የአስር አመት ፍቅራችንን ተንከባክበን እዚ አድርሰናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ሌላ ሴት አስረግዟል||የአስር አመት ፍቅራችንን ተንከባክበን እዚ አድርሰናል
    #kehelot #eyohamedia #ክህሎት #rohe #ethioinfo #donkey

Комментарии • 416

  • @khelot
    @khelot  Год назад +46

    እነሱን ለማግኘት
    ruclips.net/video/kfAB2Nt597M/видео.html

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 Год назад +15

    ወይኔ እንዴት እንደመታያዩ ጀምረው ከምጨርሱ እይታቸውን ነው የቀናሁባቻው ቅመሞችየ በስስት የምያያይ ኣጋር ይስጠን🥺🤲🙏🕊🕊🕊

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Год назад +41

    ደስ ትላላችሁ አስር አመት ቀላል አይደለም ልጅቱዋ ደግሞ የተረጋጋች ነች ፕራንኩ ላይ ❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Год назад +108

    ኮሜታትሮች እነሱ ቤት ሄዳችሁ ስታምሩ ስወዳችሁ ብላችሁ ትኮምታላችሁ በሠው ቤት ሲመጡ መሳደብ ቱ እናተን በሎጋ ዱላ ነበር ዠልጦ ዠልጦ መጣል😂😂😂😂

    • @user-mp4cj4nh4v
      @user-mp4cj4nh4v Год назад +1

      😂😂😂 ትክክል እኔ ደሞ ስወዳቸዉ

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Год назад

      😅😅😅😅😅

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz Год назад

      😂😂😂😂

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👌👌

    • @Future979
      @Future979 Год назад

      ታዲያ ሰው ቤት ሄዶ ሚሳደብ አለ ? ሬብ 😂

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Год назад +41

    ልጅቷ ጎበዝ ነች ቱግ አላለችም በትንሹ በትልቁ እምቡር እምቡር የምትሉ ሴቶች ከዝች ልጀ ተማሩ

    • @narditube4378
      @narditube4378 Год назад

      ድራማ ነውኮ😂😂😂😂

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe Год назад +3

      እቡር ተመቼኝ ለምን ምንም ሳያረኝ ነበር እቡር እያልሁ የምጣላው😢😂😂😂

    • @AsdAsd-bc7ms
      @AsdAsd-bc7ms Год назад +2

      @@useruserTUbe በትንሹ በትልቁ ቱግ ማለት ራስን ማስናቅ ነው እህቴ በጣም አናዳጅ ነገር ቢፈጠር ቶሎ ከመጮህ ተቆጥበሽ ረጋ ብለሽ የምታስቢ ከሆነ ባለመደንገጥሽ በመረጋጋትሽ ጥፋተኛው ሰው ይደነግጣል ሞክሪውና እይው

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe Год назад +1

      @@AsdAsd-bc7ms ትክክል ነሽ እማ ላስቻለው ሠው መታገስ መረጋጋት ጡሩነው

    • @AsdAsd-bc7ms
      @AsdAsd-bc7ms Год назад +1

      @@useruserTUbe ግዴታ ነው አለዛ እሷ መጮህ ልማዷ ነው እየተባልሽ መቀለጃ ነው የሚያደርግሽ

  • @hgfdtfff5558
    @hgfdtfff5558 Год назад +22

    ልጁ ሲያምር😢😢😂😂😂

  • @user-fm9wm2dy6y
    @user-fm9wm2dy6y Год назад +11

    ሁለተኛ ግን ማሪያምን እዲትል በዉሸት በተረፈ በጣም እወዲችኋለሁ❤

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Год назад +12

    ለፕራንክ መማልህን በጣም አልወደድኩትም ጥሩ አይደለም አትማል በተረፈ የፍቅራችሁን ፍፃሜ ያሳምርላችሁ

  • @user-kf8rg4gb6y
    @user-kf8rg4gb6y Год назад +14

    ግን የህን ያክል አመት ዝሙት አይከብድም ለምን ከተዋደዳችሁ በትዳር አትኖሩም ፈጣሪን ከማሳዘን ፈጣሪ የሌለበት ፍቅር መጨርሻው አያምርም አሁንም ካልተጋባችሁ ተጋቡ ለመጋባት መሥፈርት አትደርድሩ ፍቅር ካለ የትም ትኖራላችሁ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Год назад

      😢😢😢😢😢ከባዲነዉ

    • @alemmami3781
      @alemmami3781 10 месяцев назад

      ትክክል

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 6 месяцев назад

      ቲሽ መሀይም በደብ አዳምጪ ሲጀመር ቅናታም ቆሞቀር ፈጣሪን አልሽ??የጠቋይ ቀላቢ ልጂ

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Год назад +181

    እኔ ብቻ ፍቅረኛሞች ተመልካች ሆኜ ቀረዉ አጀብ እኔ😢😅😅

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Год назад +2

      😅😅😅😅😂😂😂😂

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg Год назад +3

      @@user-zx4mg1ri1p የምር አድናቂ ሆኜ ቀረሁ😎

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Год назад +10

      @@love-ep6tg እኔም ያው ነኝ የመዳም ቅመም ሆኘ ቀረሁ 😌እድሜየን ሳስበው ደከመኝ

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg Год назад +1

      @@user-zx4mg1ri1p አይዞን የኔ ቅመም ያልፍል

    • @user-jb4vj4jr9x
      @user-jb4vj4jr9x Год назад +3

      አይዞን ለኛም ቀን አለ ፈጣሪ አያልቅበትም
      የበይ ተመልካች ሁነን እማ አቀርም 😢😅😅😅

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 8 месяцев назад +5

    እዚ ቤት የቀረቡ ፍቅራቸው አይበረክትም ባቀርቡ ጥሩ ነበረ😢 ስወዳቹ❤

  • @mumuye5
    @mumuye5 Год назад +24

    እየዋሹ ማርያምን ማለት ነውር ነው የምታደርጉትን እወቁ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад +13

    ደስ ይላል ፍቅራቹ

  • @user-ri3kg2lx6u
    @user-ri3kg2lx6u Год назад +24

    ወይኔ ልጁ ሲምር ሴቱሁላ ባል ይወጣለታል ጌታን አፍሰሽዋል

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Год назад +84

    ስደተኛዋ ባሪያህ ነኝና ፈጣሪየ እኔንም ሹፈኝ😥

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Год назад +26

    ሰው ሁላ ባል ይወጣለታል👌🤗🥰😘
    አረ ፈጣርዬ እኔንም እየኝ እንጂ🤲🥺😢

    • @SomliSomli-zx4qs
      @SomliSomli-zx4qs Год назад

      አይዞሽ የእኛም እንዴቀን ይመጣል😮😮😢😮😢😂

    • @sannayt941
      @sannayt941 Год назад

      😅😅አይዞሽ ታገኛለሽ የኔ ቢጤ

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu Год назад

      Ayzosh lrgnam kan ale❤❤😢😢😅

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x 10 месяцев назад

      በጣም

  • @tegestbrano8388
    @tegestbrano8388 Год назад +11

    ጀግናዋ ❤❤❤❤ የጉራጌ ልጅ እኮ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaddsdGsxfg-oi3ut
    @SaddsdGsxfg-oi3ut 7 месяцев назад +4

    እዉነት ፍቅር በ ኣማራ ይቅር እነ ግን ትግሬ ነኝ እወዳችዋሎዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meremam877
    @meremam877 Год назад +14

    ኮሜተሮች ፈታ ነው እምታደርጉኝ😂ክልጅ ላይ አይናችሁን አንሱ😂😂

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Год назад +4

    ፍቅራችሁ ጥሩ ነው ግን እግዚአብሔር በመሐላችሁ ይኑር እምነታችሁን አጠንክሩ በርቱ ።

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Год назад +17

    ደስ ስትሉ አይለያቹህ❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Год назад +22

    የኔ ተወዳጆች የፈቅር ተምሳሌቶች በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @user-tr3zf2mk6z
    @user-tr3zf2mk6z Год назад +10

    በስላሴ ስም በውሽት የርህርህተ ህልና ቅድስት ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም እንዳትጠሩ እንዴ አትማሉ😢😢

  • @ameenabughzaleh3082
    @ameenabughzaleh3082 Год назад +5

    አረ ወይኔ እኔ መቼም ልሞት ነው በዚሕ ልጂ ፍቅር ሥት ቀን ዲአ አዳርገሽ አገኘሽው በአላሕ ታዳለሻል በአላሕ ሠው ባያይሕ ጢሩ ነው የኔ አባት❤❤❤❤❤❤

    • @seadamohammed7952
      @seadamohammed7952 Год назад +7

      ደሞ ወላሂ ትያለሽ ጀዝባ ቁርአንቅሪ

    • @hsjdjshemmeme574
      @hsjdjshemmeme574 Год назад +1

      የባለትደር ወንድ ያምራችሆል 😢😢😮

    • @alemmami3781
      @alemmami3781 10 месяцев назад

      ​@@seadamohammed7952እውነትም ጀዝባ ደምሪኝ

    • @user-ni7lf5sf9q
      @user-ni7lf5sf9q 10 месяцев назад +4

      የኔ አባት 😮 አባትሽን ፈልጊ ሆ ሴቱ ነቀለኮ እዳች ያሉት ክፍት አፍ ናቸው የሰውን ሂወት እየበጠበጡ ያሉት ደነዝ

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w 9 месяцев назад

      ​@@user-ni7lf5sf9qየመልስ ምት ይሉታል

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Год назад +5

    ፍቅር ከባድ ነው በርግጥም ግን የሚገርመው የናትህ ሕርፍና እረጅም እድሜና ጤና ለናትህ በውነት በጣም ሀሪፍ የምትባል ሴት ነች

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Год назад +4

    ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም ለሁላችሁም ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር የህይወት ታሪካችሁ ደስ ይላል ያሳለፋችሁት ላይፍ ጠንካሮች ናችሁ
    ፕራንኩ ግን እውነት ይመስላል ትውና ትችላለህ ማርያምን ብላችሁ ግን አትማሉ ልጅቱም ደነገጠች እኮ ፊትህም አክትህም እውነት ይመስላል ፕራንክ መስራት ትችላለህ እንኳንም ፕራንክ ሆነ እኔም ደንግጨ ነበር😅😅

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube Год назад +12

    በውሸት ማርያምን ይላልደ🙄🤒😲

    • @user-nt9br6hh6j
      @user-nt9br6hh6j Год назад +1

      አንቺን ምን ይመለከትሻል ቱ😅😅

  • @mimiyohanes1704
    @mimiyohanes1704 9 месяцев назад +4

    ደስ ይላሉ በጣም

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Год назад +16

    በውሸት የእመቤቴን ስም አትጥሩ እባካችሁ

  • @yeshiayeshia8050
    @yeshiayeshia8050 Год назад +2

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @victoriaali9765
    @victoriaali9765 Год назад +6

    ደስ የምትል እናት ነዉ የለህ

  • @user-zi2vb4gt5c
    @user-zi2vb4gt5c 6 месяцев назад +2

    አቤት ትግስት እኔ ብሆን መሬቱ ጋ ነበር የማደባልቀው

  • @Sadaenderies
    @Sadaenderies 7 месяцев назад +2

    ወላሂልጂቱ እረጋታዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔጣፋጭ💋💞💞💞💞💘💘💘💘💘

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 Год назад +18

    ❤❤ ስወዳቸው❤❤

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 Год назад +6

    እህትና ወድም ትመስላላችሁ መልካቹ

  • @user-qx3vd3ej5z
    @user-qx3vd3ej5z Год назад +4

    ልጁ ግን በጣም ያምራል😢

  • @user-nx2nq7yy5d
    @user-nx2nq7yy5d Год назад +5

    ልጁ ወይኔ ሳምር

  • @seblaberket6735
    @seblaberket6735 Год назад +2

    Ayi yaa 10 ametvfeqr tabelshbign tadelachu❤❤❤❤❤

  • @Kal.kidanmangesta
    @Kal.kidanmangesta 4 месяца назад +1

    ውይ የኔቆንጆዎች ስወዳችሁ❤❤

  • @ete162
    @ete162 Год назад +9

    ልጁ ዋው ነው😂❤

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i Год назад +4

    አጁብ እኔ የልጅነት ላይፍ ሳልሞክር ማርጀቴ ነዉ😢😅

    • @alma6855
      @alma6855 11 месяцев назад

      አይዞን😅😅😅😅

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 8 месяцев назад +1

    መሻአሏህ ያምራሉ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 8 месяцев назад +2

    አይ ትምህርት ቤት😢❤❤😂

  • @helinchitto
    @helinchitto Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስይላል፣ፍቅራቹ

  • @ummuabdu7611
    @ummuabdu7611 8 месяцев назад

    ያስተተያየት ነገርስ ባልየው ሆ
    ፍቅራቹሁ ያብብ ውዶቸዋ❤

  • @Dubai-lr7jw
    @Dubai-lr7jw 6 месяцев назад +1

    እንደኔ. የሚወዳት❤❤

  • @yoyoemma1302
    @yoyoemma1302 Год назад +4

    Their relationship was put together by God.

  • @tigistabuhay7239
    @tigistabuhay7239 Год назад +3

    ስታምሩ እዉነት

  • @jamiladubai5780
    @jamiladubai5780 Год назад +4

    ተምረለቹ

  • @user-hz2oh8ok2k
    @user-hz2oh8ok2k 8 месяцев назад +1

    ቆጆ ቆጆ የሚላት ምኖ ነው ቁጂናዋ😂😂😂😂 ልጁ ያምራል እሱዋ የቻይና አሮጊት የምመስል😂😂😂

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 8 месяцев назад

      😂😂

    • @momo9071
      @momo9071 8 месяцев назад +1

      እሱ ወደዳት ምን ትሆኝ

    • @sofiya5108
      @sofiya5108 4 месяца назад +1

      ቅናት ክክክክክክከ

  • @user-xp3zz4ce5h
    @user-xp3zz4ce5h Год назад +3

    ወይኔ🤭ቲገሰት😅

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Год назад +4

    እዚህ ቤት የሚቀርቡ ሴቶች 😂😂😂😂😂so fane 😂😂

  • @user-dp2dn2jc2e
    @user-dp2dn2jc2e Год назад +2

    ዋው እናትህ❤❤❤

  • @user-jh1ln5gr1h
    @user-jh1ln5gr1h Год назад +2

    ኣረ እስከ መጨረሻ እዩው ፕራንክ ነው ኮ😅😅

  • @AbozenZenebe
    @AbozenZenebe Месяц назад

    የኔመደንገጥ❤❤😂😂

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Год назад +2

    አይለያችሁ

  • @bint4181
    @bint4181 Год назад +5

    አሁንስ ይሄ ፕራክ ዘጋኝ ፋሺን

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Год назад +5

    ታምራላችሁ

  • @seblaberket6735
    @seblaberket6735 Год назад +1

    woyine sewodachu fetary ayelayachu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 10 месяцев назад +2

    አየ ጉድ ሴቱ ሁላ ባል ይወጣለታል እኔን ሹፈኝ ፈጣሪ

    • @user-dc2pq5lm2z
      @user-dc2pq5lm2z 8 месяцев назад

      ኪኪኪ ፈጣሪ ይስጥሽ በርቺ ሁላችንምነን

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x 8 месяцев назад

      @@user-dc2pq5lm2z የት ይደረሣል እሽ

  • @user-bg7os2ox2x
    @user-bg7os2ox2x 8 месяцев назад

    አብረው ነው የሰሙኝ አለም😂😂😂😂😂

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Год назад +5

    ግን በቤታቸው አሁን እያየሆቸው ነበር እሱ በጣም ቆጆነው እሶም ቆጆናት ግን እሚስብነገር የላትም የምር❤

    • @bikib4975
      @bikib4975 Год назад +2

      አዉልጁ በጣም ዉብነዉ ግን ዋናዉ ፍቅርካለ ደሢላል ደሞ ልጁ በአሁን ሣአት ወንድ እዲያለ ፍቅር ሣይ ፍቅር ሚባለዉ እዳለአወኩ እዉነት እነሡ ማየት የጀመርኩት በቅርቡነዉ ግን ሡሡ ሆኑብኝ ብታዩ ማታማታ ካላየኋቸዉ እንቅልፍ አይወሥደኝም

  • @user-yt8xn2yf3b
    @user-yt8xn2yf3b Год назад +2

    ደስሲሉ

  • @user-pl6me6jr8o
    @user-pl6me6jr8o Год назад +3

    ተው ሹፈኝ ጌታየ

  • @rihanakamil5880
    @rihanakamil5880 Год назад +3

    Betam nw des yemtlut❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi Год назад +2

    የኢትዮጵያ ዩቱበሮች ማለያየት ነዉ እቅዳችሁ በቃ ያለፈ ታሪክ አለፈ ግን ለምን በአዲስ ማንሳት አስፈለገ

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 Год назад +4

    ቆይ የየት ሀገርልጆችናቸው

  • @gashawalene8436
    @gashawalene8436 Год назад +2

    ሊዲያ እሚባል ነገር ነበር ዋው ፍቅር ነበር ዋዉ ዋው ደግሜ ዋዉ

  • @tsehayyimer9401
    @tsehayyimer9401 Год назад +2

    After. 10. Yerss. Is. Long. History

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 Год назад +12

    ክህሎት በዚህ ልጅ ሻፈጁ ልምት ነው ውሸማው ልሁን ንገረው

    • @Fm-fk6os
      @Fm-fk6os Год назад +1

      Besmam are ayblme

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j 11 месяцев назад

      ሰው ነቀለ😂

    • @alemmami3781
      @alemmami3781 10 месяцев назад +2

      አኡዙቢላ ቱ ቀፍፊ ነሽ

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j 10 месяцев назад +3

      የምርሽ ነው ሆሆ ሰው ምን ነካው ያች ያልሆነን ከመመኘት ለኔ ያልከውን ስጠኝ ብለሽ ዱአ አድርጊ

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 10 месяцев назад

      @@alemmami3781 አኡዙቢላ ይብዳሸ ጥብ ግም ሸታታ

  • @HgHf-fg7br
    @HgHf-fg7br 6 месяцев назад

    😢😢😢😢የኔነገር ተመስጨ የሰዉላይፍ ሳይመኖሬ😢

  • @Tatekmatiyos
    @Tatekmatiyos 7 месяцев назад

    ማርያምን ስታምሩ

  • @Ikram-ry3gj
    @Ikram-ry3gj 4 месяца назад

    ደስትላላችሁ😢😢😢😢

  • @jazeeraal6317
    @jazeeraal6317 Год назад +3

    Wowow ❤❤

  • @fafiahmed7057
    @fafiahmed7057 Год назад +2

    በርቱ

  • @mlatataklti4343
    @mlatataklti4343 Год назад +2

    Konaju Stamru😍😘💓💖

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 Год назад +5

    ምን አለ ጡሩ ነገረ ይዛቹህ ሚዲያ ላይ ብትመጡ አሥተማሪ የሆነዉን ነገረ

    • @haniymareyamleji2667
      @haniymareyamleji2667 Год назад

      E😏😏

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 6 месяцев назад

      ፍቀር ታማኚ መሆኑን ይዘው መተዋል እዳቺ የ2,3 ወር bab አይደለም ዶፍን 11አመት ሆናቸው

  • @abouneshbakala2767
    @abouneshbakala2767 Год назад +1

    አረ ምንአይነትጉድነው በዚሰአት

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +11

    😂እኔምለውኮሜቶች በነሡቤት በጣምነውእምኖዳችሁስትሉአልነበር ወይስ እዝህ ኮሜትየፃፋችሁት የነሡተመልካች አደላችሁም😢እማይባል ነገርአፃፉ 😮እኔበጣምነው እምወዳችሁ❤

    • @gugj2305
      @gugj2305 Год назад

      የኔም ጥያቄ ነው ከምር

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Год назад

      @@gugj2305 ወላሒ ይገርማልኮ አልሚ🤣

    • @Future979
      @Future979 Год назад

      ተበጂ እዛስ ቢሆ ን ማን ይፈራቸዋል broken ass nigg* ናቸው ኮ😂

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Год назад

      ​@@Future979ስድ አደግ

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Год назад +4

    ምንድነው እሱ 😂

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Год назад +12

    እሺ ምን እናድርግ እኛ 🤔🤔🤔የምናግዛቹ ካለ 🙄🙄

  • @user-zn2bz2qq9t
    @user-zn2bz2qq9t 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤የኔዉዶች😢😢

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c Год назад +2

    አቦ ስራ ቀይር እዚህ እየመጡ አይለፍደዱብን አይዲያ ቀይር ክህሎት

  • @fatimfatim4616
    @fatimfatim4616 Год назад +3

    ውዶች

  • @MekdiMekdalawit
    @MekdiMekdalawit Месяц назад

    Areeee

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 5 месяцев назад

    14አመት እሯ😅😅😅

  • @tinbitdaniel6342
    @tinbitdaniel6342 Год назад +1

    Stameruuuuy 💕💕💕

  • @sosoSoso-qx2zb
    @sosoSoso-qx2zb 6 месяцев назад

    ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ነው የተማርከው ነው

  • @lidyagermay4516
    @lidyagermay4516 Год назад +8

    ትዳራቹ ይባረክ በጣም ነው ምታምሩ

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 6 месяцев назад

    እንካንም መጣችሁ❤❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Год назад +9

    ዝሙትን አታስፋፉ ከቻላችሁ ባለ ተዳሮችን አቅርቡልን ሁሌ የማይመስል ፕራክ ኤጭ

  • @Hwjwj-lv3rj
    @Hwjwj-lv3rj 25 дней назад

    ❤❤❤

  • @adisadisadisadis6758
    @adisadisadisadis6758 Год назад +2

    lejiu konjo nw❤

  • @user-ur6bk6ok8v
    @user-ur6bk6ok8v 11 месяцев назад +2

    ውይ ስታምሩ

  • @betelhemtube1655
    @betelhemtube1655 Год назад +1

    ግን እኔ የት ነኝ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Год назад +2

    ዱቄት አለ ማኛዉ😂😂

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 6 месяцев назад

      ቅናት የለሽማ 😁😁😁ጨርቅሽን ጣይ ግርድናነው ተስጦሽ😁😁😁

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 6 месяцев назад

      ማለት ? ሲጀመር ኔት የሚጠቀም የሚኮምት ሁሉ ገረድ አይደለም ቢሆንም አያሳርም​@@adanchetesfaye285

  • @user-uk8dx5vo1r
    @user-uk8dx5vo1r Год назад +1

    እኔ ግን ምፅፅፅ ምንድነኝ ወይ አላፈቅር ወይ ፍቅረኛ የለኝ ቱቱ እርግማት ነው

    • @weyinishetmualet6709
      @weyinishetmualet6709 11 месяцев назад

      😂😂😂ፍቅር ከፈጣሪ ነው ጸሎት አርጊ እህቴ

    • @MadinaMadina-up4hb
      @MadinaMadina-up4hb 7 месяцев назад

      አይዞሽ የኔ ማር ይመጣል

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb Год назад +2

    👍👍👍👍👏👏👏

  • @Kimemua
    @Kimemua 3 месяца назад

    belew

  • @hawakasa6635
    @hawakasa6635 Год назад +2

    ❤❤❤😂