ሞት ይሻለኛል / እናንተስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2024

Комментарии • 336

  • @user-hf9sm9fq5j
    @user-hf9sm9fq5j 5 месяцев назад +60

    Yemejemrya comachi l need 100 like

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 5 месяцев назад +149

    የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤

    • @fanisfamily
      @fanisfamily 5 месяцев назад

      Amenn❤❤

    • @djxjxxjzbx412
      @djxjxxjzbx412 5 месяцев назад

      አሚንያርብ

    • @seammerr4272
      @seammerr4272 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @AyantuDida
      @AyantuDida 5 месяцев назад

      Amen Amen Amen wademee

    • @AyantuDida
      @AyantuDida 5 месяцев назад

      Dameroni

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 5 месяцев назад +6

    አይለያቹ ሳምሪ በዚ ጥንካሬሽ ፅኚ እሺ በወጣትነታቹ የ2 ልጆች ወላጅ ሆናቹአል እና መለያየታቹን በጉጉት የሚጠብቅ ሰዉ ስላለ በትህግስት ተላለፉ አንዱ ቢያጠፋም ተቻቻሉ እንጂ አንዳትጣሉ በርቱ ❤

  • @jerryjerry4050
    @jerryjerry4050 5 месяцев назад +4

    እኔ አ፡አበባ የተወለድኩ ተባረን ኤርትራ ነዉ ያደኩት ሳምሪ በእድሜ የናትሽ እኩያ ነኝ ልምከርሽ እኔ ልክ እን ጂጂ እናቴ አላኖር ብላኝ ቂጣ ቁጭ ባለበት በዉሸት ስሜን ታጠፋለች እስከ ኤቻይቪ ናት ሸርሙጣ ናት አረ ስንቱ በጨንቀኝ ካለ ፍላጎቴ ከሳ ለመራቅ አገባሁ ባሰባት የባሌን ቤተሰቦች ስለኔ ዉሸት እያወራች ልታፋታኝ እና ሳምሪ ባንቺ አልተጀመረም ስለዚህ እናትሽ የፈለገችዉን እያወራች ስምሽን ብታጠፋም እባክሽ እንዳትመልሽላት ለሳ ለምቀኛ ትልቅ ምት ነዉ አይዞሽ ያማል ቀምሼዋለዉ ፈጣሪም ጥሩ የባል ቤተሰብ ሰቶሻል እናቱ እናትሽ ናቸዉ

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 5 месяцев назад +14

    እኔ ፊሎ ሳትውለድ በፊት ነው የምከታተላችሁ ጥንካሪያችሁን ሳላድቅ አላልፍም እግዝያብሄር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 месяцев назад +23

    ልጆች በወጣትነት ቢወለዱ ጥሩነው ከልጅነትም አልፈው ጓደኛም ይሆናሉ

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp 5 месяцев назад +3

    ልጅ በወጣትነት ደስ ይላል እኔ በልጅነት ነው የወለድኩኝ ገን ደስተኛ ነኝ በመውለዴ

  • @user-yr8hv6ex4i
    @user-yr8hv6ex4i 5 месяцев назад +28

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ሣምሪ እናትሽ ልቦና ይሥጣት እና በራሣችሁ የተማመናችሁ ናችሁ ሺ አመት ያኑራችሁ❤

  • @mekdi8871
    @mekdi8871 5 месяцев назад +21

    ሳምሪዬ ውብ ቤተሰቦች እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤🙏❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @fanisfamily
      @fanisfamily 5 месяцев назад

      Amennn Mare❤❤❤

  • @user-fw5mj8em5l
    @user-fw5mj8em5l 5 месяцев назад

    በርቱ ጎበዞች ለሌላው ወጣት ሰርቶ ለማግኘት አሰተማሪዎች ናቹ በርቱ ሳምርዬ እናትሸን ልቦና ይሰጣት እናት በልጃ ማግኘት ደሰተኛ መሆን አለባት እንጂ በልጃ ኑሮ መቅናት የለባትም ልቦና ይሰጣት

  • @ydthhhyjvf7541
    @ydthhhyjvf7541 5 месяцев назад +12

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ❤

  • @marieferede4178
    @marieferede4178 5 месяцев назад +13

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @AberashEthio
    @AberashEthio 5 месяцев назад +62

    እኔም ሠብሰክራይብ አድራግኛ የማድም ሸቃልንኛ አግዘ አይክፈልበትም😂😂😂😂😂😂😂🤔😎

    • @Kalkihabeshawit
      @Kalkihabeshawit 5 месяцев назад +2

      ባክሽ እሽ የሚል የለም እኔ አረገሽ አለሁ አችም አረጊኝ

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 5 месяцев назад +2

      ነይ እንደራረግ ዉድ😍

    • @user-od5zi2ks3d
      @user-od5zi2ks3d 5 месяцев назад +1

      እኔም ደምሪን​@@Kalkihabeshawit

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 5 месяцев назад

      ​@@semirasemira5861ደምሪኝ ማሬ ልደምረሽ

    • @user-od5zi2ks3d
      @user-od5zi2ks3d 5 месяцев назад +1

      እኔም አድርግን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 месяцев назад +6

    ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤❤❤

  • @yemaleda
    @yemaleda 5 месяцев назад +11

    1, እጠብቃለሁ 2, በወጣትነቴ 3, የማላዉቀዉን 4,አበባ 5, በድህነት ፍቅር ይሻለኛል 6,ሰዉነቴ ላይ ብዙ ፀጉረ ቢኖር ይሻለኛል ለእሱ መላ አይጠፋም😂 7, የምሞትበትን ቀን ባዉቅ 8, የተጻጻፍኩትን ቴክስት ቢያነብ ይሻለኛል😂 ፋኒ ሳምሪ እወዳችሗለሁ❤❤❤

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  5 месяцев назад

      Egnam enwedeshalen mare ❤❤❤❤

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 5 месяцев назад

    Samrya brche yana konjooooo nekshi tyate ychen yenat mekna ena btame nwo ymwodachehu samrya faneya knlejochachehu ftar ytbkachehu❤🙏🏽🤲

  • @user-rl7ew4qi5w
    @user-rl7ew4qi5w 5 месяцев назад +8

    ትናንሾችን እናሳድጋቸው ሀባይብ

  • @AB73723
    @AB73723 5 месяцев назад +1

    እኔም አበባውን ነው የሚመርጠው😂😂❤❤አሁቱንም አላገባም ለኔ ያለው አስኪመጣ እጠብቃለሁ ❤❤❤❤😢😢😢😢😂😂😂😂 ወይኔ እንደ ዘጀሮ አላለም😂

  • @mbet1840
    @mbet1840 5 месяцев назад +10

    የእነዚህ ልጆች ጥንካሬ ከቃላት በላይ ነው ለሚሳደቡት መልስ አይሰጡ ግድ አይሰጣቸው በእራሳቸው አይዲያ ብቻ የሚቀሳቀሱ ወሬ ሀሜት የሌለባቸው ውዶቸ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  5 месяцев назад

      Amenn Mare❤❤❤❤

    • @user-mi8gz7dz8x
      @user-mi8gz7dz8x 5 месяцев назад

      በጣም በራሳቸው አለምነው ዘና እሚሉት

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 5 месяцев назад +1

    Menwo tdnagrshi samrya trgage yana konjoooo yche ynat mekna gera agabacheshi aydle ayzoshi ftar ali

  • @fetiyamahamud-vg4hm
    @fetiyamahamud-vg4hm 5 месяцев назад +8

    Samri your mom is your mom don't hite her treat your family plz teru aydlm enatesh mnm bet hone enatesh nat please yikerta tayikeat

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 5 месяцев назад +23

    በርቱ ስራችሁንስሩ ልጆቻችሁን በሰላም ይደጉላችሁ ❤❤የእግዚአብሔር በረከት ይብዛላችሁ
    ቅርብ የሆነ ገዳም ብትሄዱ ❤❤❤

  • @user-kh8yr1en5d
    @user-kh8yr1en5d 5 месяцев назад +5

    ሁለቱ ወፎች የኔ ውዶች በርቱ ከፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 5 месяцев назад +6

    አይዞን ድመት ልጆን ትበላለች, !
    ሁሉም እናቶች ሳይሆኑ በጣት የሚቆጠሩ ቢሆንም እናት እንደዚህ በልጆ ላይ ጥላቻ ሲኖራት እጂግ ያሳዝናል!ፉኒ ሳምሪ የናንተ ፍቅር ምንጊዜም ለዘላለም ይኑር!🙏🏾🕊️✌🏽💚💛❤️✌🏽🕊️💓

  • @aberashhune
    @aberashhune 5 месяцев назад

    ሳምርዬ ፋኒ😍 ❤ የኔ ምርጦች

  • @Etagegn3326
    @Etagegn3326 5 месяцев назад

    ቁምነገረኞች ናችሑ ,ተባረኩ ብዙ ነገሮችን አልፋችሑ እዚሕ ያደረሳችሑን ጌታ እግዛአብሔርን አምልኩ አመሥግኑ የልጅ አዋቂዎች ናችሑ ልጆቻችሑን ይባርክላችሑ በተለይ ፋኒ ምትገርም ልጅ ነሕ ሑሌም ሰምተሕ አይተሕ ታልፋለሕ ተባረኩ እኒንም ሰብሰክራብ አርጉል አሰደርጉልኘ❤

  • @netsib3805
    @netsib3805 5 месяцев назад +2

    Samereye, ayizosh, menem endatekef be enatesh.❤❤❤
    Ye enatoche eneba new, le ezeh yabekat

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv 5 месяцев назад +9

    የኔ ዉዶች ኑሪልኝ ክፉ አናካችሁ

    • @fanisfamily
      @fanisfamily 5 месяцев назад

      Amennn Mare❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 5 месяцев назад +1

    ምርጦችየ በርቱ የፍቅር ተምሣሌቶች❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 месяцев назад +4

    ኮሜንቴን ማነው ያጠፋው ግን ኧረ ኡ ጋሽ ማርቆስ😅❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 месяцев назад +4

    ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ❤❤❤

  • @meleyonegese
    @meleyonegese 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ አላችሁ 100ሽ ገባችሁ ደሞ እወዳችኋለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k 5 месяцев назад +1

    ግፍ ነዉ ሳናረግ ማየት እኛ የመዳም ታክሲዎች ምቀኝነት የለብን እናተ ትልልቅ ይቱበሮች ገና ጀማሪዎችን እምንቁት ነገርስ በልቶ እንጃ አትሁኑ የመዳም ቅመም የመዳም ታክሲ ናት ሁላችሁንም እዝህ ያደረሰቻችሁ ትልቅ ይቱበሮች ትንንሾቹን እማታበረታቱ ከሆነ ቅመሙ ሁላ እየተመካከርን ነዉ kkkkkk

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq 5 месяцев назад +5

    ምርጥ ጥንዱች ስታምሩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o 5 месяцев назад +1

    ፋን እና ሳምሪ በፍቅር በደስታ አብራችሁ አርጅ ለማንም ተሳዳቢ መልስ እንዳሰጡ አላህ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 5 месяцев назад +2

    ሳምሪ እራስዋ ጠይቃ እኔአቅልሀለሁ እምትለው ነገር

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 5 месяцев назад +6

    የምወዳችው ጥንዶች❤ በርቱ❤❤❤

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c 5 месяцев назад

    ሳምሪየ ቆንጆ ልክ ነሽ ልጅ በልጅነት ነው የሚበልጠው🫅🏽🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹

  • @Rahel148
    @Rahel148 5 месяцев назад

    ሳምርዬ ና ፋኒ ንኩአን ደህና መጣችሁ 😘
    ሳምርዬ ፊት ሳታሳይ ከሁዋላ አባትሺን ቀርጸሽ ቪዲዮ ፖስት አድርጊ የኔ ውድ ስመቺሽ 😘

  • @haimanotgbremedhin6493
    @haimanotgbremedhin6493 5 месяцев назад

    Fani jijin mekises alebih ewuneten new lebetesebochih kibir bileh masrehaw hulu bejih new higum yiredahal

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 5 месяцев назад +8

    ሰላማችሁ ይብዛ መልካም ጥንዶች

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 5 месяцев назад +2

    መጠበቅ ነው የሚሻለው እግዚአብሔርም ይወዳል ያ ዝሙትነውበወጣትነት የመጣ ልጂ

  • @user-dg5fs6wj6z
    @user-dg5fs6wj6z 5 месяцев назад

    የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @danaythagos-zc5gl
    @danaythagos-zc5gl 5 месяцев назад

    samer ance awere esu yesma mawerte aleclem

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 5 месяцев назад +1

    ሳምሬ ለምንስላብትሽ ስታወሪም ይሁን አባትሽን አጊተሽው አታቂም አባትሽ መሂወት ታለ ?

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 5 месяцев назад +1

    SAMRI AND FANI MY FAVORITE RUclipsR LOVE U GUYS EZGIYABER YITEBEKACHOU KEGONACHOU NENE ALL THE TIME❤❤❤❤❤❤

  • @mamushwatiro9835
    @mamushwatiro9835 5 месяцев назад +3

    Ente mlet ba este yete fatenow worqe nachu❤

    • @fanisfamily
      @fanisfamily 5 месяцев назад

      Enamesgenalen❤❤❤We love you

  • @meremere872
    @meremere872 5 месяцев назад +1

    መጠበቅ ይሻላል.
    ልጂ በልጂነት ይሻላል
    የማላውቀውን ስው ማግባትይሻላል ልቤን ከሚስብርው😅😂
    አበባ ቢመጣልኝ ይሻላል ከቸኮሌቱ
    ድሀ ሁኘ ፍቅር ቢኖር ይሻላል ብር አላቂነው
    ስውነትላይ ይሻላል በበዛይሻላል😅
    የሞትበትን ቀንማውቅ ይሻላል. ኪኪኪኪ😂😂

  • @melber7957
    @melber7957 5 месяцев назад

    Samre, temetetobeshal yemebalew ewnet hono new ke enatesh gar mesmamat yakatesh???? Le bal enat werk setafeshe enateshen tetesh tenenet new?????? Yegermal!

  • @maselumaselu9832
    @maselumaselu9832 5 месяцев назад +2

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤

  • @meditube9018
    @meditube9018 5 месяцев назад +5

    1,እጠብቃለሁ
    2,በወጣትነቴ
    3, የማላውቀውን
    4,አበባ
    5, ደሀ ሁኜ ፍቅር ቢኖረኝ
    6,ፀጉሬ ላይ የሚያስጠላ ቢኖረኝ😅 ግን ከባድ ነው ይሄ😂ለሴት
    7,የምሞትበትን ቀን ባውቅ
    8, ቴክስቴን ቢያነብ ነው የሚሻለኝ

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 5 месяцев назад +1

    እውነት ያንቺን ቤተሰበ ለመን አትቀርቢም ጨከን የሚል ልበ አለሽ ለበል

  • @user-bc5ib2yr4o
    @user-bc5ib2yr4o 2 месяца назад

    Well come fsf family l hope more respect for everything ❤❤❤❤🎉🎉🎉 like shear

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 5 месяцев назад +5

    የኔ ቆጆዎች ስታምሩ እኮ❤

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 5 месяцев назад +5

    እንኳንደህና መጣችሁ ፉኒ ኮፋያዉ ያስጠላል አትልበስ

    • @bikib4975
      @bikib4975 5 месяцев назад +2

      እኔም ልል ነበር ልቀቀዉ ፀጉርህ

  • @Linaye05
    @Linaye05 5 месяцев назад

    eragebaw bfeta😂Yemalawkewn,chocolate, habtam,swnet lay tsegur,endet endemimot mawek,diary

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 5 месяцев назад

    ይሄንን ጥያቄ የምትጠያየቁበት ጊዜኮ አልፏል በልጅነት የኔ ብላችሁ ስለተማመናችሁ ተጋብታችሁ በልጅነት ወለዳችሁ ማንም ሰው አብሮ ሲኖር ሊኖረው የሚገባውንም ማድረግ ያለበትን አድርጋችሁ አይደለም ባዳ ቤተሰብ የሚያስቀና ህይወት ይዛችሗል እግዚአብሔር አይለያችሁ😅❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 5 месяцев назад +2

    ብጠብቅ በወጣትነት እማላቀውን እማላውቀው ጥሩ ሊሆን ይችላልቼኮሌት ድህነትስ አቅለሽልሾኛል ግን ብቻየን ከሆንኩ ምን አዴርገዋለሁ ሂወት እምመሠርትበት ካልሆነ 😢የጭንቅላቴ ፀጉር ያምራል ግን ሠውነቴ ፀጉር ብቻ ነው ሤት ነኝ ሞት አለብን ብለን ሁለየ ማሠብ አለብን 😢 ቀኑን ማወቅ አልፈልግም። እኔ ሢከፋኝ ብቻ ነው እምፀፈው እና ሚሥጥር ነው ለማንም አላሣይ

  • @user-er2io2sp4f
    @user-er2io2sp4f 5 месяцев назад

    ሣምሪየ ፈጣሪ ይጠብቃቸ❤❤❤❤

  • @martaalene241
    @martaalene241 5 месяцев назад

    በወጣትነት ቢሆን ይመረጣል ምክንያቱም ከልጁ ጋር እረጅም አብሮ ለመኖር ይሄንን ሰል በድሉ ያድጋል ማለቴ ግን አይደለም የተወሰነ ገቢ ካለ ማለቴ ነው

  • @sarasara347
    @sarasara347 5 месяцев назад

    እወነት ትለያላችው አያለያችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 5 месяцев назад

    Samri Amrobshal❤❤❤

  • @aynalemtsegzeab3263
    @aynalemtsegzeab3263 5 месяцев назад

    frost...respect you ...m ommmm...really

  • @user-fg9ty9ep8s
    @user-fg9ty9ep8s 5 месяцев назад

    እኔ ሳትጋቡ በፌት ጀምሬነው እመከታተላቹህ
    አዲም ቪደወ አልፎኚ አያቅም በጣምነው እምወዳቹህ ሰላቹህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 5 месяцев назад +7

    ልጂ በልጂነት ።

    • @fanisfamily
      @fanisfamily 5 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @zainasied615
      @zainasied615 5 месяцев назад

      ሳህ ልጁ በልጁነትነው

  • @user-yz3mj7pz6w
    @user-yz3mj7pz6w 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤l love you too ❤

  • @labeba3450
    @labeba3450 5 месяцев назад +1

    በርቱቱቱቱ❤❤

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es 5 месяцев назад +2

    እኔ ሀብታም ብሆን ይሻለኛል የተሠደድኩት ለሀብት ብየ ነው ፍቅር በአሁን ሰአት የለም አንወሻሽ የመዳም ቅመሞች እና ከአበባው ሸኮሌቱ 😂 ይሻለኛል ልጅ በልጅነት ይሻላል እኔ በ30 አመቴ ገና ወለድኩ እሱንም ላኩት ኢትዮጵያ አይ ሥቃይ ገንዘብ ከህፃን ልጀም አለያይቶኛል

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  5 месяцев назад +1

      Egzihabher kelijesh gar beselam yagenagnish❤❤❤❤

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 5 месяцев назад

    FSF FAMILY 100K 💪💪💪💃

  • @user-mv4ht2kf1m
    @user-mv4ht2kf1m 5 месяцев назад +1

    ያላማግባት

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h 5 месяцев назад +3

    በፈጠረሽ ሣምሢ ሠሞኑን የምትለብሽውን ቲይት ለብሰሽ አትውጭ በእውነት ቀጣም የሜሥጠላው ስርአት ያለው ልብስ ልበሽ 😢

    • @jebdb
      @jebdb 5 месяцев назад +2

      ሳህ እኔም ሰይው አፈርኩ

    • @jebdb
      @jebdb 5 месяцев назад +1

      እና አትልበሽ

    • @jebdb
      @jebdb 5 месяцев назад +1

      አትለብሽው

  • @user-mv4ht2kf1m
    @user-mv4ht2kf1m 5 месяцев назад +2

    አዷን ማጠባቅ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 5 месяцев назад +2

    ገንዘብ ፍቅር አይሆንም ደሃ ሆኘ በፍቅር ብኖር ይሻላል

  • @hanavanmeekeren3203
    @hanavanmeekeren3203 5 месяцев назад +1

    Have way i felt sleep today you guys has no energy

  • @esame1414
    @esame1414 5 месяцев назад

    አይ ፋኒ ወስጥህ ያለውን እንዲሁ ስለምረዳህ ያ ቀን መቼ ይሆን

  • @mercy9108
    @mercy9108 5 месяцев назад

    ግጥም ካልተነበበ መፃፉ ምንድነው ጥቅሙ ?

  • @ter2065
    @ter2065 5 месяцев назад +1

    1/ እጠብቃለሁ 2// በወጣትነቴ ያዉም መታ መታዉን ነዋ የድሀ ቅርሱ ልጅ ነዉ ምክንያቱም ዝግጁ እስከምሆን ደረስ ሞትም ይቀድመኝ ይችላል 3// የማላቀዉን ነዋ 4// ቸኮሌት ነዋ ለሚደርቅ አብባ ምን ይሰራልኛል 5// አረረረረ ሀብታም ብሆን ይሻለኛል እያከኩ ፍቅር ምን ያረግልኛል በሰዉ ሀገር የምከራተተዉ 40 ቀን እድሌ ነዉ የሚያሳክከኝ ሀብቴ ይሻለኛል 😂😂😂 6// አረ እጭቅላቴ ላይ ፀጉር ይሻለኛል መላጣ ተምሆን 7// አይይ ቀኑን ባቅ ይሻለኛል ተምሸማቀቅ ያለኝን በልቸ ጠጥቸ እኖራለሁ አለቀ ደቀቀ ተምል ቀኔ አዉቄ 8// ምንድን ነዉ ዳኔ አላቅም ???

  • @user-ff8hh7wj5f
    @user-ff8hh7wj5f 5 месяцев назад +1

    ሁለቱንም አላገባም ድስ ይላል😂😂

  • @Dink159
    @Dink159 5 месяцев назад

    እኔንም 100 000 አስገቡኝ ጎረቤት ነኝ።❤❤❤❤😊😂

  • @user-yp1tk1bm3p
    @user-yp1tk1bm3p 5 месяцев назад +1

    Isuni Alanau miyaqau ideti itawekali

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @wondemes
    @wondemes 5 месяцев назад +1

    ❤❤😊

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 5 месяцев назад

    Fkrachehun yabzalachehu❤❤

  • @welotube463
    @welotube463 5 месяцев назад +3

    ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤

  • @seammerr4272
    @seammerr4272 5 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-zh1nu2jx3u
    @user-zh1nu2jx3u 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @HanisaShimsu
    @HanisaShimsu 5 месяцев назад +1

    Cacolat oo❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminamuhamed-xi2zz
    @aminamuhamed-xi2zz 5 месяцев назад +1

    በጣም ደስየምትሉትጥንዶች

  • @user-dy5oe1xe4u
    @user-dy5oe1xe4u 5 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @maheyohannes3071
    @maheyohannes3071 5 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ለማንም ምንም መልሥ እንዳትሠጡ የራሣችሁን ላይፍ ኑሩ ከኦናና ቪዲዮ ጀምሮ ሁሌ ነው የማያችሁ

  • @user-ne2gh8te4c
    @user-ne2gh8te4c 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @RyGhh-lz9ji
    @RyGhh-lz9ji 5 месяцев назад +2

    Lemeweled zegeju hono meweld yeshalal be yekonomi sameri filon erguz hona yemegeb video setesera say enam betam yamereghal ekonomi yelem alebelam neber leyunetu madereg eyefelegesh yemataregiw negeroch alu gen egeziyaber yemesegen ye filo ekuya kake yemesele lej alegh be aned ken leyunet weleden

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  5 месяцев назад

      Egzihabher Yemesgen ❤❤❤❤

  • @latinat.4215
    @latinat.4215 5 месяцев назад

    I rather wait that God will bless me

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 5 месяцев назад +5

    ፊሎን ሳሚልኝ ሳምሪ❤💋🌹

    • @fanisfamily
      @fanisfamily 5 месяцев назад

      Eschi😍😍😍👍

    • @AyantuDida
      @AyantuDida 5 месяцев назад

      Feker Dameron

  • @smeerhs638
    @smeerhs638 5 месяцев назад +3

    ስታምሩ❤❤❤

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 5 месяцев назад

    Chkolat ❤😂

  • @user-vx5eu6gn1i
    @user-vx5eu6gn1i 5 месяцев назад

    ማሮቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eg5vk3dv4w
    @user-eg5vk3dv4w 5 месяцев назад +1

    Ababa yeshalgnal

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v 5 месяцев назад +1

    ፋኒ አበባዉ ላይ ቸኮሌት ሻጥበትና ስጣት ሁለቱም ለምን ይቅርባት ሳምሪን መሳይ ሚስት ጓደኛ ❤❤❤❤

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 5 месяцев назад

    ጠፍታችሁ ነበርር እኳን መጣችሁ