ከቦኝ የለም ወይ | የአምልኮ መሪ አስቴር ግርማ | EEC Ottawa Live streaming Service
HTML-код
- Опубликовано: 1 окт 2024
- ኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
የእሁድ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት
Ethiopian Evangelical Church In Ottawa
Live streaming Service
225 McClellan Road, Ottawa, ON K2H 8N5 Canada
Tel. & Fax:- 6478044634 - Развлечения
ብቻህን በቂ ነህ እየሱስ እየሱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ችግሩ ይሄንን መዝሙር መስማት ማቆም አቃተኝ እንደ ደም በሰውነቴ ውስጥ ተሰራጭቶ ይህንን መዝሙር በቀን ከአስር ጊዜ በላይ ሳልሰማ መዋል አልቻልኩም። 10×30= 300 ÷ 60= 5 አምስት ሰአት በላይ አዳምጣለሁ። ጊዜን እንዳለ ያዘው። ግን እግዚአብሔር ይመሰገን
Because you have too much suffering in your life, too much tragedy! But did the song free you for once and for ever? No! But it gives you for temporary hope, relief, and consoling, right? What is needed is to know the truth and be free for once and for ever! So, for your permanent solution, I suggest to you to try to know the truth and and be free! It has been said that, "You shall know the Truth and the truth shall set you free!" right? So, why do you choose living on something that gives you only a temporary psychological security on illusion?
@@mikeg2008fulI don’t understand what you are saying ? I would like to hear worship songs ,but I have no time i have time to read the Bible and prayer while I pray short time i listen song ,but I need time to worship and sing a song I have good voice
“አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ። በምድርህም መካን ወይም የምትጨነግፍ አትሆንም፤ የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ።” (ዘፀአት ፳፫፤፳፭-፳፮)
Amen Halleluyah 🙏🏻🙏🏻
a man
Amen Elelelele ❤
የኔ እህት ተባረክ ሁሉም እህቶቻችን ከአንች ይመሩ ሥረኡት ያለዉ አለባበሥ የተረጋጋ አምልኮ መንፈሥ ቅዱሥ የሞላበት ፀጋዉ ይብዛልሽ አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen,,,from Nepal,,,jesus christ bless ithiyopiya and all believers,,,,i love ithiyopiya country and all ithiyopia,,,
ብቻህን በቃኸኝ።
ድንቅ መዝሙር፣ ጌታ ይባርካችሁ።
እስይይይይይይይ እልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዴት ደስ የምል ኣምልኮ ነው ጌታ ዘመናቹ ይባርክ ኣቤት ክብር ለሱ ለታረደ በግ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን
የጌታ መንፈስ ያለበት አምልኮ: ተባረኩ::
አሜን አሜን የእግዚአብሄር ሀልዎት በዚህ ሥፍራ አለ የእግዚአብሄር ስም ከፍ ብሎ ይታይ ።
Because you have too much suffering in your life, too much tragedy! But did the song free you for once and for ever? No! But it gives you for temporary hope, relief, and consoling, right? What is needed is to know the truth and be free for once and for ever! So, for your permanent solution, I suggest to you to try to know the truth and be free! It has been said that, "You shall know the Truth and the truth shall set you free!" right? So, why do you choose living on something that gives you only a temporary psychological security in illusion?
Jesus is lord. ዘመነቺሁን ሁሉ በእግዝሐቤር የታበረከ ይሁን፡፡፡፡
እንኳን ጌታ አንቺን ሰጠን ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ቤተሰብሽን አገልግሎትሽን ይባርክ። አስቱ እኔና የዳነችው አደሬዋ ባለቤቴና ልጆቼ በፍቅር እንወድሻለን።
"Amen."!!🙏
Egiziabiher abizto yibarkachihu.
Tsegawunim yabizalachihu.
Tabaraku.💓💓💓👍✅️
🎹🎸🎻🎺🎷🪗🔊💓💓💓👍✅️
Wow this mezmur is very power full. Thank you god. God bless. Amen amen amen
Every time I see your worship video my spirit will bubbles and i worship with basically cry !
worship is a powerful , a great worship anointing on you
one day I won't be on ur choir I know I will be healed forever !!!
keep this spirit, in high level, by increasing up
ከቦኝ ....YAYEGNAL EYESUS ABATE, BIRR 350 k for the car is on my hand NOW and net salary increase received for July month HEIFER ETHIOPIA FOR 5 YEARS TO COME ,EYESUS ALELEGNE BEKA ! ENJERAYE BE EYESUS EJ NW STARTING FROM HAMLE 10, 2016 AFTERNOON 11:45 SEAT JEMERO, HULU MELKAM HONE LENEM LE HEIFER ETHIOPIAM IN JESUS'S MIGHTY BLOOD AND NAME!
በቃለት ከምንሰክረው እውነትን ለመፈለግ ቢንተጋ የተሸለ የሰው ልጅ የመሆን እድል ይኖራናል።
- ልክ መጠጥና መድሃኒት (ድራግ) የሰው አእምሮን እንደሚስቡ፣ ስሜታቸውን የመቀስቀና ሱስም እንደሚያስዙት ሁሉ ቃላትም የሰው አእምሮ የመሰብ፣ ስሜታቸውንም የመቀስቀስና ሱስም የመስከተል ችሎታ አለው። የተፈለገው ግን እውነታውን አውቀው ለአንዴና ለመጨረሸ ነፃ መውጣት ነው! ታዲያ በተስፋና ስሜት ቀስቃሽ በሆነው ቃለት ላይ በመኖር ብቻ ነፃ መውጣት ይቻላል ወይ?
እውነት እየሱስ ነው።ይህ ህዝብ የሚዘምረው እውነትን ይዞ ነው።
የሚዘመረው በመፅሀፍ ቅዱስ የተፃፉ እውነታዎች ናቸው።ስሜት ቀስቃሽ ቃላቶች ብለን የምናቃልላቸው አይደሉም።እርምት ቢደረግ እላለሁ።
ግን እንዳልከው የመንፈሳዊ መርሀግብሮች አላማ ስሜትን መቀስቀስ እና በጉባኤ ብቻ የሚገለፅ ሣይሆን በተግባር በህይወታችን መታየት ያለበት ነው።ካልሆነ performers ብቻ ሆነን እንቀራለን።ይህ ደግሞ አይጠቅመንም።
ነፃ መውጣት ያልከው ያው ሂደት እና ደቀመዝሙር መሆንን የሚጠይቅ ነው።
በጣም በጣም አልቻልኩም ክብደቱን ይህን ጌታን ❤❤❤
White Jennifer Rodriguez Gary Anderson Barbara
God bless you Abundantly ❤
❤good you bless
𝕡𝕣𝕒𝕚𝕤𝕖 𝕘𝕠𝕕🙏𝕙𝕒𝕝𝕝𝕖𝕝𝕦𝕛𝕒𝕙🙏
❤ተባረኩልን ጌታ ኢየሱስ ዕድሜቸው ይባረካቸው
ዘፋኝ የነበረችው ናት እንዴ
Ameni Ameni Ameni Ameni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤ ኣሜንንን
እልልልልልል❤❤❤
What a wonderful worship I can’t stop singing with every other day god bless you all what a blessed worship team I felt the Holy Spirit
Because you have too much suffering in your life, too much tragedy! But did the song free you for once and for ever? No! But it gives you for temporary hope, relief, and consoling, right? What is needed is to know the truth and be free for once and for ever! So, for your permanent solution, I suggest to you to try to know the truth and be free! It has been said that, "You shall know the Truth and the truth shall set you free!" right? So, why do you choose living on something that gives you only a temporary psychological security in illusion?
አሜንንን 😭 እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
tebareku
የጌታ መንፈስ በሀይል ይሰማኛል
Amen Amen Glory to Jesus ❤❤
ሃሌሉያያያያያያ አሜንንንንንንንንንንንንንንን 😢😢😢😢
ዘመናችሁ ጌታን በማክበር ይጠቅለል ተባረኩ
አድምጫለሁ ግን አልረካም
ብሰማዉ አልጠግበዉ ብየ ደጋግሜ ነዉ ያዳመጥሁት አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ እንደጠዋት ፀሀይ እየደመቅሽ እየበራሽ ሂጂ ሁልጊዜ በመንፈስ መቀጣጠል ይብዛልሽ ወደቅድስተ ቅዱሳን ነዉ ያስገባኝ በእዉነትና በመንፈስ ጌታን ማምለክ ይሁንልን አሜን ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እሰይ
Because you have too much suffering in your life, too much tragedy! But did the song free you for once and for ever? No! But it gives you for temporary hope, relief, and consoling, right? What is needed is to know the truth and be free for once and for ever! So, for your permanent solution, I suggest to you to try to know the truth and and be free! It has been said that, "You shall know the Truth and the truth shall set you free!" right? So, why do you choose living on something that gives you only a temporary psychological security on illusion?
ብቻህን በቃኸኝ።
ድንቅ መዝሙር፣ ጌታ ይባርካችሁ።
ዘመናቹ ሁሉ ልኡሉን እግዚአብሔር እያመለካቹ ይለቅ በኢየሱስ ስም ።።❤❤❤❤
My soul is inspired to worshop God with you dears. Pst Josie I sugest to continue as you are doing now. Your voice realy makes difference. God bless you all.
Ye Jocina voice betam beza yelelochu demo aysemam
ሰብ ክት ቢ ታ ክል በ ት በ ፕ ሮ ግ ራ ማ ች ሁ በጣም ጥ ሩ ነው ጌታ ይ ባ ር ካ ች ሁ
geta yibarikachiw
አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ። በምድርህም መካን ወይም የምትጨነግፍ አትሆንም፤ የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ።” (ዘፀአት ፳፫፤፳፭-፳፮)
Amenn thank you Holiy sprti
AMENNNNNN🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Liyu amliko gize tebareku
ሐጰለጸሀ
Amen amen amen
Amen ❤❤ all of you
ተባረኩ ! ፀጋው ይብዘላችሁ!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ችግሩ ይሄንን መዝሙር መስማት ማቆም አቃተኝ እንደ ደም በሰውነቴ ውስጥ ተሰራጭቶ ይህንን መዝሙር በቀን ከአስር ጊዜ በላይ ሳልሰማ መዋል አልቻልኩም
yes waweeeeeeee
የእግአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው። ከዝህ በበለጤ ፀጋ ጌታ ይባርክሽ።
God bless you
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Esye tbarki
❤ተባረኩልን ጌታ ኢየሱስ ዕድሜቸው ይባረካቸው
Amen ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ. ተሰምቶ፣ ተሰምቶ፣ ተሰምቶ የማይጠገብ አምልኮ ❤ሀሌሉያ ❤ እልልልልልልልልልልል
Ameeen ameeen👍❤❤
Tebareku
Tebareku❤
ከ25 ዓመት በፊት በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን የተገለጠው የመንፈስ ቅዱስ ቅባት ትዝ አለኝ ተባረኩልኝ።
ምርጥ ዝማሬ ተባረኩ!ሻሽ ብታስሩበት ደግሞ የብዙ ኦርቶዶክሶችን ልብ ትማርካላችሁ!❤
HALELUYAAAAAAAAAAA...ILILIIIIIIIII......AMEN....Kante gar honye lela alfelgm...bichaye baqany.....ameeeeeen...uffeee
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ እና እንደ አንች አይነቱን ያብዛልን 16:15
yene geta ❤❤🙏🙏amen
ተባረኩልኝ ምስጉዬ አስቱዬ እናንተ ብሩካን ጌታ ባበዛላቹ ጸጋ ተገርሜአለሁ ስራችሁ ይስደድ ተመርጣቹሀል🙌🙌
Hallelujah glory glory glory glory glory.....
Amen Amen Amen Amen Amen...
አሜን አሜን 😭😭😭አሜን አሜን 😭😭እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ ይጨምራልላችሁ❤❤❤❤❤
አሜን እልልልልል ልልልልልል ልልልልልልል ነው አሜን
❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘማናቺሁን ይባረክ
what a wonderful worship ever Astuye and misgu we love you so much and i am proud of you keep it up
Bizu Tebareku dess yemil amliko nw
አሜን አሜን አሜን ላምስግን መጥቺይለው እስይ የምስግናል የኔ ጌታ
WAWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWWW....BLESSED
Fetari yibrikachu ine tebarikiyalew be mezimur
Ameeeeeeeeen be blessed ever and ever.
This church is filled with so many anointed singers God bless
Astuyee amazing song more blessings 💖💖💖💖
Tebarekulign Yabate Burukanooch!!!!!!!
❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤🎉
ተባረኩ ጌታ ይባርከካችሁ
Amen amen amen tebareku zemenachu yibarek halelluyaa kiber legeta yhen
Amennnn Ellllllllll Elllllll zemenachu ybarek❤❤❤❤❤❤❤
AAMEN AMEN Aamen Aamen Aamen Aamen ❤❤❤
አሜን!!
ተባረኩ
zemenachu yetbark yehun
Amen Amen 👏👏👏👏elelelele Tebarku🙏
❤❤❤❤blessyou all❤❤❤
Aseru, my beloved sister, you are blessed.
AMEN AMEN 🙏 🙌 👏 ❤️ AMEN AMEN 🙏 🙌 ❤❤
እልልልልልልልልልልል
Msgana aybezabetm leamlak
Msgana aybezabetm leamlak
Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️
Waaqayyoo Dachaa Isiin Haa Eebbisuu
Geta Amlake yibarkachew be Kritos menor ereft yisetal bazih yihot menor balay desta yelem tebareku
blassed
Amen amen ❤❤❤
be blessed all