♦️ጉድ ስሙ♦️መሰማት ያለበት♦️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • ሕልም እና ቅዠት

Комментарии • 89

  • @Ambassel
    @Ambassel Месяц назад +10

    ህልም ማየት በጣም መልካም ነገር ነው::በውስጣችን ያለውን የመንፈስ ንቃት ማረጋገጫ ነው::

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Месяц назад +6

    እኚህ አባት የወጣት አዋቂ ናቸው ቃለህይወት ያሰማልን🎉

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Месяц назад +5

    የመጨረሻው ላይ የቀረብሽ እህታችን የሚገርም ታሪክ ነው ግን አይዞሽ እሼ እንዳለሽ ክፏ ሰዎች እንዳሉ ደጋግ ሰዎችም አሉ ለአገርሽ ያብቃሽና ንስሐ ገብተሽ በፆም በፀሎት በስግደት ሂወትሽን ያማረ የተባረከ ማድረግ ትችያለሽ የቅድስት አርሴማ ፀሎት አይለይሽ።

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 Месяц назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemasmare
    @eyerusalemasmare Месяц назад +1

    ወንድም ልዑልሰገድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንደዚህ የእግዚአብሔርን በጎ ስራዎች ሁሉ ለሰይጣን ሰጥቶ ሰው ሁሉ ከሃይማኖት ፈቀቅ እያለ እምነቱ ላይ ወፍ እየለቀቀበት ነው።

  • @Thetruthsshallsetyoufree
    @Thetruthsshallsetyoufree Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ጥሩ አድርገህ አብራርተህልናል አሁን ዘመን ላይ ራዕይም ሆነ ህልም ሰይጣን የሚያታልልበት ነው እኛ ሲጀመር የቅዱሳኑን ልምድ ያልፋበትን መንገድ አንብበን አንረዳም

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 18 дней назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት::
    አቤት ልባችን ን ከፍተን ከሰማንው እረቂቅ የሆነ እውቀትን ነው የመገቡን::
    አስተማሪያችንንም ጠያቂውንም አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels Месяц назад +10

    ሞኝሽን ፈልጊ
    መንቻካ ነሽና እኔ እጠላሻለሁ
    ደስታየን ነጥቀሽኝ ሳባብል ኖሬአለሁ።
    ሰለቸኝ ደከመኝ ውረጅ ከጀርባየ
    አልችልም መሸከም ቆስሏል ትከሻየ
    እሹሩሩ ስልሽ ይሄው እስከዛሬ
    አባብየሽ ነበር ተፋሁሽ እንቅሬ
    ኤጭ ብየሻለሁ ሞኝሽን ፈልጊ
    ሞገድ አትሁኝብኝ ቀርበሽ አታላጊ
    ስለ ማልፈልግሽ እኔን ለቀቅ አርጊ።
    ብፈጥሪ ብትፈጥሪ አዲስ ቴክኖሎጅ
    አልማለል ባንቺ በአግባቡ ነው እንጅ።
    ለይቻለሁና እንክርዳድ ከስንዴ
    ጌታየ እየረዳኝ ጠንካራ ነው ክንዴ።
    እርግጥ ነው አልዋሽም እንደየ አገባቡ እጠቀምሻለሁ
    አንችን ሳልመካ በመረጥሁት መንገድ እኔ እመራሻለሁ
    አንች ጥሬ ዕቃየ ሹፌርሽ እኔ እንጅ
    ስትደርሽ እያየሁ እላለሁ ውረጅ።
    ስልጣኑ የኔ ነው እንቺ እንዳትገዥኝ
    በየትኛሽ ካህን በምን ልትናዝዥኝ።
    አሁን ምን ይዋጠኝ አልልሽ አለም
    በአንቺ ተሳፍሬ በኃጢያት አልሰጥም
    ብሰጥም ብሰጥም ንስሃ እገባለሁ
    እድሜ መስታወት ነው አሁን ተምሬአለሁ።
    ማሰሮየ ባዶ እንደሆነች አውቆ
    ሊሞላልኝ መጥቷል አለም አስንቆ።
    ደሙን ቤዛ አድርጎ አድኖኛል ጌታ
    የቀረኝን አይቶ ጥቂት ሊያበረታ
    እጠይቀዋለሁ ሁሌ እንዳልረታ።
    እሰይ የምስራች አላይም ወደ አንቺ
    ለዛ የለሽና ዘላለም አሰልቺ።
    እንደ ቸርነቱ በክንዱ ታቅፌ
    አሳረፈኝ ልጁን ያለ አንዳች ሱታፌ።
    አለም መንቻካዋ ግብስባስ ናትና
    ስንቱን ትውልድ በላች ሃሳቡን በትና።
    ከደም እንባ በላይ ትናንት ያስለቀስሽኝ
    እድሜየን ቆርጥመሽ ስደከም ሸኘሽኝ።
    እንደ እንችማ ቢሆን ምን ይውጠኝ ነበር
    ዞር ብየ ባላይ በቁሜ ስቀበር።
    ሞኝሽን ፈልጊ አሁን ተነቃቃሁ
    በባዶ ጥደሽኝ ሳልበስል ተንቃቃሁ።

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Месяц назад +1

      ዋው 👏🏽👏🏽👏🏽 የሚገርም ግጥም ነው በርቺ!!

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 Месяц назад +1

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin endiihum Wendemachen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ፡ ይስጠልን ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማል አቤቱ አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels Месяц назад +2

    ልዑሌ ደህና ነህ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን አንተ ፕሮግራም ላይ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እቀርባለሁ ልዑሌ ግጥም እሞክራለሁ መዝሙር ይወጣዋል ይመስለኛል በውስጥ መስመር ብታገኘኝ ብዙ የህይወት ውጥንቅጥ ውስጥ ነኝ ባለቤቴ ምንፍቅና ውስጥ ገብቷል እኔም የራሴን ሕይወት ጀምሬያለሁ እርዳታህ ያስፈልገኛል ብዙ አላስቸግርህም

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Месяц назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ❤ ኧረ ሉልዬ ሁሌ ጋብዝልን❤

  • @tigestzrufael3779
    @tigestzrufael3779 Месяц назад

    እግዚያብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @eftahbelegngetaye
    @eftahbelegngetaye Месяц назад

    Kalehiwoti yasemalin yeneta tsegawun yabizaloti amen

  • @سينكا
    @سينكا Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Thetruthsshallsetyoufree
    @Thetruthsshallsetyoufree Месяц назад

    ድንቅ አገላለጽ ነው የኔታ በርቱልን በጣም ይመስጣል❤❤

  • @Workneh67Negus
    @Workneh67Negus Месяц назад

    እናመሰግናለን መምህራችን!!!

  • @mulugetadestaw3373
    @mulugetadestaw3373 Месяц назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sebleasfaw5741
    @sebleasfaw5741 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ይባርክልን! በቤቱ ያጽናልን! እኛን ደካሞቹን ፈጣሪያችን ይርዳን!

  • @zena4992
    @zena4992 Месяц назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Frewe771
    @Frewe771 Месяц назад

    ቃለህይወት ያሠማልንን 🤲🤲🤲🤲

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 Месяц назад

    እናመሰግናለን መምህር

  • @gebresilasei2846
    @gebresilasei2846 14 дней назад +1

    መምህራችሁ አንድ ስለሆነ ማነንም መምህር አትበሉ
    በዛን ዘመን መንፈሴን አፈሳለሁ ወጣቶች ህልም ያልማሉ ሽማግሌወች እራይ ያያሉ

    • @gebresilasei2846
      @gebresilasei2846 13 дней назад

      እግዚአብሔር የሰራወን ሰይጣን ነው የሰራው እያላችሁ እግዚአብሔርን ማመን ትታችዃል

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn Месяц назад

    Liju Gobez Newu Lulseged Gen Tiyakehen Astekakil Beterefe tiru wuyeyti newu Thanks

  • @GideyTesfay-e9c
    @GideyTesfay-e9c 7 дней назад

    melkam timhirt new kale hiwet yasemalin wendimoche inde inante memihiran yibzulin inkuwan aderesachihu idime ina tena yistachu nuriligne

  • @fioryhebte8788
    @fioryhebte8788 21 день назад

    Egzabher kerso gare yehuni .

  • @WendiyfrawWanna
    @WendiyfrawWanna 27 дней назад +1

    ስለዚህ መምህር ግርማ ትክክል ናቸው!

  • @EstaruEstar-yy2go
    @EstaruEstar-yy2go 7 дней назад +1

    The questioner(interviewer) is not well prepared and has lack of energy,but the interviewee has good capacity.

  • @llmm317
    @llmm317 Месяц назад

    በረከታቸው ይደርብን

  • @mengistuberhanu
    @mengistuberhanu Месяц назад

    ድንቅ ነው ቢደገም ጥሩ ነው ይጣፍጣል

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd Месяц назад

    ❤❤❤❤kale heyiwet yasemalen memihir

  • @kiyayetub6207
    @kiyayetub6207 Месяц назад

    Kelaa hiwot yesemalin

  • @user-xx4nb3ln5m
    @user-xx4nb3ln5m Месяц назад +1

    ሉሌየ በርታልን ምህራችን

  • @HanaDemsse
    @HanaDemsse Месяц назад

    ❤❤❤kale hiwotni yasmaleni ❤

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 Месяц назад

    የማይጠገብ ልጅ ነው ይሄ! ደጋግመህ አቅርብልን ልጁን

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk 18 дней назад

    ኧረ ይሄን መምህር ደጋግመህ ጋብዝልን

  • @teferigirmahayalu930
    @teferigirmahayalu930 25 дней назад

    Wore

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Месяц назад

    ክፍል አንድ አጣሁት ሉእሌ

  • @Bizunehyonatan
    @Bizunehyonatan Месяц назад +20

    በየቀኑ ህልም ማየት ምን ያመለክታል በዚ ተቸገርኩ ቀን በቀን ህልም አያለዉ ??

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Месяц назад +3

      እኔም እኮ ነኝ ማርያምን እኔ በቀን በቀን ብቻ ሳይሆን ለሊቱን ሙሉ የተለያየ ህልም አይቼ ነው የማድረው ይሄስ ቅዠት ነው ጌታ ያርቅልን❤

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Месяц назад

      እረ እኔስ ቅዤት አይባል ህልም አይባል ሁሌም ነው የምሰቃየው.

    • @Bizunehyonatan
      @Bizunehyonatan Месяц назад

      @@asenakubelete51 ባይገርምሽ የተለያየ ህልም ነዉ የማየዉ በአንድ ለሊት ከዚህ ወደዛ ከዛ ወደዚ አልቻልኩም

    • @Ambassel
      @Ambassel Месяц назад +8

      ህልም ማየት በጣም መልካም ነገር ነው እኔ ያየሁትን ህልም የምለየው ካስታወስኩት ትክክል ነው ከረሳሁት ደግሞ ቅዠት ነገር ነው😊

    • @Asklit-ll6fd
      @Asklit-ll6fd Месяц назад

      እኔሞ ነኝ አድቀንም ተስቶ ህልም ሳላይ አድሬ አላውቅም ግን ትክክለኛ ህልም አይቸ አላውቅም

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 13 дней назад

    የፈጠረን ዬትሄዶ❤😅 5:25

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 Месяц назад

    🎉ህስይ ሉሌ ትንሽ አደግክ ማለት ነው።ተአምር ከመቸርቸው እንዲህ የክርስትና ወዝ ያለው ትምህርታዊ ጭውውት ማሳየት

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Месяц назад

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @TigistBadhaadhaa
    @TigistBadhaadhaa 29 дней назад

    ስመኤ ትዕግስት ባድሃድሃአ የባላለዎ

  • @user-yy4ky5zm2i
    @user-yy4ky5zm2i 22 дня назад

    ስለ ህልም በደብ ይብራራልን ማወቅ እንፈልጋለን።

  • @tigisttadesse8282
    @tigisttadesse8282 Месяц назад

    Kefel hulet …!😮😢😢

  • @vgfgccf9519
    @vgfgccf9519 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp Месяц назад

    🙏🙏🙏😥

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 Месяц назад

    Setan ye tsum aytsum yet ayethew wey tegeletsoleh negerohal?

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Месяц назад

    ቅዱስን በክብር ሰማቸው ጥር መጅመሪያ ዘማሪው እንደጓደኞችህ ሸመደድካቸው

  • @metoo177
    @metoo177 Месяц назад

    እኔ እንዴት እንደዚህ ነው ያልኩት። በተለይ በክፍል አንድ። ስለ ጠላት ዲያብሎስ ነው ትምህርቱ ወይስ? ሰይጣን እንዲህ ሰይጣን እንዲህ በዛብኝ።

  • @TigistBadhaadhaa
    @TigistBadhaadhaa 29 дней назад

    ባታሳፋ ሻብቃለዎ ዋድመኤ ባማርም

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 Месяц назад

    ህልምና ፡ ፍቺው ፡ የሚለው ፡ የሀይማኖት ፡ መፃፍ ፡ እንዴት ፡ ያዩታል?

  • @lulusent8380
    @lulusent8380 Месяц назад

    እኔ በሂወቴ 1 ጊዜ ብቻ ነው ህልም አይቼ የማውቀው ሌላው ቅዠት ነው ምን ይባላል....

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Месяц назад

    አይነ ስውር ህልም አያይም

  • @romanalemu7986
    @romanalemu7986 Месяц назад

    ስንት ነው ደርሶ መልስ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Месяц назад

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲🙇👈

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 19 дней назад

    እንዴት ውሃ በብርጭቆ ጠረጴዛው ላይ አታስቀምጥም ለእንግዶችህ ወንድሜ?? አንተስ እሺ መጠየቅ ብቻ በ 10 ደቂቃው ምናምን፣ ለእንግዳህ ለአንድ ሰዓት ሳያቋርጥ ሲያወራ ምን ያህል እንደሚጠማ፣ አፍ እንደሚደርግ አታውቅም?? ውሃ አቅርብ!!!

  • @eyerusalemgebru6566
    @eyerusalemgebru6566 Месяц назад

    ሰይጣን ደግሞ ምን ብሎ ነው የሚፀልይ ? አረ የሌለ ነገር ህዝቡን አትንገሩት ሌላው ትምህርትህ ጥሩ አከብራሎ ሰይጣን ይፆማል ይፀልያል ግን ከሀይማኖት ውጪ የእስላም ትምህርት ዓይነት ነው ሰይጣን የሚፈራው ትልቁ ነገር እንደውም ፀሎት ነው

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 Месяц назад

    እግዚአብሔር ፡ ይስጠልን ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ❤

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤