ትውልዱን ማን ይምራው? | በትምህርት ቤቶች እየተስፋፋ የመጣው ሱሰኝነት| የመምህራን እጃቸው አለበት ! | Haleta tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #ethiopia #haletatv #rebunimedia

Комментарии • 55

  • @user-yc7uv7ns9s
    @user-yc7uv7ns9s 9 месяцев назад +33

    የሚገርም አስተማሪ ውይይት ነው። 🎉🎉🎉 ካንቺ የሚማሩ ወጣቶች እድለኞች ናቸው።።
    እውቀትሽ አስደመመኝ። ከዛ ደግሞ የምታውቂውን ማካፈልሽ እንዳከብርሽ አደረገኝ።

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 9 месяцев назад +5

    TG ተባረኪ እጅግ ድንቅ ትምህርትና ውይይት ነው። በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። ጌታ በዚህ አቅጣጫ ለትውልድ ስላስነሳሽ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 9 месяцев назад +13

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ሀሳብሽን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።

  • @hiruth9501
    @hiruth9501 9 месяцев назад +10

    👌🤔 የውስጤን ነው የተናገርሽልኝ እድሜም ሰሚም አንባቢም ይስጥሽ💚💛❤

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 9 месяцев назад +23

    It’s not fair ትልቁን ርእስ የግሪክ ስኩል ብሎ ሌላ ማውራት credibilityህን ነው ምታጣው

    • @FereATS
      @FereATS 9 месяцев назад

      አሁን ቀየረው ይሻለዋል !!

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 9 месяцев назад +10

    በትክክል ፈርስናል

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 9 месяцев назад +16

    አርእስቱ ላይ ስለ ግሪክ ት ቤት ሆኖ ።የቀረበው ሌላ ታሪክ በጣም ያስጠላል ።እንዲደመጥ ብላችህ የምትፅፉት ነገር ፕሮግራሙን የወረደ ለገንዘብ የቆመ ተራ የሆነ የቀለለ አመለካከት እንዲኖረን ያደርገዋል ። አሻሽሉ ።

  • @user-vc4sf2tx3h
    @user-vc4sf2tx3h 9 месяцев назад +7

    የተሰጠው ርዕስና ውይይቱ አይገናኝም ለሌላ ጊዜ አስተካክሉት!

  • @rahel6046
    @rahel6046 9 месяцев назад +6

    ተባረኪልኝ❤❤❤

  • @saramekonnen3501
    @saramekonnen3501 9 месяцев назад +7

    በጣም አከበርኩሽ አገሬ አሁንም ማሰብ የሚችል ሰውም አላት ለካ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 9 месяцев назад +3

    በጣም ገራሚ አስተምህሮ ነው አንችን የሰማ ሁላ ልጆቹን ያለተገቢ መንገድ አይቆጣም ብዬ አስባለው እኔንም በደንብ ነው የሞረደኝ ደግመህ አቅረደባት

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b 9 месяцев назад +13

    የሃሳቤን ነው እያወራች ያለችው ቤት ሽጦ መኪና መግዛት የምር ገራሚ እኮነን

  • @tsegatadesse9498
    @tsegatadesse9498 9 месяцев назад

    ብዙ ይጠበቅብናል መች ተነካና ማን አሰባቸው ተባረኪ ቲጂዬ ከዛስ ደስ ይላል

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 9 месяцев назад +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ጭንቅላቴ ውስጥ የሚጉላላውን አውጥተሽ ትሬ ላይ አስቀመጥሽው ጉበዝ ይህ ነው የኢትዬጵያ መውደቅ አንድም ትልቁ መንኤው እኔ አውቅልሃለሁ ልጅን ለወደፊት አለማሳደግ የሚተነፍሱበት ቦታ አለማግኘት.......... ግትርነት
    አንድ ያበባ ዘር ተክሎ አበባ ሳይሰጥህ ሲቀር. አይ ኢትዬጵያ

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 9 месяцев назад +13

    የኔ አንደበተ እርቱ ለኔም ትምህር ሰተሸኛል

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 9 месяцев назад +3

    ትግስቴን ሁሉ ሊሰማት ይገባል ተባረኪ

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 9 месяцев назад +5

    አቤት ደስ የሚል አስተማሪ ንግግር!!!

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 9 месяцев назад +2

    ባልሻቸው ብዙ ሃሳቦች ብስማማም ይሄኛው ትውልድ ግን የአባቶቻችን ዘር እና ፍሬም መሆኑን ልብ ልንል ይገባል ስለዚህም በፊት እንዲህ ነበርን እያልን ራሳችንን መኮፈሱም አሁን ላለንበት እንዳበቃን ይሰማኛል፡፡ በተመሳሳይም መጪው ጊዜም አስፈሪ ነው ምክንያቱም ዛሬ አባት እና እናት የተባሉትም ውሏቸው ቲክቶክና እና ፌስ ቡክ ሆኗል

  • @user-fw4tg5he7l
    @user-fw4tg5he7l 9 месяцев назад +8

    ለትውልዱ ፈጣሪ ይሁነው

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 9 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት። ትውልዱን ሳንሰጥ መውቀስ አንችልም።

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 9 месяцев назад +4

    She has an amazing thoughts about young generation I love to appreciate her🙏

  • @yoditarega504
    @yoditarega504 9 месяцев назад +2

    ዋናውና ወሳኙን ነገር እንዳያበላሽ ርዕሱን አስተካክለት 🙏

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 9 месяцев назад +4

    አንደበት ከውበት ብሎም ከጥልቅ እውቀት ሰቶሻል እህቴ 🙏🙏🙏🙏

  • @samsonbeza-po4np
    @samsonbeza-po4np 9 месяцев назад +3

    ክብረት ይስጥልኝ very constructive ideas. ወላጆች '' መራሒ ሁለንተናዊ የልጆች አስተዳደግ" የሚለውን መጽሐፍ እንዲያነቡ እመክራለሁ።

  • @user-mu2ni4ek2x
    @user-mu2ni4ek2x 9 месяцев назад +3

    በናትህ ደግመህ ጋብዛት❤

  • @mimiderese3351
    @mimiderese3351 9 месяцев назад +2

    Great conversation 😊

  • @yetimdesta5180
    @yetimdesta5180 9 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ትምእርትነው ከሚገባው በላይ ነው የወደድኩት እንዳቺ ያለ ማለት ትግስት(ቲጂ) አስር ቢወለድ አገሬቶን ቆጆ ይመራት ነበር ማለቴ የልጆች መጫወቻ ቦታላልሽው ቤት ከማብዛት ለታዳጊው ቦታ ማሰብ ነበረበት ብቻ እንዳልሽው ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቆጆ ቆጆ ትምርት

  • @wondwosengetachew207
    @wondwosengetachew207 9 месяцев назад

    ችግሮችን በሚገባ አውርተሻል እስኪ የሚቀጥለውን ክፍል መፍትሄ የምትይውን አውሪ እናቴ🙏የሚታየውን ችግር የሚያወራ መች ጠፋ???

  • @eden1867
    @eden1867 9 месяцев назад

    You are smart👍

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 9 месяцев назад +1

    Thank you Tg, by the way do you believe the saviour Jesus Lord, if not I point u to Him, to finish your responsibility toward this generation ,I appreciate what the lord gives you this mind to do so,be blessed sister

  • @selamawityirga4686
    @selamawityirga4686 9 месяцев назад +2

    Thank you

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 9 месяцев назад

    የተነሣው ሃሣብና የነበረው ውይይት መልካም ሆኖ ሣለ ከውይይቱ ጋር የማይገናኝ እርዕስ መምረጣችሁ ግን አግባብ አይደለም እንዲህ ያለ ስህተት እንደማይደገም ተስፋ እናደርጋለን።

  • @senaitaychew5224
    @senaitaychew5224 9 месяцев назад +2

    Wow great conversation

  • @amanuelgebrezgiabiher1203
    @amanuelgebrezgiabiher1203 9 месяцев назад

    Thank you, invite her again was basic isuse

  • @Hiba-mf7ro
    @Hiba-mf7ro 9 месяцев назад +2

    Wow yanchi aynetun yabzalen❤

  • @selamawitayele4162
    @selamawitayele4162 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @edenbate3394
    @edenbate3394 9 месяцев назад

    Wow you're amazing thanks so much sister and brother

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 9 месяцев назад +1

    ፈርሰናሎ ምን ቀረ😢😢😢

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit 9 месяцев назад +1

    የትግራይ ጦርነት የህልውና ጦርነት ነበረ:: The government had no choice.

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 9 месяцев назад +1

      😢😢😢 አውቀው የፈጠሩት እንጂ የምን ህልውና ነው? ሕውሃት አውቃ የትግራይን ሕዝብና እምነት ለማፍረስ ከአብይ ጋር በጥቅሶ ነው ዘመዴ ሕዝቡ አልገባውም ነበር የህልውና ቢሆንማ ሰሜን ዕዝን ያስበው ነበር 😢😢 ግን ሕዝብ ቅነሳ ነው ነው የተያዘው አማራም ክልል ያለው ሕዝብ ቅነሳ ነው አንንቃ አንፈራረጅ

    • @ZewdituWeyesa-iz7ei
      @ZewdituWeyesa-iz7ei 9 месяцев назад

      ​@@meklitmelese3656go school

  • @rahelsoli
    @rahelsoli 9 месяцев назад +1

    የተነሳው ሀሳብ እኮ ከርዕሱ ይበልጣል ከሀሳቡ ርዕስ መስጠት ለምን ከበደህ

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 9 месяцев назад +3

    TG. TG. TG.....

  • @duresoalemu4804
    @duresoalemu4804 9 месяцев назад

    Asgerami new. Iyob TG melkek alneberbihim . Sile tenageroch metsihaftochi yelum. Ebaki bakrbi endegena betemesasayi agenda akirbilin bageta. Anten yesaten Geta yebarek

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 9 месяцев назад

    Tg my class mate

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 9 месяцев назад

    ግንብ ስለገነባህ ፓርክ ስለሰራህ አገር ገነባህ ማለት አይደለም። ትክክለኛ አባባል ምክንያቱም ህዝብ እየፈረሰ ስለሆነ ታዲያ ግንቡና ፓርኩ ለማነው ? በዚህ ሁሉ ግን የሰማይ አምላክ ብቻ በምህረቱ ያስበን። የአንች አይነቶችንም ስለ ትውልድ ግድ የሚላቸውን ያብዛልን።

  • @gamingscapefamily1290
    @gamingscapefamily1290 9 месяцев назад

    አንድ የቀረ ደህና ትምህርት ቤት እርሱንም አፈር እንዲበላው መስራት ምን ይባላል? ሚኒስተሩ ስንት % ነበር ያለው??? university አለፉ ያሉት
    😂😂😂። አሁን ይሄንንም አዘጊና ቄስ ትምህርት ቤት ልትከፍቺ ነው😢 ምስኪን ሕዝቤ ቁጭ ብሎ ሰአቱን ከአፍራሽ ዘር ይሰማል።
    ያበላሽን ያስተማረሽን ትምህርት ቤት መንከስ የወረደ ወራዳነት ያለ ማስረጃ ስም ቁጭ ብሎ ማጥፋት ። እንዲህማ...

  • @gamingscapefamily1290
    @gamingscapefamily1290 9 месяцев назад

    እንዴ ስም እያጠፋች በሰላም መኖር አለ እንዴ? አንተ የመንደር አቃጣሪ ልበልህ የታለ መረጃዋ?? ማንም ፈስ በፈሳ ቁጥር እንመን ወይ?

  • @genettesfay8780
    @genettesfay8780 9 месяцев назад

    My sister I think you have so much negative in your life people are working

    • @shalom744
      @shalom744 9 месяцев назад +1

      Mindinew mitaweriw?

    • @shewayelulu5640
      @shewayelulu5640 9 месяцев назад

      ምብ ማለት ነው? የምትለው አልገባህም ማለት ነው፣ Dont comment for the sake of commenting.