የስኬት ቁልፍ - "ራስን መግዛት" Self Discipline

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 28

  • @biltek2030
    @biltek2030 2 года назад +3

    ድንቅና ማራኪ አቀራረብ ። በርታ ወንድማችን ። ከሰጡ አይቀር እንዲህ ነው።

  • @mercymercy6494
    @mercymercy6494 2 года назад +1

    Bisereeee እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው I am proud of you በርታ

  • @louatlouat9687
    @louatlouat9687 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ በርታ

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 2 года назад +1

    መልካም ስራ ነው ወንድሜ ቀጥል እበት ይጠቅመናል።
    የንግግር ክህሎትህ ሳቢ እና እማይሰለች ነው ብራቮ።

  • @haymanotwendel6121
    @haymanotwendel6121 2 года назад

    Bisre 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🔥🔥🔥🔥🔥

  • @fasikaassefa9711
    @fasikaassefa9711 2 года назад +1

    Nice one....keep going!!!!!

  • @ruti4164
    @ruti4164 Год назад +1

    እናመሰግናለን ወደም እኔ ብዙነገረ አዳመጣለሁ ግን ወስጤ አይረጋጋም ምንም ገር አላረግ ለማረግም ሳስብ ተምን መጀምር እዳለብኝ እላቅም ሁሉም ነገር ግራ ይሆንበኛል ምን ተለኛልህ እኔ ያለሁት አረብ አገረ ነው ስቲል ገዘብ እኳን መያዝ አልቸለም ዘበየ ጌዜን እቆጥራለሁ ሰለወደፈት እኳን ታስብ ምንም ነገር አይታየኝም ጋረ ገብቶኛል እባክህ መክረህን እፈልጋለሁ😊😊😊😊

  • @bizuayehuelias5299
    @bizuayehuelias5299 2 года назад +2

    🙏

  • @DerejeShibiru
    @DerejeShibiru 6 месяцев назад

  • @dawitderebie7227
    @dawitderebie7227 2 года назад

    እጅግ በጣም አስተማሪ ቪድዮ ነው ብስሬ እናመሰግናለን።

  • @alemetsehaywale5471
    @alemetsehaywale5471 2 года назад

    በጣም ጥሩ ሀሳቦች ናቸው በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ብስራት

  • @hagosgirmay9380
    @hagosgirmay9380 2 года назад

    እናመሰግናለን ! ቀጣይ ትምህርት በጉጉት እጠብቃለሁ ።

  • @yonasgetachew3597
    @yonasgetachew3597 2 года назад

    በጣም መሰረታዊ ሀሳብ ነው! እግዚአብሔር ይስጥልን ብስሬ

    • @bisratskills
      @bisratskills  2 года назад

      Many Thanks, Yoni for your comment

  • @mikotade5663
    @mikotade5663 2 года назад

    Great tutor

  • @hadugna
    @hadugna 2 года назад

    ጥሩና አስተማሪ የሆነ ሀሳብ ከሰው በፊት ራስን መሆን መልካምና ትልቅነት ለወደፊት ህይወትም ወሳኝነት አለው ሰውን ኸመግዛት እራስን መግዛት ይቀድማል በርታለን

  • @zewdubayou6804
    @zewdubayou6804 2 года назад

    I shortly say well done.

  • @mastewalyibeltal7795
    @mastewalyibeltal7795 2 года назад

    A very important message, thank you keep it up!

  • @ביטי-ש5ח
    @ביטי-ש5ח Год назад

    🙏🙏

  • @uaeuae3703
    @uaeuae3703 11 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅💯✅✅✅✅✅

  • @SamuelAbate-j4m
    @SamuelAbate-j4m Год назад

    ለምን የሰው ልጅ ከስኬት ሊደርስ ሲል ይወድቃል…?

  • @mercymercy6494
    @mercymercy6494 2 года назад

    Bisereeee እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው I am proud of you በርታ

    • @bisratskills
      @bisratskills  2 года назад

      Thanks a lot mercy for your comment