኔጋ ደርሰህ ምናባዊ ልምምድ እንዳደርግ ስለረዳህኝ በፈጣሪዬ በእግዚአብሔር ስም አመሰግንሃለሁ።ተባረክ።

  • @katinekaba1354
    @katinekaba1354 2 месяца назад

    በጣም ተባርከበታለሁና አመሰግናሉሁ።

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 Год назад +3

    ሰላም ሰላምህ ብዝት ይበል አመሰግናለሁ እኔ ድንቅ ነኝ

  • @user-ty5km9bd6z
    @user-ty5km9bd6z Месяц назад

    ❤❤❤

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Год назад +3

    እረ ጨምረን

  • @fanakiros2027
    @fanakiros2027 Год назад +1

    Amesegnalew

  • @LinaLina-lm5ub
    @LinaLina-lm5ub Год назад +2

    Wooooow so entrsting consbt

  • @NetaneNetanet
    @NetaneNetanet Год назад

    አሜን ዘመን ይባረክ

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 Год назад

    ዋዎ

  • @hewanmamo
    @hewanmamo Год назад +1

    እናመሰግናለን 🥰🥰🙏🏾

  • @selemonantero3376
    @selemonantero3376 Год назад +1

    Thanks again, good job,

  • @tesfamariammesfin9028
    @tesfamariammesfin9028 Год назад

    God bless you its true

  • @user-bn7tu4xu4f
    @user-bn7tu4xu4f Год назад

    እናመሰግናለን 😍😍

  • @user-le7ec5ln1u
    @user-le7ec5ln1u Год назад +1

    anebalew gin tolo yeyazikute yitfabingal

  • @setegnamlak8519
    @setegnamlak8519 Год назад +1

    Yehone menfes fite lay komo asdenegetegn minab wusit ke2 dekika belay mekoyet alichalikum endet ladirig?

    • @-solemnideas1555
      @-solemnideas1555  Год назад

      Muluwin mejemeriya semiw, Yale minab malete new!!

    • @naomi5061
      @naomi5061 Год назад +1

      Yeah it’s called an evil spirit. በእምነት እግዚአብሔርን ለምኚ እንጂ በምናብ አይደለም:: የዚህ አለም ገዢ ክርስቶስንም በሀብት እና በምድራዊ ነገር ፈትኖታል:: ሊሰጠን ይችላል በፋንታው ግን ነፍሳችንን ይፈልጋል:: ሰው አለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎልን ምን ይጠቅመዋል? የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን በእምነት እግዚአብሔርን እንጠይቅ ፈቃድህ ይሁን ማለትን እንወቅ:: በተረፈ አንድ ቀን ሁሉን ጥለን እናልፋለን የማያልፈውን ፅድቁን እና መንግስቱን እንፈልግ ሌላው ይጨመርልናል :: 🙏🏽

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Год назад

      ​@@naomi5061 አሜን አሜን

  • @user-tr3vv3lo6w
    @user-tr3vv3lo6w Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisken24
    @addisken24 Месяц назад

    ሙዚቃዉ ይረብሻል

  • @tsedey6121
    @tsedey6121 8 месяцев назад

    ❤❤❤